ከፓሪስ ኦሎምፒክ የተሰሙ አዳዲስ የዛሬ የሩጫ ዜናዎችb- አትሌቲክስ 2024 women's 10000m final news | Paris Olympics 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 2 місяці тому +11

    መልካም እድል ወሬውን ወደጎን ትታችሁ ሀገራችሁን አስቧት እድል ፊቷን ያዞረችብን ውስጣችን የጥላቻ መንፈስ እንዳለ ግልፅ ማሳያ ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ሀገሬ ስታዝን ሳያት ልቤ በእውነት ይደማል ማንም መዳሊያዋን ሲነካባት እቆቻለሁ የዛሬውን እንኳን ላክ ይርዳን የስማችን ማደሻ ይሆነን ዘንድ አሜን

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      ጥሩ መልክት💚

    • @Sintayehu-dh9nj
      @Sintayehu-dh9nj 2 місяці тому

      ወሬውን ትታችሁ ማለት ምን መለት ነው? ያለውን ተንኮልና ብልሹ አሰራር ምስጥሩን የሚያውቁት ሲናገሩ ወሬኛ ማለት ሀገርንና አትሌቶችን የሚጉዱ ሰዎች ጠበቃ ለመሆን ፈልገው እንደሆነ ይቆጠራል እርሶም በሚቀጥለው ኦሎንፕክ ቤተሰብ ከሆኑ ለመጋበዝ አስበው ከሆነ ይቅርቦት

  • @MesiMesi-s9c
    @MesiMesi-s9c 2 місяці тому +1

    ድል ለኢትዮ💚💛❤

  • @TesfayeBeyene-ic3wj
    @TesfayeBeyene-ic3wj 2 місяці тому +2

    I wish all the best for Ethiopian athlet group

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому +4

    ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን፣ ድል ለአትሌቶቻችን ይሁን፣ መልካም እድል፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Dasu-b1s
      @Dasu-b1s 2 місяці тому

      ድል ኢትዮጵያ አገራችን ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muflitube
    @muflitube 2 місяці тому +2

    I wish good luck to Ethiopian athletics

  • @Lemlem-y1r
    @Lemlem-y1r 2 місяці тому

    ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @AbeMan-kp7bb
    @AbeMan-kp7bb 2 місяці тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ድል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ አንድነት ሀይል ነው በርቱ አላህ ከእናንተ ጋ ይሁን

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 2 місяці тому

    Given the many tribulations in Ethiopia, they deserve special respect and pride even to be able to participate. Thanks to the Ethio Olompic and gov supports.
    God bless them all.

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 2 місяці тому +1

    ድል ለኢትዮጵያ ።

  • @FikaduBelayneh-h5h
    @FikaduBelayneh-h5h 2 місяці тому

    ደል ለሀገሬ

  • @GezuDesalegn
    @GezuDesalegn 2 місяці тому

    መልካም እድል ይሁን

  • @BogaleTariku
    @BogaleTariku 2 місяці тому

    ድል ለአትሌቶቻችን ድል ለኢትዬጵያ

  • @AregaAregga
    @AregaAregga 2 місяці тому

    ድል ለኢትዮጵያችን አትሌቶች እመኛለው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 місяці тому

    መልካም እድል ለሀገራችን ይሁን፣ ሁላችሁም በርቱ!!!

  • @ChombaDamalash
    @ChombaDamalash 2 місяці тому +2

    ለሁሉም እግዚያብሔር ይርዳችሁ

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      fetari yeredachew amen

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 місяці тому +1

    ምንድነው ስትፅፍ ግድፈት ስትናገር ግድፈት ?10000ሜ ለማለት ነው?ለማንኛውም ድል ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @beyeneshanka8817
    @beyeneshanka8817 2 місяці тому +2

    እ/ር ይርዳችሁ ።

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 місяці тому

    Melkam edil ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AmanuDelil
    @AmanuDelil 2 місяці тому +1

    ድል ለኢትዮፕያ የድሮ ደስታችን ይመለስ ጥላቻ ይብቃቹ ይበለኝ

  • @ALIYIAME-v2p
    @ALIYIAME-v2p 2 місяці тому +1

    ድል ለአትሌቶቻችን

  • @nurutefera7018
    @nurutefera7018 2 місяці тому +1

    ድል ለኢትዮጽያ አትሌቶቻችን እመኛለሁ!!

  • @BizuayehuKassa-d5n
    @BizuayehuKassa-d5n 2 місяці тому

    መልካም ዕድል ለ ኢትዮጵያ!

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      ashenafint lethiopia

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 місяці тому

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው፤ እርሱ አሳይቶናል፣ ተመለሱም ብሎናል። እኛ ግን አልሰማንም እያልን ነው። በዛ ጉልበቱ አምልጦ ለመውጣት ሲጥር ከመንገድ ያቋረጠው እስትንፋሱን አቋርጦ ሲመልሰው ላየ እውነት ይህን መገንዘብ እሚያቅተው የለም። ይቅር በለን እንበለው!!

  • @nibretbitew9728
    @nibretbitew9728 2 місяці тому

    ስንት ስዓት ነው ?

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 2 місяці тому

    when things go wrong take it easy.

  • @yilkalayenew7471
    @yilkalayenew7471 2 місяці тому

    Where is the free site which is on the air from paris?

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 2 місяці тому

    መልካም እድል ለእትሌቶቻችን

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 2 місяці тому

    ሁሉ ስፖርት ይለያል ድል ለኢትዮጵያ

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      enameseganeln...dele le hagerachen

  • @AnedualemAbera
    @AnedualemAbera 2 місяці тому +1

    ሩጫውን በምን መከታተል ይቻላል

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому +1

      etv,dst ena world atheletics beyoutube

  • @GetasewBirhan-oo1oz
    @GetasewBirhan-oo1oz 2 місяці тому +1

    sint seat new ye 10,000 m rucha

  • @ObsaGemechu-mt4ih
    @ObsaGemechu-mt4ih 2 місяці тому

    Esti benati ketita Sirichit yemiyastelalifewu you tube channel nigeren🙏🙏🙏😂

  • @Muleayele-cq2ld
    @Muleayele-cq2ld 2 місяці тому

    Melkam edel ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጫጩ-ሠ5የ
    @ጫጩ-ሠ5የ 2 місяці тому

    leftalech ygebatal,,,the kenya girl

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 2 місяці тому

    አሁንም ቢሆን ጎዳይፍ ከአስር ሺው ወይ 1500 አንዱን መልቀቅ አለባት።በሮጠችበት ሁሉ ድካም እንዳለባት ፊቷ ያስብቃል

  • @Abebe45
    @Abebe45 2 місяці тому

    ያሳዝናል ሰውነቴ ያለ ሰው መቅረቴ ።

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 2 місяці тому

    Why did you skip Almaz Ayanna's golden triumph in the 2016 Brazil Olympics?

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      thank you for remembering

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 2 місяці тому

    For shoor Gold for Tirunesh or Gudefi

  • @HassenYes
    @HassenYes 2 місяці тому

    ድል ለተበደሉት አትሌቶቻችን

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare 2 місяці тому

    የገዛሀኝና የሃይሌ ኣሽከሮች ጭራሽ እንዲኮበልሉ ታነሳሳላችሁ? እውነት ለሃቅ የቆማችሁ ከሆነ ከመልስ በህዋላ ለማጣራት እንዴት ትዕስት ይጥፋ! ወይሰ ነው ኣትሌቶቻችን በረጋ መንፈስ ድል እንዳያደርጉና የነገዛሀኝና ሃይሌ የሴራ ፕሮጀክት እንዳይከስር??

  • @danielmekonnen9241
    @danielmekonnen9241 2 місяці тому

    አወዛጋቢ መረጃ ለምን ?????

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому +1

      paris aza aderegun

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 2 місяці тому

    Ye sport channelochu eko alngrknm be UA-cam endet nw mayt mnchelw yezarewn wededer

    • @hulusport
      @hulusport  2 місяці тому

      link share aderegalehu

  • @Hulumbehode
    @Hulumbehode 2 місяці тому

    መሊካም እዲል

  • @HayiradinJuhare
    @HayiradinJuhare 2 місяці тому

    dile ethiopia

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo 2 місяці тому

    አሸብር እስካለ፤
    ወርቁ መቼም የለ።

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 2 місяці тому

    ገተት የአሸብር ወልደገርጊሥ ተላላኪ 👈🙄🙄🙄😡😡😡...

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 2 місяці тому

    ድል ለኢትዮጵያ