ለውጡ የታደገው ግድብ Etv | Ethiopia | News zena
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ለውጡ የታደገው ግድብ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
Thank you!
ሰለም ላገራችን ሰላም ለመሪወቻችን
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ይህ ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ረድቶን ለዚህ በቃን ከጠቅላይሚኒስትራችን ዶክተር አብይ መሀመድ ጀምሮ እስከየቀን ሰራችተኞች ክብር ምስጋና ይገባችሆል ታሪክ ሲያወድሳችሁ ይኖራል ክብር ለመከላከያችን ይሁን ውጊያው የእግዚአብሔር ስለሆነ አሸንፈናል ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ethiopia forward 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
አብቹ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ።
ተባረኪልን
Such a wonderful presentation. It's great to see animations beside usual videos.
አብይ እናቱ የወለደችዉ ጀግና ነዉ በርቱልን
Ethiopia 🇪🇹 is ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማስግን🙏🇪🇹🇪🇹💝
Hard work can archive a greatness 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊✊✊
Betam des yilal ❤❤❤
Gobz nesh
Nardos bravo
ሀሉ አባይን ሰመለከት ሁሌ የማዝነዉ ለአፈራችን ነዉ ። እሰከመቼ ድረሰ አፈራችን እየተጠራረገ ይሄዳል ብዬ አሰባለሁኝ ታድያ አባይን ማቆም አይቻልም ሰለዚህ አሰራ አንድ ገባሪ ወንዞች አሉት እነሱ ላይ ተረባርበን ከሰራን ትልቅ ለዉጥ እናመጣለነ
ከአሰራ ጠአንዱን አንድን ወንዝ ለምሳሌ እንወሰድ መገር ወንዝን በድንጋይ ካብ እንገድበዋለን በካብ ላይ ካብ አርን ሰንገድበዉ ዉሃዉን አናቆምም ግን አፈረን እናሰጥለወዋለን ይህነን ካብ በየመንደሮቻችንብንደግመዉ አፈራችነ አራግፎ ዉሃወ ይቀጥል ነበር
1. Bashilo River
2. Beles River
3. Dabus River
4. Didessa River
5. Dinder River
6. Gudar River
7. Gulla (river)
8.Jamma River
9. Mugar River
10.Rahad River
11.Walaqa River
ከላል የተዘረዘሩት ወንዞች ብቻ ሳይሆን በሁሉም ወንዞቻችን ዉሃ ምን አፈር መሸከም የለበትም ሰለዚህ ዘመቻችን በሁሉ ወንዞቻችን ላይ መሰራት አለበት
ሁለተኛዉ እወነታዉ ኢትዬጵያ አባይን ብትገድብ አቅጣጫ ብትቀይር አባይ ይደርቃል ብዙ ሰዎች ሰለ Water life cycle አያቁም ይህ Water life cycle ከተሰበረ ዉሃ አናገኝም ማለት ነዉ
መጀመርያ ዉሃ ይኖረናል ዉሃዉ ይተናል ከዝያ ሰማይ ሲደርሰ ዳመና ይሆናል ዳመናዉ ዝም ብሎ አይዘንብም መቀዝቀዝ አለበት ይህ ማለት ብዙ ዛፎች ላይ የሚነሳ እንፋሎት ከዳመናዉ ጋራ ሲገናኝ ቅዝቃዜና ክብደቱን ሰለሚጨምር ዝናብ ሆኖ ተራሮቻችን ይዘንባል እንግዲህ ይህ ከተረዳን
በአባይ ወንዝ ላሰረዳቹህ ወንዙ ከኢትዬጵያ ተነሰቶ ግብፅ ይሄዳል እኛ ሁሌ ግብፆች ምንም ሳይገብሩ በነፃ ይበላሉ ይጠጣሉ ነገር ግን ሳይንሱን ካየን ኢትዬጵያ ዉሰጥ እንዲዘንብ ግብፅ የሄደዉ ዉሃ መትነን አለበት ሁሌ ግብፅ ላይ ዉሃ ይተናንል እንላነን ያ እኳ Water life cycle ነዉ ዉሃዉ ካልተነነ ዝናብ አናገኝም እሺ ዉሃዉ ተነነ ዳመና ይሰራና በንፋሰ ተገፍቶ የሴሜን ተራራ ይደርሳል የዛን ግዜ ከዛፎች የሚነሳ ትነት ከዳመናዉ ጋራ ተደባልቆ በዝናብ መልክ ዉሃችን ተመልሶ ይመጣል ሸክርክሪቱን እንደገና ሊጀምር
ይሄንን እዉነታ መናገር አልፈለግኩም ግን አላህ ግብፅና ኢትዬጵያን በእንብርታችን ተገናኝተናል ግብፆችን እወነታዉን ብነግራቸዉ ፍራታቸዉ ጠፍቶ አብረዉን ይሰሩ ነበር
እንዳልኩት ዉሃችንን መልሰን እናገኛለን ዝናብ በዘነበ ቁጥር ግብፅ ዉሃችንን መልሳ እንደላከችልን ማወቅ አለብነ ያለዝያ ዝናብ ከዬት የሚመጣ ይመሰላቹሀል አቃለሁኝ ይህ መረጃ እንደሚያነድዳቸቹህ
የአሜሪካ ሳይንቲሰት የአሜሪካንን ሐይል መጠን እንዳይዛባ የኑክለር ሚሰጥር ለራሸያኖች ሰለሰጧቸዉ የሐይል ሚዛኑን ጠበቀ
ሕንድና ፓኪሰታን የሚከባበሩት ሁለቱም የኒወክለር ባለቤት ሰለሆኑ ነዉ
አሁንም ግብፅ ኢትዬጵያ ኑክሌር የያዘች አርጋ ቆጥራ እንቅልፏን አጥታለች ሰለዚህ ይህ መረጃ ያረጋጋቸዉ ከሆነ ብዬ ፀፌዋል
በመጨረሻም የአትዬጵያ አፈር ወደ ግብፅ መሄዱ ግብፅን ይጎዳታል ። ኢትዬጵያ ወደ በረሃ ከተቀየረች ዝናብ አይኖርም ዛፎች ከሌሉ ከዛፎች ላይ የሚተነዉ ዉሃ ከዬት የሚመጣ ይመሰላቹሀል ከመሬት ወሰጥ በዛፉ ሰር አማካኝነት ወደ ላይ ይሳባል ዛፎች የተፈጥሮ ፕንፕ ናቸዉ ዉሃን ከመሬት ዉሰጥ ፕኝፕ እያረጉ ወደ ሰማይ ይለቃሉ ለዚህ ለዛፍ መኖር አፈር ያሰፈልጋልአፈሩ ግብፅ ከሄደ ተራቆት አየር ሁኔታ ተዛባ ማለት ነዉ
አብቹ የስራ ሰው የኛ ህዝብ የሚወደው ወሬኞችን።
አወን ጀማል በሽር ሙሀመድ አል አሩሲ ሱለይማን አብደላ መቼም አይረሱም
Batami migarmi Zena nw hulle isti ya mooti Zena sayhoni tasfa yamisatenin Nagar asamun
ኧረ ምን አላችሁ ምን መላ መታችሁ
ገድቡን መሠረት ያቆመው ሠውየ ኧረ ማን መሠላችሁየውስጥም የውጭም ጠላት ካለባችሁ
ለምን ማሠሪያውን ማጥበቅ አመጣችሁ
አንዲት ግድብ አለች አባይ የምትባል
ያገባኛል ያሉ አሏት ብዙ ደባል
መውራት ሥትወዱ ያልተሠራ ሥራ
ለናነተ እድገት ነው የውሸቱ ጎራ
እውነቱን አውጭ ብሎ ቢጠይቁሽ
እግሬ አውጭኝ ብለሽ ትፈረጥጫለሽ
የግድቡን ሥራ የሚያከናውነው
ቀን ሌሊት ሣይል ላቡን ያፈሰሰው
እንጅነር ሥመኝን ማነው የጎረሠው
Be Arab Emret Wusit Ye Egypt Dirsha Ina Sir Min Indehone Meteyek Kebadun Terbezawochin Woniberochi Mankesakes Silemihon Fidel Mekuter Bemayichilu Setochi Wonidochi Sewochi Arab Emretochi Libetenu Indemichilu Mawok Yalebachewu BIZU HAGEROCHI
Wodehualam Tasibo Kasawochin Litikefil Indemitichil Mawok Yaleba EGYPT Lelochin Hagerochin Metemamen Woyinim Metrat Yeteterutininim Kasa Likflu Indemichilu Kemenagarachewu Kememitatachewu Befit Indiyaku Yeteshet HAGER Yelem Yemishetim Hager Yelem Yeteshetu Keblochininim Yemitayutininim Yemayitayutininim Masimeles Yichalali Fast Contacts Country Ethiopia Ethiopia IN Ethiopia