ዕዝል ሥርዓተ ቅዳሴ ዘደብረ ዓባይ ክፍል (5) ሀበነ ንኅበር ጀምሮ እስከ አሐዱ አብ ቅዱስ ድረስ ። 0918704209

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @BelayneshYEDEG
    @BelayneshYEDEG 7 місяців тому +1

    ተጨማሪም ንስግድ

  • @BelayneshYEDEG
    @BelayneshYEDEG 7 місяців тому +1

    መምሕራችን ረጅም እድሜና ጤና እየተመኝሁ በትህትና አሐዱ አብ ቅዱስ እና ደሞ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእዝልና ግእዝ ብጨምሩን ደስ ይለን ነበር

    • @kesischekole
      @kesischekole  3 місяці тому

      @@BelayneshYEDEG የሚማር ካለ ቅደም ተከተሉን ይዞ እንዲሄድ በማለት ነው ችግር የለውም ።

    • @kesischekole
      @kesischekole  3 місяці тому

      @@BelayneshYEDEGየዲያቆናቱ የ14ቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ግዕዝና ዕዝል እያለቀ ስለሆነ ወደ ካህናቱ ከትንሽ ጊዜ በኋላ አሐዱ ብየ ልጀምር ነው።

  • @MrBOW557
    @MrBOW557 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት የሰማልን የኔታ😍

    • @kesischekole
      @kesischekole  3 місяці тому

      @@MrBOW557 አሜን አሜን አሜን።