ከ 3 ወር በኃላ ተመልሻለሁ...ቻናላችን የተዘጋበት ምክንያት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 7 місяців тому +4

    እንኳን ሰላም መጣህ እኔ ግን የተቆራረጠ መዝሙር አሎድም ለቲክቶክ እያላችሁ የምትቆራርጡት ነገር ቢቀር ከሌሎች የተለየህ ሁን መዝሙር አትቆራርጥ አለሃለሁ ስብከት ተቆርጦ መዝሙር ተቆርጦ ሁሉ ነገራች ቆራጣ ሆኖ ቀረ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 7 місяців тому

      ትክክል በተለይ መዝሙር 😢😢
      ስብከት ይሻላል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-jf4em6dn3p
    @user-jf4em6dn3p 5 місяців тому

    መምህራችን እንኳን በደህና ተመለስክ።
    ስልክ ብታስቀምጥልን፤ ምክኒያቱም አጠር ያሉ እና ጥያቄ የምፈጥሩብንን ነገሮች ነገር ግን ደግሞ በጽሁፍ መልክ መግለጽ ማንችላቸውን ጥያቄዎች ለመጠየቅ ይመቸን ዘንድ፤ በርግጥ መጣበቦች ይኖራሉ ግን...

  • @yihuntantigegn4761
    @yihuntantigegn4761 3 місяці тому

    ክብረት ይስጥልን ወንድማችን

  • @samuelkahen
    @samuelkahen 6 місяців тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ , ዘማሪ ዲ/ን ናትናኤል ሳሙኤል እባላለሁ በጣም ጎበዝ ነህ * ስልክህን አስቀምጥልኝ ፈልጌህ ነበር

  • @AbrehamHailu-w4l
    @AbrehamHailu-w4l 6 годин тому

    Baxam ariif lebego sira tigu inyam in maralen

  • @YhuneKidane-cd6dv
    @YhuneKidane-cd6dv 4 місяці тому

    እንዃን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @Redietbatire
    @Redietbatire 3 місяці тому

    Ebaki Fike Silk Quxurun Laki

  • @YehualashetAyele
    @YehualashetAyele Місяць тому

    ❤❤

  • @EndaleGetu-fb2dm
    @EndaleGetu-fb2dm 5 місяців тому

    እንዴት ነው መዝሙሮቹን edit የምታደርገው ወይስ ሌላ አይነት ፒክ አፕ ትጠቀማለህ እባክህ መልስልኝ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 7 місяців тому

    እንኳን ደስ አለህ

  • @Masresha-xn5er
    @Masresha-xn5er Місяць тому +1

    Enkuwan dena metak

  • @ENATE21-TUBE
    @ENATE21-TUBE 5 місяців тому

    2ኛው ቻናል yetAle

  • @user-so5wu7dn5r
    @user-so5wu7dn5r 3 місяці тому

    Selam fike endet neh pic app felge neber zemarit kidisit ebalalehu endet new yemagegnewu

  • @Erertube27
    @Erertube27 7 місяців тому

    ዋው በአዲስ መልክ ተመልሰሃል

  • @fikrufikru-bx5cv
    @fikrufikru-bx5cv 7 місяців тому

    በ ጉጉት እንጠብቃለን የ ክራሩን ትምህርት ግን እንዳታቁአርተው ቶሎቶሎ ልቀቅ

  • @DnZemarizeamanNegash
    @DnZemarizeamanNegash 7 місяців тому

    ወንድሜ የቤዝ ክራር ት/ት ብትሰጠን

  • @abrhamgeremew
    @abrhamgeremew 7 місяців тому

    Endet argen yehone mezmur kgnt mawek endemnchl btastemren

  • @AbrhamBisrat-lv9vr
    @AbrhamBisrat-lv9vr 3 місяці тому

    አዲስ ነገር የለም??

  • @EsayasAbebe-vp4dv
    @EsayasAbebe-vp4dv 6 місяців тому

    Yet ale

    • @EmaTsi
      @EmaTsi 3 місяці тому

      ፍቄ እንዴት አለህ የመሰንቆ መዝሙር ይሰራልን የክራር ብቻ ባይሆን እንወዳለን