. Masha'Allah very good point, young man your knowledge is incredible and your confidence. For sure your parents are very proud of you. Masha'Allah. 👏👏 Keep going insha'allah you will be good example for the younger generation
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🥰🤲اللهم صل على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 👌🤲ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ እዳተ ያለውን ያብዛን🙏እኛንም በሠማንው እምንጠቀምበት ያድርገን👍
ግንኮ እንደ ሀሩን ሚደያ እዚህም ሠወ የለም የት ናቸሁ የኡመተል ሙሀመዴ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል ወለሂ ማማዬ☝👈☝👈
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለን
ትክክል ማማየ እና ምን እናድርግ መስሊሞች የምንውለው እካፌር ሚድያ እኛ እያሳደግናቸው እኛኑ ሊያጠቁ ተነስተዋል ይገርማል
እኛ ነገር ያሳዝናል እህቴ ስደብ ካልብት ላይቢ ሙስልሞ ነው የሙላው እላህ ኽይር መንግዶን ይመራን
አለን የእኔ ውድ
ሀምዛ የወጣቶች ምሳሌ አንተን የወለደች እናት ጀግና የሚለው ቃል እሷን አይገልፅም ረጅም እድሜ ተመኛሁ ሀቂቃ ድንቅ የንግግር ስልት 💜🥰
አሚን
ልጁ ግን መፀሀፍ አንባቢ ነው ያስታውቃል የሚያውቀውን ለሰወች ማካፈሉ ጎበዝ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ
*_እህቴ አግብተሽ ከመውለድሽ በፊት በመጀመሪያ ዲንሽን እወቂ በደንብ ተማሪ የባልሽን ሀቅ የልጅሽን ሀቅ ልጅሽን እንዴት ማሳደግ እንዳለብሽ በደንብ እወቂ ሀላፊነት መሸከም እችላለሁ እንዴ ብለሽ አስቢ ወንድሜም ልክ እንደዛው_*
ትክክል
የልጅ አዋቂ መሰሎችህን። ያብዛልን ያርብ
እኔ የምለው እስኪ ይብቃን ሁሌም በማይረባ ነገር ከማይረባ ሰው ጋር ስንጀናጀን ሰሃት አንግደል
የኢሥላም ሚዲየወችን እናበረታታቸው
አወ፡እማይጠቅመላይ፡አንጋተር
@@mdvip3327 ትክክል እህቴ እሺ
ትክክል እህቴ
@@mdvip3327ትክክልእህቴ🎉🎉🎉
*_ውድ ተመልካቾች ኑኑኑኑ ሌላ ቦታ ሄዳችሁ ጊዛችሁን አታባክኑ ሀሩን ሚዲያን ፣ ቶአፍሪካ TV ፣ Hiba tube፣ እንዲሁም የትላልቅ ሼኮቻችንን ቻናል እናሳድግ ከወሬ እና ከአሉባልታ ወሬ እንራቅ!!! እስከመቼ ተታለን??? መቼ ነው የምንነቃው?_* 😭😭😭
😥
ትክክል😢😢
አወ ትክክል
طيب 👌 مامي
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ኢንሻአሏህ ውዴ
እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኜ የዳንኩ የዘላለም ሕይዎት ወራሽ የሆንኩ ክርስቲያን ነኝ ። የዚህን ብላቴና አሱ አድጎ በ18 ዓመቱ ስለልጆች እድገት ያስተማረውን በደንብ ተደምሜበታለሁ ስለ ጉበዝናውና በራስ መተማመኑ እጅግ አኩርቶኛል ።ይህ ታዳጊ ወጣት ከዚህም በላይ እውቀት ጨምሮ አገሬ ኢትዮጵያን ከድህነትና ከዘረኝነት የሚታደግ በፈሪሃ እግዚአብሔር ሀገርን የሚዳኝ ዜጋ ይወጣዋልና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እላለሁ ።❤
በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርል በእውቀትህም እምትጠቀም ያርግህ
አሚን
አዋጅ አዋጅ ተካፊር ፔጅ ዉጡ
ተፕራንክ ፔጅ የለቹ ዉጡ
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ የሙስሊም ፔጅ በዶ ሆና
ለካፊር እንዴት መጣቀሚያ እንሆናለን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈
ትክክል ማማየ
ትክክል
enatu ye liju astesaseb ena anchi atimetatenum..lemn ye ashanglit film atayim
Mashallah ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ከፍ በል ጎበዝዘንደዚህ አይነት ልጆች ወደ ሚዲያ ሲመጡ ብዙ ልጆችን ማፍራት እንችላለን
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም ጀዛ ኩሙሏሁ ኽይረን
ያረብ አንተ ልባችንን በኢማን በተውባ ሙላልን ኢላሂ☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
ማሻአላህ አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ቅርባችን ሁነው ከኛ የራቁ ብዙም ቦታ የማንሰጣቸው ትምህሪታዊ ምክር ነው እኛ ጋር እያለ ሌላ ቦታ ፈለጋ የምንኳትንባቸው የቅርብ ሚስጥር ሹኩረን ሀቢቢ🙏🙏👍👍❤️❤️ ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ
አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
ማሻኧላህ ኧላህ ይጨምርልህ ወድማችን ውድና የተከበራቹ ሙሥሊም እህት ወድሞቼ አብረን ኢሥላሚክ ሚድያዎች እናሣድግ በሙዚቃ በድራማ በፊልም ጊዜአችን አንፈጅ የኢሥላም ወድሞቻችን ኢሥላማዊ ትምህርት ሚያሥተምሩ ወድሞቻችን እናበረታቲ
بارك الله فيك يا اختي الله يهدي اخواتنا واخواننا الجميع
ኢንሽ አላህ ያኡኩቲ
በትክክል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን አቡ ሂባ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ኡማዉን የምታገለግል ያድርግህ ያረብ አቡ ሂባ ግን ሌሽ ጠፋህ መችም እኛ ኢስላማዉ ሚድያወች ላይ አንገኝም 😭😭
አላህ፡ይጨምርልህ፡የትናችሁ፡ኮመታተሮች፡ብራክ፡ቢሆን፡እግራችሁ፡እስተሚሰበር፡ትሮጡነበር
ሙቤ ቴሌ ግራሙን ያስቀምጥልን ያሀምዛን
ማሻአላህ ያኡመተ ሙሀመዲ አላህ ኸይር በመስራት ያጠክረን አላህ ይጠብቅ ህ ወዲሜ❤❤❤
ቁረአን በሚቀራሠዎ እቀናለሁ ሀፉዠ ያላህን ቃል በየ ግዜየ የምቀራበትቀን እናፉቃለሁ ግን ጠክሬ መቅራት አልቻልኩም በዱአችሁ አሰቡኝ
መሻአላህ. ሚገርም አገላለፅ ነው. አላህ ይጨምርልህ. ወንድማችን. በርታ. ትልቅ. ደረጃ. ትደርሳለህ. ትውልድ. በጥሩ መንገድ ትቀርፃለህ. በርታልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያቀረብክልን በርታልን
ወአሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀምዛ ውዱ ወንድማችን ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድህ አላህ በእውቀትህ ላይ እወቀት ይጨምርልህ ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ነህ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን በርታልን አላህ ያግዝህ
እውነት እውነት እልሀለሁ ጀግና አደበተ እርቱ ነህ በቃ ይመችህ ባባዬ ክፉ አይካህ
ማሻ አላህ መሰልህን ያብዛልን በዙ ትምርት ተመሪባታለሁ
ሙባረክ አደም እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት አጂብ ነው አላህ ይጨምርልህ
ብ አላሀ ልነምናቹ ወጣቶች ሙስሊሚን ግዚያችን እዚ ብነሳልፍው አይሻልም ወንድማቹ ከ ኤርትራ🇪🇷❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቆይ እኔ ምላው የኢትዮጲያ ዩቱ ባሮች ዬት ነው የለቹት ፍትህ ፍትህ ድምፃችን ይሳማ የሃሩን ሚዲያ እታደገው ይህ መልክት ይድረስ ለኮሜተሮች መገኛት የለበቹ ቦታላይ እወቁ የልሆነ ቦታላይ የለቀለቀቹ ስለዲናቹ ምንም ሰተውቁ እድሜያቹ የልቀል መዘገት የሌለበት ሚዲያ የተዘገነው በኛ ምክናት ቡቹላ ይመስል የማየገባን ቦታለይ ሆናን እጮሃልን ሙስሊሞች ልንናቀ ይገባል አድናተችንን ልናጠነክረው ይገባል ስለዚህ ሃሩን ሚድያ መልሰን እዲቋቋም መደረግ አለበት
ሳህ
ساح
ወደ ፕረንክ ና ሃሜት ቤት
ትክክል አላህ ሂደያ ይስጠን😢😢
Kim c
ማሻ አሏህ አሏህ እዳተያሉትን ያብዛልን እኛንም ቀልባችን የደረቀውን አሏህ ያርጥብልን
ሀሩን አብዱረሂም አህመድ
ማሽ አላህ ትልቅ ባለ ራእይ ወጣት ልጅ !!!
ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ በጣም አሪፍ ብሮግራም ነው አላህ ይጨምርልህ
This is the best program I have ever seen. MASHA ALLAH
ጀግና ነህ ሙስሊሞች እንደዚህ ጀግና ያስፈልጋል
ሱብሀንአላህ ያረብ ልጆቸን እዳተያርግልኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭
Mashaalah allah ychemrlh
ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው በርታ 🌹🌹
ማሻላህ እደግልን ያረብ ኑኑኑኑኑኑሙሰሊሞች👌👌👌👌👌
ማሻእሏህ አላህ ይጨምርልህ ደስ እሚል ፕሮግራም።
ማሻአላ ተባረከ ረህማን
አላይጠብቅህ
አጃኢብ ዱንያ
@@zubyedachala3556 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@@zubyedachala3556 👍👍👍👍
ደምሩን
@@roukayalebanon1976 .ምምንል
ኣኧርፕይብ ትት
ማሻእላህ ጅግና ልጅ ነህ እላህ ያቁይህ ኑ እህት ወንድሞች እንዲህ ያማር ተምህርት እንማማር
ማሻ አላህ ተባረከላ ሀምዛ ንግግርህ ልብ ሰንጥቆ ነው ሚገባው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ ጀመአዉ ግን የት ነዉ ያረብ ቀልባችንን ከመጥፎነገር መልስልን
ወላሂ መታደል ነው በዚህ እድሜህ ይሄን ያክል ብቃት አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ከፍ ያለውን ደረጃ ላይ ያስቀምጥህ
ያረቢ አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
ጀዛኩምአላህ ድንቅ ፕሮግራምነዉ በርቱ
ማሻ አላህ የኔ ጀግና ያረቢ አላህ ይጨምርልክ ባባየ ወላሂ በጣም ተመስጨ ነው ስዳምጥክ የነበረው ግን ደሞ ቁራን ስትቀራ ፈንድታ ያስደነገጥችክ ነገር አሳቀችኝም አሳዘንከኝም በተረፈ የምታቀርባቸው ከ8 እስከ 18 ፕሮግራምክ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥልበት አብሽርልኝ በርታ
ጀዛኩመላሁ ኸይር
. Masha'Allah very good point, young man your knowledge is incredible and your confidence. For sure your parents are very proud of you. Masha'Allah. 👏👏 Keep going insha'allah you will be good example for the younger generation
ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ምን የሚያምር ተሰጥዕ ኢንደ ቂርአተል ቁርአን ሶት ሂሎ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይህፈዝክ
Mashallah betam gobez lij neh ummaw gin fezo new yetktatlew programun Wede bet behas hidu silalk hulum Hedo altmlsem meslgn ante gin mashallah 💐👍👍💐💐💐💐💐💐🙏allah yichmirilh
Mashallah tebarek Allah Allah yetebekeh yechemrleh, yeante ayenetun yabzalen
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ያተን አይነት ያብዛልን
ያረብ ሁላችንም በድን አበርታን
ماشاءالله تبارك الله
አላህ ይጠብቀዉ ድንቅ ልጅ
ትክክል የኔ ጀግና ነህ
ማአሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅህ ድንቅ ነው
ማሻአላህ ወንድም ጀዛኪላህ ኽይር ሱበሀናላህ
ማሻአላህ አላህጨምርልህ ሀምዛ
ማሻ አላህ አላህ ከፍ ያለ ደርጃ ያድርስህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
Maashaallah Allah yicemirrilih
ማሻ አሏህ ስታምር በዚ ወጣትነትህ የምትናገራቸው ንግግሮች ማር ናቸው እንዳተ አይነት አሏህ ያብዛልን
ማሻአላህ አለይክ ሀቢቢ አላህ ትልቅ ጀረጃላይ ያድርስህ መሳዮችህ ያብዛልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልከ ሀምዛ ለዲነል ኢስላም ለኡማው ጠቃሚ ልጅ አላህ ያድርግክ
ወሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህለን ሙስሊሙ ወዲሜ መሻአላህ ተባረክላህ ከወለዱ ከለፉ እዲህ ነዉ ካተ ብዙ እጠብቃለን የልጂአዋቂ።።
ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ አምሳዮችህን ያብዛንልን
ያረብ ልጀን በአማረ ተርቢያ ለማሳደግ አላህ እድሜ ሰቶኝ ለሀገሬ ያብቃኝ ያረብ ህልሜን አላህ እደማይነጥቀኝ በእሱ ሙሉ ተስፋ አለኝ
Mashaallh
ውድ የሂባ ትዩብ ቤተሰቦች አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁ ያብዛው ኑ ከፕራንክ ከትርኪምርኪ እንውጣ እና ዲናችን እንወቅ አሊሞቻችን እንከተል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ በዚህ እድሜክ አላህ የወፈቀህ ጌታ ለኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ካሠብክበት ድረሥ
ማሽአለህ።ተብርክአለህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ማሻአላህ ታባራካላህ ዕድሜና ጤናውን አሟልቶ ይስጥህ ዒልሙን ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 🎉❤🎉
Mashalla mashalla mashalla mashalla mashalla mashalla mashalla allhdullhe allhdullhe allhdullhe allhdullhe allhdullhe
ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን በርቱ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሀሩን ሚዳያ ደግፍልን እባካችሁ በቻላችሁት ሁሉ ወንድማችን ተወርቶ የማያልቅ ነው ወለታው አሁንም ብዙ አላማ አለው ከጎኑ ቁሙለት
ማሻአላህ ጉበዝ ከማነም በላይ ዋናውን ሚና መጫውት ያለበት ወላጅ ነው አዳድውላጅ እኮ ልጁን አተደቆሮ ብሎ ከሰደበው ልልጁ ያውበቂ ነው ለመደቆር ልጅን የሚገነባውም የሚያፈርሰውም ወላጅ ነው
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅህ ለብዙወች የምትበቃ ያድርግህ✍️✍️✍️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሽአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ በውስጤ ያለውን ህመም ነው የተናገርከው እባካችሁ ሙስሊም ወገኖቸ ኑ እንማማር
ማሻ አላህ። ባረክሏህ ፊኩም።
ማሻአላህ አጃኢብየሆነ ንግግር ለኛምትምህርትነው የሰጠኽን አላህይጨምርልህ ለኛምአላህ ያግራልን ወዲሜእዳተ ሀፊዝእዲሆንልኝ ምኞቴነው ሁላችሁም ዱአአዲርጉልኝ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የጠብቅህ ይጨምርልህ እኔስ የወደፊት ጠቅላይ ሚንስቴር መሆንህ የሚቀር አይመስለኚም።
ማሻ አላህ ጀግናዬ አላህ ይመምርልህ የእውነት ቃል አጠረኝ ተመስጨነው ያዳመጥኩት
سبحان الله ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر جزاك اللهُ
ሚዳዎቻችነን እንከታተል በተለይ አስተማሪ የሆኑትን እንከታተል ከኔ ጀምሮ ካሉቧልታ ግዚያችን አናሳልፍ
ማሻአላአላሕይጨምርልህ፣✅✅✅✅👍👍👍🏆🏆🏆🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ወላህ ምን ብዬ ሊግላፂህ ስለቴ ቃል አጣሁ ወላህ አላህ ይጣብቅህ
የሙበረክ አደም ተተኪ ነህ አብሽር
ማሻአላህ ሳልል አላልፍም ዋው አላህ ይውደድክ ስራክንም ይውደድልክ ያብዛልን
ሂባ ቱብ ሀሩን ሚዳ የኡማው የሙስሊሙ አይን እና ጁሮ ነው ግን የለንም እኛ ሙስሊሙች የኛ ጀግና አላህ ያበርታህ ወድሜ ✅✅✅♥️🙏
ማሻአላህ የኔ ወንድምምምምምምም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ምርጥ ትምህርት ቂርአትህም ደስ ሲል
ማሻአላህ አህሠት ወላ
ደሥ ሲልማሻአላህ አለይክ አሁየ ይመችህአተ የልጂ አዋቂ እድግበል ያረብ ሀሳብህ ይሳካልህ ጀዛከላህ ኸይር ጨ ልጆቸንከህፃንነታቸው በተርቢያ በተውሂድ በአላህ እገዛአንጨ ለማሳደግ ሁሌም ዱአየ ነው
MASHA ALLAH ALLAH YECHMERLEH
Masha'Allah May Allah blessed you and increase you in knowledge
yes exactly bravo
ማሻአላሀ ተባረክአራህማን አላህ እውቀቱን ጠበቡን ያብዛልህ
ማሻአላህ ተባርከላህ
ጀግና ነህ የምር ቀጥልበት
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🥰🤲اللهم صل على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 👌🤲ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ እዳተ ያለውን ያብዛን🙏እኛንም በሠማንው እምንጠቀምበት ያድርገን👍