የጌታ እራት (ቅዱስ ቁርባን ) በፓስተር ታሪኩ እሸቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @greatthyfaithfulness4132
    @greatthyfaithfulness4132 11 місяців тому +1

    ጌታ በዘመናችሁን ይባርክ❤ ተባረኩ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 роки тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ የቸርችን ደጃፍ ስረግጥ ይሄ መዝሙር ይዘመር ነበረ መዝሙር ለማጥናት ስታገል ለዛ ቀን የተሰጠ የመፅሐፍ ቅዱስ ሳልሰማ ጌታን የምትቀበሉ ሲሉ ተነሳሁ በጣም እወዳለሁ ተባረክ ፓስተር ገና የእፃንነቴን ጊዜ አስታወስከኝ ቤተሰቦቻችሁ ይባረክ ኤርሚ ተባረክ

  • @kalkidakalkida620
    @kalkidakalkida620 2 роки тому

    Amenn amen amen amen amen tebareku 💞💞💞📖📖📖🙏🙏🙏

  • @jesuswillcome9389
    @jesuswillcome9389 5 років тому

    wow....ermi ...pastor tariku endew egiziabher abzito yibarkachu,....egziabher ab silesabegn wede lijum silametagnim kibr misgana le amlakachin yhun amen

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 років тому +1

    ክብር ለጌታችን ይሁን በጣም እሚገርም መልእክት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ በእየሱስ ስም ይባረክ በእናንተ ትምህርት ወይም በእግዚአብሔር ቃል በምታስተምሩት ሕይወቴን ጌታ እየስራ ነው ቅባቱን በእጥፍ ይጨመርላችሁ 👏👏💚💚👏👏🙏🙏🙌🙌

    • @yeshezewedie6287
      @yeshezewedie6287 5 років тому

      Hallelujah Keber Lesemu Yehun Adagne Yena Geta Glory!!!

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Рік тому

    Amen amen amen kbr legeta eyesus krstos yhun haleluya!!!!

  • @Favor3
    @Favor3 3 роки тому

    I just watched this preaching very powerful Esye pastor Tariku tell them the truth Amen

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 роки тому

    ተባረኩልን የእግዚአብሔር ሰዎች በዚህ ዘመን እናንተ የወንጌል አርበኞቻችን ናችሁ እናከብራችዃለን ጆሮ ያለው ይስማ ቅዱሳን የክርስቶስ ቤተሰቦች ኢሄ ልናውቀው የሚገባን መሰረታዊ ነገር ነውና Please እንከታተል ተባረኩ,

  • @assefakorsa8692
    @assefakorsa8692 2 роки тому

    Amazing .God bless you abunduntly paster.This is the truth.

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ጌታ ይባርካችሁ
    ዲያቢሎስ እኮ እውነተኛውን ወንጌል የመዳንን መንገድ ሸፍኖ የተለያዩ መንገዶች ስራ በመስራት በሌሎች በማመን አለ እያለ ወንጌልን ያጣምማል። ሁሉንም
    የእ/ርን ቃል ማንበብና ማወቅ አለበት ካለበለዛ ዲያቢሎስ የሰውን ያለማወቅ በመጠቀም ከዘላለም ህይወት እንዲጎሉ ያደርጋል።
    እየሱስ ብቻውን ያድናል !!!!

  • @hapteneshlamlam1771
    @hapteneshlamlam1771 4 роки тому

    Wodajoche yemidraw hulu yalfal bazalaem manigistu yibarkachu.♥WODACHOHALAHU.

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 років тому +1

    የክርስቶስ እየሱስ ሰላም ለእናተ ይሁንልን ኢርሚ & ፓስተር እግዚአብሔር ይባርካች ተባርኩንል አሜንን አሜንን

  • @የመዳኔምክንያትእየሱስነው

    Selam lenate yehun ermi& past geta eyesus yebarekachew tebareku

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz 7 місяців тому

      ዘመንህ ይባረክ አሜንአሜንንንንንንን

  • @ruthhoreb9792
    @ruthhoreb9792 5 років тому

    ዘመናቹ ይባረክ ፍሬኣቹ ይብዛ።

  • @lideyahagos7466
    @lideyahagos7466 5 років тому

    ከሁሉም በላያ እግዚአብሔር ያመስገን ተባረኩ ሁሉን ተማሪኩ መልሺ ቡዙ ተጠቅሚለው ያቡዛላችሁ አመሰግናለው

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 років тому +2

    አሜንንን. አሜንንን እልልልልልል ተባርኩኩኩኩኩ. አሜንንን. እልልልልልል. አሜንንን እልልልልልል.አሜንንን. እልልልልልል ተባርኩኩኩኩኩ. አሜንንን ተባርኩኩኩኩኩ. አሜንንን. አሜንንን. አሜንንን

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 5 років тому

    Egzeabher ymesgen anten yeseten getan bekalun endnnor yastemrenal geta Jesus Christus abzto ybarkachu ye menfes kudus ewketh ychemrlachu. Ye buzu amet yene mels sle setegn geta Jesus Christus ybarek GBU more and more! ! !

  • @anuzed4063
    @anuzed4063 2 роки тому

    Paster, kal , be kal eyanebebek tergum enji, melseh admetew bergetegnet taferalehu.endihem aderego tergum.azenalehu ......betam.

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 5 років тому

    Tebareku ermi and pastor geta zemnachewn yebark

  • @mekdesindale9423
    @mekdesindale9423 4 роки тому

    Yemifeligew timirt zemenchuu yibarek ke sint gizee buhala min libel lelaa inten yesten geda kibirun yiwisedi

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 3 роки тому

    አሜንንንንንንንንንን ተባረኩ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 5 років тому

    Ameeeeeeen yegeta fiker bewste tadese eseye elllllllllll tebareku

  • @h.tekelemarian__9534
    @h.tekelemarian__9534 5 років тому

    Amen amen amen enkua lezi abqan edma yerzmlahu.

  • @pastoreyassuenyew4492
    @pastoreyassuenyew4492 3 роки тому

    Good teaching

  • @Eyobed317
    @Eyobed317 5 років тому

    we love you so much!oh my God save,safe,protects, blesses them. !haleluya

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Рік тому

    🙏

  • @Ehrfgz
    @Ehrfgz Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤tebarekuln

  • @mimifedlu2729
    @mimifedlu2729 5 років тому

    ተባረክ ወንድሞቼ!!!!ጌታ ያብዛችሁ!!!!

  • @girmagetachew4517
    @girmagetachew4517 Рік тому

    ይሰማል

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 років тому

    አሜንንም. አሜንንን. አሜንንን

  • @ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ

    ጌታኢየሱስ ይባርካችሁ
    አሜንንንአሜንንንአሜንንን

  • @caffebuono7009
    @caffebuono7009 5 років тому +1

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ወንድሞች

  • @bituu3637
    @bituu3637 3 роки тому

    ውዴዴዴ ኢየሰሱሱሱሱሱሱስስስስስስ ኡኡኡኡኡኡኡ ለእኔኔ ነውውውው😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @icsllff532
    @icsllff532 5 років тому

    yesamal

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @bezarosey2759
    @bezarosey2759 5 років тому

    አሜን አሜን

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 років тому

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 років тому

    ሰላም ለናተይሁን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shjshj2257
    @shjshj2257 5 років тому

    አሜንንንን

  • @nourtabbara6204
    @nourtabbara6204 5 років тому

    yes geta yibarhikachu

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ዛሬ ህዝቡ ገናን ፋሲካን በአል ብሎ ያከብራል ግን ብቸኛው አዳኝ ሆኖ የተወለደውን እየሱስን እንደግል አዳኙ አድርጎ ሳይቀበል። ለእኛ ህይወት ሰጥቶ ሞታችንን እንደወሰደልን ስለበደላችንን መከራን የመስቀልን ሞት ያክል ዋጋ እንደከፈለልን ሳይረዳ ፋሲካን ያከብራል። የአለምን ሀጥያት የሚያስወግድ የእ/ር በግ ፋሲካችን እየሱስ ነው።

  • @kibromkidane5191
    @kibromkidane5191 4 роки тому +1

    እንዴት ነህ ወንድም ኤርምያስ።ስለ ጌታ ራት በዩቲዩብ ላይ ያድተላለፋችሁትን መልክት አድምጫለሁ።ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ
    ሳይገባው የሚለው ቃል ስለጌታ እራት ሳይረዳው ነው ወይስ አጥብቀን ስናነበው(ሳይገባው)እንግሊዘኛው un worthy manner የሚለው እንግሊዘኛ አዋቂ ሆኜ አይደለም።ሳይገባው ሲጠብቅ ለጠባይ መሰለኝ።ማለትም መለያየት እና ደሃዎችን በመናቅ የጌታ ራትን ሃብታሞቹ ይበሉ ይጠጡ እና ይሰክሩ ስለነበር።????ሌላው የመጠን ጉዳይ እራት እራት ነው አሁን ያለችው ቤተክርድትያን የምታደርገው ልክ ነው ትላለህ?አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    omg የኔ መረዳት ሌላ ነበር ስለ ፋሲካ

  • @nourtabbara6204
    @nourtabbara6204 5 років тому

    Egri metatb lemindinew yelle

  • @betlehemasfam3332
    @betlehemasfam3332 5 років тому +1

    Pastor Tariku and Ermias , may God bless you abundantly.

    • @anuzed4063
      @anuzed4063 2 роки тому

      Ye tenagerekewen meleseh admetewena endet endemetafer.wengelen matamem yeker. Kum negerun hulu zeleh,zeleh,zeleh.......shame

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 4 роки тому

    እነንቴ አሰችውች

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 5 років тому

    Geta yibarachu

    • @asierokbe12
      @asierokbe12 4 роки тому +1

      Geta Abzto ybarkachu

    • @eyadethiopia
      @eyadethiopia 3 роки тому

      በ1ኛ ቆሮንጦስ ቁጥር 27ላይ ስለ ብዙዎች ለኀጢአት ይቅርታ የሚፈስ ደሜ ነው እና ለመታሰብያ አድርጉት አንድነትና ልዩነት ብገልጡልኝ ።ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @betlehemasfam3332
    @betlehemasfam3332 5 років тому

    Yes , we can hear you.

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 4 роки тому

    ብርክ በሉ

  • @emitadesse5304
    @emitadesse5304 5 років тому

    Bless alot

  • @sinikneshmoges6474
    @sinikneshmoges6474 4 роки тому

    ፓሥተርጋ አይደለም አተጋነው

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 років тому

    አሜን

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 3 роки тому

    አሜን