የምርኮኞቹ ጥሪ - ‘’ለጥቂት ጥቅመኞች ብሎ ወጣቱ መስዋዕት አይሁን’’

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 192

  • @አማንትሁንኢትዮጵያ
    @አማንትሁንኢትዮጵያ 4 роки тому +26

    መከላከያን መንካት መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ መንካት ነው።

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    መከላከያ ይህ አይገባውም ያሳዝናል 😭መካላከያ ማለት ከፈጣሪ በታች የኛ ኢትጵያዊ ጠባቂያችን ነቸው 😭😭😭

  • @berhaneabadi6609
    @berhaneabadi6609 4 роки тому +11

    Very sad 😥 my Ethiopian brothers i hope this will end soon And you guys live in peace and United 🇺🇸 🇪🇷

  • @luliib800
    @luliib800 4 роки тому +4

    I'm really sorry my Ethiopia people 😔 Allah be with u. Will keep u in our prayers 🙏 🇪🇷

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 4 роки тому +15

    😭😭ወይኔ ወንድሞቼ: እግዚአብሔር እንኳን ነፍሳችሁን አተረፋችሁ: እረረረ የትግራይ ህዝብ ለትንሽ ሆዳሞች ብላችሁ: አትለቁ ጨርስዋቸው

  • @dt7091
    @dt7091 4 роки тому +2

    Thank God!!🙏 you are alive!!!🇪🇹🌺 ayzoachu!! You did the right thing!💝

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 4 роки тому +11

    I hope and pray this war will end soon😢🙏🏾

  • @genetkebable
    @genetkebable 4 роки тому +28

    ይሄ የመጀመሪያው ሰውዬ አደገኛ ነው ይላሉ ብቻ የወያን ሰላዬችም ስለማይጠፉ መጠንቀቅ ነው

  • @oneken1946
    @oneken1946 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፋቹ ጦርነት እሳት ነው እንኳን ለቤተሰቦቻቹ ቆያቹላቸው ለወላጆቻቹ አስለቀሳቹኝ

  • @ethio-fact4896
    @ethio-fact4896 4 роки тому +8

    Anyway keep an eye on them.. You never know... ከፊተኛው የኃለኛው ስህተት እንዳይብስ፡ they can change anytime

  • @ethiopialove6574
    @ethiopialove6574 4 роки тому +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ወንድሞቻችን ።።።

  • @nbiougirma3239
    @nbiougirma3239 4 роки тому +10

    we all ethiopian people brother and sister together hand and hand respect one another god bless dr abiy

    • @32yearsago85
      @32yearsago85 4 роки тому

      Thank you,Please continue to be positive.

    • @universityabraha8030
      @universityabraha8030 4 роки тому

      Why you said, God bless Abiy and he killed his people.

    • @nbiougirma3239
      @nbiougirma3239 4 роки тому

      @@universityabraha8030 tplf is enemy for all ethiopia people
      we all ethiopia people love and respect dr abiy

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому +2

    ወይኔ ወገኖቼ ልቤ ነው የተንሰፈሰፈው። እንግዲህ ህዝብ አንድ ከሆነና ከቆረጠ ወንጀለኞች ፍርድ ያገኛሉ።የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰላምህ ስትል ቆፍጠን በል። እስከመቼ ሽፍታ ልጆችህን ይነጥቅሀል?

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 4 роки тому +7

    Woyane’s game over. With out our help 🇪🇷🇪🇷can’t win the war 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾Keep it up 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    በትክክክልአሚላኪይጠቢቃቺዉ

  • @meryemendresyoutube7959
    @meryemendresyoutube7959 3 роки тому

    ለሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @meryemendresyoutube7959
    @meryemendresyoutube7959 3 роки тому +2

    አሁን እጅ ሰጡ ቡሀላ በደህና ሲለቀቁ ቢቀየሩስ ብቻ ሀገራችንን የሰላም ንፍስ ይፈስባት ያረብ

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 роки тому

      Sikefilu new !
      Keteyazk MINDIN new yemitilew......
      Silezih esir bet ....weyim amara/ afar kiflehger hedew yisiru betibeka ....... benesu mikniyat Siraw tekwarto silenebere Malet new

  • @מקונןטדילה
    @מקונןטדילה 4 роки тому +11

    ወንደሞቼ እንኳን ከሞት ተረፋችሁ

  • @rosew930
    @rosew930 4 роки тому +2

    አይ እኔ እንኳን ለማመን ይከብደኛል። ወንድሞቻችን ናቸው ካሉ ለምን ሊዋጉ ወጡ። ያልፍልኛል ብሎ ለብር ወንድሙን ሊወጋ የወጣ አሁን ሲያዝ ምን ግራ ገባኝ፣ ያሳዝናል፣ ወንድሞቼ ናቸው፣ በጣም ያሳዝናል ህዋሀቶች አጠፉ ወዘተ ቢለኝ አላምነውም። ነገም ገንዘብ ከተሰጠው ከመውጋት አይመለስም። ለሁለት ጌታ ልትገዛ አትችልም ። ወይ ለሆድህ ወይ ለስብእናህ። ይሄ የማይመስል ወንድሞቼ ናቸው አብሬ በልቼ ነው ያደግኩት ቢለኝ እንደውም እሱን ነው አጥብቄ የምፈራው። ያበላውን እጅ የነከሰ ነገስ ምን ሊያደርግ ይችላል? ስለዚህ ወታደሮቻችን በንቃት ጠብቋቸው። ነገ ምን እንደሚያደርጉ አይታወቅም።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 роки тому +3

    ለእነሱ ሥልጣን ለማደላደል ይሄን ሚስኪን ህዝብ ይማግዱታል የራሳቸውን ልጆች በውጭ እያስተማሩ

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 роки тому +3

    😢😢😢😢 ህወሓት ንፍስሽ አይማርም

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 4 роки тому +4

    God be with you guys 🙏you did a good job 👏 aver thing it is going to be ok 🇪🇹

  • @kub8813
    @kub8813 3 роки тому

    Weyanee awera ekonew i love tigray and tigray people

  • @ኑራዘገየ
    @ኑራዘገየ 4 роки тому

    አይዟቺሁ ኸይሩን ያምጣላቺሁ

  • @አዩየማርያምልጂስደተኛዋ

    ሚስኪኖች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ጥሩ አድርጋቸሁ እጃችሁን መስጠታችሁ ግን አሁንም በመን እርግጠኛ ነን ድጋሜ ያለመነሳችሁ ግን አትጃጃል ለሀገርክ ኑር ለአንድ የቀን ጂብ አትገዙ ለሀገርክ ብቻ ኑር ከልዩ ሀይል ጋር ሆን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 роки тому +1

    So Sad TPLF Games Dr Abiy You Have To Stopped This Games Is Soon Make It Over 💚💛❤🇪🇹💪💪

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 роки тому

    Ebakachu ande enhune..letelate kefete anest..enesu lejochachewn wechi lekew eneaten yachersalu...

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 роки тому

    Tebarku...

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 4 роки тому +23

    በደምብ መርምሮ ነው ወደ ህብረተሰብ መልቀቅ አደራ ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው

    • @hamh3998
      @hamh3998 4 роки тому

      አስደነገጥከኝ ቸኩዬ አንቤ በቦንብ መርምሮ ነው ያልክ መስሎኝ ክው ነው ያልኩት

    • @ሊዲያሀበሻ
      @ሊዲያሀበሻ 4 роки тому

      በትክክል 👍

    • @rosew930
      @rosew930 4 роки тому +2

      ኧረ ጦርነቱ እስኪያልቅ ከህዝብ መቀላቀል የለባቸውም። በምን እናውቃለን ምን አላማ እንዳላቸው?

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 3 роки тому

      ትክክል ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому

    God bless you all hope you will change your mind. We ethiopan we are poor we don't need war and etnic politics etnic federalism. God bless all ethiopan.

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 4 роки тому +1

    That’s the power of unity

  • @urjiioro8110
    @urjiioro8110 3 роки тому

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 4 роки тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @vusimasiteng5548
    @vusimasiteng5548 4 роки тому +1

    You guys are lucky atlist u save ur life

  • @ibnjabr6593
    @ibnjabr6593 4 роки тому

    I feel happy. I saw this scene on the enemies of the Eritrean people

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 4 роки тому +2

    ወይኔ፣ወንድሞቼ፣አመመኝ፣ምንም፣በማታውቁት፣መቀጠፋችሁ፣ግንለምን፣😭😭😭😭ሀገር፣ብሄር፣ቆጠሮ፣የተወለዴ፣የለም፣፣ሲመሥለኝ፣ጭራቆችናቼው

  • @eyerusalemfekadu4412
    @eyerusalemfekadu4412 4 роки тому +2

    እነዚህንም ማመን አይቻልም ከህዝብ ጋር መቀላቀል የለባቸውም ሰላይ ይሆናሉ ህዋት በተንኮል ሴጣን እንኳን አይበልጠውም መጠንቀቅ ይበጃል

  • @onelove2438
    @onelove2438 4 роки тому +8

    የሁለት ኦርቶዶክስ ሞትበጣም ያሳዝናል ወያኔ ነፍስሽ አይማር!!

    • @kingtigray418
      @kingtigray418 4 роки тому

      እናንተ ነብሳቹው ኣይማር

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 роки тому

    ቆማል አጋሜ ሀሳዊ። እናተን ያመነ እናውቃቸዋለን አሁን ሲለቋችሁ ከኋላ ነው የምትወጉት።

  • @kidistykidane5282
    @kidistykidane5282 4 роки тому +2

    ለመጻፍ ስሞክር እምባየ እምብ ብሎ አይንን እንደ ውሀ ወንዝ ሁኖ ልጃቸው ልብ የምነካ አነጋገሮች ስናገሩ አልቻልኩም እና ልጃቸው ከባለስልጣኖች መልስና ፍቲሕ ይፈልጋሉ::

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 2 роки тому

      ኧረእነዚህንማመንአይቻልም፣እራሳችሁንጠብቁ

  • @peacelove467
    @peacelove467 4 роки тому +3

    If the leaders of woyane feel responsible, they should resign and put their arms

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 4 роки тому +1

    MOTE LE TPLF 💚💛❤️💪💪💪

  • @axumawisemu5227
    @axumawisemu5227 4 роки тому +1

    ከትግራይ ጋር ግጭት ባደረገ እለት ምዕራብ ወለጋ ያ ሁሉ ምስኪን ሕዝብ አለቀ። ይህ ተዓምራዊ መገጣጠም ነው? አይመስለኝም። አንድ የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ገና በንጋቱ በትህትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሰው ነብስ ሀዘኔታ የላቸውም እንዳሉት።በጠ/ሚ አነጋገር ሚልዮንም ሰው ሞቶ ብልፅግና እናሰፍናለን ብሏል። ከአራቱ ልጆቹ የትኛውን ልጁን ለዚህ መስዋዕትነት ለማቅረብ ዝግጁ ነዉ?

  • @ኢትዮጵያየራያ
    @ኢትዮጵያየራያ 4 роки тому

    እያንዳንዱ የጁን ማግኘት አለበት እንደየደረጃው እንደየወንጀላቸው መቀጣት አለባቸው መታሰር ያለበት መታሰር አለበት መገደል ያለበት መገደል አለባቸው ሰሜን እዝ ነክቶ ምንም ምህረት የለምም ያለቀባሪ ሜዳላይ ሞተው በነሱ ላይ መፍረድ ነው እሚሆነው

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 4 роки тому +3

    እረ ወያኔ እነሱን ለራሳቸው ልጆቻቸውን ወጭ ልከው እኛን ያባላሉ እንካነ የተረፏቸሁለገልን ተመገን

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 4 роки тому

      Ante sew miluhin semteh atikeded! Ye Tplf lijoch tigray new yalut! Ye federal mengistu balesiltanat new lijochachewin kager yaswetut!

  • @shewagetgoshime1462
    @shewagetgoshime1462 4 роки тому

    Egzabher Enkan Atarfaheh wandmah

  • @amermusaamer4731
    @amermusaamer4731 4 роки тому +1

    TPLF Agame Kingdom Game Over!

  • @tewodrosabatatek5588
    @tewodrosabatatek5588 4 роки тому

    "በምን አወቅሽበት በመመላለሱ
    ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ"
    እነ ስብሃት ነጋ ያዛሉ እንጅ ምላጭ አይስቡም: እንዚህ ታጣቂዎች ከአነጋገራቸው እንደሚታየው የነቃ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ናቸው ባልገባቸው ነገር ተወናብደው የዜጎችን ደም የሚያፈሱ አይመስሉም:: የሚያደርጉትን እያወቁ በአላማ ወገንን ሲጨፈጭፉ ከርመው አሁን ቀን ሲጨልምባቸው የሚቀበጣጥሩትን የማምን እንከፍ አይደለሁም:: አሁንም አመቺ ሁኔታ ቢገጥማቸው ገለው ወደ ወገኖቻቸው እንደሚሄዱ ይሰመርበት
    "ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው"
    "እባብንም ለመደ ብለው በኪስ አይዙም"

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 2 роки тому

    አስመሳዮች ናቸው በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው:: አናውቅም የሚሉት ነገር አያሳምንም

  • @ሰላምሚዲያ
    @ሰላምሚዲያ 4 роки тому +6

    የትግራ ህዝብኮ ፍቅር ነው እነዝ አውሬ ወች በነንተ ደም የነገዱ

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 4 роки тому +1

    እረ ለጆሮም እሚከብድ ነው የትግራይ ህዝብ አክሱም ላይ እግር እያጠብ ሰውን እሚቀበሉ ምነው እንዴት ወንድም ወንድሙላይ ይህን ጭቃኔ መሀተባቹስ ይፈቅዳል አይይይ

    • @rosew930
      @rosew930 4 роки тому

      አይ ድሮም እኮ ከየዘሩ አባቶቻችን ባንዳ ብለው የሚጠሯቸው በአሁኑ አባባል ለሆዱ የሚያድር ሰዎች ነበሩ። አትሰማውም እንዴ አፉን ሞልቶ ለገንዘብ ብዬ ነው እንጂ መከላከያ ጋር ነው ያደግኩት ወንድሞቼ ናቸው ሲል? ማፈሪያ!

  • @MRDDan-nr8tz
    @MRDDan-nr8tz 4 роки тому +1

    ዶ/ር ደብረ ጽዬን እጁ ሳይኖርበት አይቀርም ከስልጣኑ ይውረድልን።

  • @samieliyas2771
    @samieliyas2771 4 роки тому +5

    አይዟች አምልጣቹ ራሳቹን አድኑ ፡

    • @kingtigray418
      @kingtigray418 4 роки тому

      ata sakt lshklu zneberu ab adis abebaeyom eti hade yfelto eye

    • @rosew930
      @rosew930 4 роки тому

      @@kingtigray418 please translate it

  • @dgdgdfgdfg9380
    @dgdgdfgdfg9380 4 роки тому +2

    አውቀው ነው እሥር ቤት መደረግ አለባቸው

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 роки тому

    ወንጀለኞች ይሰቀሉም ይቀቀሉም ብቻ ፍታሀዊና እዉነተኛ የሆነ ሂደት ይኑረዉ። ሲቀጥል የሚ ሰጡት መረጃዎች እዉነት ይሁን። የሚመስለኝ የሰሜኑ ጠርነት የደቡቡንና የኦሮሚያ ክልልን ወንጀልና ፍጅት ሽፋን ለመስጠት ይሆን? ለነገሩ አማራ ምን አማራጭ አለዉ። ይህኛዉ ወገን አጠቃ ያነኛዉ ተወቃም ግን እዉነተኛዉ መረጃ ምንድን ነዉ?

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 4 роки тому +1

    አይዟቹ ወድሞቼ እግዚአብሔር አለ !

  • @ሀሲቢየላህወንአመልወኪል

    ማረክን እያላችሁ አታቅርቡ ሲያዙ አፈ ቅቤ ይሆናሉ መገደል አለባቸዉ

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 роки тому

    Yenatoche lekeso yebeka..ebakachu kebariy anastachew..

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 4 роки тому

    Mekelakeya Hagar ing biher yelewum bartu Fetari kanante gar yihun🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 4 роки тому

    ጉድ ነው ወላሂ በጣም ያሳዝነናል

  • @jujumalawi1507
    @jujumalawi1507 4 роки тому +6

    Be tigrna teyekwachew, kete endemetum teyekochew, yetegray hezbe endigebaw.

    • @ቢትያሲን-ዐ2በ
      @ቢትያሲን-ዐ2በ 4 роки тому

      እንኳንከምትአተረፋቺሑአዛኙጌታ አላሕልብይሥጣቺሑ ወንዲሞቻቺን

  • @ephremteklay4131
    @ephremteklay4131 4 роки тому

    Wusetem wusetem wusetem. Nek.

  • @user-my5bg5nm2w
    @user-my5bg5nm2w 4 роки тому

    well come back

  • @kub8813
    @kub8813 3 роки тому

    Wayanee egzabiher yeserakin yesteekk

  • @fikreselam7913
    @fikreselam7913 4 роки тому +1

    ሁሉም ሰላይ ናቸው አትመኗቸው

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 роки тому +2

    ኧረ ተጠንቀቁዋቸው እነሱን ማመን ቀብሮ ነው

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 роки тому +1

    ለምንድነው ለሚዲያ የሚያቀርቧቸው ነገ ወያኔ ካልተወገደ ያስረሽናቸዋል

    • @salamadis6325
      @salamadis6325 4 роки тому +1

      አታስብ/ቢ እግዚአብሔር ምስክሬን ይወገዳል እመን እንጂ አትፍራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲💪

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 6 місяців тому

    እስካሁን ስት ወድሞች ገላችኮል

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _የህወሀት_ወያኔዎችን በደንብ አጥኑና
    _የታጠቁትን ሙሉ ትጥቃቸውን ተቀበላቸው
    _ከዚያም ወደህብረተሰቡ ቀላቅላቸው
    _የመጨረሻ ትምህርት መስጠጥ አለባቸው።

    • @rosew930
      @rosew930 4 роки тому

      ጦርነቱ እስኪያልቅ መቀላቀል የለባቸውም። ማን ያውቃል ምን እደሚያደርጉ

  • @lamarhane7854
    @lamarhane7854 3 роки тому

    ሲያስለቅሱ አሳዘኑኝ ወንድም ወንድሙን መጥፎ ጠባሳ

  • @hdhdhbebeh4298
    @hdhdhbebeh4298 4 роки тому +1

    አይዟችሁ ቀን ይወጣል ።

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 4 роки тому

    Wey yetigray sewoch..
    Ahun setyazu wayway alayenem alaweknem...
    Serachu yawetachu...

  • @addis2653
    @addis2653 4 роки тому

    What’s comes around goth around ያሳዝናል በጣም ኢቺ የጠራው የምትባለው ቃል ከማን የሚባል ጥያቄ አምጥቷል አስቡ.

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 4 роки тому

    እጅ ሰጥተናል ብለው ውስጣዊ ጥፋት እንዳያጠፉ ተጠንቀቁ።

  • @sadessaed8065
    @sadessaed8065 3 роки тому

    ስትያዙ ውይ ውይ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 роки тому

    ምስኪን ሰዛዘኑ 😭😭አይ መከራ 😔😔😔

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 4 роки тому +1

    Look at TPLF what he is doing??

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 роки тому

    አይ ስንትህዝብ ስንት ንብረት ወደመ በውሸት ትርክት ፈጣሪ ይፍረድ ልብ ይሰጣችሁ ባንዳ ከመሆን

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 4 роки тому

    Ayy mekin ye tegray enatoh uff weledew asadegew le torenet 💔😭😪

  • @wt974
    @wt974 3 роки тому

    ሊቆም ዩሚችለው አሸባሪውን ለፌርድ ሲቀርብ ነው

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 2 роки тому

    ስንት ሴት ደፍራችኋል እናንተ ጋኔን ለምን ታሳዩናላችሁ ይአሸኑልን

  • @helenhailu5169
    @helenhailu5169 4 роки тому +1

    Enate yeseyetan kurachichi manim ayaminachum melisek wegakew

  • @kardon4996
    @kardon4996 3 роки тому

    Alamnachewim sorry !
    Esir bet......siyazu deha nachew .......eyecheferu AYDEL ende .......enashenifalen bilew asibew new yejemerut ...........
    Gin ahun lekso .....
    I don't trust them .....am really sorry ........
    I never thought Tigres r like this .......but I have seen a looooot .......

  • @bachibachi4733
    @bachibachi4733 4 роки тому +2

    ያተሳካላችሁ ጊዜ እናተ መርዛሞች

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 4 роки тому

    እሳት ዉስጥ ማገዷችሁ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ክፈ ለሰራ ደግ መልስለት ነዉና ለናተ ክፉም አልናገር ክፉም አልመኝም ምንም ቢሆን ስጋት ወገኔ ናችሁ

  • @moe0079
    @moe0079 2 роки тому

    Whom nhiw

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 3 роки тому

    ብትላክ እንኳን ለምን አማራን ትጨፈጭፈላችሁ።ጦርነቱ እንዳለ ሆኖ

  • @minjartube4522
    @minjartube4522 4 роки тому

    ቀስተ ደመና የለበሰው ኢሳያስ የሚባለው ኧረ ካየሁት ጀምሮ አእምሮዬ ውስጥ አልጠፋ ብሎኛል መላ በሉኝ 😍😍😍

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 3 роки тому

    እናተ አረመኔወች ዘራችሁ ይጥፋ

  • @aberhamtessema4270
    @aberhamtessema4270 4 роки тому

    አያችሁ እነደብረ ፅዬን የድሀ ልጆችን ምንም ማያቁ ወጣቶችን እየማገዱ

  • @gadisloveanitayem345
    @gadisloveanitayem345 4 роки тому

    ጥንቃቄ ለህዝብ

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 4 роки тому +4

    ውሸታማችበተልይጥቀሩናፈቱየተመጠጠውሲያውት ተኮለኛናችሀ

  • @alazara8180
    @alazara8180 4 роки тому

    I feel bad for the innocent people of Tigray they dosnt deserve this

    • @rosew930
      @rosew930 4 роки тому

      I agree with you. I have been saying that since the war broke out but what can you do. These people has to be captured. Unfortunately they run and hide amongst the people. I just hope it will end soon and innocent lives will be spared.

  • @globalcell4877
    @globalcell4877 4 роки тому +1

    እግዛበሔርየረዳቸሁበጣምደሰየሜለዜናአሁንምሀገራቸንንሰላምያረገልን🇪🇹❤🙏🙏🙏

  • @tigistnegash3316
    @tigistnegash3316 4 роки тому +2

    እነዚን ማጥፍት ነው ውሾች ታውቃላቹ ሌቦች ትግሬን ማመን ቀብሮ ነው

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 4 роки тому

    Enquan Terefachu!! Belu yekirta bilachu give up DebreTsion

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 4 роки тому

    ሁሉም ገዜጠኛ እንደናንተ ዕውነቱን የሚናገር ቢሆን መልካም ነበር።
    የየኔታ ዜና አቅራቢዎችና ተንታኞች መላኩ ይልማና ስዩሜ ተሾመ በመልካም ሥራችሁ እንወዳችኋለን።
    እንዲሁም ደረጀ ሐብቴ ዜና ቲዮብ።
    ግብረሶዶማዊይው ወያኔና ፍናፍንቱ መራራ ጉዲና ምንጊዜም ከስሕተታቸው የማይማሩ አጋንንቶች ናቸው።
    አሁን ሁሉም ጋዜጠኛ ሲናገር የጎንደር እና የትግሬ የተፈጥሮ ድምበር ተከዜ ወንዝ መሆኑንና ወልቃይት ሁመራ አዲረመጥ የጎንደር ግዛት መሆናቸውን አስረግጣችሁ ተናገሩ።
    እራያ አላማጣ የወሎ ክፍለሃገር ግዛቶች እንደሆኑ አስረግጣችሁ ተናገሩ።
    ክልል የሚለውን ቃል በተቻላችሁ አቅም ላለመጠቀም ሞክሩ።
    ዶር አብይ አሁን በግብረሰዶማዊ ወያኔና በፍናፍንት ኦነግ ላይ እየወሰደ ያለውን ወሳኝ እርምጃ መደገፍ ይገባናል ።

  • @hohom-jc3ho
    @hohom-jc3ho 4 роки тому

    ሢሸነፉእትሥሙ

  • @ፅንዓትሰርዶ
    @ፅንዓትሰርዶ 2 роки тому

    ከሕሞራ የቀን ሰራተኛ ኣፍሰህ ወስደህ ምርኮኛ😅😅😅😅😅😅😅 ለካ ውሸትም ችሎታ ያስፈልግዋል!!

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 4 роки тому

    እነሱ አይዋጉ