ናዲ ደብዳቤ ልካልኝ ትታኝ ሄደች🥹 አካውንቴን ሸጥኩት ሰርፕራይዝ ላደርጋት ነበረ እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @Endi99

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 951

  • @SommmVuj
    @SommmVuj Місяць тому +136

    ወድምያላችሁ ይሄ ልጅ ጥሩልጅነው ወላሂ 100k የመዳምቅመሞች እባካችሁ ሳብ እናርገው የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ ❤❤❤😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 29 днів тому +29

    ኢንድ አብሽር ወድሜ የመዳም ቅመሞች 50 K እናስገባው ስቱን ሰው አሳድገን የል እደ ኤንድንም እደጓደኞቹ አናድርገው ያአላህ አሳዘነኝ 😢

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 29 днів тому +95

    እባክሺ ናዲ እሄን ቪዶ ካየሺው ተመለሺ😢😢😢😢

  • @NesryaNesrya-o7z
    @NesryaNesrya-o7z Місяць тому +92

    ሱባሀነላህ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢላሀኢለለሀ
    ወላሁወክበር ቁራአን የልብ ብርሀነውየምትሉ 1kአሰገብኝ

  • @ነስራandዩስራ
    @ነስራandዩስራ Місяць тому +184

    ልቤን ነካይ ቤተስብ እኑን እሱንም መቶሺ እናስገባው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +203

    እኔ ያታያኝ ብሩ ነው😢😢😢😢ሂወት ያለ ፍቅር ችግር ያለ ገንዘ ❤0000000000❤ ነው😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢ናዲዬ ታማለሺ ያምትሉ ለይክ😢😢😢

  • @ኤፍራታkdsan
    @ኤፍራታkdsan 29 днів тому +31

    ወይይ በሂወቴ እምጠላው ነገር ቢኖር መለያየት ነዉ 😢😢😢ፈጣሪ እንደነበርቹ ይመልሳቹ ❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 29 днів тому +19

    ናዲ ምንሁነሽነው ለኛ ክብር ይኑርሽ እንወድሻለን ❤❤እኮ ተመለሺቶሎ እዴ😢😢

  • @zumimohammed
    @zumimohammed Місяць тому +122

    በቃ ውዶቼ ኤንዲን 50K እናስገባው🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ Місяць тому +1

      ውዶቼ እሲ ደምሩኝ እኔንም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q 29 днів тому +30

    አረናዱኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡየትነሽ አረባአላህ ተመለሽ የኔቆንጆ ኤዲየትመጣለች አብሽሩ❤❤❤❤

  • @ሰአዱውሎ
    @ሰአዱውሎ Місяць тому +47

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እራ በአላሂ ተመልሺ

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk Місяць тому +32

    ልጁተ በጠም ጡሩ ነበረች መልሰት❤❤ወንድሜ ለኻይር ነዉ አብሽሪ🎉

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas Місяць тому +42

    አብሽር ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Місяць тому +38

    ጋይስ ምን እየተካሔደ ነው😢😢😢❤🎉ናዲዬ ተመለሺ😢😢

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m Місяць тому +46

    አይዞክ ኢንዲ😢😢😢😢

  • @KsaKsa-j6x
    @KsaKsa-j6x Місяць тому +69

    እረይደብራልሶፊበነካእጅሽአስታርቂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Місяць тому +33

    አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው ናዲ ተመለሺ የሆነው ሆነዋል😢😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Місяць тому +28

    አይዞክ አንተ በጣም ምርጥ የዋ ሰው ነህ ❤ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @HawwaHawa-b6u
    @HawwaHawa-b6u 29 днів тому +14

    አይ ወድሜ አይዞህ ኤደየ ለበጎነዉ ናድየ ተመለሽ የኔ ተሰቅስቆ ማልቀስ😢😢😢😢😢😢

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 29 днів тому +11

    አዞን ኤዲ❤❤❤❤❤የኔ መልካም ሰዉ እንሻላ ትመጣለቺ❤❤❤

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ Місяць тому +25

    አብሺር ኢንድዬ ሁሉም ያልፋል ናዲዬም ብትመለስ ጥሩ ነው።

  • @MmMm-c8n5t
    @MmMm-c8n5t 29 днів тому +14

    አይዛህ ኤዲየ ሁሉም ለቦጎነዉ አብሽርልኞ

  • @Sd3q
    @Sd3q 29 днів тому +11

    የኔ ዉድ ናዱየ ተመለሽ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 29 днів тому +51

    ኤዲ ጠንካራ ወንድ ሁን ትመለሰለች ምልሳት

  • @Sameera-vw7es
    @Sameera-vw7es Місяць тому +17

    አብሺርወደሚ ኢሸአላህ በቅርቡ 100ሺ እናሥገባሀለን ናዲገንተመለሺ የኔእህት ከጉኑሁኚ እናአበረታቺዉ እህቴ

  • @حياتبنتبابا-ج2ك
    @حياتبنتبابا-ج2ك 29 днів тому +4

    አይዞህ ኢዲ ወላሂ በጣምነዉ የሚከብደዉ ❤❤❤❤

  • @Sameera-vw7es
    @Sameera-vw7es Місяць тому +35

    መቶሺ አናሥገባዎለን ተመለሺ በአላህ እህቴ በጣምደሥነዉየምትሉኝ ባዲስኮኑ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 29 днів тому +22

    እፍልቤነዉየነካዉ ያተወድምነት የጎደኚነትህጥግ ሳላደቃላልፍም ፕሊስ ፕሲስ ስብ እያደረጋችሁ ላይክሽር እናበረታታዉ እኛ አከፍልበትም እሱምይደሳ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 29 днів тому +13

    ረረረረኡኡኡኡኡኡ ይይይይይ ረበአላህ ናዲዬ በአላህ በአላህ በአላህ ልለምንሺ እህት ለኤዲ ማናለዉ እህት አሁንም በአላህ በአላህ ተመለሺ በአላህ ናዱዪ የእኔ ወዲ ኤዲን ለማጥለሺዉ እህት አሁንም ተመለሺ እህት አትሂጂ ኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍ እኔሥ እልቻልንም በናተ እኛ በጪቀት ልንሞትነዉ እኛንም አታሥጨንቁን በአላህ ረሦፊ የትነሺ እህት እሪበዪ በአላህ እኔጨነቀኚ አልቻልኩም ኤዲ አዬዞህ ትመለሣለቺ ኢንሸአላህ እሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 29 днів тому +9

    አይዞህ ወንድሜ🥺 እባካችሁ በዛ ኣካውንት
    50k እናስገባው🙏🥰

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 29 днів тому +7

    ናዱ ተመለሽ ድምፅሽን ስሰማ ሳላስበው እንባዬ ወረደ😢😢 ናዱ❤❤

  • @YtfGd-v8v
    @YtfGd-v8v Місяць тому +29

    ወላሂልቤተሰበረ😢አይዞህኢድዬ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +19

    ያአላህ ከባድ ነው እፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢እህት አይዝሺ የኔቆጅ አላህይጠብቅሽ ተመለሺ ዱና ፍተናብች ነት እብሺርለብጎነው ውድም አሳዘከኝ አይዝህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ዱናፍተናብች 😢😢

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 29 днів тому +11

    የኔ ማልቀሰስ እህህህ ቶለ ቶለ ስራ ከጎንህ ነን ትመለስ ናድም

  • @GfgTfc
    @GfgTfc 29 днів тому +6

    የኔወንድም አላህ ከጭቅነገር፣ያውጣክ😢😢😢😢😢

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 Місяць тому +8

    ኤንዲዬ አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል እሺ በርታ ወንድማለም❤❤

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 29 днів тому +25

    በጣም ነው ያሥለቀሳቹኝ ኡፍፍፍፍፍናዲዬ ተመለሺ አብራቹ ኑልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Edom-y5v
    @Edom-y5v 26 днів тому +1

    አብሽር ወንድማችን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ናዲም ኢንሻ አላህ ትመለሳለች እንደምንም ብለህ መልሳት

  • @UmNora-fm1ur
    @UmNora-fm1ur Місяць тому +10

    አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢 ናዲ ተመለሺ

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 29 днів тому +7

    አይዞህወንድሜ አንችም ተመለሽለትናድየ😢😢😢

  • @امينات-ن9ظ
    @امينات-ن9ظ 29 днів тому +4

    የኔወድም.አይዞህ.ደብዳብዉ..በጣም.ነዉ..ያስለቀሰኝ.ተመለሽ.ዉደ.በናትሽ

  • @HalimaShambile
    @HalimaShambile Місяць тому +12

    አለንልህ ወንድሜ ግን ናዱን አምጣት እወዳታለሁ🎉🎉🎉

  • @MEYEM115
    @MEYEM115 29 днів тому +4

    ማነው እደኔ ልቡ የተሰበረ መለያየትኮ ከሞት አይተናነሰም😢😢😢😢 እስቴ ውገን እናበረታታው😢😢😢

  • @Vbht5
    @Vbht5 29 днів тому +6

    የኔ ውዶች አብሺሩ ሁሉም ለበጎነው

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 29 днів тому +6

    ወላሂ,አስለቀሱኝ,እባክሽ,አትራቂው,ተመለሺ,የምትሉ,😢

  • @LobTop
    @LobTop 29 днів тому +6

    አይይ ተዋዱ መለየትን አላህ የያዝልን አብሽር ወንድም ዋናው ጤና መሆንህ ነዉ ነገይገኛል ገንዝብ

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 29 днів тому +7

    እኛ ብርትተን ሸር ላይክ ሰብስክራይብ ከደረግን ትመለሳለች ብየ አስባሎ እህቴ ተመለሺ መለያየት ከበድ ነው

  • @Neima-d6d
    @Neima-d6d 29 днів тому +8

    ኤድየ አይዞክ አተ ልዩ ሰዉ ነህ ናዱየ እባክሺ ተመለሺ😢

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Місяць тому +9

    ናዱ እባክሺ ተመለሺ ናዱ የኢንዲ ጠበቃ ኢንዲ የናዱ መከታ. ተመለሺ ሂዱና አምጦት ወይም😓😓😓 አይሆንም ናዱ ኢዲን ለማን ትተሺ ጥሩ አረገሀል ስምህን ሌያጠፉ ነው. እኔ አውቂው አለሁ ዲጋሚ አለመጣም ስትል በዛኛው አካውት ይህን እናሳዲግለት ቤተሰብ ናዱየ ተመለሺ የኔ ቆጂየ እህት ኢንዲ ማን አለው ያላች አይዞህ ወዲሚ

  • @kiyaye-fj5hr
    @kiyaye-fj5hr Місяць тому +17

    አትለያዩብን 😢😢ተው እኛ ጠብ ሰልችቶናል ፍቅር ጠምቶናልተው

  • @مكية-ه6خ
    @مكية-ه6خ Місяць тому +11

    አብሽር ያኔ ወንድም ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢እኔቴ ስትከፈ መያት ይዳብረል 😢😢😢

  • @fatumamhd
    @fatumamhd 29 днів тому +5

    Ayezoh wendimeh 😢😢😢nadiyeh allah yetabikish::

  • @MdEt-f4c
    @MdEt-f4c Місяць тому +16

    ናዲ ተመለሽ እኮን እሱ እኔም እያለቅስኩ ነዉ ይደብራል አይይይይ❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @shaamyaasu1719
    @shaamyaasu1719 Місяць тому +8

    አብሽር ወድሚ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 29 днів тому +5

    አቢሽር ለከይረ ጠዉ በረታ ትመለሰለች ተሰፈ አን ጠክር ናድ አደረሽ ተመለሽ

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 29 днів тому +9

    ናዲየ የህንቪድወ ካየሺው ባአላህተመለሺ😢😢😢😢😢😢

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 29 днів тому +5

    ናዲዬተመለሽበአላህአብሽርዉንድሜሁሉምነገርለኸይርነዉ

  • @AAa-jr4gn
    @AAa-jr4gn Місяць тому +10

    ኡብሺር ውንድሜ ለከይርነው አራ ተይተማለሺ 😢😢😢

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 29 днів тому +6

    የኔወድምአብሽር ወድምአለምምምምም ናዲ ነይማማማ

  • @HaminatEtophia
    @HaminatEtophia 29 днів тому +1

    ወይ አረበአላህ ተመለሽ ውደ😢😢😢😢 ወላሂ ልቤን ነካኸው😢😢😢 ኢድየ አብሽሪ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው እሚሆነው 😢😢😢 አታልቅስ 😢😢😢😢

  • @NfhunNdhh
    @NfhunNdhh 29 днів тому +11

    አይዞህ ያልፍል ለከይር ነው

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 29 днів тому +5

    አይዞህ ውድሚ ለበጉናው ድሙ ተመልሽለት

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 29 днів тому +6

    አይይይይ ሂወት ዉጠ ዉረድ ነች ወለሂ የጉደኚት ጢግ በነታ አዬዉት ኢዲ መሊሰት

  • @CfddH-y9v
    @CfddH-y9v 29 днів тому +7

    አይዞህ ወድሜ❤❤ ለኸይር ነዉ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Місяць тому +10

    አካውትንክን እንደሸጥከው ተረድቸ ነበር የምን እዳ ነው ያለባችሁ ? ናዲኮ አንተን በጣም ነው የምትወድክ ❤እንደምንም መለሳት ❤

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar Місяць тому +10

    ናድ የኔሚሰኪን የትሄድሽ ነይልኝ ናፍቀሽናል😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShazeaMostafa
    @ShazeaMostafa Місяць тому +6

    አይዞህ አብሽር ሁሉም ለከይር ነው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +9

    እፉፉፉፉ የኔ ወንድም እኔኮ ስጠፋብኝ የት ናት እያልኩ ነበር የኔ ማር እባክሽ ተመለሽ ሀውል ላት የኔወንድም ትምጣ ካንተ ጋ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 29 днів тому +7

    ወለይ በእበነው ዬተጠቢኩት ነዱ ሄሄን ቢዶ ምተዩ ከሆነ ተመለሺ 😭😭😭😭💔

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 Місяць тому +7

    አብሽር ወድሜ ሁሉም ነገር ለኋይርነው

  • @Feenaaxahirii
    @Feenaaxahirii Місяць тому +8

    😢😢😢😢😢Amashiri sanyii ❤❤😢 hin darabaa guyyaa tokkoo ❤❤ ishaalaa ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 29 днів тому

      Maalidhaa silaa naaf hin gaalee anaa yaa raabbbii koo😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ Місяць тому +9

    እረናዱዬ ተይተመለሺየኔውድ ለየዲታዘንሺለትተመለሺውዴ ተይ የዲዬአይዞክሁሉምለህይርነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AminaMohammad-v5i
    @AminaMohammad-v5i 29 днів тому +3

    ኤንድየ አብሺሪ አታልቅሥ አጀቴን በላህው

  • @HghjNbj
    @HghjNbj Місяць тому +10

    ወላሂ የኔ ማልቀሰ 😢😢😢አይዞህ ወድም😢😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Місяць тому +69

    ኤዲ ሂደህ አምጣት በአላህ😢 አሁንስ ምርር ነዉ ያለኝ ጭቀት መሰማት😢 ችግሩ ምን ነበር ግንኮ ብትነግሩን በቻልነዉ እናግዛቹሁ ነበር ደሞ አብሸር እሄን እናሳድግልህ አለን ዉዶቸ ሰብ ሰብ ግጩት ሁላቹሁም አይከፈልበትም ናዲ ተመለሽሽሽሽሽሽሽ የምር መሄድ አልነበረብሸም ኤዲ ላች መከታሽ ነዉ አችም ለሱ እደዛዉ የምር ሲከፍሽ አይንሸን አይቶ ልክ አይደለሸም ሚል ነዉ ሁሌ ሚገረመኝ ሰዉን በይታ ብቻ ሳይነግሩት እደሚረዳ ሰዉ ሚሰደሰተኝ የለም ሰለዚህ ናዱየ አታሰለቅሸዉ ተመለሽ መቸም እህን ኮሜት ካየሽ አትራቂ ነይ እኛም ትናፍቂን አለሽ❤😢

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 29 днів тому +5

    ኤንዲየ አብሽር ነዲየ የኔ ቆንጆ ይሄን ቢዲው የምታይው ከሆና ተመለሺ ማማየ አንችና ኤንዲ አንድ ላይ ስሩ ትቀየራላቹሁ እሺ ነዲየ ኤንዲ ከቻልክ ሂድና አምጣት ወንድሜ ነዲየ የኔ ቆንጆ ተመለሺ እሺ ማማየየ በአላህ ይሁንብሺ ፕሊስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያጀማአ እስኪ ኤንዲን 100 k እናስገባው ፕሊስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 29 днів тому +5

    ኤድየ አብሽሩ አሣዘናቺሁኝ

  • @SalamaSs-c5d
    @SalamaSs-c5d 29 днів тому +4

    Memeles albat🎉🎉🎉🎉

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 29 днів тому +8

    ጋይስ,50K.እናሥገባው😢

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 29 днів тому +5

    ኡፍፍፍፍፍ ኤድየ አይዞህ ትመለሳለች😢😢😢😢😢😢

  • @Zeb21Ail
    @Zeb21Ail 29 днів тому +3

    ወድምያለሁችሁ ይሄልጅጥሩልጅነው😢😢😢😢 እባካችሁሰብ እናርገው

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 29 днів тому +1

    እግዚአብሔር እባ መቆጣጠር አቃታኝ አይዞክ ኤንዴ 🥲🥲ቤተሰብ እስኪ 50 እናስገባ 🙏🙏🥲

  • @ZeynebaHuseen
    @ZeynebaHuseen 29 днів тому +10

    ኧረ ናዱ በአሏህ ተመለሽ እባክሽ

  • @Kememochቅመሞች
    @Kememochቅመሞች Місяць тому +20

    አለሁላችሁ የኔ ዉደች 😢😢😢A@N😢😢

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj Місяць тому +2

      ኧረሥፊየካለችበትሂጅናአምጫት❤S❤❤N❤❤E❤❤እናተመችምእድትለያዪብኝአልፈልግምሡሦቸ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Місяць тому +1

      እባክሺ ሶፊነት እድትመለስ አድርጊ😢

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 29 днів тому +2

      ዉዶቸፕሮዬረገሁሉኮ እሶደለም እናሶፌይደለችም😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 29 днів тому

      በአላህ ሦፉ አጭልን አይይይ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 29 днів тому

      የኔ ልዩ ሳፊ💕🩷💕💕🥰💞💞😭😭

  • @GgD-be9wq
    @GgD-be9wq 29 днів тому +6

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለሀይርነው

  • @መድናይቱብ-ኘ1ፈ
    @መድናይቱብ-ኘ1ፈ 29 днів тому +2

    ናዲያ ግን ለምን ሄድሽ ችግር እኮ ያልፋል እኛ እድናጣሽ አልፈል ግም 😥😥😥😥😥ባአላህ ናዲያ ተመለሺ እና ነይ ኤዳዬ አይዞክ ያለች በት ቦታ ሂድና አምጣት እሽ😢😢😢😢

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Місяць тому +13

    ውይ ናዲዬ ተመለሽ

  • @SUSUyoutube-n7e
    @SUSUyoutube-n7e 29 днів тому +2

    አብሽር ዉድሜ ናድየ ተመለሽ የኔ ቆጆ እባክሽ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o Місяць тому +8

    አብሽር ወድም

  • @FoziyaSeis
    @FoziyaSeis 29 днів тому +1

    Ayizoh akih yalefal and ley tehonalechuh ensha allah abeshir

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 29 днів тому +4

    ናርዲየ ኧረ ተመለሽ ኡፉፉፉፉ ኤዲየ አይዞህ ትመለሳለች ❤❤❤

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 29 днів тому +1

    ኧረ ነዱ ተመለሽ የኔውድ ሁሉም ያልፋል ኤንዲን ለማን ትተሽ ፈተና ያለ ነው ለኸይር ነው ችግራችሁ አላህ የፈታላችሁ ኤንዲ እደምንም ብለህ መልሳት

  • @meditubeመዲዩቱብ
    @meditubeመዲዩቱብ Місяць тому +29

    መለያየት ከባድ ነው ግን እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ውድ ውድ ቤት ተከራይታችሁ እየኖራችሁ ቸገረን ስትሉ ነው ነገሮች እስኪስተካከልው ትንሽ ዝቅ ብትልው ምን ችግር አለው😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +7

      ማረየ ያ እኮ ለሰራቸዉ አመች እዲሆን ነዉ ደልቷቸዉ አይደለም ሚከራዩት የእዉነት ዩቱብ መሰራት ቀላል ይመሰላል ቀረጠዉ እዲህ ቆራርጠዉ ኢዲት አድረገዉ ሲመጡት እጂ ከባድ ነዉ ሰፊ ቤት ያሰፈልጋል አንዳዴ ሰዉ ዉሰጥ ቢተኛ እነሱ ሰላ ላን ኤዲት ሲደረጉ ሰቆራርጡ ሚድሩ አለ ለዛ ግድ ነዉ ሰፊ ቤት😢

    • @Dameto-ox2lo
      @Dameto-ox2lo Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤦🤦🤦

    • @مكية-ه6خ
      @مكية-ه6خ Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Місяць тому +1

      ለከረፃ እዲመቻቸው እኮነው ደልቷቸው አይደለም

    • @meditubeመዲዩቱብ
      @meditubeመዲዩቱብ 29 днів тому +1

      @KhdishaKk ለቀረፃ በየመንገድው አይደል የሚሰርውት 20ሽ ና ከዛ በላይ ከመከራየት ለነስው ቢቁአቁአሙበት ብየ ነው እንጅ ከነሱ አኔ አላውቅም!!😍

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 29 днів тому +1

    ኤድየ አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢 ናድየ ይሄን ቪድዮ የምታይዉ ከሆነ ተመለሽ😢😢😢😮😢😢እረተዉ እናበረታታዉ😢😢

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Місяць тому +13

    እሲሁላችሁም አበረታቱት እና100kእናስገባዉ

  • @almanal8814
    @almanal8814 29 днів тому +2

    😢😢😢😢😢ናዱዬ በአላህ ተመለሽ ስወድሽ ማነው እንደኔ ያለቀሰ ኡፍፍፍ መለያየትእኮ ከባድነው ወላሂ ኤንድዬ አይዞክ አብሽር ናዱ እንድትመለስ አድርግ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Місяць тому +9

    ያረብ ወላሂ የእናተ ጎደኝነት ሁሊም የምመኘው ነበር የምር እንደትልቤ እንደተሰማው ወረቢ የልብሰው ለሁላችንም ይስጠን ወላሂ እንደናተአይነት መተሳሰብ ያንድኛችሁ ችግር ላንዳችሁየሆነ ከማነምአላየሁም ወረቢ የማወራውም ነው የጠፋብኝ ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ

  • @fattimamudou3039
    @fattimamudou3039 29 днів тому +1

    አራ ባአላህ እኔ ሳው ስያላቅስ አልወድም እባይን ማቆጠጣር ናው ያቃታኝ😢😢😢😢😢😢😭💔 ናዲ ባአላህ ታማላሽ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Місяць тому +20

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      @@sihamTube8091 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 29 днів тому +2

    ➧መልካም ሴት ዋጋዋ አይተመንም
    በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆንዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው😢
    ናዲዬ የኔ የዋህ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ።
    በቅርቡ አንድ ላይ የምናይሽ ያድርገን።