Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ ጉድ...
🎉weshet nw😂
The fact was that Ato Lemma was not a members of The Ethiopian Parlament.
ዒትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን ሁሉ ያላካተተ ያልወከለ መንግስት ነበር ዕንዴ፧ በኣብይ በንቀት ይሚመረተው የውሽት ትረካ ኣሁንም ህዝቡን ዕያስደነቀ ነው። ሕወሃት የመጀመሪያዋ ነች ይትግሬ መንግስት ብላ ያደማች ኣሁን ደግም ብልግና የዖሮሞ መንግስት ብለው የተተኩ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዕንዲህ ተሰምቶም ኣይታወቅም። ከየት ይተፈለፈሉ ሰያጣኖች ናቸው፧ ወታደሮች ለመመልመል ሁሉን ያካተተ የመጀመሪያው ፓርቲ መንግስት ይላል ህዝቡን በመናቅ ደደብ ማስታወስ ዕንደማይችሉ ቆጥሮ ደብተር ኣስይዞ ማሰልጠኛ ስብሰባ ብሎ በጉቦ የደለቡ ኣረመኔዎች ጠርቶ ይጎሰጉሳቸውና ያንን የተናገረውን ዕንደ በቀቀን ያስተጋባሉ። ቂጣቸውን ጥለው ይሚሮጡ ፣ የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ ጀግና ነኝ ልጃችሑን ላግባት የሚሉትን ጎትተን ሃገር ምሩ መባል ነበረበት ማለት ነው። የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ በመላ ሃገሪቱ ታውጆ ወጣቶች ዘምተው ሲያስተምሩ የነበረው ለካ ለኣማራ ክልል ብቻ ነበር፧ ያኔ መግባቢያ የጋራ ቋንቋችንን የሚናገሩ ብዙም ኣልነበሩም በየገጠሩ። ሖኖም ለዛሬው የምሁራን ከተለያዩ ህብረተሰብ መሃል መፈልፈል ምክንያት ኣስተዋፅዖ ነበረው። ዛሬ በብልግና ነው ማካተት የተጀመረው። ምን ኣይነት የደደብ ንቀት ነው፧ መደመር ሃገር በቀል ዕሳቤ ብሎ ዕንደ መርሆ ሲተረክ ምን ሳይኮርጅ የሚናገረው ነገር ኖሮ ነው ለፍልስፍና በቃሁኝ የሚለው። ጎራ ላለመፍጠርና ክፍፍልን ለማስቆም ርዕዮት በኣለም ደረጃ ቀርቷል። በኣዲሱ ኣለም የደረስንባቸውን ዕውቀቶች ማሻሻል ማርቀቅ ስራን ፍልስፍና ኣድርገን ነው ሰላም ያገኘነው በኣደጉ ሃገራት ነዋሪዎች። መቀነስም የመፍትሄ ኣካል ነው ዕንደ ቦታውና ዕንደ ኣስፈላጊነቱ። ይሄንን ከሃዲ ኣማራው ብቻ መስሎታል ከመንበሩ ከኣደራ ቦታ መንግሎ ሰላማችንን ማንገስ የሚፈልጉት፧ ኦሮሞውን ብቻ በዙሪያህ ያሰባሰብከው ዕንደ ሕወሐት ለዝርፊያ ለቅሚያና ከፋፍሎ ይስልጣንን የመመዝበሪያ ግዜ ለማራዘም ብቻ ነው። ዕብድ በመሆንህ ብቻ ነው የተቆረጠ ጡት የየዘ የሚዘገንን ዕጅ በሃውልት ደረጃ ተሰርቶ መሃል መንደር ያስተከልከው። ተከሳሾቹም የጥቁር ህዝብ ጋሻ የነፃነት ችቦ ኣቀጣጣይ የኣለም ጭቁን ህዝቦች ብርሃን ሆነው ያለፉትን ጀግኖች ሚኒሊክን ከበው ኣይዞህ ብለው ግንባር ላይ ሲዋደቁ የነበሩን የዖሮሞ ተናጋሪ የነበሩን ጀግኖች ጭምር ነው። ሚኒሊክ የጥቁር ህዝቦች ኣካል፤ ሁሉ ነገራችንና መኩሪያችን ነው። ኩሩው ሚኒሊክ ሐገር ሲመራ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሤም ኢትዮጵያን ሲረከቧት ልሂቃኖቹ በዘመናዊ ትምህርት ቤት ያልተማሩ በዕቅድ በብልሃት በስልት በማሣበር በውሳኔ ኣሰጣጥና የሃገር ድንበር በማካለል ተግባራዊነት ዛሬ በፕሮፌሰር ደረጃ ተመራቂ ነን ከሚሉ ቀባጣሪ በሺህ ግዜ የሚበልጡ ናቸው። የሚኒሊክ ሰይፍ ግድግዳ ላይ ተሰቅላ ኣትቀርም። የሚያውርዳትና የሚታጠቃት ጀግና ወይ ጀግኒት የመጡ ዕለት መግቢያችሁ የት ዕንድሆነ ለማየት ያብቃን። በዛ ሃሩር በቆርቆሮ ግድግዳ ያለ ምግብና ውሃ መፀዳጃና መታጠቢያ በቂ በሌለበት በሽተኞችንም ኣብሮ ኣጭቆ ያለ ወንጀላቸው ማሰር ማሰቅየት ኣልፎም መግደል ብቻ ሳይሖን ሲዖልን በምድር ላይ መገንባት ካልሆነ ምን ሊባል ይቻላል፧ ይሄም የናንተን የጥንቦቹን መሪ ኣኩራርቶ (ቶርች) ኣናደርግም ብሎ ሲኩራራ ማየት ዕርግማን ነው። ሓገሪትዋና በተለይም የጎሳ ክልሎች ሰይጣንን ሳያስደንቀው ኣይቀርም ከሱ የባሱ ዕንዳሉ ሲረዳ። ዕናንተ ኢትዮጵያውያንና (ከሁሉ ዕንደ ዜጋ ተዋደው ከተጋቡ የተዋለዳችሁ) በጎሳ ስማችሑ መድረሻ መክረሚያ መኖሪያ የሌላችሑ ሁሉ የፋኖዎች ትግል ብቻ ነው መዳኛችሑ። መረጃየስዊድን ፖሊስ ዋና ኣዛዥ በድንገተኛ የመኪኖች ደህንነትና የነጂዎቹ ጤንነት (ኣልኮሆል) በተመለከተ በፖሊስ ዕንዲቆም ተደርጎ ለምን ፖሊሱ ዕንዳቆመው ሲጠይቀው ቁጥ ጥር ለማድረግ ነው ኣለው። ዕኔ ኣለቃህ ነኝ ብሎ መታወቂያውን ኣሳይቶ ፍተሻው በመኪናው ላይ ዕንዳይደረግ ሙከራ ሲያደርግ። ፕሊሱም ያንተ ኣለቅነት የሚሰራው በስራ ሰኣታት በቢሮው ስምሪት ላይ ስትሠማራ ብቻ ነው ፤ በል ፈጥነህ ወርደህ የዕቃ መጫኛውን የሁዋላ በር ክፈት ኣስይና ጉዞህን ዕንደማንኛቸውም ዜጎች ትቀጥላለህ ብሎ ኣስወርዶ ሲያስከፍተው የዕጅ ክቴናና የመግረፊያ ጅራፍ መሰል ኣገኘበት። ይሄንን የመሰሉ ለምን በመኪናው ይዞ ዕንደሚዞር ኣፋጦ ጠይቆ ረዳቶች ሌሎች ፖሊሦች በስውር ጠርቶ ከበቡት። መደናገጡ ጥርጣሬ ውስጥ ስለከተታቸው በፖሊስ መኪና ወደ ጣቢያ ይዘውት ሄዱ የሱንም መኪና በሌላ ፖሊስ ዕየተነዳ ተከታትለው ጣቢያ ደርሰው በኮምፕዩተር ላይ መንነቱን ለማመሳከር ሲያገላብጡ ሁለት ሴቶች ደፍሮናል የማናውቀው ኣድራሻ ወስዶን በፖሊስ ዕንደሚጠየቁ በማስመሰል ኣስሮ ዕየገረፈ ዕራሱን ኣርክቶ ደም ኣስለቅሶ መንገድ ላይ ዕንደወረወራቸው በተለያዩ ሴቶች ክስ ዕንዲደረግበት ቢጠየቅም ካለበት ሃላፊነትና በሱ ላይ ባለው የባልደረቦቹ ዕምነት ከዕውነት የራቀ ተብሎ መዘጋቱን ክሱም መውደቁን ኣንብበው። ከያዛቸው ቁሶች ጋር ግን ክሳቸው መሰረት ያለው ይሆናል በማለት ኣቆይተውት ሁኔታውን ለሚመለከተው ኣቃቤ ሲያስረዱ በፖሊስ ዕጅ ዕንዲቆይና ጥናቱ ምርመራው ዕንዲጠናከር ተደርጎ ውጥረቱ ሌላ ብዙ ተጨማሪ መረጃዎች ይዞ ስለቀረበ ከሳሽ ሴቶች ተጠርተው ቃላቸውን ሲሰጡ የተዘገበው በሙሉ በመኖሪያ ቤቱ ድብቅ ክፍል ተመሳሳይነት ኣመኔታ ፈጥሮ ክስ ተመስርቶበት ድርጊቱንም ኣምኖ በ ኣምስት ኣመት ፅኑ ዕስራት ያለ ኣመክሮ ተፈረደበት ሴቶቹም ከ ሁለት ነጥብ ኣምስት ሚሊዮን በየፊናቸው ካሳ ተከፍሏቸው የ ኣምስት ሚሊዮን ባለ ዕዳ ሆንዋል። ገንዘቡም ከመንግስት ካዝና ወጥቶ ተከፍሎ ዕሱ ወንጀለኛው ሲፈታ ዕየሰራ ማቁርቱን ተይዞ ለመንግስት ይከፍላታል።ከሃላፊነት ቦታውም ተመነቀረ። ባለ ስልጣናት ከቢሮዋቸው ውጪም ሆነ ግቢው ውስጥ ህግ የበላይ ሆና ትከታተላቸዋለች። ፖሊሱን ኣለማድነቅ ኣለመሰልጠን ነው።
👏👏🙏🙏
Kiffu poletikegnoch hulgizem kuwankuwa Nat...Cancer yizognal eyalu berasachew. lay mamuwaret !!?Wanna meliektuwa mazenagiya new
እግዜር ሆይ ወዴት ነህ የተመኝውን ስጠው
እረ ጉድ...
🎉weshet nw😂
The fact was that Ato Lemma was not a members of The Ethiopian Parlament.
ዒትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን ሁሉ ያላካተተ ያልወከለ መንግስት ነበር ዕንዴ፧ በኣብይ በንቀት ይሚመረተው የውሽት ትረካ ኣሁንም ህዝቡን ዕያስደነቀ ነው። ሕወሃት የመጀመሪያዋ ነች ይትግሬ መንግስት ብላ ያደማች ኣሁን ደግም ብልግና የዖሮሞ መንግስት ብለው የተተኩ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዕንዲህ ተሰምቶም ኣይታወቅም። ከየት ይተፈለፈሉ ሰያጣኖች ናቸው፧ ወታደሮች ለመመልመል ሁሉን ያካተተ የመጀመሪያው ፓርቲ መንግስት ይላል ህዝቡን በመናቅ ደደብ ማስታወስ ዕንደማይችሉ ቆጥሮ ደብተር ኣስይዞ ማሰልጠኛ ስብሰባ ብሎ በጉቦ የደለቡ ኣረመኔዎች ጠርቶ ይጎሰጉሳቸውና ያንን የተናገረውን ዕንደ በቀቀን ያስተጋባሉ። ቂጣቸውን ጥለው ይሚሮጡ ፣ የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ ጀግና ነኝ ልጃችሑን ላግባት የሚሉትን ጎትተን ሃገር ምሩ መባል ነበረበት ማለት ነው። የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ በመላ ሃገሪቱ ታውጆ ወጣቶች ዘምተው ሲያስተምሩ የነበረው ለካ ለኣማራ ክልል ብቻ ነበር፧ ያኔ መግባቢያ የጋራ ቋንቋችንን የሚናገሩ ብዙም ኣልነበሩም በየገጠሩ። ሖኖም ለዛሬው የምሁራን ከተለያዩ ህብረተሰብ መሃል መፈልፈል ምክንያት ኣስተዋፅዖ ነበረው። ዛሬ በብልግና ነው ማካተት የተጀመረው። ምን ኣይነት የደደብ ንቀት ነው፧ መደመር ሃገር በቀል ዕሳቤ ብሎ ዕንደ መርሆ ሲተረክ ምን ሳይኮርጅ የሚናገረው ነገር ኖሮ ነው ለፍልስፍና በቃሁኝ የሚለው። ጎራ ላለመፍጠርና ክፍፍልን ለማስቆም ርዕዮት በኣለም ደረጃ ቀርቷል። በኣዲሱ ኣለም የደረስንባቸውን ዕውቀቶች ማሻሻል ማርቀቅ ስራን ፍልስፍና ኣድርገን ነው ሰላም ያገኘነው በኣደጉ ሃገራት ነዋሪዎች። መቀነስም የመፍትሄ ኣካል ነው ዕንደ ቦታውና ዕንደ ኣስፈላጊነቱ። ይሄንን ከሃዲ ኣማራው ብቻ መስሎታል ከመንበሩ ከኣደራ ቦታ መንግሎ ሰላማችንን ማንገስ የሚፈልጉት፧ ኦሮሞውን ብቻ በዙሪያህ ያሰባሰብከው ዕንደ ሕወሐት ለዝርፊያ ለቅሚያና ከፋፍሎ ይስልጣንን የመመዝበሪያ ግዜ ለማራዘም ብቻ ነው። ዕብድ በመሆንህ ብቻ ነው የተቆረጠ ጡት የየዘ የሚዘገንን ዕጅ በሃውልት ደረጃ ተሰርቶ መሃል መንደር ያስተከልከው። ተከሳሾቹም የጥቁር ህዝብ ጋሻ የነፃነት ችቦ ኣቀጣጣይ የኣለም ጭቁን ህዝቦች ብርሃን ሆነው ያለፉትን ጀግኖች ሚኒሊክን ከበው ኣይዞህ ብለው ግንባር ላይ ሲዋደቁ የነበሩን የዖሮሞ ተናጋሪ የነበሩን ጀግኖች ጭምር ነው። ሚኒሊክ የጥቁር ህዝቦች ኣካል፤ ሁሉ ነገራችንና መኩሪያችን ነው። ኩሩው ሚኒሊክ ሐገር ሲመራ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሤም ኢትዮጵያን ሲረከቧት ልሂቃኖቹ በዘመናዊ ትምህርት ቤት ያልተማሩ በዕቅድ በብልሃት በስልት በማሣበር በውሳኔ ኣሰጣጥና የሃገር ድንበር በማካለል ተግባራዊነት ዛሬ በፕሮፌሰር ደረጃ ተመራቂ ነን ከሚሉ ቀባጣሪ በሺህ ግዜ የሚበልጡ ናቸው። የሚኒሊክ ሰይፍ ግድግዳ ላይ ተሰቅላ ኣትቀርም። የሚያውርዳትና የሚታጠቃት ጀግና ወይ ጀግኒት የመጡ ዕለት መግቢያችሁ የት ዕንድሆነ ለማየት ያብቃን።
በዛ ሃሩር በቆርቆሮ ግድግዳ ያለ ምግብና ውሃ መፀዳጃና መታጠቢያ በቂ በሌለበት በሽተኞችንም ኣብሮ ኣጭቆ ያለ ወንጀላቸው ማሰር ማሰቅየት ኣልፎም መግደል ብቻ ሳይሖን ሲዖልን በምድር ላይ መገንባት ካልሆነ ምን ሊባል ይቻላል፧ ይሄም የናንተን የጥንቦቹን መሪ ኣኩራርቶ (ቶርች) ኣናደርግም ብሎ ሲኩራራ ማየት ዕርግማን ነው። ሓገሪትዋና በተለይም የጎሳ ክልሎች ሰይጣንን ሳያስደንቀው ኣይቀርም ከሱ የባሱ ዕንዳሉ ሲረዳ።
ዕናንተ ኢትዮጵያውያንና (ከሁሉ ዕንደ ዜጋ ተዋደው ከተጋቡ የተዋለዳችሁ) በጎሳ ስማችሑ መድረሻ መክረሚያ መኖሪያ የሌላችሑ ሁሉ የፋኖዎች ትግል ብቻ ነው መዳኛችሑ።
መረጃ
የስዊድን ፖሊስ ዋና ኣዛዥ በድንገተኛ የመኪኖች ደህንነትና የነጂዎቹ ጤንነት (ኣልኮሆል) በተመለከተ በፖሊስ ዕንዲቆም ተደርጎ ለምን ፖሊሱ ዕንዳቆመው ሲጠይቀው ቁጥ ጥር ለማድረግ ነው ኣለው። ዕኔ ኣለቃህ ነኝ ብሎ መታወቂያውን ኣሳይቶ ፍተሻው በመኪናው ላይ ዕንዳይደረግ ሙከራ ሲያደርግ። ፕሊሱም ያንተ ኣለቅነት የሚሰራው በስራ ሰኣታት በቢሮው ስምሪት ላይ ስትሠማራ ብቻ ነው ፤ በል ፈጥነህ ወርደህ የዕቃ መጫኛውን የሁዋላ በር ክፈት ኣስይና ጉዞህን ዕንደማንኛቸውም ዜጎች ትቀጥላለህ ብሎ ኣስወርዶ ሲያስከፍተው የዕጅ ክቴናና የመግረፊያ ጅራፍ መሰል ኣገኘበት። ይሄንን የመሰሉ ለምን በመኪናው ይዞ ዕንደሚዞር ኣፋጦ ጠይቆ ረዳቶች ሌሎች ፖሊሦች በስውር ጠርቶ ከበቡት። መደናገጡ ጥርጣሬ ውስጥ ስለከተታቸው በፖሊስ መኪና ወደ ጣቢያ ይዘውት ሄዱ የሱንም መኪና በሌላ ፖሊስ ዕየተነዳ ተከታትለው ጣቢያ ደርሰው በኮምፕዩተር ላይ መንነቱን ለማመሳከር ሲያገላብጡ ሁለት ሴቶች ደፍሮናል የማናውቀው ኣድራሻ ወስዶን በፖሊስ ዕንደሚጠየቁ በማስመሰል ኣስሮ ዕየገረፈ ዕራሱን ኣርክቶ ደም ኣስለቅሶ መንገድ ላይ ዕንደወረወራቸው በተለያዩ ሴቶች ክስ ዕንዲደረግበት ቢጠየቅም ካለበት ሃላፊነትና በሱ ላይ ባለው የባልደረቦቹ ዕምነት ከዕውነት የራቀ ተብሎ መዘጋቱን ክሱም መውደቁን ኣንብበው። ከያዛቸው ቁሶች ጋር ግን ክሳቸው መሰረት ያለው ይሆናል በማለት ኣቆይተውት ሁኔታውን ለሚመለከተው ኣቃቤ ሲያስረዱ በፖሊስ ዕጅ ዕንዲቆይና ጥናቱ ምርመራው ዕንዲጠናከር ተደርጎ ውጥረቱ ሌላ ብዙ ተጨማሪ መረጃዎች ይዞ ስለቀረበ ከሳሽ ሴቶች ተጠርተው ቃላቸውን ሲሰጡ የተዘገበው በሙሉ በመኖሪያ ቤቱ ድብቅ ክፍል ተመሳሳይነት ኣመኔታ ፈጥሮ ክስ ተመስርቶበት ድርጊቱንም ኣምኖ በ ኣምስት ኣመት ፅኑ ዕስራት ያለ ኣመክሮ ተፈረደበት ሴቶቹም ከ ሁለት ነጥብ ኣምስት ሚሊዮን በየፊናቸው ካሳ ተከፍሏቸው የ ኣምስት ሚሊዮን ባለ ዕዳ ሆንዋል። ገንዘቡም ከመንግስት ካዝና ወጥቶ ተከፍሎ ዕሱ ወንጀለኛው ሲፈታ ዕየሰራ ማቁርቱን ተይዞ ለመንግስት ይከፍላታል።
ከሃላፊነት ቦታውም ተመነቀረ። ባለ ስልጣናት ከቢሮዋቸው ውጪም ሆነ ግቢው ውስጥ ህግ የበላይ ሆና ትከታተላቸዋለች። ፖሊሱን ኣለማድነቅ ኣለመሰልጠን ነው።
👏👏🙏🙏
Kiffu poletikegnoch hulgizem kuwankuwa Nat...
Cancer yizognal eyalu berasachew. lay mamuwaret !!?
Wanna meliektuwa mazenagiya new
እግዜር ሆይ ወዴት ነህ የተመኝውን ስጠው