Ethiopia - አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዙፍ ኤርፖርት አሜሪካ የቋመጠችለት አየር መንገዱ ግስጋሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @mollashay9474
    @mollashay9474 Рік тому +7

    ኢትዮጵያ ኢግዚአብሂር የሳካልሽ ሃሰብሽን

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 Рік тому +3

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው በርታ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Рік тому +4

    እኔ ከሁሉም ደሥ የሚለኝ እላዮ ላይ ያለው ባንዲራ የአንድነታችን ምልክት የሆነው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ዋው።❤❤❤❤❤❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ታድያ ሌላ ምን ይሁን?

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Рік тому +15

    አየር መንገዳችን ይኢትዯጵያ የነፃነት አርማና የኢትዮጵያ የይቻላል ,የማሳካት ምልክታችን ነው::ኢትዯጵያ ትገዛለች እንጂ አትሸጥም::❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      አሁን አዲሱን ኦሮ ባንዲራ አብሮ ይሰቀል ማለታቸው አይቀርም።

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Рік тому +9

    ከቅርስችን እኩል ያለን ነብረት አየር መንገዱ ነው እደሜ ለአቶ ተወልደ

    • @yohannesmekuria4991
      @yohannesmekuria4991 Рік тому

      አቶ ተወልደ ለአየር መንገዳችን ከፍተኛ እድገት የተጫወቱት ሚና በጣም !በጣም !! ከፍተኛ መሆኑ ግልጽ ነው ። በዚህ አጋጣሚ ለአየር መንገዱ እድገት የአንበሣውን ድርሻ ሊወስዱ የሚገባቸውና አት ተወልደንም የተኩት አቶ ግርማ ዋቄ ሊዘነጉ አይገባም ላደረጉከፍተኛጥረት የሚመሠገኑ ናቸው ።

    • @kidugebremedhn7053
      @kidugebremedhn7053 Рік тому

      @@yohannesmekuria4991 ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥሩ መሰረት የጣሉትን መርሳት ስህተት ነው እነኚህ ሁለቱ ተረካቢ እንጂ ጀማሪ አይደሉም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      አሁን ነው እንዴ አየር መንገዱ ታዋቂ የሆነው? ድሮም በአፍሪካ ታዋቂ ነው። እያደገ መምጣቱ የሁሉም ሠራተኞችና የአገሪቱ መሪዎች ያደረጉት ትብብር ነው።

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Рік тому

      @@birhanjommy ውሾች የነጮች አየር መንገድ የነጭ ቂጥ ላሾች መቼ አበሻን ከሰው ይቆጥራሉ አበሻን ስያንገላቱ በእውነት ያስጠላል

  • @teferra11
    @teferra11 Рік тому +10

    The success of the Airline is largely to the deligence of its Staff in maintenance, the culture of hard work that has endured for more than seventy years and most importantly its vision. The no-inteference by government is also a key factor. Where many have failed, ET has prevailed. Africa is proud!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      አየር መንገዱና እየር ማረፊያው የተለያዩ ናቸው። ዛሬ ስለ አየር ማረፊያ ነው የሚወራው። አየር መንገዱ ሌላ ድርጅት ነው።

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Рік тому +4

    Ethiopian Airlines is my First and Last Employer in Ethiopia, a long time ago which I am not in liberty to tell any one the time. But I served my Ethiopian Airlines for 7 full years in different positions starting in Passenger Section, Freight Section, Ramp Services and finally in Crew Scheduling. That was my proudest moment of my life. I love ET.

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      What forced you to leave?

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion Рік тому

      @@birhanjommy RED Terror!!!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      @@TheEthiolion The worst enemy is from within. Ethiopians ruin themselves, kill and displace each other and remain in poverty. Many fled Ethiopia as victims. God help us!

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🙏🙏

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому +4

    አየርመገዳችን አባቶቻችን የገነብልን ቅርሳችንብራዳችንነው ወለፈርጅ አርብጫምር አይናቸይጥፋና ከኢትዮጲያአየርመገድላይ አይናቹንአሱ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💕💕💕💕💕✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      አውሮፕላኖቹን የሚሠሩት እኮ እነሱው ናቸው።

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Рік тому +4

    ETHIOPIA ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Рік тому +12

    ስልታዊ ነው የአየር ማረፊያው የሚስራበት ቦታ አመራረጡ ስግብግቦቹ የኦሮሞ መሪዎችና ብልፅግና ወደፊት ላቀዱት የኦሮሞ የበላይነት ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት በክልላቸው እንዲስራ ማድረጋቸው እድምታው ግልፅ ነው ከጊዜ በህዋላ የኦሮሚያ ኤርፖርት ተብሎ ጥቅሙም ባለቤትነቱም የኦሮሞ የተረኛ ቅርፊት አስተሳሰብና የቁርበት አላማቸው ማስፈፀሚያ ለማድረግ ነው ይገባናል የስግብግብነት እሳቤአቸው ውጤት ነው እስቲ ሲታስብ አዲስ አበባ ፊንፊኔ ኬኛ ብለው ባንድራም ዘፈኑንም እንዘፍናለን በእዲስ አበባ ኬኛ ብለው ከንፈራቸው ደረቅ ኩበት እስኪሆን ይለፈለፉ ኤርፖርቲ ኬኛ ገቢውም ኬኛ ኦሮፒላኒም ኬኛ ካልሆነ ኦሮፒላን በኦሮሚያ ምድር ለሚያርፍበት ይከፍላል ለኦሮሚያማለታቸው ከወዲሁ ግልፅ ሆኗል ከዚያ በፊት የየዋሁ ያገራችን ህዝብ አምላክ መልሱን ያስታጥቃቸው ይሆናል ይሆናልም ስው ሀገር ህዝብ ይገደለ የበደለ ሽቶ ገምቶ መሞቱ እማይቀር ነው ፈጣሪ ይፍረድ ኢትዮጲያን ህዝቧን ይጠብቅ አሜን !!!

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому +2

      Koy mndnew yemtaweraw ena amahara kilil hedo ysrulh ende finfine oromia kilil wust eskalech dres Tru Tru neger oromia wust yseral mknyatum ye Ethiopiam hone ye oromia wana ketema endemehonua hulum meseratu gid ylal..ena airportu yet ysera lela bota ere gobez ende sew enasb enji

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 Рік тому +2

      @@dawitalemayehu8663 መስራቱን ማንም አይጠላም በኦርሚያ ክልል ሆነ በሲዳሞ በባሌ በኦጋዴን በአማራ አፉር ወዘተ ቢስራ እስየው ነው እኔ ሁሉም ክልል ኢትዮጲያ ነው ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ወንድሜ ነገሩ ወዲህ ነው አዲስ አበባወይም በእነሱ አጠራር ፊንፊኔ የኦሮሚያ ነች በሚል ስሞኑን እኔም አንተም አዲስ አበባ ከሆንክ ሀገር ህዝብ ሲረብሹ ሲያምሱ እያየን ነበር የቀደመባቸው ኢትዮጲያ የምትባል የፈጠረቻቸውሀሁ ያስቆጠረቻቸው ሳትሆን ያለማወቅ የግብዝ የድፍን ቅል የሽተተ የገማ አመለካከታቸው በዚህም አልቆመም ከኦሮሚያ ክልል አማራን ሌላውንም አይናችን አይይበሚል በዓለም ላይ ታይቶ ተስምቶ የማያቅ የሴቶች የአዛውንቶች የወጣቶች የህፃናት አጋድሞ ማረድ አስልፎ መረሽን የገማ አስተሳሰባቸው ውጤትን እያየነው ነው እሺ ስው ከሆንክነገ ሞተህ በፈጣሪ አምላክ ፊት ገሀነመ እሳት እንደሚጠብቅህ እዚች ምድርለአንድ ቀን ወይም ለአንድ አመት ነዋሪ ልሆን እችላለሁ ስለዚህ ልጆቼ ወንድሞቼ ከመላው ኢትዮጲያኖች ጋር ተፉቅረው ስላም ያለባት ሀገር ልፍጠር የሚል ቅን ስው ይህን ያስባል የምናየው ዘረፉ ግድያ የዘር የሽተተ የቀረ የጥንት የሞተ የመሀይሞች ፖለቲከኞቻችን እንዲህ ሽትተው ገምተዋል ማንም ማንንም በግድ ልግዛ ቀረ አይዘልቅም መተላለቅ ትርፉ ይህ ነው እንዲህ የሚያስቡ " ድንክዬ" ፖለቲከኞች ይቅርና ኦሮሚያ ክልል ሄደህ አውሮፕላን መሳፈርስ ይቻላል? አይታስብም ይህ የተበላሽው የደረቀ አንጎል የያዘው ያሁኑ የኦሮሚያ ፖለቲከኛ የቀነጨረ አስተሳሰቡ እሱኑ በልቶት ቢሞት ምንኛ ደግ ነበር ግን ልጆቹን እያስተማሩ ያሉት ከቀረው የኢትዮጲያ ህዝብ ወደፊትም እንዳይገናኝ እየስሩት ነው በዚህ አለም አንድ መንደር እየሆነች ማንም የትም ሀገር ሄዶ ዜግነት አግኝቶ መኖርን እያስተማረን የስለጠነው አለም የድንክዬ ፖለቲካ አራማጆች በጥንት ዘምን በግጦሽ መሬት የእኔ ያንተ ተባብለው እንደተጫረሱት ጥንታዊ ህዋላ ቀር ታሪክ የደፉው የጥንት አስተሳሰብ ዛሬ ጭንቅላታቸው የዛ ዘመን ስዎች ናቸውና ይህን ተቀበሉን ባይ እንስሳ ሆነዋል እረ አይወራ በዚህ ዘመን ይሆናል የማይባል እያየን ነው እናም ያው ዞረህ እዛው ግም ፖለቲካ ተሽነቆርክ ይህን በማለቴ አማራ ፖለቲካ አራማጅ መስልኩህ ብሆንም ሀቅ ነው ይግረምህ እኔ ኢትዮጲያዊ የማልወደውን ልንገርህ የኦሮሞ ቤተስብ ነኝ እሺ ግን ኦሮሞ ለእኔ አይቀድምም ያሳደገች ያስተማረች ከአለም ያስተዋወቀችኝ መታወቂያዬ "ኢትዮጲያዊነት "ነው አለም ኦሮሞነቴን ሳይሆን ኢትዮጲያዊነቴን ብቻ ብቻ ስለሚያውቅ ማንም ኢትዮጲያዊ ወንድሜ እህቴ እናት አባቴ ነው ይህ ነው ዘመናዊነት ከቅርፊት ፖለቲካ መራቅ ሀቁ ይህ ነው ለፈጣሪ እኖራለሁ እገዛለሁ እንጂ ለሽንካላ ፖለቲከኞች ፖለቲካን ላልተማሩ መሀይማን ጆሮም አይንም የለኝም የኦሮሞ የአማራ የትግሬ የደቡብ ፖለቲከኞች በሙሉ ሆዳም ትውልድ አገር አፍራሽ እንስሳ ናቸው አመስግናለሁ ነገ ሁላችንም ሞት ፍርድ አይቀርም የዘላለም ገሀነም እሳት ሞት መኖሩ ድንቅ ነው እንኳን ፈጣሪ ሞትን ለስው አደረገው አይቀርም እንሞታለን ለፍርድ እንቀርባለን አበቃ ::

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Рік тому +1

      ከብልጽግና ጋር ወደፊት ወረኞች ያውሩ ሀገር ወዳዶች ይስሩ

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea Рік тому

      👏👏👏👍💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому

      @@eshetubelaineh4127 ene mnm slemtaweraw neger aldegfm .mknyatum 1 gna finfine lalkew neger ye oromia hizb ewnet ewnetun bcha enawura ketebale finfine ye Ethiopia ye federal mengist mekemech endehonech enawkalen gen endezawm ye oromia wana ketama endehonechm yalew ewneta new ena est meches Ethiopia wust kilil yembal neger teferdobnal ena manew est yerasu kilil wust yalewn ketema endw yemtewew ene ezh gar yemyamnew be Andi neger new Ethiopian yegarachn kilil yegilachn..2gna demo oromia kilil slemotut ye amahara tewelajoch kanesan gedayun enkuan enate ye oromo hizbm ayawkm mknyatum zendro ye Ethiopia poletica kit atual ena oromia kilil slemotu bcha safi ye oromon hizb mefrej aychalm
      3 yezh Hulu nitsuhan mot ye hulachnm eji alebet lemn kalkegn ezh online lay amaharaw eyetesadebe oromom amaharan ena neger enkosekaalen...abso ye amahara tewelajoch sle oromia yemlekewun video eyasadedu new yemsadebut yhe degmo esatu lay gazzz marekfkef new..lela degmo ye amahara tewelaj yehone Hulu lik Ethiopiaw esu bcha yhone ymesl ye Ethiopia tarik or Ethiopian yakomnat egna nen new yemlut yhe degmo lelaw sle Ethiopia aymeleketwum weym mnm dirsha yelewm ende malet new ena yhem yesewljoch wust tilachan fetroal endezh aynet amelekaket baynoruachw Arif nbr ....bemecharesham hulachnm tewaden tesmamten enji be fukera yemtbeletsig Ethiopia atnorm

  • @chefeshetu1982
    @chefeshetu1982 Рік тому +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ግን ትላልቅ ፕሮጀክት ቅርብ ለቅርብ ጡሩነው ሌሎች ከተማ ይህንን እድል ቢያገኙት ለምሳሌ ባህርዳር ጅማ አዋሳ አርባምንጭ ።ቢሆን ከተሟችም በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣል ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ይሄ በጥብቅ መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው። የውጭ ብድሩን የሚሸከሙት ሁሉም ናቸው። ግን ንብረቱን የእኔ ብቻ ነው የሚሉ እየበረከቱም ነው። የሕዝብ ፍልሰትም እንዳይከሰት ሁሉም አካባቢ መዳበር አለበት። ከሌሎች ወደ ኦሮሚያ አሁን ያለውን ፍልሰት ኦሮሞዎች በፍርሃት ነው የሚያዩት።

    • @negatucheru9792
      @negatucheru9792 Рік тому

      Neke nenevalsam debter alech zenu. Lela blue belachew ene" kegane"

  • @gechochoge7738
    @gechochoge7738 Рік тому +1

    አንዳንድ መረጃዎች ላይ ትኩረት ይሻላል

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому

    ሠላም ፋታ ዴይሊዎች!!
    መጀመሪያ የማፈናቀሉትን የሚሞቱትን እና በኑሮ ውድነት የሚሠቃዩትን ኢትዮጵያዊያኑን መታደግና ሰላማቸውን ማስጠበቅ ነው ያለበት ።

  • @rincrphon9755
    @rincrphon9755 Рік тому

    الله يبعد عنك كل شر وفقر اله يحميك بلادنا دايم اشوفك فوق فوق اشوفك بخير وعمان يارب تكون ماعنه يا الله

  • @morotoro7367
    @morotoro7367 Рік тому

    الله يوفقك ويسعدك ويرزقك يحميك يرزقك يارب العالمين يحميكوم

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Рік тому +36

    ለመሆኑ እነኬኛን ያገናዘበ ነውን ? ነገ ተነስተው ኤርፖርት " ኬኛ "" ቢሉ ዋስትናችን ምን ይሆን ?

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Рік тому +20

      ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደ ጠላታችሀ ማየት መተው ነው
      ዋስትናችሁ በጥቅም ማሰብ መተው ነው
      ዋስትናችሁ ኦሮምን ማብሸቅ ትታችሁ በእዉነተኛ ወንድማማችነት ማሰብ ነው
      ዋስትናችሁ ከኦሮም ጋር ትክክለኛ ወንድማማችነትን መመስረት ነው
      ዋስትናችሁ ጥቂት ግለሰቦች ቢደረጉት ሁሉንም ኦሮም መኮነን ማቆም ነው
      ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደአገር ጥላት ማየት መተው ነው
      ዋስተናችሁ ግንዛቤ ያጠረዉን ለኦሮም ያላችሁን ጥላቻ ትታችሁ ከኦሮም ጋር መዛመድ ነው
      ዋስትናችሁ ልክ እንደናንተ ሁሉ ኦሮሞም እየቆሰለ እየደማ እና እያለቀሰ መሆኑን መገንዘብ እና ኦሮም ብዙ ችግሮችን እንዳለፈ ማየት ነው
      ዋስትናችሁ ሁሉም ኦሮምን እንደ ሸኔ አድርጋችሁ መቁጠር ማቆም ነው
      ዋስትናችሁ በኦሮም መሬት ለይ እየኖራችሁ የኦሮምን ስንዴ የኦሮምን ገብስ የኦሮምን ማር እና ወተት የወተትም ምርቶች የኦሮምን ወርቅ ከእጃችሁ እያደረጋችሁ ኦሮም በአብዛኘው ዋጋ በከፈለላት አጥንቱን እና ደሙን ከማንም በላይ በህዝብ ቁጥር ብዛት ከፎሎ ባኖራት አገር ለይ የነፃነት አይርን እየተነፈሳችሁ ኦሮምን መሳደብ ማቆም ነው
      ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደ በአድ እንደ ጠላት ማየት መተው ነው
      ዋስትናችሁ ቁጭ ብላችሁ ከኦሮም ጋር ተነጋግራችሁ ችግርን መፍታት እንደምትችሉ እና አብሮ እንዴት መኖሮ እንደሚቻል መነጋገር ነው
      "እነ ኬኛ " ላልከው ንግግር አዉ አሁንም ኬኛ ቢያንስ እኛ ኬኛ ነው ያልነው ኬኛ ማለት የኛ ማለት ከሆነ የኛ ማለት የጋራ ከሆነ በጋራ መኖርን መፈለግን ያመለክታል እንጂ የኔ ብቻ አላለም ኦሮም ኬኛ እንጂ ኪያ አላለም ኪያ እንዲል አታስገድዱት ኪያ ማለት የኔ ማለት ነው ኬኛ ማለት የኛ ማለት ነው የኛ ማለት የጋራ ነው ኪያ ማለት የኔ የግሌ ማለት ነው ኦሮም የጋራ በሩን ዘግቶ የግል በሩን ሳይከፍት የኬኛ በሩን ዘግቶ የኪያ በሩን ሳይከፍት ቶሎ ብለህ ተዋደድ ተፋቀር ተስማማ ኦሮም ከጠላህዉ ይጠላሃል ግን ከወደድከው ይወድሄል ካከበርከው ያከብርሃል ከናከው ግን ይንቅሃል ካቀፍከው ያቅፍሃል ከጐዳህዉ ግን ይጐዳሃል ከሳምከው ይስምሃል ከነከስከው ግን ይነክስሃል ከባረከል ይባርክሃል ከረገምከው ይረግምሃል የሰጠህዉን ይሰጥሃል
      ያስረከብከዉን ያስረክብሃል ከደገፍከው ይደግፍሃል
      ከተቃወምከው ይቃወምሃል ልታለማዉ ከመጣህ ያለማሃል ልታጠፋዉ ከመጣህ ግን ያጠፋሃል
      ባጠቃላይ የምታሳየዉን ሁሉ ያሳይሃል ጥያቄዉ ምንድነው ምታሳየው ጥሩ ወይስ መጥፎ ነው ምታሳየው ? ጥሩ ካሳየህዉ ጥሩ ያሳይሃል መጥፎ ካሳየህዉ ግን መጥፎ ያሳይሃል ደግሜ ልጠይቅ
      ምንድነው ምታሳየዉ ለኦሮም ?

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 Рік тому

      ውስቲናው ኢኔ ኢሠጢአሎ አቲፈራ ኢሺ

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому +1

      @@DW-wq2vn ewnet Kalat yelegnm lante yemredah kale sle oromo kezh belay wastina ayasfelgachewum....nuufi jirradhu saanyi ofii

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Рік тому

      @@dawitalemayehu8663 አመሰግናለው ወንድሜ hayye Gallatoma obollenssiko Sanni Muccha Moatta Mucchan Aba Gadda Muccha Kush Muccha Oromiiya Waqqayo Siabbarraku Sannii

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Рік тому

      Kkkkkk

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    awesome insight!
    💪

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 Рік тому

    ሀገሬከፍበይህዝቦችሽከክፉነገርይጠብቅ

  • @fallendarkix7037
    @fallendarkix7037 Рік тому +2

    💖💖ETH AIRLINES👍

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Рік тому

    ኢትዮጵያ ይቅናሽ ‼️

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Рік тому +1

    Ayeshetem ager yeshetal endey?

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 Рік тому

    አየር መንገዳችን ውጤታማ ፤ አትራፊ ከመሆኑም በላይ የሃገራችን ምልክትና አምባሣደራችን ስለሆነ አይሸጥም ። አንድ ድርጂት የሚሽጠው ሲከስር ፣ ራሱን መቻል አቅቶት ሲንገዳገድ ነው እንጂ ይህ ውጤታማና የሃገር ኩራት የሆነ አየር መንገዳችን የሚሸጥበት ምንም ምክንያት የለም ።

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Рік тому

    Ladies and gentlemen I deeply appreciate your dedication and wonderful service of Ethiopians airlines. I wish I have a wonderful wife one of hosts. Keep up good work and stay tuned every day challenges in our daily life. My our own unique God of Ethiopia, keep us as an apple of an eye and hide us under the shadow of His wings and guide us with His eyes. Amen!🙏❤🙏❤🙏❤, kiss from USA.

  • @BikaPhone-p3s
    @BikaPhone-p3s 3 дні тому

    ኑሮ ጣርያ ወቶ ሌላ ምን ያስወረል

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому +3

    ETA is the African leading airline; never ever do that ... keep up job ,dignity, and proudly fly ...not to sell; it's our Ethiopian airlines...

  • @akiya9931
    @akiya9931 Рік тому +1

    በዚህ አጋጣሚ ቢሾፍቱ ላይ መሬት ሚገዛ ካለ በሃላ ሳይወደድ 210 ካሬ

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 2 місяці тому

      አረ ያባቴ መሬት እዳለ ነዉ የተወሰደው ላየር ማርፊያ አቡ ሴራ ነዉ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Рік тому

    አሜሪካ አየር መንገዳችንን ለመግዛት ደላላ አቶ ተወልደን ላከች!!

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م Рік тому +2

    💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗

  • @mesfin7557
    @mesfin7557 Рік тому +1

    Airport እሚገነባው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ባለስልጣን ነው፣ Ethiopian airlines አይደለም፣ እባክህን Ethiopian airlines እና Ethiopian airports authority በቅጡ ለይተህ በመረጃ ተመስርተህ ዘግብ

  • @akiya4698
    @akiya4698 Рік тому

    ከአዲስ አበባ በ37 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የሚገኘው በዱከም ከተማ ላይ ነው አዲሱ ግዙፍ እና ቅንጡ ዘመናዊ አየር ማረፊያ የሚገነባው

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Рік тому

    እመታሰሙን ችግር የለም

  • @John-hv8mu
    @John-hv8mu Рік тому +8

    The airport is called Gada city. It is a cover to build an Oromo city

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Рік тому

    Nuro wedunatune beganaba yeshalale

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Рік тому

    ጥሩ ነው ግን ኦሮሞዎች ሲነሳባቸው ኤልፖርቲ ኬኛ ብለው ሜንጫ እንዳያነሰ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Рік тому

    የኛዎች በአስቱሳሰብ ሳይበለፅጉ ?

  • @siedyeshaw3678
    @siedyeshaw3678 Рік тому

    አይቀር እንደዚህ እየሰሮማ ባይሎ ነበር እሚገርመኝ

  • @biniyamaskenaw4336
    @biniyamaskenaw4336 Рік тому

    please hands off all western we need our sovereignty ,this company insures our sovereignty so don't be tackle for it continuous journey. please it to all western!!!

  • @shegualene3000
    @shegualene3000 Рік тому

    It is small compared to any USA city Airport

  • @sisaybelacheweberubelachew7718

    የኦሮሚያን መገንጠል የሚያበስር አንዱ ፕሮጀክት

  • @keftam
    @keftam Рік тому +1

    ይህ ኢንቬስትመንት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ ቢሆንም በአገሪቱ ውስጥ ባሉ አንገብጋቢ የሕዝብ ፍልሰት ጉዳዮች ላይ ግን ትልቅ ተጽዕኖ አለው። አውሮፕላን ማረፊያው በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ሰዎችን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ከሌሎች ክልሎች ወደ ኦሮሚያ ስለሚስብ የ ፍልሰቱ መጠን በእጅጉ እየተባባሰ ይመጣል። አሁን በሚታየው ሁኔታ ግን ለዚህ ብዙ ኦሮሞዎች በመንፈስ ዝግጁ የሆኑ አይመስልም። ብዙ ሕዝብ ወደ እኛ ክልል እየመጣ መሬታችንን እየወሰዱብን ነው እያሉ ክስ ያቀርባሉ። ይህ ዓይነት የመንግሥት ያልተመጣጠነ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንደዚህ ዓይነት የሕዝብ ፍልሰትን ያባብሳል። የአዲስ አበባ ከተማ የውቅቱ መኖር ያልነበረበት ውዝግብ መፈጠሩ አንዱ ምሣሌ ነው። ለምን ኦሮሚያ ብቻ?
    ዛሬ ብዙ ኦሮሞዎች የሌሎችን ብሔር-ብሔረሰቦች ወደ ኦሮሚያ መምጣት በፍርሃት ይመለከተቱታል። ብዙ ክለሎች ውስጥ የመሠረታዊ ልማት በእጁጉ ወደኋላ የቀረ ነው፡፤
    ለምሣሌ በአማራ ክልል ያለውን እንመልከት፣
    1) በአገሪቱ ውስጥ በጣም ደካማው የመሠረተ ልማት፣ የመንገድ አውታር እና ዝቅተኛ የቴሌኮሙኒኬሽን ሽፋን ያለበት በመሆኑ፣
    2) በጣም ደካማ የሕክምና የጤና እና መሠረታዊ የጤና ጥበቃ ልማት የሌለበት በመሆኑ፣
    3) በቂ የተፈጥሮ ሐብት ቢኖረውም አነስተኛ እንኳን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሌሉብት በመሆኑ፣
    4) ለአገሪቱ ሕዝብ ብዙ ምርቶችን ቢያቀርብም ወደ ውጭ የሚላኩት ጥቂት በመሆናቸው እየደገፈ ግን እንደማይደግፍ ተደርጎ የሚቆጠር ክልል በመሆኑ፣
    5) ለዘመናዊ ኢንዱስትሪዎች አመቺ ቦታና ጥሬ ዕቃዎች ቢኖሩትም ቀላል የሆኑ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች እንኳን የሌሉበት ክልል በመሆኑ፣
    6) ብዙ የቱሪስት መዳረሻዎች ቢኖሩትም ለጉብኝት በቂ መሠረት ልማት የሌለበት ለሽርሽርና ለመዝናኛ ምንም ልማት የሌለው ክልል በመሆኑ፣
    ሌሎችም ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም የአማራ ክልል እንዲሁም ሌሎችም ክልሎች ይህንን ትልቅ ኢንቨስትመንት በአገሪቱ የረጅም ዘመናት የውጭ ብድር እንዲሠራ መስማማታቸው የሚደነቅ ነው።

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому +1

      Ere ye oromo hzb mnm frat yelebetm investment egnan ytekmenal enji aygodanm lela bher wede oromia bmetam Andi yemyadergen Ethiopiaw mehonachun bcha new lelaw kilil yegilachn new Ethiopiaw yegarachn new aleke

  • @amenbinyam6455
    @amenbinyam6455 Рік тому +7

    አሚሪካ እንዲ ላለ ትንሽ ነገር አትደነግጥም ወንድሜ ዛሬ 1.7trillion በጀት ነው ያፀደቀችው። እንተ ደነገጠችለት ያልካት ነገር አንድ ትንሽ የሚባል ድርጅት ለፋብሪካ መስሪያ የሚያውለው ነው። የኢትዮጽያ አየር መንገድ አይደለም አፍሪካ ትንሽ ናት እነሱ አይን ውስጥ።

  • @solomon16
    @solomon16 Рік тому

    እውነትም አዲስ አበባን ማጠቅም ከተማ ልታረጉት ነው

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Рік тому

    5 years not weighing 2023

  • @matusala8322
    @matusala8322 Рік тому +1

    ክክክክክ የአሜርካ ድንጋጠ ድሮ ቀረ:
    ለኢትዮጵያ ህገመንግስት ፅፋ ሰጠች ከሷ መመሪያ ውጭ መኖር አይቻልም:: ዝምብላችሁ አትቀባጠሩ

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he Рік тому

    Please all Ethiopian use

  • @mebotiru5975
    @mebotiru5975 Рік тому

    የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአየር መንገድ ነው ወይስ የኤርፖርቶች ድርጅት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      አየር መንገዱ ምን አገባው?

  • @shegerbata442
    @shegerbata442 Рік тому +2

    ወይ ማማዬ እችን ሊነጥቁሽ 😢😅😅😅😅😅

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Рік тому +2

    Etv ነገር ነህ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Рік тому +1

    KIBER LE TILIKU AMLAK YEHUN KIBER LE EWNETEGNA ETHIOPIAWE GEGNOCIACIN BEMUL YE ETHIOPIACIN TILIK KURATOC 🙏🙌

  • @engidaworku818
    @engidaworku818 Рік тому +2

    Fly Erhiopian Airlines.

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Рік тому

    እነ ሁሉ ኬኛ እንዴት ነው የሚያሰሩት እንደለመዱት ዘርፈው እና አውድመው እንዲያጠፉት ነው እንዴ ቢታሰብበት መልካም ነው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Рік тому +4

    እንዴት ነው ኦሮሞ ብቻውን መኖር ነው የሚፈልገው ኦሮሞ ያልሆነውን ከክልሉ እያባረረ ለምን ወደ ሸዋ

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Рік тому +5

    አይ ኦሮሙማ 😈😈 እኛን አይመለከተንም ኦሮሙማ መርዞ ኢሪቻን አክብሩበት😂😂😂

  • @isaiah403
    @isaiah403 Рік тому

    ሲጀመር እንጂ ምንም ተሰርቶ የማታይበት ሃገር

  • @andargachewmegra2995
    @andargachewmegra2995 Рік тому

    Not Abisera area, Abosera area you don't have correct info bro. It is located around Gelan city not Bishoftu

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 Рік тому +5

    ታላቋ ትግራይ አልተሳካ ቀጣይ ታላቋ ኦሮሞ ተረኝነት ግን አይሳካም ።

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Рік тому +1

      ክክክክክክ እኔ በኢትዮጲያናቴ እኮራለሁ ምክንያቱም መላካም ነገር አማራ ክልል ሥገኝ አማራ ተብላ ኢትዮጲያ አትጠራም እንዲሁም ኦሮሚያ ተብላም አትጠራም ኢትዮጲያ ምን ግዜም ኢትዮጲያ ናትና አንጃጃል ጎበዝ ☝🇪🇹❤🙏

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому

      Ene ye amahara mkegninet gen swil syadir eyaklesheleshegn new ewnetm tonkay nachwu

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Рік тому

      @@mariammariam1007 ኤረ እትዮጵያዊ ካልሽ አሁን ያለውን ተረኛ ምን እየስራ ነው እ እስቲ እውነት እናውራ ከትግራይ ወደ ኦሮሞ የአሁኑማ ጭራሽ የባስ ነው አኡዙቢላህ

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Рік тому

      ስለ ኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ አንች አታስተምሪንም ከትንሽ እስከ ትልቅ እኛ ታናሽነትን አልተማርንም ሁል ጊዜም እትዮጵያዊ ነን ።

    • @dawitalemayehu8663
      @dawitalemayehu8663 Рік тому

      @@sofiayeslamane6768 dros amahara ltbalu new endee ye esrael sm yzachwu

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Рік тому

    NEVER SELL ETHIOPIAN AIRLINES. NEVER SELL GERD. NEVER SELL ETHIOPIA!

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Рік тому

    e air Africa first ...center port 💪⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @abubekerabubeker9070
    @abubekerabubeker9070 Рік тому +4

    Kkkkkk America yeqametchebet ere efer bake 😅😅

  • @kak7443
    @kak7443 Рік тому +2

    አሜሪካንን ደም ያለበሰ ? አረ አትፎግር

  • @danbaliiqeerrootube3540
    @danbaliiqeerrootube3540 Рік тому

    Shebawun yefelege never yigenaba.awo keyna new.yet abaki tiwesdalehi.

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Рік тому

    ኬኛዎች ምን ይላሉ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Рік тому

      ስራ ያስከብራል ይላሉ

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea Рік тому

      ኦሮፒላን ኬኛ ይላሉ 😅

    • @teshomeabdella
      @teshomeabdella Рік тому

      Gonder ena gojem Kenya yelalu.🥹

    • @Lavita124
      @Lavita124 Рік тому

      ኬኛ ነዋ የምንለው 🙄🙄ጅል

    • @Lavita124
      @Lavita124 Рік тому

      እናንተም ገምቱ ጎንደር ላይ ቢገነባ የአማራ ነው እንደምትሉ አስቡት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @FisehaWagaw-g8e
    @FisehaWagaw-g8e 7 місяців тому

    አዲሰ አበ ባን ማነው?የኦሮሞ ያደረገው????

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Рік тому

    ፣ላሜሪካ፣ከተሽጠ፣ቅኝ፣ግዛት፣ለመሆኑ፣ግልፅ፣ነው፣፣የፈጣን፣ባቡር፣ትራንስፖርትንም፣ቢያካትት፣ይመረጣል፣፣

  • @matewossamuel8359
    @matewossamuel8359 Рік тому +4

    ለማነው የሚሰራው ተረኞቹ ስንት ዕዳ ለማቆየት አሰባችሁ አየር መንገዱን ይዞ ለመገንጠል ነው?አዲስ አበባ የእናንተ ካልሆነች መጥፋት አለባት?አረ ከእናንተ የተሻለ አራዳ ነን

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ይሄ በጥብቅ መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው። የውጭ ብድሩን የሚሸከሙት ሁሉም ናቸው። ግን ንብረቱን የእኔ ብቻ ነው የሚሉ እየበረከቱም ነው። የሕዝብ ፍልሰትም እንዳይከሰት ሁሉም አካባቢ መዳበር አለበት። ከሌሎች ወደ ኦሮሚያ አሁን ያለውን ፍልሰት ኦሮሞዎች በፍርሃት ነው የሚያዩት። ለዚህ ዝግጁ አይደሉም።

  • @lammiimuddiin3770
    @lammiimuddiin3770 Рік тому

    Please see atasastu ke Africa 1gna yehonew lela international Airport Ethiopia silelelat new, lelochu hagerachew wesx ke 2 belay international airport silalachew.. be size, be income, be passenger number etc..share siyadergu Ethiopia gin bole airport bechawen silehone yehen hulu neger xeqlelo selemeyez 1gna new enelalen...wey statistics

  • @adanekumel4278
    @adanekumel4278 Рік тому +2

    ምን ዋጋ አለዉ ዉስጡ ያለዉ ጣጣ

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 Рік тому

    True project new neger gin yesewen merete tewsedo adelem bezare waga yemeret balbetoch mekefel albete mikeneyatum bezue terfe selemiyagegne hule zigochachin mewerwer sayehone bezarew waga kasa kefeya mestete albet Ethiopian airline zem belo menteke adrlem merte yemengeste eyetebsle hulum ye merry balebet endete gods new edeza mehone yelbetem nekue

  • @EthiopianMuslims
    @EthiopianMuslims Рік тому

    ሲዋሽ ልክ ሊኖረው ይገባል። አሜሪካ የግለሰብ ገንዘብ እንኳ በትሪሊየን ነው ። ለምሳሌ የጀፍ ጠቅላላ ንብረት ከ1.5 ትሪሊየን በላይ ነው። አንሸወድም ሚስተር ዮቱዮብ ፍራንክ ሰብሳቢ

  • @danbaliiqeerrootube3540
    @danbaliiqeerrootube3540 Рік тому

    Tikikil ke chirak , sew ardew kembela sew mesel aware gar sew ayinorim

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Рік тому

    እኔ በፊት ኦሮሚያ መሬት ነበረኝ ከዛ በወረደ ብር ሸጬ ወዳገሬ ገባው ማን እንዳገር ነገ ተነሥተው ቢያፈርሡብኝ ማን ይደርሥልኛል አማራ የሆናችሁ ሁሉ እባካችሁ አማራ ክልል ብቻ ንብረት አፍሩ ምክንያቱም እናንተም ነገ የወገኖቻቹ እጣ ነው የሚደርሥባችሁ ንቁ ንቁ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 Рік тому

    Addisu: Gezufuu: Telekuu: jegnaae: Ammaraww:: Orommow: teebet beker yeshalal:: bizu sera yetesera new:: ken beken addis mehonn ayasseflegem: sehonn messrat adeenal::

  • @muhammedtinka8024
    @muhammedtinka8024 Рік тому

    Ayer mengedu yee feta deyly or yee wishet Ethiopian wedad sayhon or yee kengam yalachihut sayhon yee TALAKIWA ETHIOPIA PROJECT NEW

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Рік тому

    EXIM bank is chinese not American.Check your fact dude.

  • @vincentvan680
    @vincentvan680 Рік тому

    በክት ነህ ባክህ!!! ደሳሳ ጎጆህን ማንም አይደነግጥላት!!

  • @solomonbekele8466
    @solomonbekele8466 Рік тому

    not absira it is abbu sera.okay bro hulem zegebah das yilal.

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Рік тому

    ወይ ጋላ አየሩ ላይ ያለውን ቀለም ሲያዩ ደማቸው ይፈላል 😁

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Рік тому

    Viva Oromia

  • @shushayberha3244
    @shushayberha3244 Рік тому

    Ante sefe af atekeded terunet endelemadachu keskesu weradawoch

  • @wisenupp6341
    @wisenupp6341 Рік тому

    አይ ወሬ፤ አሜሪካ የቋመጠችለት!? ብድሩን ተለምነው አይደለም እንዴ የሚሰጡት? አየር መንገዱ ምንም ዕዳ የለበትም? የመንገደኛ ቁጥር ቆልሎ (100 ሚሊዮን) አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ በ5ቢ ዶላር የመገንባት ሃሳብ አዋጪ ነው? "ብድር ባይገኝ እንኳን ይህንን ለመስራት አይቸገርም" ነው ያልከው? እውነት??

  • @iamzemenekasse5732
    @iamzemenekasse5732 Рік тому

    Other upcoming oromia Airport!!! Go get it leave us Addis Ababa alone🤪🤪🤪

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Рік тому

    🇱🇰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 Рік тому

    ገንብታቹ ስጨርሱ ፊታቸውን እንካን በአግባቡ በማይታጠቡ ምድረ ሰገጤ ሙሉት ፣ እረ በወያኔ ጊዜ የነበሩት ሰራተኞች ፕሮቶኮላቸው ይግደለኝ ፣ አሁን ያሉት ባይወራ ይሻላል ቱቱቱ

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 Рік тому +1

    WE TOLD YOU TO STOP FOOLISH
    PROGRAM. AMERICA WORRY ABOUT ETH.AIRLINE. KKKKK.
    FESAM WOREGNA. YE PP CADRE

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Рік тому +8

    እንደ ኦሮሞ። ምርጥ። ብሄር። ዬለም። ማኑሙ ቢሆን። እንደነሱ በክልሉ አያስቀምጠንም። ሁሉም አዲስ አባባ ብሎ ይመጣል የሚኖረው ግን ኦሮሚያ ክልል ነው።

    • @konngitgetachew7759
      @konngitgetachew7759 Рік тому +3

      ታድያ ምን ይጠበሰልህ😏

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Рік тому +4

      YOU didn't realise we allow you to
      Settle in ethiopia. Mr madagascar.

    • @blatob8799
      @blatob8799 Рік тому +1

      ኦሮሚያ አሚኖሩትማ በገፍ እየተጨፈጨፉነው አድስ አበባ የአድስ አበቤነች ማን ባሳደጋት ከተማ ማነው የኦሮሞ ብቻ ያረጋት የትግራይ የአማራ የእሮሞ የሲዳማ የደቡብ የአፋር የጋቤላ ብሎም ከመላው አለም የሚመጡ ዜጎች ማረፊያ ከተማ ናት

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Рік тому +7

      እንደ ኦሮሞ ጭፍጫፊ መንጋ የትም ቦታ የለም አኡዙቢላህ እነ አርዶ በላ

    • @shebawian5074
      @shebawian5074 Рік тому +7

      ሰውን ያህል ታላቅ ፍጡር በጭካኔ መጨፍጨፉ ነው ምርጥ ያስባለው ? ግርድፍ አልኩ ባይ ።

  • @eyerusalemtilahun921
    @eyerusalemtilahun921 Рік тому

    Gubowes yaw new

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Рік тому

    Fake propaganda first of all who build it for you by the way
    All buildings belong to to Foreigner majority Ethiopians lost their land live in poverty

  • @manny2600
    @manny2600 Рік тому

    ዝም ብለህ የባጡን የቋጡን የማይረባ ወሬ አታናፍስ ወሬኛ የብልጵግና ካድሬ

  • @amanueltemam9156
    @amanueltemam9156 Рік тому

    Oromo 💪💪💪💪💪

    • @sarasara-lc3gp
      @sarasara-lc3gp Рік тому

      አረ በእናትክ አትጃጃል ፋራ አትሁን ኤጭ🤧🤧🤧🤧

    • @Lavita124
      @Lavita124 Рік тому

      @@sarasara-lc3gp እዉነቱን ነው ኦሮሚያ ናት የምትመቻቹ ለጥቅም ጅል 🙄🙄አንቺ ነሽ አሁንም ቢሾፍቱንም የአማራ ናት በሉ ጉደኞች

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 Рік тому

    WOREYE YATA MEDIA 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ahmednuribrahim8472
    @ahmednuribrahim8472 Рік тому

    You are Liar
    You are broadcasting false news.
    You channel always broadcasting false news!
    why ?
    you want only Like no
    ReCorrect your አካሄድ
    ሁል ጊዜ ህዝብን መንግስት ላይ እንዲያምፅ የምትፈልግ ሰው ትመስለኛለህ ።
    ወደ ራስህ ተመልከት ።
    from Jigjiga

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +4

    📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Рік тому +3

    ETHIOPIA 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹