Ere aba minilik kk xeklala ye waloo hizb be minlik Gabi na bextu Cama sir new ketema Ena kebrotalen yawu yaxefa bexiftu bixafam ye Ethiopia Mirxi abat neberu mecem
@@solomonb1211 Look ! If he was/ is real wolloAmhara he must feel atleast the murder /slaughting of 100 civilian/ poor Wollo farmers who struggel with tradational farmmethod everyday in Oromia especially in Wollega by ONEG , but all WolloHibret say nothing on this genocidal murder, Second he said with the Second hiden ONEG messenger Brook Abegaze " we Wollo have enough Force to protect WolloDesse from killer invader Looter TPLF " when Gojjam and Gondar FANO come to WOLLO to sucrify their Life for their brother Bete - Amhara , and when TPLF come to damage Desse they both did not do anythinng, rather they run to their own Nazret. But it is sorry, this was the responsiblity for the Wollo Bete Amhara to expose the hiden ajenda of WolloHibret to divide Amhara.....
ጋሽ መንጌ የወሎው ድምፅ የምታቀርበው ሁሉ ደስ ይላል ዘይቤው ሁሉ አቦ በርካ ሁን
አላህ በእድሜ እና በክብር ያኑርህ የወሎ ፈርጥ እሴት የኢትዮጵያ ጀግና ትውልድ አደበተዕሩቱ የኔ ታላቁምኞት ወሎን በስንኝ በግጥም ብቻ ገልፀሐት የምታልፈ ሳይሆን የህዝቦቿ መሪሁነህ ማዬትን እድችል አላህ ፈጣሪ በክብር እዳኖርህ የዘወትር ምኞቴ ነው፡ሁሉም በአንተያምራል!!.
በማርያም ይሄን ወግ አዋቂ ጀግና ስወደው ክፉ አይንካህ በርታልን።ንግግርህ በጣም ገዢ ነው ከመድረክ አትጥፋብን ።
አንደበትህ የሚጣፍጥ ምርጥ ሰው ነህ። ክበርልን 🙏🙏🙏
አይ አንተ ስው አንደበት ርቱእ ነህ ታዲያ ምን ያደርጋል የአንተን የአነጋገር ለዛ የሚገባው ወሎዬ ብቻ ነው ተባረክልን ❤️
አማርኛክ ሲጣፍጥ ♥️♥️
እራሴን በቴለቨዥን መስኮት ሰላየሁት ደስ ብሎኛል
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል አውቀው ያበዱት ደንጋይ ያቀብላሉ ታመው ያበዱት ግን ሰላም አወረዱ። ደስ እሚል ስራ ነው።
Love &peace for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
በትክክል ጀግና ነህ አንተ ሁሉም ቢፈርድ ፈጣሪ ብቻ አይፍርድ ወሎ እምነተኛ ሀገር ህዝብ ነው የማታ የማታ ቀኑ የወሎ ነው ወደነበርበት ክብሩ ይመለሳል
ወንድሜ የምታቀርባቸውን ሁሉ ስወድልህ ስታወራ ብትውል አልጠግብህም የኔ ጀግና ነህ ✌️ 💚💛❤ 🤗 😁
Love & peace for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
መንግስቱ ዘገዬ እንደት እንደምወድህ !!!! የምር የአንተን ጣፋጭ ወግ እኮ አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ ግን በጣም አጫጭር ናቼው
ሁሌ ደስ ይለኛን ንግግርህ 😢😰😰😢😰
ሁሌ ይቅረብልን ደሥ ሢል
ውሬህ መልህክትህ ሁሉምነገርህ ደስ ይለኛን
ዋው አማራ ብሐል ይለያል
በትክክል
Menge the best!
Amazing talent!
እንዴት እንደምወድክ አቦ ነፍ አመትኑርልኝ
ይመቺሕ
ስውድህ ወንድሜ
ሁሌ ስለወሎ ብታወጋ ደስ ይለኛል 💙😊
የኔ ቢጤ እኔስ ብትይ ሀገሬ ወሎ ስትጠራ ደስ ይለኛል
😍😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መግስቱ በጣም እንወዳሀለን
መንጌ 🥰🥰🥰🥰🥰
ስወድህ
እራያያበቀለው፡ጀግና፡መግሥቱ፡ዘገየ
እውነት ነው ፈራጁም ቀዳጁም አንድ አላህ ነው
እሚናገረዉ ነገር እመሬት ጠብ አይልም
ወሎ ክልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጉራ ወርቄ yegegina አገር
ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው ጥበበኛ - ጋሼ መንጌ‼
Ere aba minilik kk xeklala ye waloo hizb be minlik Gabi na bextu Cama sir new ketema Ena kebrotalen yawu yaxefa bexiftu bixafam ye Ethiopia Mirxi abat neberu mecem
20 si malet new ye mote Erya werke Ke hone Lela warke kale alakim
Gura warke lyi 20 sew new ye motew ye kirbun ye duro alakim
ማታ ደሞ መጠንቆል ። ይሉሃል ???
ደደብ። ጎጃሜ መሠለህ የሚጠነቁለው።
መንጌ በመላጣህ አፍረህ ነው ሁልጊዜም ራስህን የምትጠመጥመው?
አንተ እንኳ በጠማማው እግርህ ትኮራበታለህ። የጠማማ ልጅ።
እዚህ ስትመጣ ሌላ ሰው ነህ የኛ ቲቪ ላይ ያወራህው ነገር ገመናህን አውጥቶታል ዋና ከፋፋይ እንደሆንክ አውቀናል ወሎን ከአማራ ልትገነጥል እየሰራህ እንደሆን አውቀናል ለማንኛውም ቀልብህን ግዛ ወሎ ህብረት ወሎ ህብረት እያልክ አትጩህብን! ምንም ሲፈይድ አላየነውም ወሎ ህብረት! ከመከፋፈል ውጭ! እናንተ አዲስ አበባ እና ናዝሬት ጫታችሀን እየቃማችሁ ወሎን ፋኖ ዘረፋት እያላችሁ ትቀደዳላችሁ! ግን አላማችሁ ሁሉም ሰው ስለገባው በእናንተ ምክንያት የወሎን ህዝብ ከመርዳት ወደሗላ ያለ የለም! አስመሳይ ሰው ነህ! ቀጣፊ!
Lik Neh Bizu Des Yemayil Neger Alew Yesufin dessie Endaymeretu sera Sertual Yihe Yemayreba Anresawim
@@መሃመድሸሁ ኩክኒያም ትክክለኛ አማራ ከሆንክ ቆም ብለህ አስብ እየከፋፈሉህ ነው ስም እያጠፋሁ አይደለም የኛ ቲቪ ላይ ሂደህ እየው! ስምህን ደብቀህ አትዘላብድ! ሙሉ ስምህን ጻፍ መጀመሪያ ቦቅቧቃ!
He is kemisse ONEG that is why whenTPLF come to Desse he run to Nazret
@@alexotesfa7393 Thanks Alexo!
@@solomonb1211 Look ! If he was/ is real wolloAmhara he must feel atleast the murder /slaughting of 100 civilian/ poor Wollo farmers who struggel with tradational farmmethod everyday in Oromia especially in Wollega by ONEG , but all WolloHibret say nothing on this genocidal murder, Second he said with the Second hiden ONEG messenger Brook Abegaze " we Wollo have enough Force to protect WolloDesse from killer invader Looter TPLF " when Gojjam and Gondar FANO come to WOLLO to sucrify their Life for their brother Bete - Amhara , and when TPLF come to damage Desse they both did not do anythinng, rather they run to their own Nazret. But it is sorry, this was the responsiblity for the Wollo Bete Amhara to expose the hiden ajenda of WolloHibret to divide Amhara.....
አተ ኦነግ እዳተ ያለ ከፋፋይ
ሁሌ ይቅረብልን ደሥ ሢል