Yirdaw Tenaw - Engenagnalen (እንገናኛለን) 1995 E.C.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #Mirkuzz
    ይርዳው ጤናው - እንገናኛለን (1995 E.C. / 2003 G.C.)
    / mirkuzz

КОМЕНТАРІ • 53

  • @ashenafihirpa1042
    @ashenafihirpa1042 2 дні тому

    I like Yirdaw. He is special.

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 роки тому +2

    ልዩ ትውስታን የሚያጭር የ1990ዎች ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራ በተለይ ከዚህ አልበም መሃከል
    አመትም ዕለትም ወርም አንድ ቀን ነው
    እንገናኛለን ደጉ አማን መሆን ነው
    የተሰኘውን ዘፈን በልዩ ፍቅር ነው የምወደው ምክንያትም አለኝ። የሃይስኩል ተማሪ ሆኜ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ በ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ራዲዮ ዘወትር እሁድ ረፋድ ርዕዮት ፕሮግራሙን ያቀርብ ነበር ሳምንታዊ ፕሮግራሙን ከሚከታተሉት አድማጮችም አንዱ ነበርኩኝ ታዲያ ለቀጣዩ ሳምንት ቀጠሮ ይዞ ፕሮግራሙን ሲያጠናቅቅ ሁልጊዜ የሚሰናበተው በዚሁ የይርዳው ጤናው ሙዚቃ ነበር።ከዚህ ጋር ተያይዞ ቴዲ ጸጋዬና ይርዳው ባንድ ወቅት ተገናኝተው ያወጉ ሲሆን ቴዲ ለይርዳው "በየቃለመጠይቆችሕ ስለ አይነስውርነት ሳታወራ የሄድክበት አጋጣሚ የለም አይነስውርነትን እንደ አንድ የህይወት ክፍል ተቀብለህ መሻገር ያቃተህ ይመስለኛል አይነስውርነት እንደመቅላትና መጥቆር መርዘምና ማጠር መክሳትና መወፈር አንድ የተለመደ የህይወት አካልና ክፍል ነው እናም ተሻገረውና ተቀብለከው ኑር" ብሎ ምክር የሰጠው መሆኑን ሲናገር አድምጬዋለሁ።
    ደስ የሚል የሚያባባ ስንብትን የሚገልጽ ዜማ ነው።

  • @mastiijamala4448
    @mastiijamala4448 7 років тому +9

    አመቱ እለቱም ውሩም አንድ ቀን ነው እንገናኛለ ደጉ አማን መሆን ነው ይርድየ ምርጥ ሰው እንደመዋዱአብሮ እንደመኝኖሩ ዋውውውውውውውውውው

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 7 років тому +15

    አይ ጊዜ 1995 በጣም ጩጬ ነበርኩ ምኑም የማይገባኝ ብቻ የሚገርመኝ ነበርኩ አይ እደነበርኩ ብቀር ምን ነበረበት

  • @qq2289
    @qq2289 7 років тому +8

    አመት እለት ወርም አድ ቀን እንገናኘለን ደጎ አማን መሆን ነው ይርዳው ጤና የትኘው ሙዚቃ ነው የሚጠላው ሁሉ አስተማሪ ስወድልክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @abebawasnake4975
    @abebawasnake4975 4 роки тому +1

    የይርዳው ጤናው ምርጡ!

  • @nuchoabe7327
    @nuchoabe7327 5 років тому +1

    አመትም እለት ነው ወርም አንድ ቀን ነዉ ብለን ሸኝተን ተነጥቀን ይሄው አለን ህይወት አድስ ነው በሚል ግን መኖር ይቀጥላል አድስ ወፍ የለም ይርዳው

  • @salamjashaw6779
    @salamjashaw6779 7 років тому +3

    ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ እንገናኛለን ደጉ አማን መሆን ነው ስወድህ

  • @mulerlemma9322
    @mulerlemma9322 7 років тому +4

    Wow! I was looking for this music everywhere and reminds me of my 6th grade. Appreciate Mirkuz!

  • @aleemaaleema3560
    @aleemaaleema3560 7 років тому +8

    እንገናኛለን ደጉ አማን መሆን ነው በትክክል

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +6

    እንገናኛለን ደጉ አማን መሆን ነው! እውነት ነው!!

    • @MaMa-ck4wk
      @MaMa-ck4wk 5 років тому

      Anchi matgbibet ylem bka kkkkk

  • @wendmabrham643
    @wendmabrham643 6 років тому +3

    !!!!!!!ende mewadedu abro ende menoru mech ykeral wedaj sihed masheberu!!!!!!!!!!!engenagnalen degu aman mehon new...yemigerm yemetsnagna musica new

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 Рік тому

    I like yirdaw very much

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala3884 6 років тому +5

    ይገርማል በ19 95 የወጣ 15 አመት ሆነው ቀኑ ግን ይበራል

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 років тому +6

      Masi. ይሮጣል! አንዳንዴ የሻይ/ጠላ ቤት ግድግዳ ጥቅስ ያስታዉሰኛል፥"ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ፣ ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ።" የሚለዉን 🤔👀👌🏼

    • @fvv1680
      @fvv1680 3 роки тому

      @@Mirkuzz ሳህ ወላህ

    • @fvv1680
      @fvv1680 3 роки тому

      ትክክልልል

  • @abebechimbae6847
    @abebechimbae6847 4 роки тому +1

    I love this song 1.28.2020

  • @awsmob4863
    @awsmob4863 2 роки тому

    ይርዳውጤና ይመችህህህህ

  • @user-bq1dj3hi1z
    @user-bq1dj3hi1z 5 років тому +4

    አመትም እለትም ወርም አንድ ቀን
    እንገናኛለን ደጉ አማን መሆን።።።።
    ሠምተሻል እዩ እንገናኛል

  • @zm9816
    @zm9816 Рік тому

    እንገናኛለን ኢንሻአላል

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 років тому +3

    wow i like it we will meet as God Permission.

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 років тому +1

    Amesegenalu 💙 💙 💛 ❤

  • @betalhamyohannes4607
    @betalhamyohannes4607 6 років тому +1

    Wow new adnkah aybekagnm yerdeya

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 7 років тому +1

    wawawawaw ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 роки тому

    ዋው😍😍😍😍😍😍😍

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 7 років тому +1

    እንገናኛለን

  • @kayjolieabdelahad8214
    @kayjolieabdelahad8214 4 роки тому

    Wow das siili

  • @tigist422
    @tigist422 7 років тому +1

    1994 Kiremet Wendemoche Jimma Metew Lik Limelesu Silu Biri Weha Eyekedaw Ebaye Wed Biriw Tentebateb Neber Ayy Zemen Gize Yenegudal Kiberelen MIRKUZZYE

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  7 років тому +2

      tigist getachew , thank you Tigi

    • @dubaidubai2955
      @dubaidubai2955 5 років тому

      እንገናልንደጉአማንመሆኑነውትክክልነው

  • @zinetseid3311
    @zinetseid3311 7 років тому +1

    10q እንገናኛለን

  • @meklitehabshauit1744
    @meklitehabshauit1744 7 років тому +6

    እንገናኛለን!
    ደጉ አማን መሆነው
    አመሰግናለሁ ምርኩዘ

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  7 років тому +3

      meklite , ምንም አይደል። thanks

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 роки тому

    ሰላም

  • @speedcall6490
    @speedcall6490 6 років тому +1

    😍😍😍

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 роки тому

    Ay gizea janmeda lay sezel tez alegn

  • @xasanmaxamed2495
    @xasanmaxamed2495 3 роки тому +1

    Xasan

  • @kamaremohammad6712
    @kamaremohammad6712 7 років тому +1

    😍

  • @user-jx6hg6gf1h
    @user-jx6hg6gf1h 6 років тому +1

    ffffff. Love
    alima. Love

  • @feralehabte8529
    @feralehabte8529 7 років тому +1

    እውነትም እንገናኝ ከስደት መልስ እንገናኝ ውዴ

  • @hananhanan3589
    @hananhanan3589 4 роки тому

    😥😥😥😥😥

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Рік тому

    አይ ዘፈን ድሮ ቀረ

  • @imiimi3546
    @imiimi3546 5 років тому

    ewent belkal ametu elet keu key bec wanau aman meune new

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 5 років тому +1

    😭🤮🤮😝🤭🤗🤩😜🤣🤣

  • @xasanmaxamed2495
    @xasanmaxamed2495 3 роки тому

    Xasan