( ዕብ 12፣ 1 ) Please read the bible in detail. No need of mediation .Our savior is Jesus. Is it a must mention the name of Mariam and Other holy person when preaching Gospel. Please lib gezu.
( ዕብ 12፣ 1 ) Please read the bible in detail. No need of mediation .Our savior is Jesus. Is it a must mention the name of Mariam and Other holy person when preaching Gospel. Please lib gezu.
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእምነት ፀንተን እድንኖር የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን የሰማእታት ተራዳኢነት የአምላካችን የእየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነት አይለየን በቤቱ ያፅናን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልልን
Here I’m listening to this wonderful sermon after the video was recorded 10 years ago. God is great !!!
Lememeherachin kale hiyewotin yasemalen tesefa menegesete semayaten yawureselen amen
Amen Amen Amen! kale hiwet yasemaln! Egzabher yagelglot zemenin yarzimilin! be Betum yatsinan!
Amen kelehiwoten yesemelen abatochachi egzihabeher
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክወት። አሜን...
Amen amen amen kale hywet yasemaln Beemnetachn endntsena Leul amlakachn yrdan
kale hiwot yasemalin menigisite semayatin yawursilin amen
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
beemnet endntsena egziabher yrdan amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Kale Eywot yasemaln abatachne!!!
Eganm enaunm EGZABER becherntu kesu ayelyne amne
kale hiwotn yasemalin erejim edmen yadililin!
አሜን!
ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ጌታችን አብዝቶ ይባርኮት
Amen kale hiwot yasemalin!!
yanurlen betena
betam des yemel sebekt newe GOD bless u
Fetari lb ysten kale hiwet yasemaln
soother to hear just the audio I have built great fondness and a yawning of blessing God bless you even more!!
betam libin yemineku sebketoch. Please keep posting these amazing preachs. endayalkebegn eyekotebku naw yemadametew
Amen.amen.amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Qale Hiwet yasemalin yeAgelglot zemenuwon yarzmlin
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማል
Kale hiywet yasemalin
Amlak tsegawn yabza!!!
kel hiwetn yesmelin
መምህሬ
የ እመቤታችን ትንቢት በ ሉቃስ ወንጌል ምዕ 1፦ 48 ትውልድ ሁሉ ብጽእት ይሉኛል። እመቤቴ እኔም ትውልድ ስለሆንኩ ብጽእት እልሻለሁ።
AMEN
መጥምቁ ዮሀንስ እልፈት የንጉሱን የማእረግ ክብር እንደምን እንድፕሰጠ እንደምን ሴት ላይ ሰይጣን አድሮ እንደሚያስለውጥ ለስልጣኑ ቃሉን አለማጠፉን ለማሳየት ነው።
lant ewenten yeglese Egziabher kebr mesgana yedrswe. Antenm amlak bekalu ahunm yatenkerhe
Ersu kelay silemitay merto lemesmat yimechal tiru timhrt new kalewn yasemaln
❤❤❤
እምነትና ሃይማኖት ተመሳሳይ ነው መምህር? ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር እንዴት ነው?
የእመቤታችንን ስሞን ለምንድን ነው የማትጠራው
መጥምቁ ዮሀንስ አልተጠራጠረም ግን ለጠየቁት ሰዎች ለጥያቄ ስለመጡበት ጥያቄያቸውን ይዘው ሄደው ከሱው እንዲያገኙ ስለፈለገእንጂ። የሀንስ ከሆድ ሳይወጣ እኮ ነው የሚያውቀው። አልገባኝም እዚህ ላይ። የመለሳቸው ለፈሪሳውያንም ከኔ ብህዋላ የሚመጣው ብልዋል። እሱ እንደሚያበቃለት። እየሱስ እንደዳለቀ እድሜው አውቅዋል። አረ እዚህ ላይ እሱ ጽኑ እንደሆነ ነው የአለፈው። እላለሁ።
Mekdes Ayena ሃይ መቅደስ በጌታችን ከሴቶች ከተወለዱት እንደዮሐንስ ያለ የለም የተባለለት ዮሐንስ በእምነቱ ተፍረከረከ ብሎ ማስተማር አንድም ለምን ዮሐንስ እንደዛ እንደተናገረ አለመረዳት ነው ወይም ቅዱሳንን ክብራቸውን አሳንሶ ለማሳየት የሚደረግ ጥረት ነው ። ዮሐንስ በእናቱ ማህጸን እያለ እኮ ነው ጌታችንን የሚያውቀው ። እመቤታችን በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ብስራት ጌታችንን ጸንሳ በነበረችበት ወቅት ኤልሳቤጥ መጽነሷን ሰምታ ለመጠየቅ በሄደችበት ወቅት ኤልሳቤጥ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ የጌታየ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆናል ስትል ዮሗንስም ክርስቶስ ከእናቱ ጋር በመምጣቱ በጣም ደስ ስላለው በማህጸን ውስጥ እየዘለለ እንዳመሰገነው መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ስለዚህ ሊረዱት የሚገባ ዮሐንስ ጌታችንን የሚያውቀው ከማህፀን ጀምሮ ስለሆነ በድፍረት መናገር ጉዳቱ ለራስ ነው ። የሚለውን አንዲያስተውሉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ።
በ እምነት ለመጽናት የ እመቤታችን ፣ የ መላእክት ፣ የ ቅዱሳን አማላጅነትና ተራዳኢነት አስፈላጊ ነው ። ( ዕብ 12፣ 1 ) ነገር ግን የዕብራውያንን ጥቅስ በደንብ ተረዳው ። ቅዱስ ዮሐንስን እምነቱ እንደተፋረከረከና እንደደከመ አድርጎ ማቅረብ ስህተተት ነው ። ነገር ግን ፊደል ይገላል ትርጉም ያድናልና ትርጉሙን ከሊቃውንተ ቤተ-ክርስቲያን መጠየቅ ብልህነት ነው። ልብና ኩላሊትን የሚመረምረው አምላክ ጥርጣሬ አለመሆኑን ስላወቀ ስለሱ የተናገረለትን በአንደበትህ ተናግረሀል ። እስቲ ልጠይቅህ ክርስቶስ ሰዎች ያልሆኑትን ናቸው ብሎ ይናገራል ወይ? አንተ እንደምትለው የተጠራጠረ ቢሆን ሳይወቅሰው ያልፋ ነበር ወይ ? ያልሆኑትን ናቸው ካለ ውሸት አይሆንም ወይ ? አምላክ ይዋሻል ወይ ? አይደለም ። ስለዚህ ሊቃውንትን ጠይቆ መረዳት ጥበበብ ነው ።
( ዕብ 12፣ 1 ) Please read the bible in detail. No need of mediation .Our savior is Jesus. Is it a must mention the name of Mariam and Other holy person when preaching Gospel. Please lib gezu.
( ዕብ 12፣ 1 ) Please read the bible in detail. No need of mediation .Our savior is Jesus. Is it a must mention the name of Mariam and Other holy person when preaching Gospel. Please lib gezu.