#part_2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 124

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  3 місяці тому +15

    Like,Share, በማድረግ ለሌላውም ያጋሩ። እንዲሁም Subscribe ያድርጉ

    • @mare7241
      @mare7241 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 місяці тому

      ከታች ከቤተክርስቲያን ወጥቻለሁኝ እንድመለስ እርዱኝ የምትል እህት አለችና እርዷት ከአባቶች ጋር አገናኝታችሁ

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 3 місяці тому +9

    ጥሩ ሚስት አርገኝ🙏🏽ጸሎቴንቀይሬአለሁ አባ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 3 місяці тому +4

    በእውነት ብእኛ ቤተክርስቲያን ስብከት ነው እንጂ እንደዚህ ስለትዳር ት/ት የተለመደ አይደለም መጋቢ አእላፍ እንዲሁም ወንድማች እናመስግናለን በርቱ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤

  • @HheJjd-x8d
    @HheJjd-x8d 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛም የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q 2 місяці тому +1

    ምናለ ቀድሜ ባውቅ አሁን ፀፀተኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @SebleAschenaki-z8v
    @SebleAschenaki-z8v 3 місяці тому +22

    የቤት ክርሲያበን. ልጁ ነኝ ከፍተነ ብዛት ተስፍ በመቁርጡ ከቤተ ክርሲቲያን እንደወጣዉ ቀርሁ እርዱኝ ወደ ቤት ልመለስ

    • @asratekinde
      @asratekinde 3 місяці тому

      @asratek21 yene telegeram new bezh aurgn

    • @SebleAschenaki-z8v
      @SebleAschenaki-z8v 3 місяці тому

      @@asratekinde አርዱኝ

    • @asratekinde
      @asratekinde 3 місяці тому

      Ema birhan tirdash enem kebetu wetiche neber gin becherinetu teritogn mesegn weda betu amlake kibr misgana lesu yihun

    • @asratekinde
      @asratekinde 3 місяці тому

      Bewust aurgn anchi

    • @Meba12
      @Meba12 3 місяці тому

      @@SebleAschenaki-z8v በምን እንገናኝ ብዙ ልጆቸን አጣን

  • @tegset3214
    @tegset3214 2 місяці тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ልዩ ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @YrtYry-l7c
    @YrtYry-l7c 3 місяці тому +5

    ደሰ ስል ትምህርቲ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🎉🎉🎉

  • @SnmengGizachew-i6p
    @SnmengGizachew-i6p Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ።

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y 2 місяці тому

    እውነት እናመሰግናለን የሕይወት ቃል ያሠማልን

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 3 місяці тому +1

    በዛሬዉ ትምህርት ብዙ ተምሬአለሁ ከጮኛየን ዛሬ እለየዋለሁ ጡሩ ልጅ ስለሆነ ብቻ ነበር አብሬዉ ያለሁት 2አመት እኔ ስደት ላይ ነኝ ምንም ስሜት የለኝም ለሱ በእዉነቱ ግሩም ነዉ አባታችን ፀጋዉን ጥበቡን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    አምላኬ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ እስከዛሬ አማርር ነበረ ለምን እኔብቻ ትዳር የለኝም ብየ ግን ለበጎነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤❤በእውነት በፀጋ በመጎስ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ እስካሁን ቁመና መልክ እል ነበር አሁንግን ዉስጣዊ ዉበት ነዉ ምመኝ ያለሁ ለትዳሩ ታማኝ የሆነ እግዚአብሔር እኔንም ለትዳሬ ታማኝ ያድርገኝ🙏🙏🙏

  • @ሞኾኒሞኾኒ
    @ሞኾኒሞኾኒ 2 місяці тому

    ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ልባም ሴት አደረግኝ አምላኬ ሆይ👏

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜንበእዉነት ለመምህራችን ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በእዝነልቦናችን ያሳዲርልን ቃሉንሰምተን የምንለወጥ ያዲርገን

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n Місяць тому

    የእኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hermela-el6sb
    @Hermela-el6sb 11 днів тому +1

    Amlake hoy be balwam be egziabeherem zen yetewededech melkam mist adergegn

  • @ማርታ-ተ9ቸ
    @ማርታ-ተ9ቸ 2 місяці тому

    በውነት ረጅም እድሜና ጤና ይጦት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 3 місяці тому

    ላይክ ሸር ሸር ሸር እያረጋችሁ የሃወት ምግብ በጣም እሚጣፍጥ ነዉ
    ለአባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም እምሰማዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @gufu3984
    @gufu3984 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 3 місяці тому +1

    በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ምን አለበት ከ6 አመት በፊት በሰማሁት አስባለኝ

  • @EnbossaTube
    @EnbossaTube 3 місяці тому +2

    እነና ባሌ ተታወዊቀን በ18 አመት ተጋባን ሳንለያይ

  • @Getasewalebe
    @Getasewalebe 3 місяці тому +2

    ጥሩ ነው ሰሚ ካለ

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 2 місяці тому

    ቃል ህይወት ያስማልን ኣባ❤❤❤😊

  • @MmAa-h4h
    @MmAa-h4h 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ጥ ሩ ት /ት ነው እናመሰኘአልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልለን መምህራችን❤

  • @AberaTekalign
    @AberaTekalign 27 днів тому

    እባክህ የመጋቢ አእላፍን ስልክ
    ቁጥር text ብታደርግልኝ
    አመሰግናለሁ :

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 3 місяці тому +1

    abatach Egziabher yisten

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 місяці тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በአዉነት በሁሉም ቦታ ጥሩ ትምርት እሚሰጡን በዚህ ደሞ ይለያል ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫❤

  • @ሀይሚ-ሐ1መ
    @ሀይሚ-ሐ1መ 3 місяці тому

    እባታችን እኔ በጣም የናተን ምክር እፈልጋለሁ እባክወትን ስልክ ቁጥረዋን ይላኩልኝ ቡዙ ነገር ከናተ ምክር እፈልጋለሁ ያልሁት በስደስ ነዉ እባክወትን ምክርዋን ይለግሱኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን❤

  • @nebyatrezene9869
    @nebyatrezene9869 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps 3 місяці тому

    Amen.amen.amen ❤🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KalkideneBeyene
    @KalkideneBeyene 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንድህ አስተምሩን ቀጥሉበት አባታችን አይጠገቡም ምክራቸው ❤❤

  • @dgjjfhh9089
    @dgjjfhh9089 3 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ
    @የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ 3 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት❤

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps 3 місяці тому

    Amen.amen.amen ❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏

  • @حياةالصلحين
    @حياةالصلحين 3 місяці тому +1

    ወንድ ሁላ ብር ነዎ የሚፈልጉ ምክር ስጡልን በፈጣሪ ምን ሁነው ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 3 місяці тому

    ሰላም ቤተሰብ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ልቦና ይስጠን ለኛም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 місяці тому

    30:25 የተናገሩት አባት ለኔ ነው በሰደት ነው ያለሁት ከልብ 🙏 ብዙ ተምረንበታል ሁሌም ቢቀጥል❤

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 3 місяці тому

    አሜን፫ቃለሒዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 місяці тому

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 3 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 3 місяці тому

    ይህን ትምህረት ፮ አመት በፊት ባቅ ትዳሪ ዝብረቅቁ አይወጣም ነበረ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 місяці тому +2

    እኔ ጥይቄ, አንድ ሴት ከርሷ በእድሜ የምበልጥ ወንድ ብትግባ ቺግር አለ???. እስት መልሱልኝ የምትቁት ወድሜ እህትዎቼ

    • @ZEFEMesele
      @ZEFEMesele 3 місяці тому +1

      @@tsehaaydagne2211 ችግር የለውም ብለዋል በክፍል አንድ 10&8 አመት ብበልጣት

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 2 місяці тому

      @@ZEFEMesele እሽ አመሰግናለሁ ❤️

  • @ሀና-አ2ዐ
    @ሀና-አ2ዐ 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 3 місяці тому

    መንክር ሚድያ ክበሩልን❤❤❤

  • @zinashaligaz72
    @zinashaligaz72 3 місяці тому

    🙏

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 3 місяці тому

    እኔስ ወንዶች ሁሉ አጭበርባሪና አስመሳይ እየሆኑብኝ ሁሉንትቻለሁ እግዚአብሔር በፈቀደውቀን ይሁን ብየ

    • @AZebTAMR-o2n
      @AZebTAMR-o2n 3 місяці тому

      ❤❤❤😢

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 3 місяці тому +1

      Ykrta ehte lk nesh Gn hulum sew and aydelem frhate Egziabher yalew sew akbari wendochu alu wede Egziabher metseley new

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 3 місяці тому

    አበ ቀለ ህዎት ያሠመልን🎉🎉🎉በህልሜ ከአንድ እነት አንድ ወጣት ሀብል ስወስድባት አየዋሌው እና ልጅ በእጅ እንደልነገሪ ይከለክሌኘል እኝ እነት እኔጋ ስመጡ ሀብለቼው እንደጠፋ ስያመለክቱኝ ነገሪኳቼው ለአበቱ ነግሬው ያስመቱታል እናም ከተ/ት ቤት ስመለስ ሁሉም ተመሪዎች እኔ እንደስማተውት ይጦቅሙብኘል እውኔቱን እንድነግረቼው አይፈልጉም በዘለይ የዎገብ ቦሪሳዬ በጠም ይበጠጣስብኘል ግን ቦሪሳዬን አልጥለውም በእጄ ነው የምይዘው 🎉እበከችሁ ፊቱሊኝ🙏

  • @dgjjfhh9089
    @dgjjfhh9089 3 місяці тому +2

    ጓደኛ ነበረኝ እና ብር ላኪልኝ ሲለኝ አልክም ስለዉ ማኔቴ ቄል ፋሬስ ሆነሻል አለኝ ምን ማለት ነዉ ለኔ እሄ ቃል አዲስ ነዉ መልስ ስጡኝ ከ ይቅርታ ጋር

    • @ስርኬእመአምላክወድሻለው
      @ስርኬእመአምላክወድሻለው 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂እማ ይሄ የመፅሐፍ ቅዱሰ ቃል ነው ይሄን ያለሸ ብር ጠይቆሸ እንቢ ሰላልሸው ነው እንዃንም ቀረብሸ

    • @menkermedia21
      @menkermedia21  3 місяці тому +4

      ትንቢተ ዳንኤል 5:25
      የተጻፈውም፡ጽሕፈት፦ማኔ፡ቴቄል፡ፋሬስ፡ይላል።
      👉የነገሩም፡ፍቺ፡ይህ፡ነው፤ማኔ ማለት፥እግዚአብሔር፡መንግሥትኽን፡ቈጠረው፥ፈጸመውም፡ማለት፡
      ነው።
      👉ቴቄል ማለት፥በሚዛን፡ተመዘንኽ፥ቀለ፟ኽም፡ተገኘኽ፡ማለት፡ነው።
      👉ፋሬስ፡ማለት፥መንግሥትኽ፡ተከፈለ፥ለሜዶንና፡ለፋርስ፡ሰዎችም፡ተሰጠ፡ማለት፡ነው።

    • @yeshyesh6652
      @yeshyesh6652 3 місяці тому +1

      ወዶች ግን ለምን ነው ብር እሚጠይቁት ቱ 😢😢

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂 በጣም ነው የሳኩት😂
      ፈጣሪ ሆይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

    • @dgjjfhh9089
      @dgjjfhh9089 3 місяці тому

      @@menkermedia21 ok አመሰግናለሁ

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @MmAa-h4h
    @MmAa-h4h 3 місяці тому +1

    ሰላም እደሩ

    • @SebleAschenaki-z8v
      @SebleAschenaki-z8v 3 місяці тому

      በጣም ከፍቶኝል ሂወቴ ትርግም አጣዉ አንዱ ፍተና ሌላዉ ይተኮል አዛኝን በጣም ከፍቶኝል

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 3 місяці тому

    እኔ ጥሩ ሚስት የማገኘው ከቤተክርስቲያን ነው ብዬ መንገዴን አስተካክዬ ብገባ አልቻልኩም አሁን ተስፋ ሳጣ ሰው ሁሉ አታገባም ብሎ ሲያስቸግረኝ ከቤተክርስቲያን ጠፋሁ ወደ ድሮ ሕይወት ተመለስኩ

    • @PaalPaal-vt6wz
      @PaalPaal-vt6wz 3 місяці тому +2

      @@myhomeissweat5634 ለሚስት ብለህ ብቻ ነዉደ ወደ ቤተክርስቲያን የምትቀርበዉ

    • @myhomeissweat5634
      @myhomeissweat5634 3 місяці тому +1

      @@PaalPaal-vt6wz መንፈሳዊ ሕይወቴን የምትደግፈኝ ነው ያልኩት ጥሩ ሚስት ያልኩት
      ከዛ ውጪ ሚስቶች አይጠፉም ግን አይጠቅሙም ብዬ አስብ ነበረ

    • @selamtadesse6872
      @selamtadesse6872 3 місяці тому +1

      ከእግዚያብሔር ቤተ መራቅ የበለጠ ጥፋት እና የተሳሳተ ሰው ላይ እንንወድቅ ያደርገናል
      ወንድሜ አጥተህ ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ቀን ስላልደረሰ ነው
      በትእግስት ብጠብቅ ባይ ነኝ
      ከምንም ደሞ በፀሎት የማይመለስ ነገር የለም አብዝተህ ፀሎት አድርግ ከፈጣሪህ ጋር መነጋገሪያ ሰአት ግዜ ይኑርህ:: እግዚአብሔር እስትንፋሳችንን የሰጠን የትዳር አጋር መስጠት ይከብደዋል ብለህ ታስባለህ??? አይደለም ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር አይቸኩልም ትግስትህን ብርታትህን ፈልጎ ነው ያቆየብህ እንጂ ሳይችል አይደለም
      በፀሎት በርታ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 місяці тому +1

      ወንድሜ ሱባኤ ግባ አለማስተዋል ነወ እንጂ አልጠፋም እኮ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ እኔም መንፈሳዊ ባል ፍለጋ ላይ ነኝ።።።።።።።

    • @feventilahun4311
      @feventilahun4311 3 місяці тому +2

      @@astekastek1000 ena lemn atgabum huletachu

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 3 місяці тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bayabahi2349
    @bayabahi2349 3 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን