የኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርብ እናውጃለን ቆሞስ አባ ጳዉሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @BeteAbrhamfano
    @BeteAbrhamfano  14 годин тому +11

    ውድ ቤተሰቦቻችን ቪድኦውን "Like” በማድረግ መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ እናድርግ:: ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን::ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያለውን መልእክትንም ያልሰማችሁ ስሙት 👉 ua-cam.com/video/o94L8lDj5dE/v-deo.htmlsi=LL6ov8QFwlhV22EL

  • @ny8hh
    @ny8hh 11 годин тому +4

    አባ በረከቶት ትድረሰን በጸሎቶ አስቡን።

  • @bekimm
    @bekimm 14 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! በርቱልን አባቶቼ

  • @MuhabaAli4931
    @MuhabaAli4931 14 годин тому +1

    በርቱ አባቶቻችን! እናንተ ከልጆቻችሁ ጋር መውጣታችሁ ለእኛ ብርታት ተስፋ ነው!

  • @AmharaFano-2017
    @AmharaFano-2017 14 годин тому +2

    ህዝባችንን እግዚአብሔር ነጻ ያውጣል!

  • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ

    የኔአባት ስላየሁወት ደስብሎኛ ይፍቱኝ እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤

  • @Ruhamah-y1o
    @Ruhamah-y1o 14 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! ድል ለህዝባችን

  • @Siyumhaileleul
    @Siyumhaileleul 14 годин тому +3

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tubenegedemelaekt9260
    @tubenegedemelaekt9260 11 годин тому +2

    ሰራቱን እና የስራቱ ተባሪ ጋር እርቅየለም ይሕ የመጨረሻ ነው መመለስ እና መደራደር የለም ሁሉንም ነገር በፈጣሪ እናልፈዋለን

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 9 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን እውነት ያድርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adageteye2521
    @adageteye2521 4 години тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 12 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን🎉

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 3 години тому

    God help you Amen 🙏 Jesus Christ Name ❤

  • @Goliyadtamru4773
    @Goliyadtamru4773 14 годин тому +2

    ድል ለህዝባችን

  • @henoktezera6956
    @henoktezera6956 14 годин тому +1

    Enamesegnalen abatochachin Dil Le hizbachin

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 9 годин тому +1

    Abiy must go 😭😭😭😭

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 10 годин тому +1

    😢😢😢😢 thank you

  • @REBUNI194
    @REBUNI194 12 годин тому +1

    💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @MedanetEylele
    @MedanetEylele 13 годин тому +1

    አባታችን❤❤❤ቃለህይወት❤❤❤ያሰማልን❤❤❤በርቱልን❤❤❤እቺአገርየማጠፍው❤❤❤በናንተፀሎትነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @monasterytube3764
    @monasterytube3764 14 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 9 годин тому +2

    Stay where you at , they will remove thiers soldiers than once fano move in city they will surround fano , they will turn off water , close bank and power please do not not go city ...this message for fano

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 14 годин тому +2

    አባቶች በፀሎት እንድታግዙን እንጅ ኑ ከመንግስት ጋር ታረቁ የሚል ሀሳብ ወይም ደጋፊ ሆናቹህ እንዳትመጡ እንደዛ ከሆነ ብልፅግና የላካቹህ መሆኑን እናስባለን።

    • @BeteAbrhamfano
      @BeteAbrhamfano  14 годин тому +4

      እኛ በፍጹም አናደርገውም! ይህን ስርዓት ለማስወገድ ነው ከልጆቻችን ጋር ጫካ የገባነው::

    • @Ruhamah-y1o
      @Ruhamah-y1o 14 годин тому +1

      እኒህ እንደ ከተማ ሆነው የሚያውደለድሉ አባቶች አይደሉም ለህዝብና በእግዚአብሔር ፈቃድ የወጡ ናቸው:: የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማወጅ እየሰሩ ድርድር እንዴት ያስባሉ ብለሽ ነው?

    • @henoktezera6956
      @henoktezera6956 14 годин тому +1

      እነዚህ እንደ ከተማ ካድሬ አባቶች አይደሉም! በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚመሩ ናቸው:: ለህዝብ እንጅ ለባለ ስልጣን አይቆሙም::

    • @henoktezera6956
      @henoktezera6956 14 годин тому

      1998 ዓ.ም ጀምረን ዝግጅት ላይ ነበርን እያሉሽ እንዴት ስለ ድርድር ታስቢያለሽ?

    • @tubenegedemelaekt9260
      @tubenegedemelaekt9260 14 годин тому

      ትንሳኤያችንን እናውጃለን እያልን እንዴት እንደራደር ብለሽ?

  • @Goliyadtamru4773
    @Goliyadtamru4773 14 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤