Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ አንድ ነዉ❤ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤ አላህ አይወልድም አይወለድም❤
እኛ እና ምን አልን
13ሚስት አያገባም
✅✅✅✅✅✅✅✅
ኢየሱስ እዉነት ሕይወትነ መንጋድ ነዉ በእርሱ ለምየምን ዬዘለለም ሕይወት አለዉ
ራሱንም አላዳነም ቅንቅነም ነቢይ ነዉ 😅@@Nari-ru6wg
ሂጃብሽ አስተካክለሽ ልበሽ የምትሉ በላይ አሳዩኝ
አወ ታሥተካክል
@@shfeekshfeekgg4594🥰🥰🥰🥰
ስቴነጋሩዋት፣❌❌❌
ይችኮ አትሰማም
@@user-dm6kd4ib4k በቃ ማትሰማ ከሆነ መከታተሉ እናቁማ
አንዲት ዘለላ ፀጉር ለአጀነቢይ ከታየችየዉመል ቅያማ እሳት ከሷ ጀምሮ ይለኮስብናል አላህ ይጠብቀንዉድ እህቴ ነዱ አለባበስሽና ፀጉርሽን ጠብቂ ተጠንቀቂ አላህ አማንያን በሙሉ ከጃሀነብ እሳት ይጠብቀን
አሚን❤ የኔ አሰተዋይ ሲነግራት አትሰማም ልብ አላህ ይስጠን ያረብ
Amin
አች ትሽፍኛለሽ
@@MominaMomina88 አሚንንን
ትክክልነሽ ዉዴ እኔም በጠምነዉ ሚገርሙኝ ስጀሚሩ ተስትከክለዉ ትንሽ ተወቅ ስሆኑ አለሀን መርሰት አለሀ የህዲነ
በፊት ላይ አህሞ ሴት አይነካም ነበር አሁን ላይእየጀመረ ነው አህሞ አላህን ፍራ ሁሌም ቢሆን
እር ባክሽ ማነው ያለው ዱሮ ይቱብሳይታወቅ ቲክታክላይ የሚሰራውንአላየሽም ጂል ስድብ ፍርተው ነው ፍኪያጋም😂
አህሙዬ ሴት አይንካህ አተ ላይ ብዙ ነገር እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤ አይ ፈገግታ አልኸምዱሊላ
ሴት መንካት መተሻሸት ከጀመረ ወዲህ ቪው እየቀነሰ ነው እኛም ከውስጣችን ከስበከስ እያወጣነው ነው እኔ በፊት እንዲቆጥርለት እየሰቀልኩለት ነበር አሁን ግን ትቻለሁኝ።
Demrugn
@@Abranjenatበጣምምም
@@Abranjenatኧረ እህት አንዳንድ ጊዜ ሰው ስለሆን ሁላችንም እንሳሳታለን አህሙ ደሞ ሴት አይነካም
@@Hayat-d8p እስከዛሬ ኮሜንት አንብቦ ያስተካክላል 70k ካለፈ ወዲህ ኮሜንት መስማት አቁሟል እንዳውም እንደ እልህ ከሴቶችጋ እየተሻሸ ነው ምክር የማይሰማ ጋ የዋለ ምክር አይሰማም ሰው ጓደኛውን ይመስላል ብለዋል በተለይ ይቺ ሴት ጆሲ ሙስሊም አይደለም ግን እሱ ምክር ስለሚሰማ አህመድም ይሰማ ነበር አሁን ግን ከሱም ከፈኪም ራቅ ሲል ፈር ለቀቀ ካዋጣው ይቀትልበት እኛ ግን ራሳችንን እናስገልላልን ከፈኪጋ ሰርቶ ራሱን እንዲያሳድግም ነበር ትግላችን እሱ ግን በጠበቅነው አልተገኘም
ጌታየ አላህ ሆይ እያወቁ በአደባባይ ወጀልከመሥራት አንተ ጠብቀን አተ አዛኚ መሀሬነህና ያረህማን አልሀምዱሊላፈአተ ኢመቲል ኢሥላም. አቺልጂ አላህኖ ፍሪ. አኡዙቢላህ
ለምድነው😢😢ግን ፀጉርሽንጨፉን ምታወጪው😢😢😮😮😮አስትካኪ ያምትሉ ለይክ
አየያችነገር ትስራበት 😂😂😂😂😂
የኔ ማር ስታምር ማሻአላህ ደስስስ ስትሉ ፈገግታ ሱና ነዉ አህሙዬ የብሽር❤❤❤
አህሞ ያለበት ቦታ ኢኔም አለው❤❤❤❤❤❤❤❤ታምረለቹ❤❤❤❤
ኮሜንት አታነቢም ልበል እህት ወይስ ምክር አይወድልሽም ሱበሀነክ ከቁንጅና ይበልጥ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን አላህ
አሊፍ ትቁም ትጋደም የማታውቂው አላዋቂ እዚህ ትለቀልቂያለሽ
😂😂😂
😂😂😂😂
አሚን
ልጂቷ ቅጥ የላትም የምር አህሙራሱ ከዚችጋ ሲሆን ምንነክቶትነዉ ሴት የሚነካ አልመሠለኝም ነበረኮ
አሰላሙአለይኩም ዉድ እህት ወንድሞቼ የሰዉ ቤት ምርርርርርርር ስልችት ብሎኛል እስኪ ደምሩኝ እባካችሁሼር አድርጉልኝ😢😢
ጠፍቷት ሳይሆን ፋሽን አድርጋው ነው አሏህ ይምራት ሲጀመር ሚድያ መጥታ ለወንድሞቿ ፈተና ናት የምለብሰው ፋሽን መልኳ ማሻ አሏህ ቆንጆ ናት እባክሽ እህቴ አሏህ የሰጠሽን ውበት በኒቃብ ሰትሪው
አህሙ ግን በፊት ከሴቶች ጋር ያለህን ርቀት ትጠብቅ ነበር አሁን ግን ምን ነክቶህ ከቀን ወደ ቀን እየረሳከው ነው
እኛ ሴቶችኮ አሳሳቾች ነን አደምን ያሳሳተችው ሀዋ አይደለችምደ የምታረገውን ሀረካት አታይምደ ሆን ብላ ወላሂ ጥፋተኛዋ ናድያ ናት መስራት ካለባት ብትችል ከሴትጋ ኪልቻለች ርቀቷን ጠብቃ መስራት ነበረባት ብቻ አላህ ይጠብቀን🙏
@@MHdgdkስህተት አደምን አለይሂ ሰላም ያሳሳተ ኢብሊስ እዲ ሀዋ አይደለችም እሺ
አባታቺንን አደም ኢቢልስ አንጂ ሀዋ አላሳሳተቺውም
@@khadijahuseen5320 ኢብሊስ ባለበት ግን አላህ የከለከለውን ቅጠል እንድቀምስ የገፋፋችው ሀዋ ናት 🙏
ሰሉ አለ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያ ውዱ ነቢ ሳያውን የናፈቁን እኛም የምንናፍቃቸው ሰለዋትሁ ረቢይ ወሰላምሁ አለይህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
SAW❤❤❤
ሀቢቢ ያረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
selelahu aleyihe weselem
ናዲቲ የኔ ቆንጆ አህሙዬ ሸበላው ❤❤❤❤❤ቀሚሱ ደሞ እንዴት እዳማረብሽ አጠይቂኝ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የሰፈሬ ልጂ ፈታ በይልኝ ሁሌ አብራችሁ ኑ ከአህሙ ጋር
ወይኔ ሁለት ቆንጆ ማሻአላህ😍😍😍😍😍
እረ አህሙ በሣቅ ገደለኝ ይመችሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
መጀመርያ አለባበሶ ደስብሎኝ እየቆየይ የምታወጠው ነገር ፀጉሮን ያረብ😢 አንዴ ታወጠዋለች አንዴ ታስገበዋለች እረተይ ነጁ አላህን ፈሪ አህሙ ንገራት ድጋሜ ስትመጣ ታስተካክል
አሕሙ ተገኝተሐል 😂😂😂😂ነዱ ግን ፀጉርሽን በትከፍቺም ውብዬነሽ ተይ ተመለሽ
አህሙን።አይቼ።ነው።የመጠውት🎉🎉🎉😂
ባክሽ ሂጃብሽን በስረአት ልበሽ ምን ማለት ነው እያንዳዷ የፀጉር ዘለላሽ እንደምትቀጭበት አታውቂም
ቀጥታ ከምትናገር በውስት መስመር ነገራት እህትህን ምቶዳት ከሆነ
አሙዬ. ሕለም ስክለኝ የኔ ድምቀት ማነው አንድነ ይሟደው ንዱዬ ፍግግጣሽ ዋው ደስ ትይለሽ ♥️♥️❤️❤️❤️♥️🎉🎉🎉🎉🤌🤌
ሂጃብሽን አስተካኪይ የኔ ቆንጆ
😂😂😂😂😂አህሙ ተበላህ😂😂ዛሬ ተገኝተሀል😊
11:08 እረ አስታራቂ አጣን ፈኪን አህሙን በፈጣሪ አስታርቋቸው
የኔ ውዶች ሰታምሩ ማሻ አላህ ውደ ሂጃብሽን አስተከክይ ውደ
ይቺልጅ በግድነወ የምታስቀኝ😂😂😂ወይ አህሙ ገላህ አለቺ😂😂😂😂
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ አህሙ ናዱ ሁሌም ከአህሙ ጋር ስሪ ፈታ ነው የሚያደርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ የሚበዙት አድናቂውቹ እንማን እንደሆኑ አልገባውም በዝህ ሁኔታህ አብረን አንቀጥልም እንደ አመጣጥህ ብትሆን ታተርፋለህ ብዬ አስባለው በተለይ ይቺ ሴትጋ ምንም ስርአት የላት ቀን በቀን ስትወርድ ተከታይ ከስርህ እየሸሸ ነው
@@Abranjenat ዝርክርክ የናትሽን ልጅ በዚህ ልክ ማስጠንቀቅ አትቺይም ምላስሽን ሰብስቢ ዲን ከምላስ ይጀምራል አብዛሀኛው ሰው ጀነት የሚገባው በአኽላቁ ነው እንዴ በአንድ ቪዲዎ አስር ኮመንት ለዛውም ማስጠንቀቂያ ሀሀሀ ቀንደኛ ነሽ ይሄ ነገር ፍለጋ ነውጂ እንዲተው ያደርገዋል ንትርክ ሆ ምጠዋ ከሆንሽ አትይ ወገኛ
"إتق الله حيثما كنت"አላሃን ፍር የትም ብትሆን::😇
አላህን ፍሪ ሌላው ቢቀር ፀጉርሺን እንኮን ሸፍኝ አህሙ ደሞ ቢያንስ መነካካቱን እንኮን ____አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ያረብ እስኪ ድናችሁንም ተማሩ ዱኒያ ቀሪ ናት
👍 ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ይህን ቁንጅናሽን ተሰትረሽ ለሀላልሽ ተጠቀሚበት ጸጉር ማውጣት ፍሽን አይደለም ፍሽን ማለት ትክክለኛ አለባበስ ነው
ከ ኤንዲ ተማር ሴት አትነካካ የምትሉ እስኪ👍
ሁለት ቆንጆ ስታምሩ አህሙየ ማሽአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ነዱዬ & አህሙ እኳንደህናመጣች ማሻአላህ የሳቃችን መጮች በርቱ😂😂😂😂
ደምሪኝ ኢክሩ
ፈኪና አህሙ ቢታረቁስ ግን እንደ በፌቱ አብረው ቢስሩ ደስ ይል ነበር
❤ 10:59
@@فاطمهمحمد-ف1د6ك የሞተ ዘመድ የለሽም እህት አለሜ አልቆለታልኮ
@@Zemzem-si8jzደምሪኝ እህቴ❤🎉
ፀጉርሽን ምን ለመሆን ነዉ የገለጥሽዉ
አትሰሚም አረ በአላህ ጸጉርሽን ሸፊኚ
ሂጃብሽን አስተካክይ ናዱዬ አህሙም ከሴት ጋ አትነካካ ምነው በፊት ከሴት ትርቅ ነበረ ተው ወደቀልብህ ተመለስ
Ahimu betam new yeminakebirh ahn gin eyetkeyerik new dinihin tebiki amana 🙏🙏🙏
የፀጉርሽ ነገር ምን ሊባል ነው ፋሽን መሆኑ ነው አይ ክክክክ ተይ ተመከሪ ሲመክሩሽ ስሚ አላህ ፍሪ ሙ ሰውን
አሰማምሲነግሯት
ፀጉሯ. አደኔ. ሁኖባትነዉ. የኔም. እደዚህ ነዉ. ስጓነጉነዉም. ወዳዉነዉ. የሜፈታዉ. ከፈት ካጠር በጣም ነዉ. የሜስቸግረዉ. ሉጫ ፀጉር በጣም ያስቸግራል. ለዛም ነዉ ብየ የማስበዉ ወላሁ አለም ወይም ከዉስጥ. በስስ ሻሽ መጠምጠምነዉ.
ወላሂ ፈኪን አደነኮት በሁሉምነገር አህሙ ከሦጋ ከተጣላወድህ ተበላሸ
@@ToybaTube-vm1tf ምን ሆኖ ተበላሸህ ሰውን አንዴ ምከሩ ካልሰማ መተው ነው ሁሌ ንትርክ ከአላህ ይልቅ የናንተን ምላስ እዲፈራ እያደረጋችሁት ነው
እረ,ተው,አላህን,ፍሩ,,ከልሆነ,,ተራራቂ,,አትነካኩ,,አላህን,,እንፍራ,,ሴቶችም,,እየተኮኮላችሁ,አትምጡ,በእውነት,ፈኪ,,ትደነቃለች🎉🎉🎉
ሱባሃን አላህ በፊት ስናቀው አህሙን ሴት መንካት አይደለም አይቀርብም ነበር አጂብ
😂😂😂ተለማመደ
አህሙዬ የኔ አዝናኝ ቆንጅዬ ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤
አህሙአላህፍራ አላህንፍራ ምድርንበፈሳድአታበላሹት እቺፈጣጣአላህንፍሪ አበዛሽው ወንድብርቅሽነው አገራችንላይ ፈሳድአበዛቹህ ዩቱብእያላቹህ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😮😮😮😮😮
ናድየአላህንፍሪየችእዱናቀረናትሂጃብሽንአስተካክለሽልበሽእደውምከችልሽጅልባብእናይቀምበለብሽጡሩነው
ማነው እንደኔ ዛሬ አህሙ በሳቅ የገደለው😂😂አህሙዬ የኔ የዋህ❤❤
😂😂😂 ወይ ናድ ደግ አረገችህ ተገኝተሀል አህሙ 😂😂
ኮሜንት አንብቢ እና አስተያየት ተቀበይ እህቴ❤❤❤❤
ሂጃቡ በስርአት አርገሽ ፀጉርሽ ደሞ ለሳምፕል ጎትተሽ አውጣሹ አንቺም ትንሽ ስትፈምሺ በታይትና ፊሪዝ አርገሽ ነው ምትመጭብን አደራ በጣም ቆንጆ ነሽ በሂጃብሽ
ሂጃብ ከለበሽ ፀጉር ማወጣቱ ምን አስፈለገ መቸው ሆን ብለሽ አወጥተሽወ ነው አላህን ፍረ
ደምሪኝ እህቴ❤🎉
ዋሊኩም አሰላም እንደት ነሺ ሂጃብሺን አሲዢው ፀጉርሺን አታውጨ እና ወንዲ አትጨብጨ እረደሞ ላይክ አርጉኚ እባካቺው🎉🎉🎉🎉🎉
ለየኩሽ ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ምን አለበት ቢጣመሩ🙉🙉🙊🤣😁😂😂😂 ሲያምሩ❤❤
ወላሂ በጣም ያምራሉ❤❤❤ይጋቡልን😅❤
ደምሩኝኝኝ❤❤❤
🤣🤣🤣😁😁እኔም ብያለሁኝ @@ggyftggrttf3515
@@ggyftggrttf3515 ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ይች ልጅ አህሙን ወዳዋለች መሰል😂
አሠላም አለይኩም ናድ እህቴዋ አላህን ፍሪ ፀጉርሺን በጭራሺ ማሳየት የለብሺም ሂጃብሺን አስተካክይ በአላህየፀጉርሺ ጫፉ አይታይ,አይጠቅምሺም
👍ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ፀጉርሸ ከፍሊፊትሸ እድታይልሸ የምታረጊውጥረት በውግውድሆላ አሰረሸ ሸርብሸንጥምጠማ አትጃጀይ
ቀንሰሀል ግን አህሙ ደስ ትላላችሁ
ብዙ ኮመንት ስለፀጉርሽ ነው እኔም ልኮምት እህቴ ፀጉርሽን አስተካክለሽ ወደ ሀላ አስረሽ ሸላውም እዳያስቸግርሽ ማጣበቂያ ነገር አድርጊበት በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ
ያውቃ ነው ጌጥ እኮ ነው ሀራም እና ሀላል እድንነግራቸው አይፈልጉም
አህሙዬ❤❤❤❤😂😂😂
ናርዲዬ ❤አህሙዬ❤ ሁሌም አቡራችሁ ኑ 🎉የምትሉ በላይክ ሀባይብ❤❤❤❤
ለአንዲ ኤድርስን ፍራንክ አርጊው ከሱፊያ ጋር ሁነሽ ለሳም አሳምኛት ኤንድን አንደምታፈክሪው ሁነሽ ቀን ወስደሽ አንደማምንሽ አርገሽ ሁለቱም ፍራንክ አርጋቸው
ደምረኝወድም🎉🎉
የኔ ዉዶች 💝💝💝ናዱየ ዛሬ ተሳካልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
አህሙ እር ወፍረትህ ደሥ ይልብሀል ዝበላት ይች ቅብጢ❤
አህሙ ተጠቀቅ አላህን ፍራ ከሀጅ ነብይ ሴት ጋር መተሻሸት ጀመርክደምነዉ ሴት አትነካምነበርኮ ሱብሀንአላህ
ውዷ ፀጉርሺ ሸፍኝ አዱኒያን አትይ አሄራንም ያዝ መቼ እንደምትጓዠ አታቂውም እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻላህ፡ሁሉምነገር፡አማልቶሠቶሻል፡ካህሙጋርደሞ፡ማችታርጋላች❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻላህ፡ሁሉምነገር፡አማልቶሠቶሻል፡ካህሙጋርደሞ፡ማችታርጋላ
ኧረ ዛሬ አመሩኙ ናሩዱና አህሙ ❤❤ ተጣመሩ ልልነበር ፈርቻችሁ ነዉጂ የመዳም ቅመሞች ትሠዲቡኛላችሁ ብየ 😂😂😂
ደምሪኝኝኝ😂❤❤❤
😂😂😂 በያቸው ይጣመሩእኔን ደሞ ደምሪኝ
ክክክክ ቀላል ትሠደቢያለሽዴ
ናዱየ ቆንጆ ሁለት እብድ
ስታምሩ አህሙየ ❤❤
አለፈኪ አያምረብህም አሙ
ሚስኪን አህሙ ዕቃ ይታጠባል እንዴ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አር. ውይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ንዱዬ ስርሽለት
ኧረ አትሠማም ምከረው ምከረው ካልሰማ መከራ ይምከረው
ሁለት ቆንጆ ብትጣመሩ ይበጥ ደስይላል❤❤❤❤❤
ምን ያስጠላኛል ከአጅ ነብይ ሴት እና ወንድ ጋር የሚላፋ ሰው ቱ ሲጀመር ሴት ልጅ በአካልም ሆነ በድምፅ ሶሻል ሚዲያ ላይ መውጣት አይፈቀድም አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ
ግን ለምድነዉ ከፈኪ ጋር ከተለያዩ ጀምሮ ወዙ የጠፋዊ የአህም
እሱዋ ምንድናት
ሙስሊም ቃሉን አይበለም ገቢዢዉ
ሂጃብሽን አስተካኪይ የኔቆንጆ👍👍🥰🥰
Ahmu fakiya gatte tana debite
ኦረአህሙ ገደልከኝ በሳቅ
ፀጉር ከግባር ማሳየት ፍሽንሆነ አራምአይዴለም ማለትነው አስተካክላችሁብለብሱ ምችግር አለው ነገሊረግፍ ዉበት ያአላህትዛዝ ባጥሱ ያረቢ ሰትርና ዱና ወል አኺራ
አህሙከነዲጋረብቻነ
አህሙንየምትወዱ ደምሩኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
መጨረሸ ለይ አህሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድድድድድድድድድድ😂😂😂😂🎉😂
ነዱ ህጀብሽን በመርፊ አስተከክለሽ የዢዉ
ውይ ምነየው ቀደማችሁኝ በሉ ተጣመሩ ተጣመሩ እያላችሁ ኮምቱ እሽ ግን አህሙየ አሁን ሃጅነብይ ህ ነች አትነካኩ እሽ ፊት ኮ ሃጅነብይ ሴት አትነካምነበር አሁንግን አዳድቦታ እያየሁህነው ተጠንቀቅ በፊቱ አቋምክ ፅና የኔወድም አችም እደዛው ወድ አትኪ ግን በሃላል ኒካእሰሩ ብትጣመሩ ማች ታረጋላችሁ
አሁን ተበላሽቷል መሠል አላህ የስትረ
ናዱየ ስታምሪ ቀበጥ ነገር ነሽ የኔ ቆንጆ ኣህሙየ የሳቄ ምንጭ❤😂😂
የኔ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውቦች 🎉🎉❤❤❤
በመጀመሬ አላህን ፍሪ 2ኛ በደንብ ልበሽ
ቅመም ነሸ ❤❤
ፀጉርሺ እድታይልሽ ነው ብቅ እምታረጉው ኪኪኪኪኪኪ
አግዳ ክክክ
ማሻአላህ ስታመሩ❤❤❤❤❤❤❤ አህሙዬ ጨዋታጨመረኩ
ሁሉንም ተበቀያቸው በተለይ እንዲን ታዲያ እየተጠነቀቅሽ ሚስጥር እነዳያባክኑብሽ ቀድመሽ ለአንደኛው እንዳትናገሪ
እንደው ኮሜቶች በፈጠራችሁ ፈተዋ አታብዙ እህህህ
😅😅😅😅😅የማይኖሩትን የሰው ነውር ይከታተላሉ አደከሙን ላይክ ለቀማ ነውኮ ምጠዋ ቢሆኑማ😅😅😅😅
ራህማ ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን❤❤❤
እውነትም አህሙ አበደ ያበደውም ሴት በጁ የነካ ለት ነው😏😏😏😏
ቆይ ፀጉርሺን አውቀሺነው የምታወጭው ምኖ መጣች ደሞ
አላህ አንድ ነዉ❤ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤ አላህ አይወልድም አይወለድም❤
እኛ እና ምን አልን
13ሚስት አያገባም
✅✅✅✅✅✅✅✅
ኢየሱስ እዉነት ሕይወትነ መንጋድ ነዉ በእርሱ ለምየምን ዬዘለለም ሕይወት አለዉ
ራሱንም አላዳነም ቅንቅነም ነቢይ ነዉ 😅@@Nari-ru6wg
ሂጃብሽ አስተካክለሽ ልበሽ የምትሉ በላይ አሳዩኝ
አወ ታሥተካክል
@@shfeekshfeekgg4594🥰🥰🥰🥰
ስቴነጋሩዋት፣❌❌❌
ይችኮ አትሰማም
@@user-dm6kd4ib4k በቃ ማትሰማ ከሆነ መከታተሉ እናቁማ
አንዲት ዘለላ ፀጉር ለአጀነቢይ ከታየች
የዉመል ቅያማ እሳት ከሷ ጀምሮ ይለኮስብናል አላህ ይጠብቀን
ዉድ እህቴ ነዱ አለባበስሽና ፀጉርሽን ጠብቂ ተጠንቀቂ አላህ አማንያን በሙሉ ከጃሀነብ እሳት ይጠብቀን
አሚን❤ የኔ አሰተዋይ ሲነግራት አትሰማም ልብ አላህ ይስጠን ያረብ
Amin
አች ትሽፍኛለሽ
@@MominaMomina88 አሚንንን
ትክክልነሽ ዉዴ እኔም በጠምነዉ ሚገርሙኝ ስጀሚሩ ተስትከክለዉ ትንሽ ተወቅ ስሆኑ አለሀን መርሰት አለሀ የህዲነ
በፊት ላይ አህሞ ሴት አይነካም ነበር አሁን ላይ
እየጀመረ ነው አህሞ አላህን ፍራ ሁሌም ቢሆን
እር ባክሽ ማነው ያለው ዱሮ ይቱብሳይታወቅ ቲክታክላይ የሚሰራውንአላየሽም ጂል ስድብ ፍርተው ነው ፍኪያጋም😂
አህሙዬ ሴት አይንካህ አተ ላይ ብዙ ነገር እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤ አይ ፈገግታ አልኸምዱሊላ
ሴት መንካት መተሻሸት ከጀመረ ወዲህ ቪው እየቀነሰ ነው እኛም ከውስጣችን ከስበከስ እያወጣነው ነው እኔ በፊት እንዲቆጥርለት እየሰቀልኩለት ነበር አሁን ግን ትቻለሁኝ።
Demrugn
@@Abranjenatበጣምምም
@@Abranjenatኧረ እህት አንዳንድ ጊዜ ሰው ስለሆን ሁላችንም እንሳሳታለን አህሙ ደሞ ሴት አይነካም
@@Hayat-d8p
እስከዛሬ ኮሜንት አንብቦ ያስተካክላል 70k ካለፈ ወዲህ ኮሜንት መስማት አቁሟል እንዳውም እንደ እልህ ከሴቶችጋ እየተሻሸ ነው ምክር የማይሰማ ጋ የዋለ ምክር አይሰማም ሰው ጓደኛውን ይመስላል ብለዋል በተለይ ይቺ ሴት ጆሲ ሙስሊም አይደለም ግን እሱ ምክር ስለሚሰማ አህመድም ይሰማ ነበር አሁን ግን ከሱም ከፈኪም ራቅ ሲል ፈር ለቀቀ ካዋጣው ይቀትልበት እኛ ግን ራሳችንን እናስገልላልን ከፈኪጋ ሰርቶ ራሱን እንዲያሳድግም ነበር ትግላችን እሱ ግን በጠበቅነው አልተገኘም
ጌታየ አላህ ሆይ እያወቁ በአደባባይ ወጀልከመሥራት አንተ ጠብቀን አተ አዛኚ መሀሬነህና ያረህማን አልሀምዱሊላፈአተ ኢመቲል ኢሥላም. አቺልጂ አላህኖ ፍሪ. አኡዙቢላህ
ለምድነው😢😢ግን ፀጉርሽንጨፉን ምታወጪው😢😢😮😮😮አስትካኪ ያምትሉ ለይክ
አየያችነገር ትስራበት 😂😂😂😂😂
የኔ ማር ስታምር ማሻአላህ ደስስስ ስትሉ ፈገግታ ሱና ነዉ አህሙዬ የብሽር❤❤❤
አህሞ ያለበት ቦታ ኢኔም አለው❤❤❤❤❤❤❤❤ታምረለቹ❤❤❤❤
ኮሜንት አታነቢም ልበል እህት ወይስ ምክር አይወድልሽም ሱበሀነክ ከቁንጅና ይበልጥ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን አላህ
አሊፍ ትቁም ትጋደም የማታውቂው አላዋቂ እዚህ ትለቀልቂያለሽ
😂😂😂
😂😂😂😂
አሚን
ልጂቷ ቅጥ የላትም የምር አህሙራሱ ከዚችጋ ሲሆን ምንነክቶትነዉ ሴት የሚነካ አልመሠለኝም ነበረኮ
አሰላሙአለይኩም ዉድ እህት ወንድሞቼ የሰዉ ቤት ምርርርርርርር ስልችት ብሎኛል እስኪ ደምሩኝ እባካችሁሼር አድርጉልኝ😢😢
ጠፍቷት ሳይሆን ፋሽን አድርጋው ነው አሏህ ይምራት ሲጀመር ሚድያ መጥታ ለወንድሞቿ ፈተና ናት የምለብሰው ፋሽን መልኳ ማሻ አሏህ ቆንጆ ናት እባክሽ እህቴ አሏህ የሰጠሽን ውበት በኒቃብ ሰትሪው
አህሙ ግን በፊት ከሴቶች ጋር ያለህን ርቀት ትጠብቅ ነበር አሁን ግን ምን ነክቶህ ከቀን ወደ ቀን እየረሳከው ነው
እኛ ሴቶችኮ አሳሳቾች ነን አደምን ያሳሳተችው ሀዋ አይደለችምደ የምታረገውን ሀረካት አታይምደ ሆን ብላ ወላሂ ጥፋተኛዋ ናድያ ናት መስራት ካለባት ብትችል ከሴትጋ ኪልቻለች ርቀቷን ጠብቃ መስራት ነበረባት ብቻ አላህ ይጠብቀን🙏
@@MHdgdkስህተት አደምን አለይሂ ሰላም ያሳሳተ ኢብሊስ እዲ ሀዋ አይደለችም እሺ
አባታቺንን አደም ኢቢልስ አንጂ ሀዋ አላሳሳተቺውም
@@khadijahuseen5320 ኢብሊስ ባለበት ግን አላህ የከለከለውን ቅጠል እንድቀምስ የገፋፋችው ሀዋ ናት 🙏
ሰሉ አለ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያ ውዱ ነቢ ሳያውን የናፈቁን እኛም የምንናፍቃቸው ሰለዋትሁ ረቢይ ወሰላምሁ አለይህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
SAW❤❤❤
ሀቢቢ ያረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
selelahu aleyihe weselem
ናዲቲ የኔ ቆንጆ አህሙዬ ሸበላው ❤❤❤❤❤ቀሚሱ ደሞ እንዴት እዳማረብሽ አጠይቂኝ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የሰፈሬ ልጂ ፈታ በይልኝ ሁሌ አብራችሁ ኑ ከአህሙ ጋር
ወይኔ ሁለት ቆንጆ ማሻአላህ😍😍😍😍😍
እረ አህሙ በሣቅ ገደለኝ ይመችሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
መጀመርያ አለባበሶ ደስብሎኝ እየቆየይ የምታወጠው ነገር ፀጉሮን ያረብ😢 አንዴ ታወጠዋለች አንዴ ታስገበዋለች እረተይ ነጁ አላህን ፈሪ አህሙ ንገራት ድጋሜ ስትመጣ ታስተካክል
አሕሙ ተገኝተሐል 😂😂😂😂ነዱ ግን ፀጉርሽን በትከፍቺም ውብዬነሽ ተይ ተመለሽ
አህሙን።አይቼ።ነው።የመጠውት🎉🎉🎉😂
ባክሽ ሂጃብሽን በስረአት ልበሽ ምን ማለት ነው እያንዳዷ የፀጉር ዘለላሽ እንደምትቀጭበት አታውቂም
ቀጥታ ከምትናገር በውስት መስመር ነገራት
እህትህን ምቶዳት ከሆነ
አሙዬ. ሕለም ስክለኝ የኔ ድምቀት ማነው አንድነ ይሟደው ንዱዬ ፍግግጣሽ ዋው ደስ ትይለሽ ♥️♥️❤️❤️❤️♥️🎉🎉🎉🎉🤌🤌
ሂጃብሽን አስተካኪይ የኔ ቆንጆ
😂😂😂😂😂አህሙ ተበላህ😂😂ዛሬ ተገኝተሀል😊
11:08 እረ አስታራቂ አጣን ፈኪን አህሙን በፈጣሪ አስታርቋቸው
የኔ ውዶች ሰታምሩ ማሻ አላህ ውደ ሂጃብሽን አስተከክይ ውደ
ይቺልጅ በግድነወ የምታስቀኝ😂😂😂ወይ አህሙ ገላህ አለቺ😂😂😂😂
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ አህሙ ናዱ ሁሌም ከአህሙ ጋር ስሪ ፈታ ነው የሚያደርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ የሚበዙት አድናቂውቹ እንማን እንደሆኑ አልገባውም በዝህ ሁኔታህ አብረን አንቀጥልም እንደ አመጣጥህ ብትሆን ታተርፋለህ ብዬ አስባለው በተለይ ይቺ ሴትጋ ምንም ስርአት የላት ቀን በቀን ስትወርድ ተከታይ ከስርህ እየሸሸ ነው
@@Abranjenat ዝርክርክ የናትሽን ልጅ በዚህ ልክ ማስጠንቀቅ አትቺይም ምላስሽን ሰብስቢ ዲን ከምላስ ይጀምራል አብዛሀኛው ሰው ጀነት የሚገባው በአኽላቁ ነው እንዴ በአንድ ቪዲዎ አስር ኮመንት ለዛውም ማስጠንቀቂያ ሀሀሀ ቀንደኛ ነሽ ይሄ ነገር ፍለጋ ነውጂ እንዲተው ያደርገዋል ንትርክ ሆ ምጠዋ ከሆንሽ አትይ ወገኛ
"إتق الله حيثما كنت"
አላሃን ፍር የትም ብትሆን::😇
አላህን ፍሪ ሌላው ቢቀር ፀጉርሺን እንኮን ሸፍኝ አህሙ ደሞ ቢያንስ መነካካቱን እንኮን ____አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ያረብ እስኪ ድናችሁንም ተማሩ ዱኒያ ቀሪ ናት
👍 ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ይህን ቁንጅናሽን ተሰትረሽ ለሀላልሽ ተጠቀሚበት ጸጉር ማውጣት ፍሽን አይደለም ፍሽን ማለት ትክክለኛ አለባበስ ነው
ከ ኤንዲ ተማር ሴት አትነካካ የምትሉ እስኪ👍
ሁለት ቆንጆ ስታምሩ አህሙየ ማሽአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ነዱዬ & አህሙ እኳንደህናመጣች ማሻአላህ የሳቃችን መጮች በርቱ😂😂😂😂
ደምሪኝ ኢክሩ
ፈኪና አህሙ ቢታረቁስ ግን እንደ በፌቱ አብረው ቢስሩ ደስ ይል ነበር
❤ 10:59
@@فاطمهمحمد-ف1د6ك የሞተ ዘመድ የለሽም እህት አለሜ አልቆለታልኮ
@@Zemzem-si8jzደምሪኝ እህቴ❤🎉
ፀጉርሽን ምን ለመሆን ነዉ የገለጥሽዉ
አትሰሚም አረ በአላህ ጸጉርሽን ሸፊኚ
ሂጃብሽን አስተካክይ ናዱዬ አህሙም ከሴት ጋ አትነካካ ምነው በፊት ከሴት ትርቅ ነበረ ተው ወደቀልብህ ተመለስ
Ahimu betam new yeminakebirh ahn gin eyetkeyerik new dinihin tebiki amana 🙏🙏🙏
የፀጉርሽ ነገር ምን ሊባል ነው ፋሽን መሆኑ ነው አይ ክክክክ ተይ ተመከሪ ሲመክሩሽ ስሚ አላህ ፍሪ ሙ ሰውን
አሰማምሲነግሯት
ፀጉሯ. አደኔ. ሁኖባትነዉ. የኔም. እደዚህ ነዉ. ስጓነጉነዉም. ወዳዉነዉ. የሜፈታዉ. ከፈት ካጠር በጣም ነዉ. የሜስቸግረዉ. ሉጫ ፀጉር በጣም ያስቸግራል. ለዛም ነዉ ብየ የማስበዉ ወላሁ አለም ወይም ከዉስጥ. በስስ ሻሽ መጠምጠምነዉ.
ወላሂ ፈኪን አደነኮት በሁሉምነገር አህሙ ከሦጋ ከተጣላወድህ ተበላሸ
@@ToybaTube-vm1tf ምን ሆኖ ተበላሸህ ሰውን አንዴ ምከሩ ካልሰማ መተው ነው ሁሌ ንትርክ ከአላህ ይልቅ የናንተን ምላስ እዲፈራ እያደረጋችሁት ነው
እረ,ተው,አላህን,ፍሩ,,ከልሆነ,,ተራራቂ,,አትነካኩ,,አላህን,,እንፍራ,,ሴቶችም,,እየተኮኮላችሁ,አትምጡ,
በእውነት,ፈኪ,,ትደነቃለች🎉🎉🎉
ሱባሃን አላህ በፊት ስናቀው አህሙን ሴት መንካት አይደለም አይቀርብም ነበር አጂብ
😂😂😂ተለማመደ
አህሙዬ የኔ አዝናኝ ቆንጅዬ ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤
አህሙአላህፍራ አላህንፍራ ምድርንበፈሳድአታበላሹት እቺፈጣጣአላህንፍሪ አበዛሽው ወንድብርቅሽነው አገራችንላይ ፈሳድአበዛቹህ ዩቱብእያላቹህ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😮😮😮😮😮
😂😂😂😂
ናድየአላህንፍሪየችእዱናቀረናትሂጃብሽንአስተካክለሽልበሽ
እደውምከችልሽጅልባብእናይቀምበለብሽጡሩነው
ማነው እንደኔ ዛሬ አህሙ በሳቅ የገደለው😂😂አህሙዬ የኔ የዋህ❤❤
😂😂😂 ወይ ናድ ደግ አረገችህ ተገኝተሀል አህሙ 😂😂
ኮሜንት አንብቢ እና አስተያየት ተቀበይ እህቴ❤❤❤❤
ሂጃቡ በስርአት አርገሽ ፀጉርሽ ደሞ ለሳምፕል ጎትተሽ አውጣሹ አንቺም ትንሽ ስትፈምሺ በታይትና ፊሪዝ አርገሽ ነው ምትመጭብን አደራ በጣም ቆንጆ ነሽ በሂጃብሽ
ሂጃብ ከለበሽ ፀጉር ማወጣቱ ምን አስፈለገ መቸው ሆን ብለሽ አወጥተሽወ ነው አላህን ፍረ
ደምሪኝ እህቴ❤🎉
ዋሊኩም አሰላም እንደት ነሺ ሂጃብሺን አሲዢው ፀጉርሺን አታውጨ እና ወንዲ አትጨብጨ እረደሞ ላይክ አርጉኚ እባካቺው🎉🎉🎉🎉🎉
ለየኩሽ
ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ምን አለበት ቢጣመሩ🙉🙉🙊🤣😁😂😂😂 ሲያምሩ❤❤
ወላሂ በጣም ያምራሉ❤❤❤ይጋቡልን😅❤
ደምሩኝኝኝ❤❤❤
🤣🤣🤣😁😁እኔም ብያለሁኝ @@ggyftggrttf3515
@@ggyftggrttf3515 ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ይች ልጅ አህሙን ወዳዋለች መሰል😂
አሠላም አለይኩም ናድ እህቴዋ አላህን ፍሪ ፀጉርሺን በጭራሺ ማሳየት የለብሺም ሂጃብሺን አስተካክይ በአላህ
የፀጉርሺ ጫፉ አይታይ,አይጠቅምሺም
👍ደምሪኝ እህቴ🌹🩷
ፀጉርሸ ከፍሊፊትሸ እድታይልሸ የምታረጊውጥረት በውግውድሆላ አሰረሸ ሸርብሸንጥምጠማ አትጃጀይ
ቀንሰሀል ግን አህሙ ደስ ትላላችሁ
ብዙ ኮመንት ስለፀጉርሽ ነው እኔም ልኮምት እህቴ ፀጉርሽን አስተካክለሽ ወደ ሀላ አስረሽ ሸላውም እዳያስቸግርሽ ማጣበቂያ ነገር አድርጊበት
በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ
ያውቃ ነው ጌጥ እኮ ነው ሀራም እና ሀላል እድንነግራቸው አይፈልጉም
አህሙዬ❤❤❤❤😂😂😂
ናርዲዬ ❤አህሙዬ❤ ሁሌም አቡራችሁ ኑ 🎉የምትሉ በላይክ ሀባይብ❤❤❤❤
ለአንዲ ኤድርስን ፍራንክ አርጊው ከሱፊያ ጋር ሁነሽ ለሳም አሳምኛት ኤንድን አንደምታፈክሪው ሁነሽ ቀን ወስደሽ አንደማምንሽ አርገሽ ሁለቱም ፍራንክ አርጋቸው
ደምረኝወድም🎉🎉
የኔ ዉዶች 💝💝💝ናዱየ ዛሬ ተሳካልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
አህሙ እር ወፍረትህ ደሥ ይልብሀል ዝበላት ይች ቅብጢ❤
አህሙ ተጠቀቅ አላህን ፍራ ከሀጅ ነብይ ሴት ጋር መተሻሸት ጀመርክደምነዉ ሴት አትነካምነበርኮ ሱብሀንአላህ
ውዷ ፀጉርሺ ሸፍኝ አዱኒያን አትይ አሄራንም ያዝ መቼ እንደምትጓዠ አታቂውም እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻላህ፡ሁሉምነገር፡አማልቶሠቶሻል፡ካህሙጋርደሞ፡ማችታርጋላች❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻላህ፡ሁሉምነገር፡አማልቶሠቶሻል፡ካህሙጋርደሞ፡ማችታርጋላ
ኧረ ዛሬ አመሩኙ ናሩዱና አህሙ ❤❤ ተጣመሩ ልልነበር ፈርቻችሁ ነዉጂ የመዳም ቅመሞች ትሠዲቡኛላችሁ ብየ 😂😂😂
ደምሪኝኝኝ😂❤❤❤
😂😂😂 በያቸው ይጣመሩ
እኔን ደሞ ደምሪኝ
ክክክክ ቀላል ትሠደቢያለሽዴ
ናዱየ ቆንጆ ሁለት እብድ
ስታምሩ አህሙየ ❤❤
አለፈኪ አያምረብህም አሙ
ሚስኪን አህሙ ዕቃ ይታጠባል እንዴ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
አር. ውይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ንዱዬ ስርሽለት
ኧረ አትሠማም ምከረው ምከረው ካልሰማ መከራ ይምከረው
ሁለት ቆንጆ ብትጣመሩ ይበጥ ደስይላል❤❤❤❤❤
ምን ያስጠላኛል ከአጅ ነብይ ሴት እና ወንድ ጋር የሚላፋ ሰው ቱ ሲጀመር ሴት ልጅ በአካልም ሆነ በድምፅ ሶሻል ሚዲያ ላይ መውጣት አይፈቀድም አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ
ግን ለምድነዉ ከፈኪ ጋር ከተለያዩ ጀምሮ ወዙ የጠፋዊ የአህም
እሱዋ ምንድናት
ሙስሊም ቃሉን አይበለም ገቢዢዉ
ሂጃብሽን አስተካኪይ የኔቆንጆ👍👍🥰🥰
Ahmu fakiya gatte tana debite
ኦረአህሙ ገደልከኝ በሳቅ
ፀጉር ከግባር ማሳየት ፍሽንሆነ አራምአይዴለም ማለትነው አስተካክላችሁብለብሱ ምችግር አለው ነገሊረግፍ ዉበት ያአላህትዛዝ ባጥሱ ያረቢ ሰትርና ዱና ወል አኺራ
ደምሪኝ እህቴ❤🎉
አህሙከነዲጋረብቻነ
አህሙንየምትወዱ ደምሩኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
መጨረሸ ለይ አህሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድድድድድድድድድድ😂😂😂😂🎉😂
ነዱ ህጀብሽን በመርፊ አስተከክለሽ የዢዉ
ውይ ምነየው ቀደማችሁኝ በሉ ተጣመሩ ተጣመሩ እያላችሁ ኮምቱ እሽ
ግን አህሙየ አሁን ሃጅነብይ ህ ነች አትነካኩ እሽ ፊት ኮ ሃጅነብይ ሴት አትነካምነበር አሁንግን አዳድቦታ እያየሁህነው ተጠንቀቅ በፊቱ አቋምክ ፅና የኔወድም አችም እደዛው ወድ አትኪ ግን በሃላል ኒካእሰሩ ብትጣመሩ ማች ታረጋላችሁ