Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካስሽ ትሁት ጨዋ የአራዳ ልጅ ሰው አክባሪ ምርጥ መልካም ሰው እሱን መግለጫ ቃላቶች ያጥሩኛል በሄደበት ይቅናው
He is claver since
ካሳዬ መቼም ድንቅ ነህ በእግር ኳስ ተጫ ዋችነትህ ጊዜ ያደነቅሁን ያህል ዛሬም አሰልጣኝ ከሆንክ በኋላ ከምትሰጠው አስተያየት በመነሳት ምን ያህል የእግር ኳስን ጠንቅቀህ እንደምታውቀው ለመረዳት ችያለሁ እርጋታህና የምትጠቀማቸው ቃላቶች ደግሞ ሌላው ሳላነሳው የማላልፈው ቀልብን የሚስብ ልዩ ችሎታህ ነው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ የእግር ኳስ ፍቅር ቢኖረውም ለዘመናት ያህል እርም ይሁንብኝ ብሎ ቸል ያለው ጉዳይ እየሆነ መጥቷል በየጊዜው አንድ አካባቢ የሚንከባለለው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ መላው ምን እንደሆነ ለማወቅ ለሁላችንም እንቆቅልሽ ሆኗል እንደኔ አስተያየት በጠዋቱ ብዙ ነገር መሰራት እንዳለበት ያህል ነው የሚሰማኝ የፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች እታች ካሉ ከC ወይም ከB ቡድን አሰልጣኞች ጋር በቅርብ ተገናኝተው ተጫዋቾች እንዴት ከጠዋቱ መቀረፅ እንዳለባቸው ተቀራርበው መስራት አለባቸው ዛሬ በአለማችን ላይ ገነው የምናያቸው ድንቅ ተጫዋቾች ከታች በደንብ ተሰርቶባቸው የመጡ ተጫዋቾች ናቸው ብዙ አገሮች ከ5 እና 6 ሚሊዮን ህዝባቸው አለምን የሚያንቀጠቅጥ ቡድን እየሰሩ እኛ ከ120 ሚሊዮን ህዝብ ለአፍሪካ እንኳን የማይመጥን ብሄራዊ ቡድን ነው ያለን ጎበዝ እስከመቼ............. እንደ መንግስትም ሙስና ማንሸራሸሪያ ህንፃዎችን በየቦታው ከመገንባት ይልቅ ጤናማ ትውልድ ማፍሪያ የሚሆኑ የስፖርት ቦታዎችን በብዛት መስራት አለበት
ምን አይነት አስጠሊታ እስፖርት ጋዜጠኛ ነው ፊቱን ዘፍዝፎት የጦር አውድማ አስመስሎት አሰልጣኙን የሚጠይቀው ጥያቄ በሙሉ የእግር ኳስ አሰልጣኝን ሳይሆን አንደፓሊስ መርማሪ ወንጀለኛ የሚጠይቅ ነው የሚመስለው
የፖሊስ ጣብያ መርማሪ ሳጅንም ይመስላል ደክሞ እንደ ቁሌታም ችክ አይኑን እያጉረጠረጠ ይሽኮረመማል
@@atxlimoservice9379 የእኔ ወንድም መሻሻል የሚገባው ነገር ካለ የሰውን ሞራል በጠበቀ መልኩ አስተያየት መስጠት ሲቻል ምነው ስነስርዓት በጎደለው የዘለፋ ያህል አስተያየት መስጠቱ ተገቢ አይደለም የሰው ልጆች እንደመልካችን የመለያየት አይነት ሁሉ ሳናስበው ለሌላው የማይመች ተፈጥሮአዊ ገፅታ ሊኖረን ይችላል ለመድረክ የማይመጥን ከሆነ ቀና የሆነ ምክር በመለገስ መስተካከል እንዳለበት ብንነግር ክፋት የለውም
እንጅነር ለሁሉም ጥያቄ ጥርት ያለ መልሰ!!