የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ??? • የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ! እጅግ...

КОМЕНТАРІ • 837

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z 26 днів тому +136

    ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ያስፍልጋል እንውጣ ይብቃ ብለን እንተባባር

    • @belakat
      @belakat 26 днів тому +1

      ብልቱ ይቆረጥ ድጋሚ እዳይደግመው

    • @ZedzedZarah
      @ZedzedZarah 25 днів тому +2

      አይ ሰሚ ሲኖርኮ ፈጣሪ ብቻ ይድረስልን

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m 25 днів тому +1

      ​@@belakatትልልቅ.ሚድያ..ያላቸው.ቤተባበሩ.ፍትህ..ይገኝ.ነበር.ወንድሙ.ልያስፈታው.እየታገለነው.ብላለች.ፍትህ.እያልን.ድምፅ.እንግልት💔💔💔😭😭😭😭

    • @user-md5hm9jd8x
      @user-md5hm9jd8x 25 днів тому

      ምን እንደምል አላቅም 😢😢😢😢😢ቃል አጠረኝ

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 25 днів тому

      እንውጣ እንጩህ ከጮህን መፍትሄ እናመጣለን ቢያስ ከዚበሆላ ያሉትን ህፃን እናትርፍ

  • @jdcell63
    @jdcell63 26 днів тому +108

    እኔ እሷን ከሰማሁ ጀምሮ ታምሜለሁ😭😭😭😭😭

    • @merawit3
      @merawit3 25 днів тому +1

      Woyyy

    • @jameelauae3204
      @jameelauae3204 25 днів тому

      በጣም 😢😢😢

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m 25 днів тому

      በጣም.ልብ.ይነካል.ያማል.ያማል💔💔💔😭😭😭

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw 25 днів тому

      Welahi enerasu edet mamen edakategn 😭😭😭😭😭😭😭😭uffffff edet sew behegeru bewgenu yihen yakl gffff

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 25 днів тому +3

      መንግስት ህዝብ ሲያልቅ ደስ ይለዋል እናቴ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 26 днів тому +68

    በጣም በጣም መኖር ያስጠላል ሚዲያዎች ሁሉ ሸር እንዲያረጉት ሸር እናርገዉ በዝምታችን ሁላችንም ቤት መግባቱ አይቀርም የኸ የዚህች መስኪን ሴት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ሀዘን ነዉ መሆን ያለበት

    • @ETHIOBANKSEXAM
      @ETHIOBANKSEXAM 25 днів тому

      ፍትህ ለህፃን 😢😢😢ua-cam.com/video/NdD7znwkZV4/v-deo.htmlsi=T0BDDSGkniGg5zAu

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 26 днів тому +53

    ተቃጠልኩ ለእናቷ እግዚአብሄር መፅናናት ይስጣት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 днів тому +2

      በጣም ነው የሚያሳዝነው አልቅሰን ሞትን እንባችንን መቆጣጠር ነው ያቃተን ሰውየው መገደል አለበት ወይኔ አገሪ 😢😢😢😢😢😢

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 25 днів тому

      Betam yamal egziabher yeferedbachew

    • @zemenewoldeyes7662
      @zemenewoldeyes7662 24 дні тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 26 днів тому +33

    የባህርዳር ህዝብ ሆይ እባካችሁ ለፍትህ ቁሙ ከዚች እናት ጎን ቁሙ ይህ ግፍ በእናንተ እና በልጆቻችሁ ላይ ይመጣባችሗል. ልጇን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ እንዴት እሷንስ ያሳዳት አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እሱ ነገ ሊፈታ ይችላል ህግ የለም ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 26 днів тому +41

    ልብስ ለብሰን ስለሄድን ነው እንጂ የዱር አውሬ ሆነናል እጅግ የሚዘገንን ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 26 днів тому +55

    መንግስት የለም አላህ የስራውን ይስጠው አንጀቷን አቃጠላት😢😢😢

  • @user-yp3fr5qo4v
    @user-yp3fr5qo4v 26 днів тому +18

    ምን አይነት አውሬ ሰው ነው በተለይ የልጆች አባት ምን አይነት ጨካኚ ነው እንደት አደበቱ ተገዛው ያርብ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው የወለደች እናቷ የማይጠገን አላህ የስራህን ይስጥህ

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 26 днів тому +37

    የመጨረሻ ዘመን ደርሰናል ለማመን ይከብዳል😢

  • @sebleayalew7319
    @sebleayalew7319 26 днів тому +31

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

  • @aynalembaykedag2411
    @aynalembaykedag2411 25 днів тому +13

    የባህር ዳር ህዝብ ሆይ ለዚህች እናት ትክክለኛ ፍትህእከከምታገኝ ድምጽ ሁናት ፍርዱ ትክክል አይደለም ለዚህ አረመኔ ጠበቃ የቆምክ ፍትህ እንዱዛባ አድርገሃል ባንተ ቤተሰብ ቢደርሰሰ

    • @lidya4781
      @lidya4781 25 днів тому +1

      የባህር ዳር ህዝብ አይደለም በዓለም ዙሪያ ያለን ኢትዬጵያዉያን ሁሉ ታመናል:: we have to do something.

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 26 днів тому +38

    አንቺ እህቴ በአንደኝነት ተቃውሞ ያቀረብሽ አልቅሰሽ ያስለቀሽን እህታችን ምስጋናዬ ላንቺ ይሁን ታመናል ኡኡኡ የት እንግባ አበባዋን ሲቀጥፍ የሱን ልጆች በጉያው ከነሚስቱ ይዘዋል ደሀዋ ግን ለማሳደግ ደፋ ቀና ስትል ልጇን ገበሯት እነዚህ የአጋንንት ቁራጮች ናቸው እናት በምን ቃል ትፅናናለች?

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw 25 днів тому

      Ewunet new HG binora mechi edih enatochi yanebu neber 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TUFAYordanos
      @TUFAYordanos 25 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 26 днів тому +13

    እኔም ዛሬ አይቸ ስቃጠል ነው የዋልኩት ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም😭😭💔💔 እንዲህ አይነቱን እርኩስ የሚተባበሩ ሰዎች እንዳሉ ሳስብ ሰው መሆኔን ጠላሁ😭💔
    ለነገሩ ኢትዮጵያዊ እቤቴ ካልገባ አይመለከተኝም ካለ ቆይቷል
    እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል🙏
    ለሚገባው ዜጋ እናትየው የአገር ባለውለታ ነች።

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 26 днів тому +11

    ይገደል በቃ ምንም አንፈልግም ፍትሕ ለሕፃናት😢😢😢😢😢

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 26 днів тому +16

    ለራሴ ነው የፈራሁት እውነት ልጆቼን የት ልደብቃቸው እውነት ያማል እግዛቤር ልጆችን ይጠብቅ

    • @Lidyatomas
      @Lidyatomas 25 днів тому

      አሜን ጌታ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይሰውርልን 😭😭😭😭😭

    • @Lidyatomas
      @Lidyatomas 25 днів тому

      አሜን ጌታ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይሰውርልን 😭😭😭😭😭

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 26 днів тому +13

    በጣም ያማል የስውዘርሁሉ ከጎኗ ልንቆምይገባል ይችንየመሷለችቆጆ ባጭርአሰቀራትባጭርያሰቀረውእና

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 днів тому

      በትክክል በጣም ልብ ይነካል አቃተን ወዴት እንሂድ 😢😢😢መንግሰት የለም የልጅታ ሳያንሰ እናት ማሳደድ እግዝዬ😢😢

  • @user-uu8to8kw6x
    @user-uu8to8kw6x 26 днів тому +7

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይሰጣት በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 26 днів тому +14

    አይቸዉ እቅልፍ ነሳኝ ፍትህ የለለበት ሀገር

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 26 днів тому +6

    እውነት ነው አብሮ የምኖር አብሮ የምበላ ሰው ሁሉ ዘመናቸው የተረገመ ይሁን ። ምንም ማለት አልችልም 😢😢😢

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 26 днів тому +8

    አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንዴት አይነት አምሮናህሊና ቢኖራቸውነው በሰው ላይ እንደዚህ መጨከን ያማል

  • @user-yv4id9cb5z
    @user-yv4id9cb5z 25 днів тому +5

    😢😢😢😢 እኔም ታምሜ ነው ያደርኩት ፣ ግን ደፋሪው ሰይጣን ነው እንበል የሚስቱ የቤተሰቦቹ፣ የደፋሪው ጠበቃ ግን ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው ???? ተባባሪዎች ናቸው ።

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 25 днів тому +2

      በጣም
      💔💔😥😥😥😥😥

  • @user-mv6vo7qe6p
    @user-mv6vo7qe6p 26 днів тому +8

    ሰቃጠል አደርኩ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋው።

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 26 днів тому +9

    እንኳንም ፎቶውን አወጣሽው እፍ በተገደለ😢😢😢

  • @Davidm127
    @Davidm127 26 днів тому +8

    አይቼ በጣም አዘንኩኝ እውነት ያማል ህፃን ልጅ በዚህ ልክ ማድረግ ይቅርና ማሰብ ይከብዳል ህግ ባለበት ሀገር እውነት ያማል

    • @user-fc7yk8cj3z
      @user-fc7yk8cj3z 25 днів тому +1

      እግዚኦማህረነ ክረሰቶሰ😭😭

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 26 днів тому +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ህግን በእራስ እጅ ማስከበር ነው እንደዚህ አይነቱ ሰው በሕይወት መኖር የለበትም አውሬ ጌታ ይግደልህ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 26 днів тому +5

    ያማል ወላድ እያለቀሰ ያለበት ዘመን ላይ ነው ያለነው በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ 😢😢😢😢

  • @WorknsheBekele
    @WorknsheBekele 25 днів тому +3

    መገደል አለበት ይህንን በደፍረት መናገር እችላለሁ ሌላ ምንም ማድረግ በልችልም በጣም ዘግናኝ እና አሳዘኝ መቼም ከልብ የማይወጣ ያማል

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 26 днів тому +7

    እግዚእ መሐርነ ክርስቶስ 😂😂😂የድሆቹ ኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x 26 днів тому +5

    የዚች ሞት እንደ ቀላል የቆጠራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 26 днів тому +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፋትህ ለዚች ህፃናት

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 26 днів тому +6

    በጣም ያሳዝናል የህፃኖ አምላክ ይፍረድበት ይህ የሰይጣን ነው

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 25 днів тому +3

    ማርያምን አሞኛል እጀ ሁሉ ፈዘዘ 😢😢 ሴቶች አቅማችንን ልናሳይ እና በቃ ብለን አደባባይ ልንወጣ ይገባል ገዳዩ የቁም ስቃይ ማግኘት አለበት

  • @aminahtaher9633
    @aminahtaher9633 26 днів тому +3

    እባክሽ እኔ ራሱ በጣም ነዉ ያመመኝ ልጅ ወደ ፈጣሪዋ ሄደች ዘግናኝ አፀያፊ በሆነ ድርጊት እናት በጣም አሳዘነችኝ በእዉነት በጣም ያማል በጣም

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 26 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍርዱ ለሱ ነው አንጀታችን አረረ ፍትህ ፍትህ !!

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 26 днів тому +8

    እኔ ግን ወንዶችን በጣም እጠላቸዋለሁ ወንዶች ሰይጣን ናቸው

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 25 днів тому +2

    መንግስታት በቸለተኝነት ሰለሚመለከቱ እንዲህ አይነቱ ወንጀለኞች ተበራከቱ
    ፍትህ ለህፃኑዋ
    ወንጀለኛውን የሞት ፍረድ እንጠብቃለን!

  • @breakads7881
    @breakads7881 26 днів тому +7

    ወላሂ መፈጠሬን ነው የጠላውት በጣም ያሳዝናል

  • @Bella-fi6ni
    @Bella-fi6ni 25 днів тому +6

    ተባረኪ ድምፅ ስለሆንሻት❤ ለናትየዋ ምን እንደምል አላውቅም ምን ቃል ስ ያፅናናታል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት🙏🙏🙏

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix 25 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናት .....ሚጣዬ የሁላችን ልጅ ናት ። ሀዘኑ የሁላችንም ነው ። እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው ።

  • @Merfietube
    @Merfietube 25 днів тому +3

    በዉጭም በአገር ዉስጥም ያላችሁ ወገኖቾ ፋትህ ለህጻኗ እንበል ሰልፍ ይወጣ

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073 26 днів тому +4

    እችን እናት ያቅማችንን ማገዝ አለብን

  • @AyinewAyu-k9b
    @AyinewAyu-k9b 25 днів тому +2

    የኸ ነገረ ለናት አባት ቀርቶ ለሞላ ኢትዮጵያ የሚያሳዝነ የሚከብድ ድርጊት ነው አረ ፍትህ ጎበዝ ይች ልጅ የኛም ልጅ ነች ለናት መጽናናትን አመኛለው ፍርዱን ለእግዚአብሔር

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 25 днів тому +1

    በጣም ከባድ ነው የመጨረሻው ዘመን ለናትዋ ከልብ መፅናናት እመኛለው እማምላክ ከሳ ትሁን ያማል

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 25 днів тому +1

    😭😭ምንም ቃል ጠፋብን የሰማይ አማላክ ፍርዱን ይስጥ ኢትዮጵያፍርድ አለ ማለት አይታሰብም

  • @user-gu7xc4ly2v
    @user-gu7xc4ly2v 25 днів тому +1

    እግዚአብሔር ፍርድ ካልሰጠ በስተ ቅር በምድር ላይ ፈራጅ የለም እርሱ ብቻ ቶሎ ይፍረድልን።

  • @MuhammadMuhammad-np7xg
    @MuhammadMuhammad-np7xg 25 днів тому +1

    አሏህ ሀቋን ያውጣላት. ፅናት ይስጣት

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 25 днів тому +3

    ዛሬ እኔ አንድ ዘመዴ ጋር አዲስ አበባ ደውዬ ስናወራ ይህን ጉዳይ አይተሻል ብላት ምን አሁን እማ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ እንዲ አይነት ነገር ተለምዷል ብላ ቁጭ!!😮😮😮 እረ ህዝብ ደንዝዟል ሌላ አገር ቢሆን በቃ ብሎ ይወጣ ነበር ምን እስኪሆኑ ድረስ ነው? ያው ባለፈውም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ስንል ምን መፍትሄ የለም.

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 24 дні тому

    ቤዚ በዚህ ነገር ልቤ ታሞ ነዉ የዋልኩት💔እስካሁን ህመም ይሰማኛል ለዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ቃል የለኝም😭ሰዉዬዉ የአጋንንት ጭፍራ ሰፍሮበት ነዉ እንጂ የሰዉ ልጅ በዚህ ልክ አይጨክንም። ቸር አምላክ ለእናቲቱ መፅናናትን ይላክላት🙏🏼

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 25 днів тому +2

    አንቺ ያልወለድሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ እልልልልልል በሉ እናተ የተባረካቹ ናቹ አመስግኑ በዚህ በመጨረሻ ዘመን በባለቀበት ዘመን 😢😢😢😢😢😢

  • @FMR20
    @FMR20 25 днів тому +3

    ታይኝማ ደምተናል ታመናል😢😢😢 ሰዉ መሆን ከብዶናልልል 😢😢😢😢😢ከትላት ጀምሮ ታምሜያለሁ 😢

  • @user-sv3rm4mp2n
    @user-sv3rm4mp2n 25 днів тому +2

    አውሬ ነው ፍትህ ፍትህ ከእንደገና እናቷን ማሳድ ዘሮችህ አይባረኩ

  • @umhafsa
    @umhafsa 25 днів тому +1

    አሚን እርግማንሽን ህሊና ያለው የለም

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 26 днів тому +2

    በጣም የኔልጅ ናት ከባድነዉ ምንብየ መፃፋእደለብኝአላቅም የእዉነት

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 26 днів тому +4

    የኔ ውድ እህት ኡነትሺን ነው በኡነት ያአማል 😭😭😭😭😭😭😭 እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ እረ ያአማል

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 26 днів тому +2

    እኔ እራሴ ከአየውት ሰአት ጀምሮ አሞኛአል እናቷማ ብርታቱን ይስጣት 😢😢😢

  • @user-bp3yz6hu9k
    @user-bp3yz6hu9k 25 днів тому +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ምን ጉድ ተሠማ ፈጣሪዬ ሆይ ፍርዱን ይሥጠው አይዞሺ እህቴ

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 25 днів тому +1

    የኔህት አላህ ልጆቻችንን ስንትስቃይ የበላንባቸው ያሳለፍንባቸውን አላህ ይጠብቅልን ምንምእሚሰማ ለትውልድእሚቆርቆር መንግስትየትአለ ለማንይነገራል ልምድሆነእኮ እናት ስቃይዋንእየበላች መኖርከጀመርች ቆየች😢😢😢 እኔስቪደወ ለመስማትአቅምአጣሁ

  • @senaitoljira
    @senaitoljira 25 днів тому +3

    በስንቱ ልቃጠል አለች አሉ !!ኡፍፍፍፍ!!!!መቃጠል ነው!! እኔ ፍርዱን ላንተ ሰጠሁ ብያለሁ (ለበላይኛው) እህቴ!!!

  • @ccu3907
    @ccu3907 26 днів тому +2

    በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰውነት ወደ አውሬነት ተቀይሯል አረ እግዞዎ

  • @abrehethagos9692
    @abrehethagos9692 26 днів тому +5

    ሰውየው ልማደኛ ይች ልጅ 3ተኛው ናት ስትል ነበር እናቷ የብዙ ህጻና ደም የጠጣ ነው

  • @user-tx2jv3mq4r
    @user-tx2jv3mq4r 25 днів тому

    መስማትና ማውራት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህች እናት ፍትህ መሰጠት አለበት የኔ ልጅ ብትሆንስ የዚህች እናት ቦታ እኔ ብሆን ብለን እናስብ እባካቹ ፍትህ ለዚች እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BituBitu-e8i
    @BituBitu-e8i 25 днів тому +1

    አግዚያብሔርያፅናሽ

  • @seadi5
    @seadi5 25 днів тому +1

    😭😭😭መንግሰት የለንምወላሂእቅልፍአተጣሁበጣምነውያዘንኩት
    በጣም ከባድ ነው
    በብሃርዳርየተሰገሰጋችሁሆዳሞችአላህይፋረዳችሁምድረሌቦችምድረጉበኞች

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 25 днів тому +2

    በየሀገሩ ወይም በውጭ ሐገር ተቀምጠው ለሴቶችና ለህፃናት እንሆናለን ለሚሊት ማሳየት ነው፣ ልብ ካላቸው እነዚህን የቀን ጅቦች የህፃናትን የሚበሉ ጅቦች ያሳስራቸው ወይም ያሰቃዩዋቸው፣ ዝም ብሎ ረይደለም ለሴቶች ስልቶች ህፃናት የሚባለው እንያቸው እስቲ ይህችን ልጅና ተመሳሳይነገር ለሚደረግላቸው ይድሩሱላቸው፣ እኔማ አልቅሼ አልቅሼ በስመአብ ውይ😢😢

  • @amitude6035
    @amitude6035 25 днів тому +2

    ልብ ይሰብራል የእውነት የኔ ፍልቅልቅ ባጭሩ በላት የሰው አውሬ የሆነ

  • @zaidkubrom709
    @zaidkubrom709 25 днів тому +1

    የሲኦል ልጆች የተረገሙ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 25 днів тому +2

    የምሬን ነው እኔ ቤተክርሥቲያን ሆኜ የማሥበው እሧን ብቻ ነበር ማርያምን የጭካኔ ጥግ የምር አውሬ ነው ኢኸ ሠው የምር ያማል ድንግል ማርያም ትፍረድበት የምር አይሙት ይሠቃይ በቁሙ

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 25 днів тому +2

    ያረቢ የስድስት አመት ልጄን ትቼ መዳም ኩሽና ውስጥ ይሄን ቮዲዮ አየው እናማ ታምሜለው ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቻችንን ህግ የለም ወገኖቼ ሀገራችን😥😥😥😥

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 24 дні тому

    ፈጣሪ ያጽናሽ የኔናት የሁላችንም ሀዘን ነው

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 25 днів тому +1

    ለማመን ይከብዳል አላህ ያጽናት

  • @umhafsa
    @umhafsa 25 днів тому +1

    ያማል ይህ የአገሪቱን ዝቅጠት ነው እሚሳየው የአላህ የልጅ እናት ነኝ ህመሟ ያማል ግን ህግ አለ ጠበቃውስ ሰውነው ልጅ እህት አለው

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 26 днів тому +5

    የ 8 አመት ልጅ የደፈረ እናቷን ወይም ትልቅ ሰው እገላለው ቢል ምነው ተደነቃችው? ህፃኗን የደረጋት እኮ አዋቂን ከመግደል በላይ ነው። ቢገልስ ምን ታመጣላቹ? He’s gonna get a way.

  • @stc6291
    @stc6291 25 днів тому +1

    በእዉነት በጣም ያማል በምን ቃል ይገለፃል እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወዴት እየሄድንነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthgashe9581
    @ruthgashe9581 24 дні тому

    እዉነት ብለሻል ጌታ አይለፉቸዉ ፍርዱን ይስ አይምሮ ባጡ ወንዶች ልጆች አለቁ ህግ የለም ህጉ እራሱ ለወንጀለኛ ይደግፉል እግዚያብሔር ይፍርድ

  • @AberaBekele-p5h
    @AberaBekele-p5h 24 дні тому

    እግዚአብሄርያጥናናሽበጣምያሳዝናልሰላሳአመትይፈረድበት

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 25 днів тому +1

    እህታችን ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግናለን በጣም ያሳዝናል ሁሉም ፍትህ ለዚች ህፃን እያልን ድምፅ እንሁን 🙏😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @BekelechWoude
    @BekelechWoude 25 днів тому +2

    That's very very sad. You are very right.. What's going on !!!! All mothers stay against this cruel action till we get justice.

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 25 днів тому +1

    ተባረኪ ቀጥይ የሚሰማ ካለ ቢሰማ😭😭😭😭😭

  • @beza4660
    @beza4660 25 днів тому +1

    በቃ ምንም ቃል የለኝም ተሰቅሎ መገደል አለበት የልጇ ሞት ሳያንሳት እናትዮዋን መስሪያ አሳጧት ዳኞች ጠበቃወች ፖሊሶች ተባባሪወች ቅጣት ማገኘት አለባቸው ለነገሩ ህግ የለም 😢😢😢😢

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 25 днів тому +1

    እረ በእውነት ከሰማው ጀምሮ መተኛት አልቻልኩም። ልጄ አጠገብ መተኛት ጀመርኩ። በህልሜ ሁሉ ሰው ሲያይብኝ እየደነገጥኩ ነው። እኔ እንዲህ ካመመኝ እናቷ እንዴት ትሆን? ደሞ ገሎ ማሳደድ ምን ይሉታል? ምናለበት ህመሟን ብታስታምም? ዘንድሮ የሰው ስራ ከሰይጣን ብሷል። ሰይጣን እንኳን በስመአብ ሲሉት ይጠፋል። ሰው ግን ብሶበታል። ምናለበት ሰውየውን ቢገሉት

  • @abdumohamed3516
    @abdumohamed3516 25 днів тому +2

    የህፃና አባት በሂወት ካለ የልጂን ገዳይ መግደል አለበት

  • @chth9545
    @chth9545 25 днів тому +1

    በእውነት ያማል😢😢😢😢😢😢😢

  • @Footmodeon
    @Footmodeon 26 днів тому +4

    ያማል

  • @erbkafeker
    @erbkafeker 25 днів тому +1

    ይችን እናት ምን ቃል ያፅናናት እፍፍፍፍ አንጀቴ አረረ እረ ወዴት እንሂድ እረ እግዞኦ ወገኔ ለራሳችን እናልቅ እሷማ አንድ ግዜ ገለዋታል ሌሎቻችን እንደዚህ ላለማልቀስ ምን ዋስትና አለን

  • @abdumohammed4885
    @abdumohammed4885 25 днів тому +1

    እናቲቱ ያወራችውን ሙሉ ታሪክ ሰምቻለሁ።በእውነትም ያስለቅሳል።😭😭😭😭

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 25 днів тому +2

    ወንድነቴን ጠላሁት እነ ከዚህ ጋር አብሬ ወንድ ስባል ማርያምን ዘገነነኝ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 25 днів тому +3

    አፈር ይብላ እህት አይዞሽ

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070 25 днів тому +1

    እውነት ነው እህቴ በጣም ያማል ፍትህ በአስቸኳይ ለዝች እናት።

  • @Dopeyube
    @Dopeyube 25 днів тому +1

    በአዲስ አበባ ለዚች ሴት ሰላማዊ ሰልፍ አንዉጣላት ሳይገላት በፊት ፍትህ እንተይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የምትሉ 👍አርጉ

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o 25 днів тому

    በጣም ልብ ይሰብራል አቤት ጭካኔ መገደል ነበረበት💔💔💔💘💘😢😢😢😢

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 25 днів тому +1

    ፍትህ ለህፃናት ፈጣሪ ሆይ ምን ዘመን ደረስን😭😭😭😭😭

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 25 днів тому +1

    እኔ ካየሁት ጀምሮ መተኛት አልቻልኩም።
    እዛ አገር አለመኖሬ አምላኬን አመሰገንኩኝ።
    አሁን ደግሞ ቦታውን ስትነግሪን እዛ አካባቢ የሰው አእምሮ ምን እየሆነ ነው።
    ለአንድ ለተገደለ ሽፍታ የደም ጥማተኛ ፋኖ ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጣ ህዝብ ሚሊየን ዶላር ለገዳዮች የሚሰበስቡ እንዴት ይህንን ዘግናኝና አሰቃቂ ወንጀል በሰልፍ ገንፍሎ ወጥቶ ሰውየው እንዲሰቀል አለመጠየቅ እዛ አካባቢ የእምሮ በሽታ መኖሩን ያሳያል።
    አንቺ እህቴ ለእናትየዋ ገንዘብ ማሰባሰብ አለብን ባይ ነኝ።
    ባካችሁ ጎፈንድሚ ክፈቱላት።
    ሰውየው በአደባባይ መስቀል አለበት።

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 24 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ አምላኬ ልጆቼን ጠብቅልኝ በሥደት ነው ያለሑት ለእናቷ መፅናናትን ይሥጣት

  • @Mohammed-n4r
    @Mohammed-n4r 25 днів тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይሄ የሰው አውሬጨካኝ አረመኔ አላህየስራውን ይስጠው ።ካየሁኝጀምሬ ታምሜአለሁ ።በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p 26 днів тому +2

    በጣም ነው ምታሳዝነው 😢😢😢😢 በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት በጣም ከባድ ነው

  • @አልኸምዱሊላህ
    @አልኸምዱሊላህ 25 днів тому +1

    በጣም ያማል እኔሥ አልቻልኩም እኔን እህቷ እኔ መገደል አለበት ለማነው ግን የሚጮኸው

  • @salm1314
    @salm1314 25 днів тому +1

    ፍትህ ፍትህ የታዳጊዋ ህፃን ባጭሩ ለቀረችዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 25 днів тому

    ተባረኪ ድምፅ በመሆንሽ
    አይቼ ቅስሜ ተሰብሯል
    ፍትህ እንጠይቃለን
    😭😭😭

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih 26 днів тому +4

    ልጆቹ እራሱ ማለፉ እነሱም ቢመረመሩ እናታቸዉ ፈርታይሆናል

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 25 днів тому +1

    እኔም አይቼዉ ታምሜአለሁ ከድርገቱ በላይ
    ፍርዱና ተጎዳችዉን እነት እየሆነባት ያለዉን ስቃይ ሀይ የሚል አካል መተጣቱ ነወ የታላቹ የሰቶችና ህፃናት ጉዳይና የሰት ማህበረት የታላችሁ ለህፃናትና ለሰቶች ቆመናል ማለታቹ የዚህች ምስከን እናት ጩኸት አልሰማ ያላቹ