ፀጉራችሁን ከመታጠባችሁ በፊት ይሄንን ቅባት ተቀቡትIf you have a hair , you will be dressed before you shrink, and y

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ፀጉራችሁን ከመታጠባችሁ በፊት ይሄንን ቅባት ተቀቡትIf you have a hair , you will be dressed before you shrink, and you will be surprised to#ethiopia #natürlich #beautiful #recipe #meski #cream #umi #recipe #dokter #abelbirhanu #ebs #elsa #merry #Mesi #habesha #yemezi #Werik #zizi #Eisi werku #berry #bahar #Rozmery #ቅባት

КОМЕНТАРІ • 54

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  4 місяці тому +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ለምትከታተሉኝ ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ይህ ቪዶወ በተለይ ፀጉሬ እረገፈ ደረቀ አላድግ አለኝ ለምትሉ በጣም ይጠቅማችኋል ቪዶውን እስከመጨረሻው በማየት በሰራሁት መሰረት ተጠቀሙት 💚💛❤👈

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 4 місяці тому +1

    ንብረቴ ደና ከረምሽ ውድ ጠቢብ ሆነሻል በውበት እንክብቤ አንደኛ ፀጉርሽ አያያዙ አሪፍ እንደሆነ ይናገራል👍😍

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ቆንጆ ቅባትነው ሼር ስላርግሽን ከልብ እናመሰግናለን አለን ሰርቼ ሞክርው አለሁ❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 місяці тому

    ዋውውውውው የኔ ጎበዝ ትችያለሽ እኮ ምርጥ ቅባትነው የሠራሺው እናመሠግናለን የኔ ውድ

  • @Tsegi
    @Tsegi 4 місяці тому

    ሰላም ንብረትዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው የሮዝ ማሪ ቅባት ምርጥ ነው ለልስላሴ 👍👍👍ቀጥይበት ምርጥ ስራ ነው💗💗💗

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አለሽ ባር ፅጉዬ ውድ ❤😘

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 місяці тому

    ❤መቸም አንዱ ለኔ መሆን አለበት ቆንጆ ነዉ ሲያምር 😮

  • @zematube1219
    @zematube1219 4 місяці тому

    ዋው ጎበዝ በርቺ እህቴ 👍👍👍

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому

    ዋውውው አኳን ደናመጣሸ
    እነመሰግ ነለን በረች🎉 ዋውውውውውውው
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 місяці тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ የባህር ዛፍ ቅጠል ሮዝመሪ እና የሩዝ ውሀን ከቅባት ጋር ቀላቅለሽ ለፈጣን የፀጉር እድገት እና ልስላሴ የሚጠቅም በጣም ቆንጆ የፀጉር ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏👍

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 4 місяці тому

    ምራቴ ሞክሬው ያለውን ለውጥ ነግርሻለሁ ካሁን በፊት የሰራሽልን ሻፖ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርችልኝ በተለያዬ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @አሚቲዎብ
    @አሚቲዎብ Місяць тому

    ዋው በርች መቶኬ. እናስገባት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  29 днів тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስለ መልካም ምኞትሽ ውድ ❤❤🌹🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 місяці тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ልክነሽ የሚስማማው እና የማይስማማው አለ ለመጀመሪያ ጌዜ አየሁ እንደዚህ እደሚ ዘጋጀ አላውቅም ነበር ቆይ እሞክረዋለሁ ካንቺ ብዙ የቅባት አዘገጃጀትን ተምሪ አለሁ ውዴ እናመስግናለን ❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 4 місяці тому

    ንብረትዬ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ ስላካፈልሽን ❤🙏በርች ጎበዝ ነሽ😍👍

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 місяці тому

    እሽ እንቀባለን እናመሰግናለን ጥሩ የፀጉር ዉህድነወ🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 4 місяці тому +1

    ንብረትየ ውዴ ኦ እኔ በጣም የምወደውን ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን የምር የሮዝመሬ ቅባት በውህድም በቅባትም ሆነ በጣም አሪፍነው ለፀጉር መሳሳት እና ፀጉርን ለማሳደግ ከግባር ለሸሸ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ይህ ሁሉ ቅባት ለእኔም ልልሂልኘነው እንዴ 😂 እንደሱ በጠርሙስ አድርገሽው ደሞ እርጥቡ እሮዝመሬ ቢኖርሽ ውስጥ አንድ ጣል ብታረጌበት ዋውው ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ ውድ የለኝም እሱ ❤😘

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 місяці тому

    ይህ ቅጠል አደስ ነዉ አይደል በኛ ሀገር ስሙ ንብሩ ሽታዉ በጣም ነዉ የምወደዉ እኔ የቅባት አሰራርሽ ይመቸኛል ጊዜ ትግስትሽ ሁሉም እፏሎት ትንሽ ሰዓት ይፈጃል ቅባቱ ግን ቆንጆ ነዉ የሚሆን አሁን ሙቀቱ ሃይ ነዉ በፀሃይም ብረሃን ቅባት መስራት ይቻላል በጣም እሳት ነዉ ዉጭዉ እኮ ንብሩዬ አቧራ እንዳይገባ ከድኖ ማስቀመጥ በዚህ አይነት የምግብ ዘይት ወይም የፆም ቅቤ መስራት ይቻላል ለቡላ ለገንፎ ይሆናል የጥብስ ቅጠሉ ማለት ነዉ በሁለተኛ ቀኑ ያምራል በጣም የአበባ ዉሃ አዎ አሪፍ ነዉ ቅባቱ አካፍይኝ ለኔም ጎበዝ አንደኛ ነዉ 👌👍😍❤🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😘

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 4 місяці тому

    👍. Selam selam. Awesome sharing. Hair mask very nice. I wish you happiness. Nice thank you for sharing. 👍👍👍👍🌿🌺🌹🌾🍀🌷🌻💚💛❤❤

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ንብረቴ የኔ ጀግና ሴት
    ለኛም በሽያጭ መልክ ይቅረብልን ቅመም😍😍😍😍😍

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 місяці тому

    እናመሰግናለን💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 4 місяці тому

    በርች የኔ ልዩ ማሸአላህ የኔ ባለሟያ

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia 4 місяці тому

    ምርጥ ቅባት

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ 🥰🥰

  • @negiset
    @negiset 4 місяці тому

    ንብረት ወርውሪልኝ አንዱን💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 4 місяці тому

    ሰላም ነሽ ቅጠሉ የባእዛፍ ቅጠል ነው ግራ ሰለገባኝ ነው በማንኛውንነገረ ሲታሳይን ንገሪኝ ቅጠሉን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አይደለም የኔ ውድ ባረበኛ አውጋር ይባላል በየቤቱ አለ ፎቶው ን አሳይቻለሁ ቪዶወላይ እና በየቤቱ አለ በአረቦች እና ህዶች በብዛት የሚጠቀሙት ኢትዮጵያ አላውቅም ስሙን ውዴ ❤😘

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የወንዜ ሽታ የኔ ልባም ሴት የእውነት ዘውትር በተለያየ ቪዲዮ እየመጣሽ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ራስሽን ተንከባክበሽ ለእኛም ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስለምታጋሪን ከልብ እናመስግናለን አንቺ ነሽ ግዜሽን በአግባቡ የምትጠቀሚ በርግጥ ብዙ መሰሎችሽ አሉ ራሳቸውን ጠብቀው ለሌሎችም የሚጠቅም ይዘው የሚመጡት ነራሳቸው ስራ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому

    ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ወረቅል ጋርና ሩዝ ሜሪ ሁለቱንም ፈጭተሽ እንፋሎት አብስለሽ ከነ ውህዱ ማሳደርሽ ጥሩ መው ይመዘምዘዋል በእንፋሎት ማብሰልሽም እንዳይሸትና ጠቀሜታው እንዳይሸት ይረዳዋል
    ቅባቱ የፈረው ፊትም የተለያዩ ዘይትና ከዚህኛው ውህድ ጋር ሲደረግ ይለደልዳል
    የሩዙን ውሀ ደሞ በፍል እውሀ አታድርጊው በቀዝቃዛ ውሀ አድርጊው ውሀው ሳይበዛ
    ፀጉር ቅባትም ሲበዛ ይርስና ስሩ ይነቃቃቀላል ሲደርቅም ይጠወልጋል 😅😅😅
    ፀጉር ቅባት ተቀብቶ መስራቱ ያፋፋል ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      😂😂😂የኔ ውድ እሺ አመሰግናለሁ የኔ አንደኛ ❤❤😘

  • @trngo4182
    @trngo4182 4 місяці тому

    አችማ ሠራሽኝ ሣሙና በተልባ ብለሽ አከሠርሽኝ😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      ምን ሆነብሽ ውድ እኔ ይሄው እስካሁን እየተጠቀምኩ ነው ውዴ ሲደርቅ በርግጥ ትንንሽ ይሆናል

    • @trngo4182
      @trngo4182 4 місяці тому

      አረ የምን መድረቅ አራቀን አሥቀምጨው ወይፍክች አላለም ጭራሽ ኩፍ አላለም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 місяці тому

      @@trngo4182 ውሃውን አብዝተሽው እንደሆነ እንጂ ኩፍ አይልም ደግመሽ እይው አሰራሩን እኔም ሀመጀመሪያ ግዜ እንደዛ ነበር ያጋጠመኝ አንድቀን እቃው ላይ ታደረ ከሱ አውጥተሽ ሳህላይ አርጊ እኔ እንደምታይው ነው የወጣው ውድ ❤️

    • @trngo4182
      @trngo4182 4 місяці тому

      @@nibrettube8913 እሽ አመሠግናለሁ ግን ሁለተኛ አልሞክርም