Aster lol nesh gin .. we don’t have any choice to behind someone else than Eskinder. For now he is the only one at least fighting with this killer government
Teddy, you're like a fresh breath of air! May God protect you and use you to bring sanity and sobriety to this cruel and hateful generation! We need to hear your analysis, perspective, integrity and compassion to envision better days and better generation.
Let me tell you one thing teddy ,, You are amazing person Positive mind Understanding peoples when nobody does, ,,,I means A few Humans does ,,,but not more then ,,It is painful💔 God bless your success 🙏🏽
Teddy you are the true son and a citizen, endowed with the power every wisdom and articulative genius for which Ethiopia and its people need to be congratulated for. May you be under the shade and shield of the Almighty's protection.
What a bright and articulate young man! I am telling you that You are gifted! I know of no one who speaks with this level of integrity and consistency with out any fear or repercussions. I pray for your well being my brother. Please keep in mind that you are a treasure and a voice of reason for the country full of people with no truth and logic. While almost all of the politicians, and most of the artists, and even most of all the clergy have been immersed in hateful and vengeful rhetoric and despicable acts, You on the other hand have been a beacon of light and a source of wisdom. Mind you, most of the people who have been preaching hate, are old enough to be your great grand parents. Teddy, You thought me so many things and one of them is, just because one is an octogenarian, it does not necessarily mean he/she is wise. Debebe Eshetu, Worku Aytenew, Agegnehu Teshager, etc proved it to me that they are just hate mongers with nothing between their ears. Your choice of words and your photographic memory of events and speeches makes you an extremely unique individual. I could say more but I will stop here. I hope to God most people listen to you and restore their sanity and become human again.
@@ferdowsamohammed6290 She is just cold sit there like a robot watching Teddy doing his thing, no emotion whatsoever. Besides I’m just messing with her so chill out
This is shit mean every body camera gezto youtuber lemhon yehone yalhone neger yeqbaxeral. U see this young ppl at the of 25 or less started to give analysis or prefiction or political conculusion , its sick.
@@annemariedavidson8094 Noway bro this is very sensitive issues it is not the matter of 3 min talk it's need full program i mean they are not give more attention
አንተ ድንቅ ልጅ አመቤቴ ከነዚህ አውሬዎች አዳኞች ትጠብቅህ ስለ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ድንቅ ወጣት።።።።።።
ቴዲ ባለ ብሩህ አእምሮ ጎበዝ ልጅ ያሳድግህ የኔ ልጅ ክፉ አይንካህ
እጅግ በጣም ግሩም ምልከታ ነው !
ቴዲ አንተና አንተን መሰል ሰዎች ሁሉምን በእኩል ለማገልገል የምታደርጉት ጥረት ክፉ አይንካችሁ ቸር አይለፉችሁ ያስብላል !
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኖ መጠን
የአ አ መብት እንዲጠበቅ እፈልጋለሁ ! ስለዚህ ከእንቅልፌ እስቅነቃ ድረስ እስክንድር ነጋ የሚመራዉን ባልደራስ ጎን በመቆም ድጋፍ አድርጋለሁ!
ነገር ግን በሂደት የፓርቲው አካሄድ በግልጽ ሲገባኝ ድጋፌን አቋርጫለሁ !!
ምክንያቱም አ አ የሁሉም ብሄር ተወላጆች እንዲሁም የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች ያሉባት ከተማ ሆና ሳለ እስክንድር ባልደራስ ሲሰራ የነበረዉ ግን ለአንድ ሀይማኖትና ከአ አ ዉጪ ለሆነ ክልል ወይም ለአንድ ነይነት ማንነት ብቻ መሆኑን የተረዳነዉ በጠዋቱ ባይሆንም በጣም ሳይረፍድ ነበር ! ባልደራስ ፓርቲ ግን ከቢጤዎቹ ጋር በመሆን ድብቅ ተልእኮዉን ሲከዉንና በወንድማማቾች መካከል የተደረገዉን አስከፊ ጦርነት ሲደግፍ ሲያበረታታ የሰላማዊ ታጋይ የሚለዉን ጭምብል ያወለቀበት ክስተት ብቻ ሳይሆን የአዲስ አበባ ፋኖ መሆኑን ጭምር የመሰከረ በት ( የተናገረበት ) አጋጣሚም ሆኗል !
እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በስማችን እንዲነግድ ባለመፍቀዳችን የአዲስ አበቤ ጭምብሉን አስወልቀን በራሱ አንደበት ለቆመለት አካል እቦታዉ ድረስ ሄዶ ኮፍያዉን በማዉለቅ ዝቅ ብሎ በይፉ ፋኖነቱን እንዲናገር አድርገነዋል !!
እድሜ ለዘመኑ ቴክኖሎጂ ይህንን ሀቅ እዉነት በፍጹም መካድ አይቻልም !!
ፉኖን እንወደዋለን ወንድማችንም ነዉ !
ነገር ግን የፋኖና የአ አ አጀንዳ አንድ የሚያደርገዉ ወይም የሚያስተሳስረዉ ጉዳይ ምንድነዉ ??
ከወጣቶች ጋር አብሮ የመስራት ፍላጎት ካለእንኳን
ለአዲስ አበባ የሚቀርባት ( የሚጎራበታት ) የጎንደርና የጎጃም ፋኖ ወይስ የቡራዩና የቢሾፍቱ ቄሮ ነዉ ???
ቨ
ወደፊት ለአ አ መብት እንቆማለን ብሎ የሚመጣ ፓርቲ ካለ ከእንዲህ አይነቱ የምስጥና የፍልፈል አካሄድ ነፃና ሀቀኛ መሆን አለበት !!
Aster lol nesh gin .. we don’t have any choice to behind someone else than Eskinder. For now he is the only one at least fighting with this killer government
I want to talk to you.
ጀግና ነህ:: የኢትዮጵያ ህዝብ ሰው ሁን ትልቅ መልእክት ነው::
ቴድዬ ወንድሜ ልክ እንዳንተ ለመብቱ እንዲታገል መስራት ያስፈልጋል አንተ እራስህን አሳልፈህ ሰጥተህ ነው ወጥተህ እየታገልክ ያለኀው ሌላውም እንዳንተ እንዲሆን መስራት ይጠበቅብናል ተደራጅተን ካልመጣን በተናጥል የሚመጣ ለውጥ ስሌለ ለምትሰራው ሁሉ ሳላመሰግንህ ማለት ንፉግነት ነው በጣም አመሰግንሃለሁ
ቴዲ ባለ ቡሩህ አዐምሮ ጋዜጠኞች ካንተ ሊማሩ ይገባል አላህ ይጠብቅህ ሠላምህ ይብዛ።
ሰው ነኝ።ግን ኢትዮጵያዊ አይደለሁም። ንፁ ትግራዋይነኝ።
ኣነለ ትግራዋይ እየ
ሀጎስ መብትህ ነው ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ማለት ትችላለህ ትልቁ ነገር ግን ሁሉም ሰው ማወቅ ያለበት ህወሓቶች የትግራይን ሕዝብ እንደማይወክሉ ሁሉ የኦህዴድ /ኦነጉ መሪ አብይ አህመድና ቡችሎቹ በሙሉ የኦሮሞን ሕዝብ አይወክሉም ሌላው አሁንም ሁሉም መረዳት ያለበት ትግራይ ተገንጥሎ ሀገር መሆን እንደማይችል ሁሉ ኦሮሚያም ተገንጥሎ ሀገር መሆን አይችልም ።
@@ጋልክርስቶስ me too my parents from tigray ADWEA !!!
@@hanaabebe8795 የህወሓት ጉዳይ የትግራይን ህዝብ ይምለከታል ማንም ሌላ ስው አይገባውም የትግራይ ሃገር የመሆን አለመሆን ዋና ወስኙ የትግራይ ህዝብ ነው ይህንን እውነታው መዋጥ ያስፈልጋል ::
@@hanaabebe8795
የትግራይ ጉዳይ ለትግራይ ህዝብ ነው የሚመለከተው። እኛ እናውቅላችኋለን ኋላቀርነት ነው
ኢተዮጵያዊ እማ ለትግራዋይ በሂወቱ እያለ እባክህን ወንድሜ ማረኝ እያለው ወንድሙ መስሎት ወደ አሳት ቀቀለው መቸም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጠብቅ
Teddy, you're like a fresh breath of air! May God protect you and use you to bring sanity and sobriety to this cruel and hateful generation! We need to hear your analysis, perspective, integrity and compassion to envision better days and better generation.
ቴድ አንተ ለኡውነት የቆምክ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ከነብሰ በላዎች ይጠብቅክ
Thank you Teddy, for existing I wish you all the best.
Let me tell you one thing teddy ,,
You are amazing person Positive mind
Understanding peoples when nobody does, ,,,I means A few Humans does ,,,but not more then ,,It is painful💔
God bless your success 🙏🏽
Teddy you are the true son and a citizen, endowed with the power every wisdom and articulative genius for which Ethiopia and its people need to be congratulated for. May you be under the shade and shield of the Almighty's protection.
What a bright and articulate young man! I am telling you that You are gifted! I know of no one who speaks with this level of integrity and consistency with out any fear or repercussions. I pray for your well being my brother. Please keep in mind that you are a treasure and a voice of reason for the country full of people with no truth and logic. While almost all of the politicians, and most of the artists, and even most of all the clergy have been immersed in hateful and vengeful rhetoric and despicable acts, You on the other hand have been a beacon of light and a source of wisdom. Mind you, most of the people who have been preaching hate, are old enough to be your great grand parents. Teddy, You thought me so many things and one of them is, just because one is an octogenarian, it does not necessarily mean he/she is wise. Debebe Eshetu, Worku Aytenew, Agegnehu Teshager, etc proved it to me that they are just hate mongers with nothing between their ears. Your choice of words and your photographic memory of events and speeches makes you an extremely unique individual. I could say more but I will stop here. I hope to God most people listen to you and restore their sanity and become human again.
Indeed! Well said!
ጀግናወድማችን
እውነት አርነት ያወጣል:: ሌላ ቃል ስለሌለ እናመሰግናለን!
Very informative discussion
እንዳንተ ጅግና ልበ ሙሉ
ይብዙልን።
በትክክል ጥላቻና ፍርሃት !!
Thank you 😊 KuluSma!
Thank you Ted ! 😊
Keep it up the good work well done 👏
Wise young man🤙🤙🤙🤙🤙
ተድሮስ አንተስ እንካን ተወለድ።ጀግና።you realy brillant. ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቴዲያችን አንበሳ እኮ ነህ በርታልን ልጃችን💪🏾
ከክፉ አይን ይጠብቅህ😮🙏🏽🙏🏽🤲🏽
ተረኞቹ ተሰርታ ያለቀችን አገር እያፈረሱ እናበለፅጋለን ማለት ከሰማይ ላይ ዳቦ እንደመጠበቅ ነዉ::
you 👉TEADROS ,REYOT MEDIA , LIDEATU AYALEW , ENGINEER YILKAL GETNET , ETHIO FORUMS , EDMOND BRHANE , BEKALU ALAMIREW , SOLMON SHUMIYE etc... GOD BLESS YOU FOREVERRR !!! 🙏🙏🙏🙏
E/r yesteh tikikelegna negeger enamesgenalen 😘😘😘
አምላክ ይጠብቅህ ቴዲ
መባል ያለበት ሰው ሳይሆን እንሰሳም ያም ኢትዮጵያዊ::
😍😍😍ቴዲ
Ethiopia game over tigray first and win
ማሻ አላህ ኩልሱም እናተ ሱስ ሆናቹሁብኝ ስዕብናቹ
አብይ ጠዋት እሚያወራዉ ሌላ ከሰአት እሚያወራዉ ሌላ ቴዲ ጀግና ነህ
እንደውም ቴዲ በዚህ አጋጣሚ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ
1ኛ. በአገሪቷ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ በአሁን ሰአት በየአካባቢው የሚሰሙ ማፈናቀሎች፤ መገዳደሎች፤ በዛላይ ተጠያቂነት አለመኖር እንዲሁም የኑሮው ውድነቱ፤ የኢኮኖሚው መውደቅ.... ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል እና በዚህ ሁሉ ችግሮች ውስጥ የመንግስትን ባላየ ባልሰማ ማለፍ ከምን የመነጨ ነው ትላለክ??
2. ሁለተኛው እና ዋነኛ ጥያቄዬ ደግሞ ለነዚህ ሁሉ ችግር መበራከት እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣት የሚዲያዎቻችንን አስተዋፅኦ እንዴት ታየዋለክ?? ማለቴ ከአንዳንድ የግል ሚዲያዎች ውጪ ብዙዎቹ በተለይ በተለይ በብዙኃኑ ማህበረሰብ ዘንድ የመደመጥ እድል ያላቸው የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዲሁም የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች በማንኛውም ሁኔታ የመንግስትን አጀንዳ ብቻ በማራገብ እና የመንግስትን አድቫንቴጅ የሚጠብቁ መረጃዎችን ብቻ በማሰራጨትና ህዝቡ እውነታውን እንዳረዳ በማድረግ ረገድ ያላቸው ሚና ላይ ያለህን አመለካከት ብትነግረን?? እላለው አመሰግናለው🙏 አላህ ይጠብቃቹ ኩልሱማ እና ቴዲ ☝️❤
ቴዲ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነህ።በርታ።
👍👍👍👍👍
እኔ የኸን አገዛዝ የዲዮቅልጥያኖስ አገዛዝ ብየ ነው የማምነው።የ15ኛው ክ/ዘ ክርስቲያን ጨፍጫፊ ወረራ አሁንም ተደገመ!😭😭😭😭😭😭😭😭😭
share share Share
This is family politics so he doesn't care about the all Ethiopian peoples innocent people they pay piracy thank you Tade and gursu
ኢትዮጵያዊ መንግስት የሚያዝበት ህይወት ያለው ህዝብ
ጥሩ ሰዉ ለመሆን ሁሌ እጥራለሁ። ኢትዮዽያዊነትን በተመለከተ ግን አፀያፊነቱን ብልፅግና እና ለዉጥ እያለ እስካሽሞነሞነ ድረስ እኔ ትዉልደ ኢትዮዽያዊ ተብሎ መቆሸሽ አልፈልግም።
Ethiopia tewdem
I am from Tigray no more ethiopian 🇪🇹👉🦓🦓🦓🦓🦓🦓
ምን አለበት ሁሉም እንደዚ ልጅ ቢያስብ
አሁን ይሄ ምጡቅ አእምሮ ፖለቲከኛ ደንቆሮው ጠቅላይ ሚንስትር በመቶ እጥፍ አይበልጠውም ?
Eya lege yemekemew chate bagheghew arefe neber ename..😋
SEW NEGN YAWM TEGARU
አዲስ ዘይቤ የምሰጠውን አስተያየት በማፈናችሁ ቅር ብሏኛል በተለይ ቴዲ ለአንተ ክብር አለኝ ግን በየግዜው በአንተ ገጽ ጭምር የምሰጠውን አሰተያየት ማፈንህን በተደጋጋሚ ተመልክቼያለሁ ነቅፌህ እንኳን አላውቅም ጥሩ አይደለም አንተ ትልቅ ሀላፊነት ላይ ትደርሳለህ ብዬ የማስብ ሰው ነኝ ስለዚህ ይህን የህወሓትና የአብይ አህመድ የአፈና በሽታ እንዳይጋባብህ ብታስብበት ጥሩ ነው።
መዳንያለም ይጠብቅ ቴዲ
አንተ የልጂ አዋቂ አላህ ይጠብቅክ ከአውሬወቹ
ሰዉ ነኝ ትግራዊይ ነኝ አራት ነጥብ
Awekish awekish siluat….!
Teddye hemmm minem kal yelegnem Lurelen
Ya Addis Ababa Lij mehonema hager asatetonal , teddy yalewn bednb esmamalhu yetele ye tegel selt yezo yemimeta poltikegna yasfelgal
ጁንታ የሚለውን የዳቦ ስም ለትግራይ ሕዝብ የተስጠው ሆን ተብሎ ና ተጠንቶ እንዲጠላ ያደረገው እራሱ አቢይ ነው::
Senu tekikik nesh
ቴዲ ወንድሜ በሞግዚት የሚተዳደር ምን መብት አለው ያልከው ይሄን እኮ መብቱን አኮ ለማስመሰል ነው መታገል ያለበት ሲቀጥል በጣም የደነቀኝ ምቾት ብለህ ነበር የትኛው ምቾቱ አንተ እኮ ራስህ በሞግዚት ነው የምንተዳደረው ብለህን እንዴት ነው ድሎት የሚኖረው እንደአንተ አባባል ከሆነ ባርነቱን ችሎ መኖሩ ይመረጣል ማለት ነው የሌለ ድሎት እያለው የማይታይ ሌላው ደግሞ እንዴት ነው አ/አበቤ እያየ ያለውን ችግር ለምንድነው ሰው እስኪነግረው የሚጠብቀው ሲቀጥል ባለው በመሰለው ባመነበት ድርጅት ገብቶ ለምን አይታገልም ግዴታ ወጥቶ መሰለፍ እኮ አይደለም ሌላ የትግል ሰልት አይደል አለ እንዴ ቴዲዬ በጣም ይቅርታ በፍቅር ነው ትንታኔህን ለመስማት የምጓጓው ለእኔ የዛሬው በአ/አበባ የሰጠኀው ትንተና በጣም የተምታታበት ግራ የሚያጋባ ሆኖ ነው ያየሁት ለሁሉም በርታ ወንድሜ አንተም መብትህ ለማስመለስ አታጋይ ሁን
አንተ ግበዝ ከጅቦቹ ይጠብቅክ
ኤጭ , የምን ለውጥ ነው, እምትገርሙ ። ትንሽ የዲሞክራሲ ጭላንጭል አለ ተብሎ ትውላቸው ሄዱ እንጂ እንደ ደደቡ አምባገነን መሆን ቢፈልጉ ሁሉም በእጅ ህወሓት ነበር። አማራ አማራ ነው የህውላቹ እሚገርሙ አሁንም ህወሓት ይላል ይህ ልጋጋም።
Tedy i am from wollo amhara .after all this barbaricm on our people we need a break .......confedrat state is what i prefer
Ethiopia ena ortodox fote yewedemu
Sewe Nene Ethiopia yemetbale hager enene atewekelgneme tigrawayete negne ::
Ethiopia ke tigray enje tigray ke Ethiopia menem neger ageneta atawekem yeche ye arawit hezboch mesebesebeya
ኑሮ ተወደደ ይላሉ አዲሰ አበባን ለኤርትራውያን ሰታቹ ክክክክክ መሬቱን የወሩት እነሱ ናቸዉ ግርግር ለሌባ ይመቻል አሉ
ኩልሱ አዳነች አበቤን የሚመስል ነገር አላት በተለይ መነፅር ብታደርግ Lol ...... ደግሞ ሁሌ እንዴት ነህ ቴዲ እንዴት ነህ ቴዲ የመግብያ ስላምታውን ቀየር አድርጊው
Kulsumah betam qonjo lij nat , she is one of the female articulate journalist
@@ferdowsamohammed6290 She is just cold sit there like a robot watching Teddy doing his thing, no emotion whatsoever. Besides I’m just messing with her so chill out
Abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹
Yechi leje letedi atmtnwem yeabye tekfayna le tegraye 100% telacha alate anbachwe hachalu tegdelu alche jenerale searen manwe yegdelwe yehonche hodam negre
What do you say about Abiy Ahmed dogs Cannibal Ahmara?
That eats humans in the 21st century.
You are too late to wake up!!
Teddy yetenagrew merara gin ewnte nw
Ye Addis abeba lej chatun yekam tejam arekam hashesham ke sedeb besteker tegel yetabatu seyawek new?ye aheya sebeseb
Ye adis abeba dureye wetete fote ke dc wesha yeweresew sedeb becha new fesamoch
አንተ ያልከው እንዲሆን ለመሆን ማን ይምራው ማን ይንገረው ቀደም ሲል ትመህርቱን የሚገኘው ከቤተ ክርስቲያን ከመሰጊድ ከአካባቢ አዛውንቶች ነበር ዛሬ ግን በነሱ ላይ የጥላቻ ዘመቻና ውግዘት ነው። አምነትና ሞራል ጠፍቷል መንግስት ጥቅሙንና ሠልጣኑን በቻ ነው የሚመለከተው።
P
ዛሬ አንተ እንደምትለው እንዴት መንግስት አለ እንላለን ?
This is shit mean every body camera gezto youtuber lemhon yehone yalhone neger yeqbaxeral. U see this young ppl at the of 25 or less started to give analysis or prefiction or political conculusion , its sick.
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ልጋጋም አማራ አሁንም ህወሓት ትላለህ እፍረተ ቢስ። የፌስ ቡክ ለውጥ ነው የጀዋር የፌስ ቡክ ለውጥ። ጀዋርም አገኛት ቀመሳት። የአማራ ስግብግብ የምኒልክ ሥርአት ነው የፈለጋቹ። እናንተ መች ትለወጣላቹ። እንስሶች ወደ ጋረሰዮሽ በደ ድግጋይ ዘመን እንጂ ወዴት ትሄዳላቹ። ወራዶች
Belsegna Party 👎🏾👎🏾👹👹❌❌
Who are you telling me who I am ❗️ Stop this kind of nonsense speeches 😎
When something is happened in oromiya your all program is regarding about that but when peoples are burned in life by fano you say nothing
@Come To Islam 👉No no you wrong my frend , Teady mention & speak about it !!! Check the previous video before you are very fast to post a comment !!!
@@annemariedavidson8094 Noway bro this is very sensitive issues it is not the matter of 3 min talk it's need full program i mean they are not give more attention
if you really honer your self .and this plat form...........donot lie........lier