Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጓደኛዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኑዶ የባድ ወልዶ የዛሬ 30 አመት በስልጤ ህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የነበረ አሁንም ዝናውን ይዞ የቆየ ስራ ነው
ማሜ ጀግነችን አለህ ይጠብቀቹ የኘይ ፈፉቸ ወገሬተሙ የብዘ
ማሜ ፋፍ 🙏
ቋንቋውባይገባኝም ዘፈኖችህደስይሉኛልአንተምበሰይፉበትቀርብደስይለኛል
የኔው ማሜ ጀግናው ለስልጤ ዋጋ የከፈልክ ብቻኛው ወጣት
Mame yagna jegna behuletachum betam nw mnkorabachu hul negerachu yaewnat nw
"...ባለው የማይብቃቃ ሀገሪቷን በሙሉ ብታሸክመው እሪ ማለቱ አይቀርም..." አሊ ኑር ክበርልን🙌
yes 100%
ወላሂ የስልጤ ጀግና አሊ ኑር በርቱ ስልጤ ስልጤ#ማለት የ ኪስ ብር ነው# እኔ ጉራጌ ነኝ ስልጤ የጉራጌ የጀርባ አጥንት ነው# ጉራጌም የስልጤ የጀርባ አጥንት ነው# ወጥሩ የባድ ወልድ# እድገት ልማት አንድነት ወደ አገራችን ወደ ትውልድ አገራችን# አደራቹ አገራችንን ጥለናል# አርዴ, ዘርማሌ እድገት ወደ ራስህ ተባብረን ከሰራን ታአምር እንፈጥራለን አፍ ሚከፈትብን ሁሉ እናስደምመዋለን ከማንም በላይ በላይ ነን።
100%ትክክል 🎉🎉🎉🎉
እኔ ከሀዲያ ነኝ በእውነት አሊ ኑሮን በጣም የሚከብርህ የሚወድ ለእርሱ ብዙ አክብሮት አለኝ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ስለ አቀርብክልኝ አሊ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ማነው እንደኔ ያአሊ ኑር አድናቂ 🙌🙌🙌
1- አትፍራ2- አትስረቅ3- የሰውን አክብር4- አትዋሽ5- እምነትህን አክብርየትም ሂድ የትም ስራ ውጤታማ ነህ !
Wonderful principles!! I appreciate it.
አንተ እራሱ ውድ ነሕ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፅሕ ዋው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏ሰይፍሻ በአሑኑ ያቀረብካቸው ሑሉም 👌👌
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የስልጤን ከፍታ ምመኘው ከኔ በላይ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሽቋላጭ
@@ertftg80 እሰይ ደግ አደረኩ😡😡አሁን ስልጤ ከፍ ይበል የኛ ጉራጌ ተብዬኦች ከሙስሊም ጠል ኦነው የጉራጌ ሙስሊምን ሚያሰቃዩ አውሬ ናቸው ስልጤ 99 ሙስሊም ራሱን ያስከበረ ነው
እናመሰግለን❤❤❤ ብዙ ጉራጌዉች እንደች አይደሉም ሰልጤን ይጣለሉ ለምን እንደሆና አለቅም
@@ertftg80 እንግድህ መልካም መቃጠል 😏😏
@@fatiyahulchafo የቡታጀራ መስቃን ኡሌም ከስልጤ ነው ምክንያቱም መስቃን ሙስሊም ነው አሁንም ስልጤ ውድድድ🥰🥰🥰❤
ሰይፉዬ እናመሰግናለን👏🥰❤ 🧡#በቃጣይ_አርትስት_መሀመድ_ስርጋጋን_አቅርብልን❤🎉 #አርትስት_አሊ_ኑር ለስልጤ ለበራካቱት መልካም ሥራ እናመሰግናለን❤🥰❤❤🎉🎉
ስልጤን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ የሚል ነው።
ይሄን እንቁ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ባለው ተብቃቅቶ ካልተደሰተ ዓለም የያዘችው ሁሉ ቢሰጠው አይደሰትም ዋው ድንቅ አገላለፅ ❤❤❤❤❤❤
ይሄ የስልጤ ዘፈን በጣም ተመችቶኛል። የማን እንደሆነ አላዉቅም ነበር። እድሜ ለቲክቶክ ፈታ አልንበት እኮ። አዲስ ሙዚቃ እንጠብቃለን።
አሊ ኑርን ሰይፍ ላይ በማየቴ በጣም ዳስ ብሎኛል አሊ ኑር ታሪክ የማይሽረቻዉ ስራ ብዙ ነው ሰይፍ እናመሰግናለን ክበርልን🙏 ❤👍 ቀጣይ ደሞ ደራጄ ናስርን አቅርብልን ምርጥ ምርጥ ስራ አለው ?ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹 ፍቅር ለህዝባችን❤️❤️ሰይፍ ከምር በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ 👍
አሊ ኑር በጣም ትልቅ የስልጤ አርትስት ነውባህሉን የሚያከብር ፣የሌላውንም ባህል የሚያከብርሰው አክባሪ፣ስራዎቹ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው፤፤ሀገሩን የሚወድ፣ስራውን አክባሪ ነው‹‹በጣም የተረጋጋ አርትስት ነው፡፡ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአሊ ኑር
ሂዱ የተባለው ኢትዮጵያ ነው (ሐበሻ) የሀገር ወዳዱ ማህበረሰብ ልጅ❤🙏
ስልጤ ስትሆን እንዲህ ነህ ❤ሂዱ የተባለው ሀበሻ ነው አሊ ኑር ባፋ ይንዣት ቁዘን❤ ስልጤነት ይለምልም ስልጤነት ውበት ኢትዮጵያዊነት ነው
ለነገሩ ልክ ነሽ ስልጤ ከሌለ ቦቦሊኖ የለ
@@sinanalemu4250 ክክክክክክያሳስበሽ እሱ ነው ሀሀሀ
ሰይፉ አከበርኩህ በጣም አላህ ሁሌሙ ለእውነት የምትቆም ያርግህ❤❤❤❤❤አሊ ኑር የ ስልጤ ባንዴራ ነህ ለኔ ❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ለስልጤ ህዝብ ለበራከው ሁሉ እነመሰግነሌ ለስልጤይ ኡመት ለሼሀይ ለልፈታሃ የሾክርነን አለህ የቅራሃ በፈሙ አይመለው።
😂
ስልጤዎች ፍቅር ነቻው🎉🎉🎉🎉
ክብር ዶ/ር አሊ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በቃ አንተ ልዩ ነህ
ሰይፋ እናመሰግናለን 🙏 አሊ ኑር ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን ታሪክ አዋቂ ጸሀፊ ለስልጤ ባህል እድገት የራሱን አሻራ ማሳረፍ የቻለ ጀግና
ነአም ወላሂ በትክክል ሄዱ የተበለዉ ሀበሻ ነዉ❤❤❤አላህ እድሜና ጤና ሰቶ የቁይልን አቴን አላህ ያቅረሃ የኛይ ጀግና ንበርነ❤❤
ትርጉሙን ሳላውቀው የአሊ ኑርን እና የሙሀመድ ሲርጋጋን ዘፈኖች እወዳቸዋለሁ
ስልጤ የከተማ ሞተር❤❤❤
አሊ ኑር ምርጥ ትዋን❤❤❤
አሊ ኑር አላህ ሂዳያ ይስጥህ ከሙዚቃ አለም ያረብ በዱአቹ አስቡት
ዋው ትለይልክ እኩ አላህ እርጅ እድሜ ይስጥ በዙ እንጠብቃለን
Seifuye ሁሌም መውደድ ብቻ ለሁሉ ቢሆንልኝም ብቻ አንተን መውደዴ ብቻ የጊዜዬ እይታና ይዘት ነው ብዬ እግዜርን በማመስገን አንተን ወዳለው አይገልፀውም #ትልቁጀግናችን 💯
ለኘቴ ስልጤ ያኜህኔተይ ቤዘግዝ ሁሉ ያሸኩርነሀን አኩም ሰላም ባልናን ሊንካኩናነይ አላህ በገግኑም ሀጃ ያግባይሙ አሊነም መሀመነም የሄነክ ቶዶሙ በበላይክ አቲሩኝ❤
❤❤🎉
ስልጤነት እልመል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነችን ስለገበዝከልን እነመሰግነለን ሰይፉሸ
ስልጤ የስለጥ❤❤❤
ያሰልጤዉ ጀግና አሊ ኑሪ በጣም ነዉ ምኖድህ❤❤❤❤
በጣም ነው ምወደው አሊ ኑር ረጅም እድሜ ይስጥህ አረፋ ሲመጣ አስተውሰዋለሁ❤❤❤❤
ምርጥ የሀበሻ ጀግና ኑርልን ወንድማችን በርታ❤👍👌
ስልጤ ሀርዴ 💪🏿💪🏿💪🏿
እነማሰግነላን ሰፉ የስልጤ ጀግነ ስላቃረብከልን😍😍😍😍😍
ስልጤ እኮነኝ ጥሩ መልስ ❤
Ali Nuri ስወድህ እድሜና ጤና
አይ አሊ ምን አይነት መፃፍ ማንበብ ይመቸሃል የአሊ መልስ Quran
ስልጤ Love😍😍😍
ትለያለህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Please ሰይፊሻ ለቀጣይ ድምፅ ምረዋዉን መሀመድ ስርጋጋን ጋብዘን ሰበርተን ይዝፈንልን
አሊ ኑር ስልጤ የስራ ህዝብነው።
የታሜ ልጅ በርታልኝ አባትህ ልዩ ጨዋ ቅን እና ድንቅ የጥበብ ሰው ነበረ አንተም በመልካም አስጠራው የኔ ወንድምም. ሮባየ በርታልኝ
ድምቀታችን አሊዬ አላህ የቂራህ❤❤❤❤
Nice to see you nure you are legend for silte people
ሰይፉ ጀግና
አሊ ጀግነዬ የስልጤው ፈርጥ❤❤❤
From all your work I love your yashan allah song . Deeply spiritually song.thanks
ስልጤ የፍቅር ሰው
እዉይ እንዴት እንደምወድህ ☺️የካአሀ የሚለዉ ዘፈንን 💛
ኑዶ የባድ ወልዶ ❤❤❤
ኢድሜ ኢና ጤና ይስጥህ አሊ ኑር ♥♥♥♥
ስልጤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ እናመሰግናለን አሊ ኑር እንወድሃለን ቀጣይ መሀመድ ስርጋጋን አቅርብልን
እንዳንተ የሚያስበውን ያብዛልን
Masha Allah Ali nur Betam qn sew nh LaEthiopia hegerachn endanta aynatun Allah yebzaln
ጊዶር ኡምር ተአፊያ ያብና ጋሽ አሊ ኑር❤🙏
ወይ ወላሂ ወድሜበጣምነው የሚወደው❤😘😘😘
ሳይፉ እናመሳግናለን ❤ስልጥኛ በአማራኛ ቤት አይመተም ነዉጂ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ❤❤
Masha Allah brother ❤
ስልጤ ሀገር ወደድ ነው ክበርልን
ምርጥ አገለለፅ ጀግነችን
እዉነትም ስልጤነን ❤❤❤❤❤
ስልጤ ወንድሞቼ እና እህቶች እንወዳቹሀለን❤❤❤
እኛም እንወዳቹሀለን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@digistidigisti7010 ምን ያስቃል 😏🙄
ወው በጣምነው ምወደቹ ሁለተቹንም እነማሰግነለን ሰይፍሸ ተወደጁን ስለቀራብከልን እነመሰግነለን
ጃግና ከና እውቃቱ ነው ምትዘፉናው ስልጤ አይዳለሁም ግን የአእምሮና የሰታሰበቻው ምጥቁናት ዳስ ይላኛል
እነማሰግነለን❤
ስልጤ❤❤❤❤
እኔ ህፀን እየለው ትንሺዬ ውሽት ወሺቼ አየቴ እሲክመሺ ጠብቀ ነ አፍህን ክፍት ፍም እስት ምለሲህ ለይ አሲቀምጠለው አለችኜ እንዴ ለምን ብዬ ሲጠይቅ ተነደ ጭርሺ ለምን ብለ እንድህ ብለሀ ለምን ወሽህ አለችኜ ከዘች ቀን ጀምሮ ሊወሺ እልነ አየቴ ነው ፍት ለፍቴ የምትመጠው ርጂም እድሜ ሉሴት አየቴ ኑርልኜ እመ ❤😂😂
I’m from halaba Ethiopia I Love ❤❤silt
Ali my best❤ my memory goes to yebabo
አሊ ኑር ጀግነችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልጤ ሰረ ወደዲ ነው ግን መተገገዝ አያውቅም ለረሱ ሰው አይሆንም ምቀኝነትም አለበት ይቅርተ ኢኔ ረሴ ስልጤ ኢትዮጵያዊ ነኝ
አሊ የባድ ወልድ አህለን 😍ሴፉ እናመሰግናለን
South selte one love Ethiopia from kaffa bonga🇪🇹
,ሰልጤዎች።ፉቅር,ነቻው❤❤❤
ስልጤ ኮ ❤🎉
ወደ ዉቺ አቴድም 🤣ሂዱ የተባለው ወደ ሀበሻ ነው 🥰🥰🤸 በ ሙዚቃ ነው ምትተዳደረው ስልጤ ኮ ነኝ 😂get to work 🦾ምን አይነት መፃፍ ያስደስትሃል 🤔ቁርአን ❤✨️
እናታችን የመቶ አለቃ ውቢሻው ስለሺ ወደ ወርቃማው ዘመን ይዘሽን ጭልጥ አደረግሽን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።
My Allah bless you more healthy Ameen ❤❤
Betam tewedaj musica nw ke wolayta ❤❤
ዘፈን በእስልምና ሀራም ነው አላህ ክልክል የደረገው ነገር ማድረገ አላህ ማመፅ ነው ።
wow Ali natural song
ሹክራን ሀቢቢ ስልጤዎች ፍቅር ነን ❤❤❤አሊ ኑር የመንናት መገላጫችን እንወድሃላን
ሰይፉሽ እነመሰግነለን አሊ ኑሪ ረዥም እድሜ ናጤ ይስጥክ
ly love ስልጢ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግነለን ሰይፉ🙏
ዋውውው ሰፍሻ እናመሰግናለን❤❤❤❤
አሊ ኑር የኔ ጀጊነሀ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ❤እናመሰግናለን🎉አሊ ሀቢባችን
ፋፍ አሊ ኑር የበድ ወልድ❤❤❤❤❤❤
የባድ ወልድ ❤
ያአሊ ኑር ኡምራ ለአለሀ ኤጋ
You are wright
ዋው አሊ❤
❤❤❤I love your song 🎉
Masha Allah le Ethiopia yelewu fikr Adegna nw
ሰይፉ መለጣ እናመሰግናለን❤😊
Ali Nur❤😊
ጓደኛዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኑዶ የባድ ወልዶ የዛሬ 30 አመት በስልጤ ህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የነበረ አሁንም ዝናውን ይዞ የቆየ ስራ ነው
ማሜ ጀግነችን አለህ ይጠብቀቹ የኘይ ፈፉቸ ወገሬተሙ የብዘ
ማሜ ፋፍ 🙏
ቋንቋውባይገባኝም ዘፈኖችህደስይሉኛል
አንተምበሰይፉበትቀርብደስይለኛል
የኔው ማሜ ጀግናው ለስልጤ ዋጋ የከፈልክ ብቻኛው ወጣት
Mame yagna jegna behuletachum betam nw mnkorabachu hul negerachu yaewnat nw
"...ባለው የማይብቃቃ ሀገሪቷን በሙሉ ብታሸክመው እሪ ማለቱ አይቀርም..." አሊ ኑር ክበርልን🙌
yes 100%
ወላሂ የስልጤ ጀግና አሊ ኑር በርቱ ስልጤ ስልጤ#ማለት የ ኪስ ብር ነው# እኔ ጉራጌ ነኝ ስልጤ የጉራጌ የጀርባ አጥንት ነው# ጉራጌም የስልጤ የጀርባ አጥንት ነው# ወጥሩ የባድ ወልድ# እድገት ልማት አንድነት ወደ አገራችን ወደ ትውልድ አገራችን# አደራቹ አገራችንን ጥለናል# አርዴ, ዘርማሌ እድገት ወደ ራስህ ተባብረን ከሰራን ታአምር እንፈጥራለን አፍ ሚከፈትብን ሁሉ እናስደምመዋለን ከማንም በላይ በላይ ነን።
100%ትክክል 🎉🎉🎉🎉
እኔ ከሀዲያ ነኝ በእውነት አሊ ኑሮን በጣም የሚከብርህ የሚወድ ለእርሱ ብዙ አክብሮት አለኝ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ስለ አቀርብክልኝ አሊ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ማነው እንደኔ ያአሊ ኑር አድናቂ 🙌🙌🙌
1- አትፍራ
2- አትስረቅ
3- የሰውን አክብር
4- አትዋሽ
5- እምነትህን አክብር
የትም ሂድ የትም ስራ ውጤታማ ነህ !
Wonderful principles!! I appreciate it.
አንተ እራሱ ውድ ነሕ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፅሕ ዋው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏ሰይፍሻ በአሑኑ ያቀረብካቸው ሑሉም 👌👌
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የስልጤን ከፍታ ምመኘው ከኔ በላይ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሽቋላጭ
@@ertftg80 እሰይ ደግ አደረኩ😡😡አሁን ስልጤ ከፍ ይበል የኛ ጉራጌ ተብዬኦች ከሙስሊም ጠል ኦነው የጉራጌ ሙስሊምን ሚያሰቃዩ አውሬ ናቸው ስልጤ 99 ሙስሊም ራሱን ያስከበረ ነው
እናመሰግለን❤❤❤ ብዙ ጉራጌዉች እንደች አይደሉም ሰልጤን ይጣለሉ ለምን እንደሆና አለቅም
@@ertftg80 እንግድህ መልካም መቃጠል 😏😏
@@fatiyahulchafo የቡታጀራ መስቃን ኡሌም ከስልጤ ነው ምክንያቱም መስቃን ሙስሊም ነው አሁንም ስልጤ ውድድድ🥰🥰🥰❤
ሰይፉዬ እናመሰግናለን👏🥰❤ 🧡#በቃጣይ_አርትስት_መሀመድ_ስርጋጋን_አቅርብልን❤🎉 #አርትስት_አሊ_ኑር ለስልጤ ለበራካቱት መልካም ሥራ እናመሰግናለን❤🥰❤❤🎉🎉
ስልጤን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ የሚል ነው።
ይሄን እንቁ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ባለው ተብቃቅቶ ካልተደሰተ ዓለም የያዘችው ሁሉ ቢሰጠው አይደሰትም ዋው ድንቅ አገላለፅ ❤❤❤❤❤❤
ይሄ የስልጤ ዘፈን በጣም ተመችቶኛል። የማን እንደሆነ አላዉቅም ነበር። እድሜ ለቲክቶክ ፈታ አልንበት እኮ። አዲስ ሙዚቃ እንጠብቃለን።
አሊ ኑርን ሰይፍ ላይ በማየቴ በጣም ዳስ ብሎኛል አሊ ኑር ታሪክ የማይሽረቻዉ ስራ ብዙ ነው ሰይፍ እናመሰግናለን ክበርልን🙏 ❤👍 ቀጣይ ደሞ ደራጄ ናስርን አቅርብልን ምርጥ ምርጥ ስራ አለው ?
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹 ፍቅር ለህዝባችን❤️❤️
ሰይፍ ከምር በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ 👍
አሊ ኑር በጣም ትልቅ የስልጤ አርትስት ነው
ባህሉን የሚያከብር ፣የሌላውንም ባህል የሚያከብር
ሰው አክባሪ፣ስራዎቹ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው፤፤
ሀገሩን የሚወድ፣ስራውን አክባሪ ነው‹‹
በጣም የተረጋጋ አርትስት ነው፡፡
ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአሊ ኑር
ሂዱ የተባለው ኢትዮጵያ ነው (ሐበሻ) የሀገር ወዳዱ ማህበረሰብ ልጅ❤🙏
ስልጤ ስትሆን እንዲህ ነህ ❤
ሂዱ የተባለው ሀበሻ ነው አሊ ኑር ባፋ ይንዣት ቁዘን❤ ስልጤነት ይለምልም ስልጤነት ውበት ኢትዮጵያዊነት ነው
ለነገሩ ልክ ነሽ ስልጤ ከሌለ ቦቦሊኖ የለ
@@sinanalemu4250 ክክክክክክያሳስበሽ እሱ ነው ሀሀሀ
ሰይፉ አከበርኩህ በጣም አላህ ሁሌሙ ለእውነት የምትቆም ያርግህ❤❤❤❤❤
አሊ ኑር የ ስልጤ ባንዴራ ነህ ለኔ ❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ለስልጤ ህዝብ ለበራከው ሁሉ እነመሰግነሌ ለስልጤይ ኡመት ለሼሀይ ለልፈታሃ የሾክርነን አለህ የቅራሃ በፈሙ አይመለው።
😂
ስልጤዎች ፍቅር ነቻው🎉🎉🎉🎉
ክብር ዶ/ር አሊ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
በቃ አንተ ልዩ ነህ
ሰይፋ እናመሰግናለን 🙏 አሊ ኑር ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን ታሪክ አዋቂ ጸሀፊ ለስልጤ ባህል እድገት የራሱን አሻራ ማሳረፍ የቻለ ጀግና
ነአም ወላሂ በትክክል ሄዱ የተበለዉ ሀበሻ ነዉ❤❤❤አላህ እድሜና ጤና ሰቶ የቁይልን አቴን አላህ ያቅረሃ የኛይ ጀግና ንበርነ❤❤
ትርጉሙን ሳላውቀው የአሊ ኑርን እና የሙሀመድ ሲርጋጋን ዘፈኖች እወዳቸዋለሁ
ስልጤ የከተማ ሞተር❤❤❤
አሊ ኑር ምርጥ ትዋን❤❤❤
አሊ ኑር አላህ ሂዳያ ይስጥህ ከሙዚቃ አለም ያረብ በዱአቹ አስቡት
ዋው ትለይልክ እኩ አላህ እርጅ እድሜ ይስጥ በዙ እንጠብቃለን
Seifuye ሁሌም መውደድ ብቻ ለሁሉ ቢሆንልኝም ብቻ አንተን መውደዴ ብቻ የጊዜዬ እይታና ይዘት ነው ብዬ እግዜርን በማመስገን አንተን ወዳለው አይገልፀውም #ትልቁጀግናችን 💯
ለኘቴ ስልጤ ያኜህኔተይ ቤዘግዝ ሁሉ ያሸኩርነሀን አኩም ሰላም ባልናን ሊንካኩናነይ አላህ በገግኑም ሀጃ ያግባይሙ አሊነም መሀመነም የሄነክ ቶዶሙ በበላይክ አቲሩኝ❤
❤❤🎉
ስልጤነት እልመል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነችን ስለገበዝከልን እነመሰግነለን ሰይፉሸ
ስልጤ የስለጥ❤❤❤
ያሰልጤዉ ጀግና አሊ ኑሪ በጣም ነዉ ምኖድህ❤❤❤❤
በጣም ነው ምወደው አሊ ኑር ረጅም እድሜ ይስጥህ አረፋ ሲመጣ አስተውሰዋለሁ❤❤❤❤
ምርጥ የሀበሻ ጀግና ኑርልን ወንድማችን በርታ❤👍👌
ስልጤ ሀርዴ 💪🏿💪🏿💪🏿
እነማሰግነላን ሰፉ የስልጤ ጀግነ ስላቃረብከልን😍😍😍😍😍
ስልጤ እኮነኝ ጥሩ መልስ ❤
Ali Nuri ስወድህ እድሜና ጤና
አይ አሊ ምን አይነት መፃፍ ማንበብ ይመቸሃል የአሊ መልስ Quran
ስልጤ Love😍😍😍
ትለያለህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Please ሰይፊሻ ለቀጣይ ድምፅ ምረዋዉን መሀመድ ስርጋጋን ጋብዘን ሰበርተን ይዝፈንልን
አሊ ኑር ስልጤ የስራ ህዝብነው።
የታሜ ልጅ በርታልኝ አባትህ ልዩ ጨዋ ቅን እና ድንቅ የጥበብ ሰው ነበረ አንተም በመልካም አስጠራው የኔ ወንድምም. ሮባየ በርታልኝ
ድምቀታችን አሊዬ አላህ የቂራህ❤❤❤❤
Nice to see you nure you are legend for silte people
ሰይፉ ጀግና
አሊ ጀግነዬ የስልጤው ፈርጥ❤❤❤
From all your work I love your yashan allah song . Deeply spiritually song.thanks
ስልጤ የፍቅር ሰው
እዉይ እንዴት እንደምወድህ ☺️የካአሀ የሚለዉ ዘፈንን 💛
ኑዶ የባድ ወልዶ ❤❤❤
ኢድሜ ኢና ጤና ይስጥህ አሊ ኑር ♥♥♥♥
ስልጤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ እናመሰግናለን አሊ ኑር እንወድሃለን ቀጣይ መሀመድ ስርጋጋን አቅርብልን
እንዳንተ የሚያስበውን ያብዛልን
Masha Allah Ali nur
Betam qn sew nh
LaEthiopia hegerachn endanta aynatun Allah yebzaln
ጊዶር ኡምር ተአፊያ ያብና ጋሽ አሊ ኑር❤🙏
ወይ ወላሂ ወድሜበጣምነው የሚወደው❤😘😘😘
ሳይፉ እናመሳግናለን ❤ስልጥኛ በአማራኛ ቤት አይመተም ነዉጂ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ❤❤
Masha Allah brother ❤
ስልጤ ሀገር ወደድ ነው ክበርልን
ምርጥ አገለለፅ ጀግነችን
እዉነትም ስልጤነን ❤❤❤❤❤
ስልጤ ወንድሞቼ እና እህቶች እንወዳቹሀለን❤❤❤
እኛም እንወዳቹሀለን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@digistidigisti7010 ምን ያስቃል 😏🙄
ወው በጣምነው ምወደቹ ሁለተቹንም እነማሰግነለን ሰይፍሸ ተወደጁን ስለቀራብከልን እነመሰግነለን
ጃግና ከና እውቃቱ ነው ምትዘፉናው ስልጤ አይዳለሁም ግን የአእምሮና የሰታሰበቻው ምጥቁናት ዳስ ይላኛል
እነማሰግነለን❤
ስልጤ❤❤❤❤
እኔ ህፀን እየለው ትንሺዬ ውሽት ወሺቼ አየቴ እሲክመሺ ጠብቀ ነ አፍህን ክፍት ፍም እስት ምለሲህ ለይ አሲቀምጠለው አለችኜ እንዴ ለምን ብዬ ሲጠይቅ ተነደ ጭርሺ ለምን ብለ እንድህ ብለሀ ለምን ወሽህ አለችኜ ከዘች ቀን ጀምሮ ሊወሺ እልነ አየቴ ነው ፍት ለፍቴ የምትመጠው ርጂም እድሜ ሉሴት አየቴ ኑርልኜ እመ ❤😂😂
I’m from halaba Ethiopia I Love ❤❤silt
Ali my best❤ my memory goes to yebabo
አሊ ኑር ጀግነችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልጤ ሰረ ወደዲ ነው ግን መተገገዝ አያውቅም ለረሱ ሰው አይሆንም ምቀኝነትም አለበት ይቅርተ ኢኔ ረሴ ስልጤ ኢትዮጵያዊ ነኝ
አሊ የባድ ወልድ አህለን 😍ሴፉ እናመሰግናለን
South selte one love Ethiopia from kaffa bonga🇪🇹
,ሰልጤዎች።ፉቅር,ነቻው❤❤❤
ስልጤ ኮ ❤🎉
ወደ ዉቺ አቴድም 🤣ሂዱ የተባለው ወደ ሀበሻ ነው 🥰🥰🤸
በ ሙዚቃ ነው ምትተዳደረው ስልጤ ኮ ነኝ 😂get to work 🦾
ምን አይነት መፃፍ ያስደስትሃል 🤔ቁርአን ❤✨️