//ውሎ// "ካሜራ ብርቃችሁ ነው እንዴ…እስቲ ዞር በሉ…" ከጠንካራ አባት ጋር /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 255

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Рік тому +57

    ሊያዬ ስልካቸዉን ባክሽ አስቀምጪልን እንደዚህ ለደከሙ አባት የፍቅር ስጦታ እንስጣቸዉ ደጉ አባት

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Рік тому +65

    ደጉ ያገሬ ገበሬ አኗኗሩ ያሳዝናል ልፋታቸውና ኑራቸው አይገናኝም 😍

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +89

    Ebs ሁሉኑም የህብረተሰብ ክፍል ያለልዩነት በእኩል ለእይታ የምታቀርቡትን ሳላደንቅ አላልፍም ፤እንደእውነቱ ብዙወቻችንም የተቀናጣን ነገር ከምናይ ይህን እውነተኛ አብዛኛውን ኢትዩጽያዊ ማንነት የሚያሳይን ነገር ማየትን እንመርጣለን ።እናንተም ለገቢያ ወይም ለእይታ ብዛት ብላቹህ ሳይሆን በእውነት በእኩልነት አክብራቹሁቸው እንደምትቀርፆቸው ተስፋ አደርጋለሁ!!??

  • @እናትያላህስጣታናት

    ቁጭ ብላቹ በይ ሚድያው እርድኝ ወጋናቹ ናኝ እያላቹ ከመዳም ቅመሞች አታላቹ ብር የሚትቀበሉ ወድችዬ ከዚ ጠካራ አባት ትንሽ ትማሩ አባዬ አላህ እርዥም እድሜ ጤና ይስጦት ❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Рік тому +3

      ትክክል ሁሌም ነው የሚያናድደኝ የአረብ ሃገርን ነገር ስለማውቀው

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому +67

    አንዳንድ ወጣቶች ከዚህተማሩ ጋሼ እረጅምእድሜናጤና ❤❤❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Рік тому +2

      ትክክል ወጣቱ እርዱኝ ይላል አዛውንት አባት በጥረታቸው ሰርተው ቤተሰባቸውን ይረዳሉ ለራሳቸውም ጭምር

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Рік тому +21

    እንደነዚህ ጠንካራ አባቶችን የባንክ እና የስልክ ቁጥር ማስቀመጥ ጥሩ ነዉ

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Рік тому +43

    ልያዬ የዛሬ ውሎ ልዩ ነው ተባረኪ ኑሮሽ ሁሉ ሙሉ ይሁን

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +7

    የስነምግባር ጥግ ይሉሀል ይህ ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ እህታችን

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Рік тому +7

    የጦርነትን ከበሮ የምትመቱ በአብዛኛው ውጭ እየኖራችሁ ይሄንን ደሀ ህዝብ ይኑርበት ጦርነት አያስፈልገውም ንጹሕ ውሃ ትምህርት ቤት ሀኪም ቤት ነዉ የሚያስፈልገው ምግብ ለገንዘብ ብላችሁ በሬ ወለደ እያላችሁ ሰውን በዘር አየከፋፈላችሁ አብሮ የኖረውን የተዋለደውን ለራሳችሁ ጥቅም ብላችሁ በየደቂቃው ሰበር ዜና እያላችሁ ህዝብን የምታባሉት ይሄ ቪዲዮ በቂ ነዉ የኛን ድህነት ለማሳየት እግዚአብሔር እናተን ይቅጣችሁ ልቦናችሁን ይመልሰው

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Рік тому +24

    😢 እንባዬ መጣ እውነት:: ህይዎት ምን ያክል ዋጋ እንደምታስከፍል አይቻለሁ::
    ሊያዬ ዛሬ አንችም ተፈትነሻል::

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Рік тому +19

    የኔ አባት አባቴን መሰሉኝ አባዬ በሰላምና ጤና ያገናኘን እወድሃለሁ አባቢ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የማደንቅሽ የወረዱበት ወርደሽ ድካማቸውን ተካፍለሽ ሸክማቸውን ተሸክመሽ በጣም በርች ተባረኪ

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ Рік тому +24

    ውይ የኔኔ አባት አሁን በመጦሪያቸው ሰአት እደዚህ መልፋታቸው አሳዘኑኝ ሊያየ ሳላደቅሽ አላላልፍም ብርቱ ነሽ

  • @Heaid
    @Heaid Рік тому +19

    የኔ ውድ አባት የኔ ጀግና አባት እደዚህ ትቁር ክስት ብላችሁ ሳሬላይ እኛን ለዚህ አደረሳችሁን ገበሬው አባቴ ጌዜተቀይሮ አሁን ከተማ ብንሆንም ያጥቁር ክስት ያለውን አባቴ ን ሙትት ብየ ወደዋለው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባባ❤

  • @sercall5326
    @sercall5326 Рік тому +8

    በመጀመሪያ ለአባታችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸው ግን ሊያ ምን አደረጋችሁላቸው ጀግና ናቸው ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +13

    እፍፍፍ አባቴን ያየሁ ያክል ነው የተሠማኝ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому +28

    እግዚአብሔር የነዚህን ምስኪን አምላክ ይርዳን እንጅ በዚህ ቀጣፊ ዘመን።

  • @jjdndn5020
    @jjdndn5020 Рік тому +12

    ሊየየየየ ያኔ ቆጆ የዛሬ ዉሎሽ በጣም ደስ ዪለል በርቺልን ገጠር ዉስጤ ነው ❤

  • @alammuna8825
    @alammuna8825 Рік тому +14

    ጋሼ እረጅም እድሜ እና ጤና ❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +6

    ሊያዬ ጎበዝ ነሽ!!!!!ለዚእ ሕዝብ የሚያስፈልገው ሠላምና ሠላም ነው!!!!❤❤የ ebs ሠራተኞች ታታሪ ጠንካራና ጎበዝ ናችው የማትዳስሱት ነገር የለም!!!!❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +15

    እረጅም እድሜ ለውዶቹ አባቶቻችን

  • @biftu16jimma
    @biftu16jimma Рік тому +19

    የዛሬ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Рік тому +1

    ሊያዬ ምን ያህል እንደ ደከምሽ መረዳት እችላለሁ ምክንያቱም እኔ ብሆን ለሰከንድ እንኳን ላደርገው የማልችለው ነገር ነው። ሸክም ለማንም ቢሆን ከባድ ነው ይልቁንም ደግሞ ለሴት ልጅ። ስለዚህ እንዲህ ያሉ በላባቸው፣ በወዛቸው ሰርተው የሚያድሩ ሰዎችን በተቻለን አቅም መርዳት፣ መደገፍ፣ ማበረታታት ያስፈልጋል። ያኔ ነው ሌብነትን ማስወገድ የምንችለው። ክብር ለወዝ አደሮች።

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Рік тому +18

    የዛሬ ለየት ያለ ነው በጣም ነው ደስ ያለይ ❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 Рік тому +18

    በ75 አመታቸዉ እንዲህ የሚደክሙ አባት ማየት እፉፉ ያአባት ዉለተዉ ምን ይሆን

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Рік тому

    አባቴ ከዚህም በላይ እድሜና ጤና መድሀኒያለም ይጨምርሎት። ልጆችዎን ይዘው ያለእንጀራናት ብቻዎትን ያሳደጉ ደግ አባት እንዴት ደስ ይላል ደጉ ገበሬ። እኛ ከተማ ቁጭ ብለን ዋጋ እናጣጥልባቸዋለን ይህንን ያህል ዋጋ ከፍለው እምንፈልገውን ሲያቀርቡልን። አንቺም ቆንጆ ስላገዝሻቸው እግዚያብሔር ጉልበትሽን ይባርክ የወለድሽይው ይባረክ። ኢቢኤሶች እንደልማዳቹ የተባረካችሁ ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ እመኝላችኋለሁ

  • @lidyadtube1867
    @lidyadtube1867 Рік тому +10

    አባባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏 Liya I respect you so much 🥰🥰 በአራስ ወገብሽ የኔ ጎበዝ 👏

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Рік тому +8

    ሊየየየየየየ ቆንጆ ይህን ሰራ ስሰሪ ይምርብሻን አናመሰግናለን

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +6

    ኡፍ ሲያሳዝኑ ማርያምን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቸው

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Рік тому +8

    ጠንካራ አባት አንችም ጀግናነሽ

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ Рік тому +11

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጋሼ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Рік тому +3

    ሊያ፡ ተባረኪ! EBS excellent help!

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Рік тому +3

    የኔ አባት በዚህ እድሜ ይለፋሉ በመጦርቸዉ እድሜ ግን የዘመናችን ወጣቶች ከሴት ብር እየቀፈሉ እርዱን እያሉ ለምጭበረብሩ ወጣቶች ከዚህ አባት ተማሩ ሊያዬ የኔ ቆንጆ ❤ ebs tv የምርጦች ምርጫ ዘር ሃይማኖት የማይለይ የሚስኪኖች እንባ አባሽ አላህ ይስጣችሁ ድርጅታችሁ ይበልጥ ይስፋፋ 🎉❤❤

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +4

    እደት ለፉተው እደሚያመጡት ያረብ የእረፉት እጀራ ይስጣቸው የኔአባት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +5

    ጠንካራ አባት አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት ኢቤሶች ጎበዝ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን🎉

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Рік тому +6

    ሚሰኪን ሲያሳዝኑ እንደዚ ሲሲንከራተቱ ዉለዉ ቤት ሳይገቡ የቀሩ ሰንት ንጹሀን ገበሬወች አሉ እኔማ በጣም ከፍቶኛል አገራችን ላይ እየተካሄደ ያለዉ ነገር ያሳዝናል ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 Рік тому +12

    የኔ አባት ♥️♥️♥️♥️❤️❤️ ደስ ሲሉ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    እረጅምኘእድሜ ለአባቶች

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Рік тому +6

    ቤታቸው ብታደስ የኔ አባት

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Рік тому +5

    የኔ አባት አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠወት🥰

  • @ah6121
    @ah6121 Рік тому +2

    She is so good hearted journalist. My eyes in tears at some point especially when she kissed his leg. You are blessed and God bless you! I don't usually watch ads but I watched 3 min ads and hope it will help you.

  • @etsegenetgonefa9017
    @etsegenetgonefa9017 Рік тому +10

    እባካችሁ እንዳቅማችን እንርዳቸው አካውንት ቁጥራቸውን አስቀምጡልን

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 Рік тому +1

      ደስ ኣያለኝ እረዳለሁ በጣም ነዉ ልብየሚነኩት

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +1

    የኔ አባት ጀግና ኖት Ebs የሆነ ነገር አድርጉላቸው

  • @abelb5604
    @abelb5604 Рік тому

    ሊያ ጥሩ ኢትዮጰያዊት ጉልበታቸውን ስትስሚ እንባየ ሳላውቀው ነው የፈሰሰው እግዛቤር ይባርክሺ ላባታችን እረጂም እድሜ ይስጣቸው

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Рік тому +3

    ውይየድሮሰውጥንካሬቸውበቆሎውለውቢያድሩጀግናናቸው።ያሁኑትልድግን😢ጠግቦምበልቶእየደፋተመስገንአያውቅም

  • @alainfef176
    @alainfef176 Рік тому +3

    😢😢😢እፍፍፍ. የኔ አባት. ግን ጦስኝ. ሳይዘራ. እደሚበቅል አላውቅም ነበር የፍ ዘራሽ ነው ለካ❤❤❤

  • @ymiftawakamilaymftaw545
    @ymiftawakamilaymftaw545 Рік тому +4

    ከኢቢሲ አስካለን ከኢቢኤስ ሊያ ውድድድ ለአባባዬ ረጅም እድሜን ተመኘሁሎት ክብር ለአባቶቻችን

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Рік тому +1

    ወይ ሊያዬ ጀግና ነሽ በእውነት አደነኩሽ እኔ ላቺ ደገመኙ ፈጣሪ ያስባቸው ጀግና ናቸው እደዝህ ደገክመው እየተሸከሙ በኖሮን ለማሸነፊ እድር ብቻ 4 የሜገርም ነው ጡረተኞች ወዶች ከእሳቸው ተማሩ በመቀጠል አካውት ባይኖራቸው እንካን ከፊታቹ ብትለቁልን ሰው የቻለውን መርዳት ይቻላል የኔ አባት ካሜራ አይታቹ አታቁም አይደል ለቀልድስ ቢሆን መበተንና መውሰዲ ግፊ ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +1

    የኔ ጌታ ጠንካራ አባት ኖት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤ደሞ አባቴን ቁርጥ ነዉ🎉

  • @AttachMent-ot3fi
    @AttachMent-ot3fi Рік тому +2

    ደግ ሰው

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 Рік тому +1

    Liyaayee እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @Yemicha12
    @Yemicha12 Рік тому +4

    ሊያየ የኔ ጠንካራ ሴት ተባረኪ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому +3

    ገጠር መኖር ደስ ይለኛል እረጅም እድሜ ላባቶች

  • @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ

    ቃላት የለኝም ምርጥ ስው ነሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @mitagoldlove6768
    @mitagoldlove6768 Рік тому +5

    አድራሻቸውን አትለፉኝ 🙏

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Рік тому +3

    አባታችንን ማገዝ እፈልጋለሁ እባካችሁ ebs አካውንታቸውን ብታስቀምጡልን።

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 Рік тому

    እደው ebsዎች ምንድነው እንዲህ ፍቅር የሆናቹህት የኔአባት እግዛብሔር ሙሉጤናዎትን ይስጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому

    ደግሜ ደጋግሜ ነው ያየሁት የዛሬው የተለየ ነው የምር አረንጓዴው ደስ ሲል በዚህ እድሜዎ በመጦሪያቸው በጣም ጠንካራ ጎበዝ ናቸው የምር ወጣቶች ከእነዚህ አባት ተማሩ በተለይ በየ ከተማው ተሰማርታችሁ በሌብነት የምትኖሩ ተማሩ ከእዚህ 😢😢😢
    ውይ ሊያ ተዝለፈለፍሽ እሳ አስቸገርሻቸው እሳቸው በለጡሽ እዚህ ጦስኝ ሆድ ከነፋኝ ስጠጣ ይለቀኛል ሀገሬ ግን ከብት ይበላው ነበር ጥቅሙን ስለማናቀው

  • @meselubekele
    @meselubekele Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ አመለ መልካም እውነተኛ ትሕትና የሞላብሽ ኢትዮጵያዊት ትልቅ ስው የምታከብሪ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ርሁሩህ ይዋህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን

  • @qeew2686
    @qeew2686 Рік тому +6

    የዛሬው ይለያል😢😢 አባት ክፉአይካህ❤❤

  • @zemenalmu8417
    @zemenalmu8417 Рік тому +6

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @hanna1342
    @hanna1342 Рік тому +2

    ወይኔ ሊያዬ ጦስኙን ተሸክመሽ አንጀት ኧራቀሽ😃

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +15

    መቼም ኢቢኤሰ ሰለናንተ ቢነገር ቢነገር አይጠገብም ሰንቱን እረድታችሁ አይ ደሃ ቆሎ በልቶ ተመሰገን ሲል ሃብታም የተመገበውን የተረፈውን ይደፋል ይሸጣል ለሰው በነፃ አይሰጥ አቤት ወላድ ፈረድ እረ አንጨካከን ደሃን እንመልከት አላህ ወሃክበር በዚህ በሚጦርበት ዘመን ሰርቶ ሲበላ ወጣቱ ቁጭ ብሎ የሰው ልጅ ያሳዳል አያችሁ ዝቅ ብላ የአባትዋን እግር ሳመች አበላች አላህ የሷን ያለ ሰነሰርሃት ያቀፈሸውን የወለድሸውን ይጠብቅልሸ ኢቢኤሰ ሰራተኞቹ የተባረከ ቀና ጎንበሰ የሚሉ ከደሃ ጋር የሚያለቅሱ አላህ ይጨምርላችሁ ባለቤቱ ከተባረከ ሰራተኞች ም የነሱን ይከተላሉ አላህ መጨረሻችሁን የጀነት ያድርገው

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat7982 Рік тому +4

    ሊያዬ ጀግና አባት ናቸዉ አንቺም የእዉነት ከልብሽ አግዘሻቸዋል ተባረኪ

  • @ሰአዲነኝየኩታበሯ

    አይ የከተሜ ነገር 😂አባቶች ስንት ጥረው ግረው እደሚሳዲጉን ክብር ለአባቶች❤❤❤

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +3

    እኔ ግን የገጠርን ኑሮ ሳይ ሰላም ይሰማኛል ❤❤❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Рік тому +1

    ወላሂ በጣም አሣቅሽኝ በአዘንታየ ላይ ሉሉየ❤

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un Рік тому

    የኔ የዋህ ደከመኝ አለች አብሸሪ እንኩንም አየሸው የገበሬን ኑሩ እንድህ እየሁኑነው ያሣዳጉን ክብር ለአባት እና እናት❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +2

    የኔ አባት ርጅም እድሜ ከጤና ጋርኑሩ

  • @ibrahimahmed9337
    @ibrahimahmed9337 Рік тому +5

    ጎበዘ ነሸ ከልብሸ ነዉ ምታደርጊዉ 😍

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Рік тому

    ደጉ የገጠር ሰው ያደኩበት አካባቢ ትዝ አለኝ እረጅም እድሜ ከጠናጋር ይስጥልን ❤🙏

  • @helens6082
    @helens6082 Рік тому +5

    Liya, you're so sweet, betam tenikara abat nachew❤

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Рік тому +1

    ሊያዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይልመድብሽ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Рік тому +1

    የድሮ አባቶችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘር የማያቁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +8

    የኔ አባት እኔን ጀግና አባት ነዎት

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Рік тому +4

    በርች ሊ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому

    የኔ አባት ሁፍፍፍ ተቀመጬ ምን አመጣለው አሉ ጀግና አባት እድሜ ጤና ይስጦት❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Рік тому

    ጠንካራ አባት ነዎት ስንት ወጣት የቤተሰብ ሸክም ሆነው የተቀመጠ ሊያዬ ተፈትንሻል ግን ጎበዝ ነሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Рік тому

    አባባዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ለሞቱት እናታችን ነፍስ ይማር

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Рік тому +2

    የኔአባት እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥዉት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +3

    ምግብ ላይ ወሬ አያስፈልግም አሉ አባባ
    አባቴም እንደዚህ ይል ነበር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    መስከረም ሳይጠባ አበባየሆሽ ስንል ሰውስ ምን ይለናል 🤣🤣🤣🤣
    ጎበዝ ነሽ ሊያ እርጥብ ስለሆነ ይከብዳል

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Рік тому +11

    This is good,we feel the pain of our parents

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 Рік тому

    የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦወት ደጉ የዋሁ ያገሬ ሰዉ ❤ሊያየ እናመሰግናለን

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 Рік тому

    የኔ አባት❤❤እረጀም እድሜ ይኑሩልን ❤❤ሂወት እድህ ናት ሊያየ አችም ፍቅር ነሽ የሰው ክብር ያለሽ❤❤ስወድሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Рік тому

    ሊዬዬዬ አንድ ወንድም አለ እደው አብረሽው ብትውይና ጥንካሬውን ብታጋሪ ደስ ይለኝ ነበር ሚገርምሽ ሁሌ ልጆቼን ሳደርስ ነበር ማየው አንድ ቀን ቀርቤው ሳወራው በስማም በጣም ሚገርም ጥንካሬ ያለው አባት(ቤተሰብ )አሰተዳዳሪ እደሆነ ተረዳሁኝ እና ብትጎበኚው ብዬ ነው ትረኪበታለሽ ወይም ታስተምሪበታለሽ ብዬ አምናለው

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Рік тому +5

    እዉነትነዉ ስፈት የሚሰፋ የለም

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Рік тому +2

    የኔአባትወላሂበጣምነዉያሳዘነኝ❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Рік тому

    የኔ አባት በጌታ ደስ ሲሉ አቺም ተባረኪ ዉዴእዴሜ ናጤና ዪስ ጥልን ላ ባ ታ ቺን🙏🙏🙏

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ገጠር
    ውስጤነው.እረጅምእድሜ.ላባታችን.ጠካራአባት.ኖት.

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Рік тому

    የኔ አባት የገጠር ሰው የዋህ ናቸው እረዝም እድሜ ይስጦት

  • @HasinaShaikha
    @HasinaShaikha Рік тому +2

    ጅግና አባት

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm Рік тому +9

    Liya, wonderful program. You’re beautiful, so is your program.

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Рік тому

    የኔ አባት በ መጦሪያዋ ሰአት እንደዚህ ሲደክሙ ሊያዬ ቆንጆ አሳቅሸኝ ❤❤

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

    እንደዚህ አዝናኝ የዉጭ ሀገር ትስባላችሁ ስትቀዱ አያምርባችሁም።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    የኔ ኣባት እግዝአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤🎉

  • @marthamargen2020
    @marthamargen2020 Рік тому +4

    የኔ አባት❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому

    🎉ጎበዝ ብርቱ አባት ናቸው

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ

    ebs የኡነት በጣም መልካም ናችሁ 😍😍😍