Margiitu Warqina - Amma Yeroon - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 бер 2019
  • Ethiopian Oromo Music : Margiitu Warqina - Amma Yeroon - New Ethiopian Oromo Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #OromoMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 років тому +619

    Oromoo ta'un koo na boonsaa kan jettuu like 😍👍

    • @zainazaina4884
      @zainazaina4884 5 років тому +4

      😏

    • @obsiyaagarako4567
      @obsiyaagarako4567 5 років тому +3

      💯💯💯✔✔✔✔

    • @ethiopiaethiopia672
      @ethiopiaethiopia672 5 років тому +4

      ❤❤❤😍😍❤❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 100%🙌

    • @mohammedard9998
      @mohammedard9998 5 років тому +1

      Wawwwwww betam yamral konjo

    • @abebesisay4056
      @abebesisay4056 4 роки тому +1

      Anu negni Yebetasaboche tenafqi

  • @onlylove9150
    @onlylove9150 5 років тому +391

    በጣም ከሚወድላችሁ ነገር ሜካፕ አትደፈድፉም በራሳችሁ የምትተማመኑ በማንነታችሁ የምትኮሩ sabboontoota ilmaan abbaa gadaa ta',uu keessan ijarraa hafaa horaa baay'adhaa ardii adduunyaa guutaa eebbifamaa kabajaan jiraadhaa oromoo koo😍😍😍

    • @nasimaa4990
      @nasimaa4990 5 років тому +2

      Amiiiiiiiiin

    • @user-uk8fs8df6g
      @user-uk8fs8df6g 5 років тому +2

      Only Love በራሳቸው መተማመንን የመሰለ የለም

    • @abrishatu6812
      @abrishatu6812 5 років тому +4

      That's why i love oromo

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 5 років тому

      Because they have no any idea about Makeup. Anmimal the do Makeup? The answer is no at all.

    • @abrishatu6812
      @abrishatu6812 5 років тому +4

      @@me-fs4yy komatan komata kalalikew gebito yifetefital,

  • @ililibira9319
    @ililibira9319 4 роки тому +244

    እውነት ልንገራቹ ኦሮሞ ማለት እኮ
    በጣም ምርጥ ህዝብ ነው፡ በጣም የዋህ ህዝብ በራሱ ባህል የሚኮራ እና ብዙም ብርቅርቅ ነገሮች ማይመቹት በራሳቸው ውበት ውስ ሚኖሩ ህዝቦች ናቸው። እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን የተወለድኩት ኦሮሚያ ክልል ነው ። እና በህፃንነቴ በጣም የማረሳቸው እና የምወዳቸው (አዮሚቹ) ሚባሉ ጎረቤት ነበሩን። እና ጠዋት ጠዋት ሁሌ ከብት አልበው ትኩስ ወተት በጣሳ ይዘውልኝ ይመጡ ነበር። ማታ ማታ ደሞ ቡና ቀሌ ይሰጡኝ ነበር። ሰውነቴን በቂቤ ያሹኝ ነበር። ብቻ ምን ልበላቹ ከእናቴ እኩል ነበሩ። እ ከዛ ትልቅ ከፍ ስል ከቤተሰቦቼ ጋር ወደ ወሎ ደሴ መጣሁ። ግን እስካሁን አረሳቸውም። የዛሬ ሁለት አመት ላያቸው ሄጄ በጣም ትልቅ ሰው ሆነው ስሜን እንጂ መልኬን እረስተውኝ ግን ቢሆንም በጃቸው ፊቴን ደባብሰው ሲስሙኝ በጣም የደስታ ሀሴት ተሰማኝ።

    • @user-zc7bf5br4i
      @user-zc7bf5br4i 4 роки тому +9

      ጥሎብኝ ስወዳችሁ

    • @kidanefikadu1092
      @kidanefikadu1092 4 роки тому +10

      Ye Oromo melkam teworto ayalkim. Le misikirinet betam amesegnalewu

    • @fisumm.habesha5695
      @fisumm.habesha5695 4 роки тому +14

      እውነት ነው በጣም የዋህ ደግ ህዝብ ናቸው

    • @user-gt8ll1gq2o
      @user-gt8ll1gq2o 4 роки тому +10

      እውነት ነው እጅግ በጣም ምንም እንከን አነገኝበቸውም ደግ ህዝብ ነቸው ፈጣሪ መጥፎ አሻራ ለጥፎ ለሚሄዱ ሰዎች ልብ ይስጠቸው

    • @huzeyfateha8020
      @huzeyfateha8020 4 роки тому +4

      Thank you

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 років тому +51

    ዋው አንድ ነገር ፊትሽ ላይ የለም እንዲህ ነው በተፈጥሮ ፊት. ዘፈኑም ድምፅሽም የሰጠ ነው .

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x 5 років тому +206

    በራሳ ውበት ያለ ምንም ሙስና የዘፈነች ሴት ተገኘች በርቺል አንደኛ ነው ድምጽሽ
    ልጁ ግን ከእኔ ቀንጆ ብለው የዘፈነው ልጅ ጋ ነበር ማስገባት ለዘፈኑ አይመጥንም ምን ይጠበርራል

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +98

    ስፈልግሽ አገኘውሽ ዋውው ድምፅሽ ሙዚቃው ውብ ነው ትርጉም አላቅም ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ብዙ ሆነን በአንድነት እንድንቆም ይርዳን 💚💛❤

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 5 років тому +1

      Amen wude

    • @fixulixuu652
      @fixulixuu652 4 роки тому +1

      @@ethiopia6160 subscribers godhi

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 3 роки тому +1

      ይህ ኮሜንትህ ሁለት አመት ሆነው ዛሬስ በዚው አቋምህ ነህ ወይስ ጊዜና የውሸት ፕሮፓጋዳዎች ቀይረውህ ይሆን?

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 3 роки тому

      እረረረ በጭራሽ ዛሬም በዛው አቋም ነኝ ውዴ ኢትዬጲያዊነት ዘመን አይቀይረውም 💚💛❤

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 3 роки тому

      @@gerrygerry7204 ዋው ደስ ይላል 💚💛💖

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p 5 років тому +23

    ዋው ድምፅ ቋንቋውን ባልሰማውም ወዝ ወዝ እያልኩበት ነው

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d 5 років тому +31

    ኣቤት ውበት በራስሽ የምትተማመኝ ኣንችን ኣየው በጣም ጎበዝ ነሽ ኦሮሞወች እወዳችሁኣለሁ ኬኛወች ኑሩልነ

  • @maronlove8518
    @maronlove8518 5 років тому +75

    ከሜካፕ ነፃ የሆነ ክሊፕ አሁን ገና ተሰራ ደስ ይላል ልጂቷ ግን ዘቢባን ትመስያለሽ ልበል ምን ልታዘዝ ላይ ያለችዋን

    • @abeldjsol9934
      @abeldjsol9934 5 років тому

      Ewnteshin new meron enem zebiban new yemeselechin

    • @Sahada-px5ky
      @Sahada-px5ky 3 роки тому

      እኔምመስላኚነበር

    • @medi9725
      @medi9725 3 роки тому

      ልጅቲ ግን ዘቢባን ተመስየለሽ 👍👈

  • @user-en9kg7lc3v
    @user-en9kg7lc3v 5 років тому +21

    የእኔ ማር በጣም የሚያምር ድምፅና ምንም ያልተጨመረበት የተፈጥሮ ውበት አለሽ። ለኢትዮጵያውያን ውበታችን ልዩነታችን ነው። የሁላችንም ባህልና ቋንቋ የምራል። በርች።

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 роки тому +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ልዩ ነው በርቺ ከኦሮሚኛ ባልሰማም በጣም ወድጄዋለሁ አድናቂሽ ነኝ

  • @yechalesewmershaneh7805
    @yechalesewmershaneh7805 4 роки тому +10

    ምርጥ ልጅ ባይገባገኝም ትርጉሙ ዜማው በጣም ተዋህዷል ትችያለሽ በርቺ

  • @yewbdardgafe751
    @yewbdardgafe751 5 років тому +276

    Sagni tadde birrutin esin qabe malo like na godha ❤️🇪🇹

  • @wessenbelete9840
    @wessenbelete9840 5 років тому +65

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ድምፅሽ ደግም ገዳይ ነው

    • @hopeg4312
      @hopeg4312 3 роки тому +1

      የወያኔ ዘር ያለሽ ድሮስ ምን ታቃያለሽ።ኦሮሞ💖ዉስጤ ነዉ።intala si ajeessa.dhugaa Waqaa bye Nyadhu.Dawn wauane Dawn wayane👎👎👎.itti midi itii mudi ummataa oromo.🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪

  • @user-ff9cm1tx1l
    @user-ff9cm1tx1l 5 років тому +389

    I love Oromo music from Eritrea 🇪🇷💯👍

  • @brhanublack8210
    @brhanublack8210 5 років тому +72

    ወንድምሽ ከትግራይ ትርጉሙ ባይገባኝም ምርጥ ነው እንወዳችዋለን አሮሞ ደሞ ቆንጆዎች ከተገኘ አንዲት አጣብሱኝ

    • @user-tt5cp5rw2j
      @user-tt5cp5rw2j 4 роки тому

      ewe kemahkum esi sharamit alo do

    • @hawwiisennaa1595
      @hawwiisennaa1595 4 роки тому

      enen tabsgni

    • @xiiqohajo861
      @xiiqohajo861 4 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ
      ችግር የለም ለኔም አንድ የትግረይዋን ቆንጆ ታጠብሠኝ?
      ምክንየቱም የጠነከረ ዝምድና እንድኖረን

    • @zedwelega
      @zedwelega 3 роки тому

      Brhanu Black 😀😀😛

  • @metadel2167
    @metadel2167 5 років тому +235

    "የኛ" ላይ ያለችዋን ልጅ በጣም ነው የምትመስለው እሷ መስላኝ ነው ራሱ ቪዲዮውን የከፈትኩት።

  • @ebisekaa11
    @ebisekaa11 5 років тому +84

    Malo sagale bareddu kanan ittuma fufi bareddukoo 🎶🎧😍😍

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому +19

    ለአባት አገሬ ቄሮ ይኑሪበት ለእናንተ አገሬ ፋኖ ይኑሪበት ከዚክ ዉጭ ወደ ዉጭ 💝💚💝💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊😊🙏🌳🙏

  • @user-ji6uj5ru1u
    @user-ji6uj5ru1u 5 років тому +19

    የኔ የድሃ ዱባ ደስ ስትይ ምትይው ባልሰማውም ውድድ

  • @user-uk8fs8df6g
    @user-uk8fs8df6g 5 років тому +133

    እንኳን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ለተዋህዶ ልጆች 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @yewubmulatu7171
      @yewubmulatu7171 5 років тому

      Amen amen amen akana abaro aderasena

    • @HaniGualFikrHani
      @HaniGualFikrHani 5 років тому +3

      እሜን እሜን እሜን እንኳን እብሮ እደረስን ውብ

    • @tiroworkchane7083
      @tiroworkchane7083 5 років тому

      Amen Amen Amen enkwan abro aderesen

    • @tamishaboy8
      @tamishaboy8 5 років тому

      Baga ittiin isin gae

    • @user-nr1tp9vp8m
      @user-nr1tp9vp8m 5 років тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 5 років тому +371

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ኣሮሞ ኬኛ ውስጤ ናችው!! ግን ትርጉሙ ማፊ ላይክ እግርጭው

  • @amd8413
    @amd8413 5 років тому +37

    Most beautiful people
    Popular ✊🏾✊🏾😇 OROMIAA kOO

  • @aminaayeoromolij8579
    @aminaayeoromolij8579 5 років тому +17

    Oromummaan koo yoomiyyu hedduu naa bonsaa❤💚❤👌👈

  • @ajmalkhankhan2078
    @ajmalkhankhan2078 5 років тому +219

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ኦሮሞዎች ውስጤ ናቹው
    ዘፈናቸው ደስ ይለኛል እወዳችዋለው ትግራይ+ኦሮሞ =ኢ/ያ 💞💘💘

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 років тому +7

      ድሮስ እዴት አናምርም ነአባ ገዳ ልጆች እኮነን የለማ ልጅች መሆናችንን አታቂም

    • @heywet
      @heywet 5 років тому +4

      Hajar Hajar thank you new ye.ebalew okay!

    • @heywet
      @heywet 5 років тому +2

      እረ ሰላም አያምርብሽም Ajmalkhan Khan thank you konejo 🌷

    • @user-ss2ut2ns9d
      @user-ss2ut2ns9d 5 років тому +1

      Egnam enwedshaln mare

    • @user-zq5tx9ro5o
      @user-zq5tx9ro5o 5 років тому +1

      እረ ሰላም አያምርብሽም Ajmalkhan Khan 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘

  • @user-en4wi3fk8e
    @user-en4wi3fk8e 5 років тому +141

    እኔ የወሎልጅ ነኝ ኦሮሞኛ ሙዚቃ ውስጤነው እምወዳት የኦረሞ ልክእንደናት የሆነች ጒደኛ አለችኝ ትቡየ የኔውድ እወድሻለሁ💚💛💜💝💜💓💔💕💋💋💋💋💋

    • @rozakaram7755
      @rozakaram7755 5 років тому

      ኢትዮጵያ ፍቅር ሰብስክራይብ አትርሱ wow.nw

    • @user-en4wi3fk8e
      @user-en4wi3fk8e 5 років тому +1

      💚💝💞💞💞💞💋💋💋💓💔💕💔hulachihunem wudidi

    • @oromospiritambo6366
      @oromospiritambo6366 4 роки тому +2

      You are an Oromo. Wello is Oromo. Ask your grandparents the history of Wello.

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 4 роки тому +2

      Welloye are Oromo.

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 4 роки тому +2

      Welo Oromiyaa new iko

  • @wbabu6155
    @wbabu6155 3 роки тому +45

    She is so beautiful! 100% authentic. No lipstick, no make up at all; with natural hair. Just beautiful!

    • @felestineomar3423
      @felestineomar3423 3 роки тому

      The Oromo are beautiful, good looking people. I would want to see one an independent, sovereign country of Oromia. This is only my opinion - non offense intended.

    • @felestineomar3423
      @felestineomar3423 2 роки тому

      Indeed she displayed her natural beauty, no synthetic hair, no enlightening facial cream.

  • @anuraranidaeajok3160
    @anuraranidaeajok3160 3 роки тому +18

    I'm a diehard fan of Oromo ( entire Ethiopian songs Hope Entertainment ) & Eritrean ( Love you Eritrean LYE ) songs now & forever ♾️ though I don't understand the language but the feeling of music is still the same

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 років тому +10

    አቦ አኮራሽን ወላሂ ያለ ምንም ዱቄት ብቅ ያልሽ ምርጥ😘😘😘😘😍
    Waanko jabaadhu hoji baay'e bareedudhaa Oromokoኢትዮጵያኮ Isin jaaladhaa😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 5 років тому +45

    Komeee sitan
    Marama kome
    Komee nati marami kome 😘
    Gurba sii wamnan dide mitii
    Aboo heddu namti tolaa 😍😍😍

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 4 роки тому +2

    ቋንቋው ባይገባኝም ከቪድዮው የተርዳውት ይመስለኛል ምርጥ ሙዚቃ ነው የሠራችው የደስደስ ያላት ድምፃዊ ነች👌

  • @hhgg1298
    @hhgg1298 4 роки тому +17

    በጣም የምወደው ፍቅረኛዬ oromo new ena damo wollo one love ET

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +84

    ወይኔ ዘቢባ ግርማ/የንጉስነሽ/ መስላኝ ነበር አቤት መመሳሰል ይገርማል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +132

    ያበደ ነው እቺን ልጅ ሰወደት Bashanana naw zare

    • @abduali7951
      @abduali7951 5 років тому +4

      wowwwwww ijaa dinaa irraa hafii bareeduu oromo bashananuu hardhumaa kaa

    • @nahilov
      @nahilov 5 років тому

      @@abduali7951 q w s

    • @makdass9708
      @makdass9708 5 років тому

      የኔ አዝግ የት አይሻት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 років тому

      Sitelash ye dubai gered

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 років тому

      @@makdass9708 በዩቲዩብ ነው ክክክክክክክ 😆😆

  • @Tokuma370
    @Tokuma370 3 роки тому +3

    Qashtii Sabboontuu Sanyii Bakar Waaree Sanyii Baaroo Tumsaa ! Proud of you !

  • @kasualem2137
    @kasualem2137 5 років тому +14

    አሪፍ ዘፈን ነው ኢትዮጲያዊ ነች ሁላችንም አንድ ነን ባህል እና ቁዎንቛ ነው የሚለያየው ። አንድ አንድ ዶማዎች እኔ ከዚህ ነኝ እያላችሁ ዘር አትቁጠሩ በኢትዮጲያውነትህ ካመንክ ሁሉንም ቁዎንቛ ለማወቅ ሞክር

  • @ULmedia2023
    @ULmedia2023 5 років тому +114

    I don’t understand what she saying but I love the song oromiga ❤️❤️❤️

  • @FoziyaGkush
    @FoziyaGkush 5 років тому +59

    Wowww barduu koo nuu jirdhu saglee kee heduu nama tolaa ❤️💚❤️

  • @nuradinmatche1602
    @nuradinmatche1602 9 місяців тому +2

    This is my favorite Oromo Music😮😮😮

  • @qamuti1
    @qamuti1 3 роки тому +2

    ያኔ ድንቡሽቡሽ በቀ አንደኛ ነሽ እኔ ስልጤ ነኝ ግን ሰበታ ዉስጥ ነዉ የደኩት ኦሮሞዎች አብራቸዉ ተምሬለዉ አብሬቸዉ ኖሬለዉ ያሰዉ ምርጥ ነቻዉ ዬትም ሆናቹ ሰለማቹ ይብዛልኝ

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 5 років тому +127

    ምርጥ ኦሮሞ ኬኛ አሪፍ ዘፈን ነው የኔ ድንቡሼ i love oromo muzc ♥♥♥♥

  • @user-wp2qp2ls6g
    @user-wp2qp2ls6g 5 років тому +19

    እትዮጵያዊ መሆን ምንኛ መታደል ነው የተለያያ ቋንቋ የታለያየ በህል ምን እንደምትል ሰለውቅ ዝም ብዬ አየሁት ግን የሙዝቃው ብዘት ከደመጭው በዛ እኮ

  • @adanechdaba3946
    @adanechdaba3946 4 роки тому +5

    Lencaa tiyaa jajabee too sagalee kee dhagefadhe in qufuu wowww because I love you more❤️❤️❤️❤️sanyii tadee nuuf jiradhuu sirbaa Bayee siraa eganaa sagalee kee Kanan💪💪💪💪💪💪

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 5 років тому +5

    Wow baay'e namati tolla sagalen eshi qofa nama gaha jaabdhu jaabadhu😍😍😍👍👍

  • @gutemajimma2708
    @gutemajimma2708 4 роки тому +38

    make up 0%
    indecent image 0%
    sabboonumma 100%

  • @yoniadissu9817
    @yoniadissu9817 5 років тому +47

    ቆንጆ ድምጽ ከቆንጆ ክሊፕ ጋር የተፈጥሮ ውበትሽ ያምራል ተኳኩለው አማርነን ከሚሉት አንቺ አስር እጅ ትበልጫለሽ

  • @dawitshashemene6655
    @dawitshashemene6655 4 місяці тому +1

    I was born in Shashemene, Ethiopia but my parents are from Jamaica. I love Oromo people & I love their music. I also love all the other nations & nationalities that are Ethiopian. Please whoever is an Ethiopian n finds this comment, please let us pray together for our country so it can come out of the dyre situation that it's in. Love you all my Ethiopian brother and sister

  • @oromoooromiya8084
    @oromoooromiya8084 5 років тому +3

    Bashananaa yaa bashananaa koo
    Uphaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @qananiiqananii9169
    @qananiiqananii9169 5 років тому +24

    Sabboontuu Sabaa Nuuf Jiraadhu!❤💚❤👌👌👌💪💪💪💪💪

    • @dirbehkamachu1282
      @dirbehkamachu1282 3 роки тому

      Sabboontuu sabaa nuf jiraadhu❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 5 років тому +25

    የኛ ላይ ያለችው ልጅ ትመስላለች እስዋ መስላኝ ነበር የከፈትትኩት ግን ታምራለች እውነት ደምፅዋ ደስ ይላል ኦሮምኛ አልችልም ምን እያለች እንደሆነ አልገባኝም ኦሮሞወች ስወዳችሁ የትግራይ ልጅ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኖር ዘረኛ ይጥፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @najatmohamed8514
    @najatmohamed8514 4 роки тому +5

    oso Oda Award Irratti badhafamu batte baay'een gadda ture
    Amma garu akkuman siif hawwe ta'e dubbin😍💖💖💖💓💓💝👈

  • @melkafetena2379
    @melkafetena2379 5 років тому +39

    "ijollee shawa lixa qerransaa hammaqexaa :" baay'ee namatti toltaa ijarra nuf hafi milka'ii ga'ilaa garii siiniif hata'u "yeamboo lijochi indi nachew

  • @fikird.
    @fikird. 5 років тому +32

    ኣሮሞ ኬኛ ውስጤ ናችው

  • @bontutiya1791
    @bontutiya1791 5 років тому +18

    Love your song thank you my beautiful sis May you shine like a diamond beautiful voice beautiful young lady my qubee generations keep it up your are the engine that will solidify our people and make Oromia where our ppl now and in future live under our gada system very meaningful and powerful massages love you

  • @vigneshvicky-ob1vw
    @vigneshvicky-ob1vw 5 років тому +3

    Uufffffii bareduuu kooo naaf jiradhuu bayyeee namati tolaaa qomoo tiyyaa
    Mee namnii oromumaa kessaani bontaan like naaf godhaa%%%%%

  • @yedingilmaremliji1448
    @yedingilmaremliji1448 3 роки тому +4

    💋❤❤❤oromoo tahu kechanin kan iti bontan mee liki tuqa

  • @abreloabresh9035
    @abreloabresh9035 5 років тому +15

    አንደኛ ብዬሻለሁ ምርጥ ስታይል ነው ቃላት አጠረኝ ለማድነቅ እንደዚ ዘመናዊ ነበር የናፈቅነው በርቺ ደጋግሚን በዛው እንዳትጠፊ

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 років тому +5

    Akas Yaa bareduu, Kormiitii intaala abaa gaadaa. What a beautful culture and song. Your voice is amezing girl!

  • @kuriweldeamanual8298
    @kuriweldeamanual8298 Рік тому +4

    Ilove you oromo music and culture love uuu

  • @febenrezene2000
    @febenrezene2000 5 років тому +49

    ወይኔ ኦሮሞ ዘፈን ስውድ ግን ኣልስማም በጣም ነው ምወዳቹ ኢሂታቹ ከትግራይ

  • @user-jk7fr7jr6m
    @user-jk7fr7jr6m 5 років тому +9

    ቄሮሮሮሮሮሮሮ አሸም አሸም 🎹🎹🎤🎤🎤ቼ. ቼ. ቼ. ;;;;;;;;;;;;;;;;;;አሸምምምምምም
    ያምራል ምርጥ ድምፅ ሽ ልዩ ነው🎧🎧📼🎧🎧🎧❤💚❤

  • @user-zn7ow2mo8g
    @user-zn7ow2mo8g 9 місяців тому +3

    The best music oromo❤❤❤

  • @hey1232
    @hey1232 5 років тому +7

    Awwwwwww my beautiful Oromo sister ........thank you!!!

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 3 роки тому +12

    ተወወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የኦሮምኛ ዘፈን!!! በርቺ !!

  • @user-jl3gg3qw4f
    @user-jl3gg3qw4f 5 років тому +56

    ኣቦ ይመችሽ ቆንጆ ኣንዴ ጨፈርኩበት ይመቸኛል ኦሮሚያ ዘፈብ ከ ኤርትራ ነኝ እንወዳችዋለን ለ ቀመርዮ እወደዋለው ኣሊ ቢራ ፍቅር የ ኣርቲስት ኣባት ነው ለቀምቲ ተወልጄ እድሜ ለ ወያኔ ከለቀምትዮ ኣባረረኝ ለቀምቴ እወድሻለው ዳግን መጥቼ ኣይሻለው ያ ኣካም ኣካም ለቀምቴ

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 5 років тому +1

      እኛም እንወዳችኋለን 💚💛❤👬👫👪💑💏👭🇪🇷

    • @nadiakemaldisasa6894
      @nadiakemaldisasa6894 4 роки тому +1

      🌹

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 4 роки тому +1

      😭😭😭😭😭ye welleggaa lij nek weyine babakoo enigenagnalen 😭😭😭😭😭😭

  • @user-qx6bt8he4l
    @user-qx6bt8he4l 5 років тому +103

    Ilove this song ke ትግራይ ሀገር ነኝ

    • @HaniGualFikrHani
      @HaniGualFikrHani 5 років тому +2

      ሃገርና ትግራይና።

    • @user-qx6bt8he4l
      @user-qx6bt8he4l 5 років тому +2

      @@HaniGualFikrHani haki 100% gal adaye maraye

    • @user-sb4zm8jt2r
      @user-sb4zm8jt2r 5 років тому +10

      አንተ ደደብ ትግራይ ሀገር አይደለም ክልል ነው እሚባለው

    • @user-qx6bt8he4l
      @user-qx6bt8he4l 5 років тому +4

      @@user-sb4zm8jt2r ለአንተ ላይሆን ይችላል ልድገመው መሰለኝ ሀገረ ትግራይ ትግራይ ትግራይ ኢትዮጲያ ገደል ትገባ

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 5 років тому +3

      ኣክሱማዊት ኣክሱማዊት ሓፍቲ ክብሮም ትግራይ የት ነበር አረ በሳቅ

  • @senaittube502
    @senaittube502 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ልዩ ነሽ ቀኔን ነው ያፈካሽዉ 🙏🏻🌺❤️😘

  • @aadaa4632
    @aadaa4632 5 років тому +5

    Oromoo music Beautiful Ilove you 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Baayyee Baayyee Bareeddaaa muziqaan itti nuf fufii Sagaleen kee Hedduu Bareedaa Bareeduu kooo

  • @yeshigrtnet9798
    @yeshigrtnet9798 5 років тому +14

    ድምፅ 👌ያለሜካፕ 👌

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 років тому +9

    A new star is born not only her voice but her acting and she looks like underage, I am impressed 5 out of 5 stars!

  • @amettube5071
    @amettube5071 5 років тому +31

    ዘቢባ ምን ልታዘዝ ድራመ ላይ ምትሰራወ ነው የመሰለችኝ እሷ ዘፈነች ወይ ብዬ ሰፍ ብዬ ስገባ ሌለ ነው 🤗 ድምጽሽ የምረል የለ ሜከብ አድነቂሽ ነኝ

  • @zeedNoor
    @zeedNoor 5 років тому +29

    No makeup. Naturally beautiful.

  • @librarylibrary6543
    @librarylibrary6543 5 років тому +7

    ዋወ ድምፅ ብሎ ዝም ነው❤❤❤ ዘፋናም ደስ ይላል💚💚💚❤❤❤❤

  • @mulugetaandargie5031
    @mulugetaandargie5031 5 років тому +8

    ቆንጆ! በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ሰርተሻል በርቺ! እወድሻለሁ!

  • @magdihagar5885
    @magdihagar5885 5 років тому +22

    Your beautiful song, beautiful magnificence, my greetings to you🇸🇩🇪🇹

  • @deribaabera399
    @deribaabera399 5 років тому +1

    woooow so attractive , Jabaadhu Sabboontuu Oromooo. Kabaja guddaa qabda

  • @cyntoyahou7983
    @cyntoyahou7983 5 років тому +5

    Wowww saboontu oromo intaala abbaa gaada jabadhu sanyii gootatu goota faarsa itti muddii oromtitti💪👏👏👏👏👏💘💘💘💟💟💟❤❤😙😙😙👍👍👍

  • @abdiayubhamu6552
    @abdiayubhamu6552 5 років тому +12

    Jechan itti si ibsu hin qabu salphamatti 1ffa dha 🎹100%🎤100%🎥100%

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 Рік тому +1

    iam naftenya, i love oromo music

  • @boonttuwalloo9852
    @boonttuwalloo9852 5 років тому +1

    jabaadhu yaa qashtii teenya itti fufii sagalee ajaa'iba qabda hojii boonsaa dha

  • @user-dg3ef2wd5k
    @user-dg3ef2wd5k 5 років тому +23

    Oroomoko like share itti robsa dhaggeti ha argatanu artistoni kenya wal malee maal qabna sabbako

  • @fatumamohammed8065
    @fatumamohammed8065 5 років тому +8

    ትርጉሙን ባላቀውም ድምጽሺ ልዩ ነው

  • @recardoerasmus8292
    @recardoerasmus8292 3 роки тому +16

    I love Oromo music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 4 роки тому

    የኔ ውድ ምርጥ የአምቦ ልጅ የሰፈሬ አብሮ አደጌ ይሄንን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ ዛሬም ድረስ ደግሜ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው። ❤❤❤❤👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @laliseayub5391
    @laliseayub5391 5 років тому +28

    She have a nice voice and natural pretty 😍😍

  • @yeemareyamliijnany3231
    @yeemareyamliijnany3231 5 років тому +7

    Bayyee garidha akkanumti itti fufii qashti tiyyaa sagale baredaa qabda wowwwww

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 4 роки тому +3

    🏇🏇🏇🏇🏇🏇🏇🏇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 love it very good song and video clip good job ❤

  • @sinbonebiruke2178
    @sinbonebiruke2178 5 років тому +3

    Wowwwwwww Qomo Tiya Bayy'ee Namati Tola ( Bonssa) Jabadhu Jajabe Tenya ……… Dabbe Nat Bittis UUuUuufffffff 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💓💓💓💓💐💐

  • @habeshawit2551
    @habeshawit2551 5 років тому +3

    ዉድና የተከበራቹ #የክርስትና እምነት ተከታታዮች መልካም #ፆም ይሁንላቹ ዘንድ ምኖቴ ነው😘😘😘

    • @bozeboze2037
      @bozeboze2037 5 років тому

      Lulu Habeshawit አሜን አሜን አሜን እህታ

  • @dralamudinahmed6490
    @dralamudinahmed6490 5 років тому +9

    It's amazing music. Bravo yoosaan geetahuun.

  • @Mocktare
    @Mocktare Рік тому +3

    This lady has taken my mind with her s
    Wonderful voice,

  • @eltayebabdalla7889
    @eltayebabdalla7889 5 років тому +30

    The best voice and rhythm I have ever heard on 2019, anywhere I go I play it to my friends. I love the Ethiopian simple culture. Love from Sudan

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 4 роки тому +1

      Elayeb@: This is an Oromo song, one of the largest ethnic group in the continent.

    • @felestineomar3423
      @felestineomar3423 2 роки тому +1

      I don’t know if this is helpful to you. This is an authentic Oromo song.

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 5 років тому +26

    Ene Oromo negn !!
    Amara...Tigray...Somali.etc...hulum weste nachuuuuuuuuuuuu
    poletikegnoch gedel yegebu !!!!
    Jaalala wayyaa !!!!

    • @zinnuyedingillij9093
      @zinnuyedingillij9093 5 років тому

      Yes polotikengoch intorotos gibu love bichaaa

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 5 років тому

      You Fffff n lying .... Fa k n QERREOO.
      I am Habesha Ethiopian from USA... hate your racists TRIBALIST kind of people .

    • @sablemi5987
      @sablemi5987 4 роки тому

      Kkkkkkk long live qerro 💚💚❤️❤️

  • @Eyoss
    @Eyoss 5 років тому +44

    Just thanks!! You feel my eyes with tear ... What a beautiful sound and art in you dear!! Beautiful story ...,

  • @rabikarabika7801
    @rabikarabika7801 3 роки тому +3

    ያለሜካፕ Video አየን 💚💛❤️ ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊ 💋💋

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ዘፈንሽም ጠለቅ ቢሎ ልብ ውስጥ ይገባል!!! በርቺ!!!

  • @alamiirm5058
    @alamiirm5058 5 років тому +5

    Wow Margitu koo Bayyee Namatii tolaa sanyii ofii Jabadhuu 😍😍😍💚💚💚

  • @truelove186
    @truelove186 5 років тому +7

    Dhugaa wallee jaalalaa kessa takka margiitu gahu

  • @jamaaldheerretube8283
    @jamaaldheerretube8283 3 роки тому +2

    Jirra jedhaa oromo like cuqaasaa 👍

  • @merryqueenqueen7155
    @merryqueenqueen7155 4 роки тому +1

    Uuff utuun hin nyatiin na qubsite😍😍jiradhuuu