ትራምፕ አሸነፉ ...... ከዚያስ ... ? | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024
  • የትራምፕ የአሜሪካ ምርጫ ማሸነፍን ተከትሎ አሜሪካ፤ በእስራኤል ፣ በኢራን እና በቻይና ላይ የምትከተለው ፖሊሲ ተጠባቂ አድርጎታል።
    ብስራት መለሰ እንዲህ ተመልክቶታል።
    በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
    👉 ፌስቡክ: / hagerietv
    👉 ትዊተር: / hageriet
    👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television
    👉 ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    👉 ዩቲዩብ: / hagerietv
    👉 ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 25

  • @doit9895
    @doit9895 Годину тому +1

    ምርጥ ትንተና በጣም እናመሰግናለን ፋና ይዞህ ነበር ወንድሜ እንኳን ነፃ ወጣህ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 53 хвилини тому +1

    ለትራንፕ መልካም የሥራ ዘመን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Годину тому

    በወፍ በረር የተደረገ በጣም ጥሩ ትንታኔ

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 2 години тому +4

    እኔ በበኩሌ በምድሪቱ ላይ በህግ የጸደቀዉን እርኩሰት ስለሚያስቀሩ በዚህ እንኳን ብቻ ትራምፕ በመመረጣቸው ደስ ብሎኛል ! እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 години тому +5

    እን ኳን አሸነፉ❤😊 ሌሎቹ ኢሉምናቲያን ናቸው

  • @alamgedbi
    @alamgedbi 25 хвилин тому +1

    ሚዛናዊ እና በሙያዊ ብቃት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ቀርቧል በርቱ

  • @selam65030
    @selam65030 2 години тому +2

    🎉🎉አንተ ከፋና መዉጣትህን እንዴት እንደማደንቀህ ከዛ ተላላኪ የሆዳም ስብስቦች🎉🎉

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada Годину тому +2

    ትራንፕ መልካም የስራ ዘመን

  • @realeagent
    @realeagent Годину тому +1

    ትራንፕ ጀግና

  • @GuadieSalilih
    @GuadieSalilih 2 години тому +1

    wow
    Temesgen
    viva Tramp viva

  • @belaylove618
    @belaylove618 Годину тому

    Well com tiramp to esrael❤❤❤❤❤

  • @gashawgemoraw7297
    @gashawgemoraw7297 2 години тому

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx Годину тому +1

    ❤❤❤❤❤😂

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q Годину тому

    GERD is complete so it is not an issue

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 2 години тому +2

    በርቱ

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q Годину тому

    Hagra tv
    What happen to hagara Ethiopia

  • @AmaMan-hm9fs
    @AmaMan-hm9fs Годину тому

    Wishetam gena new

  • @KasimKasim-p7z
    @KasimKasim-p7z 2 години тому +1

    ዲሞክራቶች ለዘብተኞችናየሠይጣንአምልኮ፣

  • @sehiyetekele
    @sehiyetekele Годину тому

    መንግስት የአጌዝያብሕርስጦታነው።

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 2 години тому

    Ethiopha mapabii wucii miniii ????

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 2 години тому

    ገና officially ሳይነገር አሸነፈ ማለት ተገቢ አይደለም ተአማኒነት ዜሮ !!!!!!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Годину тому

      አማራ አዳቹ አንተ ተኝተህ ስላልሰማህ አላሸነፈም ማለት አይደለም !!!No More Fano Bullshit !!!!

  • @theotheo4448
    @theotheo4448 2 години тому

    A world leading by a criminal 😅😅😅

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו Годину тому

    እኔ ሆዱ አደረ መሆናቹህ ኢትዮጵያ በድርሮን ሚጨፈጨፉትን ለምን አትዘግብም አህያ ነህ👎