የኢትዮጵያን የእድገት መንገድ መዝጋታችን ይቀጥላል ግብጽ! kings of Abbay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የኢትዮጵያን የእድገት መንገድ መዝጋታችን ይቀጥላል ግብጽ! kings of Abbay
    Check out these membership perks!
    / @kingsofabbay

КОМЕНТАРІ • 74

  • @Tibebu988
    @Tibebu988 5 днів тому +10

    ኡስታስ በአገራችን ውስጥ አሁንም በወርቅ ማውጭ ውስጥ አሉ ለምንድን ነው ዝም የተባለው ድርጀታችው አልገባኝም

  • @JamalAli-xe5cy
    @JamalAli-xe5cy 2 дні тому

    እንደ አንተ አይነቱን ግብፃውያንን ያብዛልን እድሜህን አላህ እረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ

  • @tewodroslemma6125
    @tewodroslemma6125 3 дні тому +1

    You Pharaohs!!!Ethiopia is a land of promise and blessing. I want to address the negative words you’ve spoken. I assure you that your curses and evil deeds will never take root in my country; instead, they will backfire onto your own land. I urge you to think long and hard about your words. I am confident that our prosperity and opportunities will flourish. We pray that you open your eyes to the potential within Ethiopia and that you gain the wisdom to see the benefits of unity and collaboration. Indeed, the wicked will face the consequences of their actions, for our God is a righteous judge, and any mischief will return upon your own land.

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 3 дні тому

    የሴጣን ተከታይ መሆናችንን ጠንቅቀን እናውቃልን እኞን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይርዳናል ሁሉም በሱ ሁሉም የሱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ከእነዚህ ግብፆዊያንና ኢትዮጵያውያን የነሱ ተከታይ ከህኑት ይጠብቃት ኢትዮጵያን አሜን

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 4 дні тому +4

    ኡስታዝ አንተ በረካ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅክ ከነዚ 🐍እባብ ! በርታልን የሀገራችን መከታ ለምትሰጠው የትርጉም መረጃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew637 5 днів тому +5

    ወንድሜ ኡስታዝ የዚህን ሰው አባባል የበሉበት የሚጮኹት የኛዎቹ ውሾች ምን ይሉ ይሆን ? መቼም እነርሱን ተጠቅመው ነው አገራችንን የሚያደሙት ።

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 4 дні тому

      የኛዎቹ የምትለው ብልፅግናን መሆን አለበት

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 4 дні тому +1

      ​​@@BahtaHaftom: አይ፣ እሱ፣ የሚለው፣ እንዳንተ፣ አይነቶቹን፣ ባንዳ፣ ከሀዲ፣ ባንዳ፣ የሻቢያ፣ ተላላኪዎችን፣ ነው። ደነዝ፣ ዶማ።🤐🤐🤐🤐🤐

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 4 дні тому +2

    በኢትዮጵያ የተረጋጋ ህዝብ ከተፈለገ በቀጥታ ከግብፅ ጋር ድፕሎማስ ማቋረጥ ያሥፈልጋል።በጣም ተቃጥልኩ የወንድሞቸና የኢህቶቸ ሞት እይያንዳንዱ ግጭት እጅ አለባት

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 5 днів тому +2

    Fessme belew mane sesemahe anten wuregate kereto Ethiopia le edegetua Hayale nene yemeluten enkan atesemame Edeme le Abichu le mollla Ethiopia hezbe Le Talaku Egezeabehere ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayebekelechernet3908
    @tsegayebekelechernet3908 5 днів тому +3

    Yes indeed, it amazes me too. I think this is time to call a spade, spade. EBC should incorporate this kind of programs so that the public will be fully aware of the evil deeds of Egypt. ታሪካዊ ጠላት ማለት በቂ አይመስለኝም። The role of higher learning institutions needs to be enhanced in this regard.

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 4 дні тому

    “አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
    - መዝሙር 74፥14

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    እነርሱ ይበርቱ እንጂ እኛማ አላማቸውን ለማሳካት ሁሌም ዝግጁ ነን😂😂😂 የማይገባው ድንዙዝ ፍጡር ቢኖር አበሻ ብቻ ነው 😂😂😂

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 4 дні тому

      መድሐንያለም ዘመንህን ያሳጥረው አንተ የገረድ ልጅ ጥንብ ባሪያ።

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 5 днів тому +3

    ወርቅ ላበደረ ጠጠር ግብፅ እንደ ክፋታችሁ የፈሰሰው ደም ይፋረዳችሁ ፈጣሪ የክፋታችሁ ይስጣችሁ ያጥፋችሁ

  • @FatmahFtom-r8e
    @FatmahFtom-r8e 5 днів тому +2

    والله صح كلامكم أين المصرين من كلام هذا يا مصرين افهموا 🇪🇹❤️

  • @get8914
    @get8914 5 днів тому +5

    እስከዛሬ ላደረሱብን ኪሳራ መቼም ከፍለውት የማይችሉት እዳ ስለአለባቸው ይህን እዳ የምናስከፍላቸው መሆኑን እንዳይረሱት ውሃችንን ከእንግዲህ በነፃ የለም ለሌሎች ከምናስከፍለው በእጥፍ እንደምናስከፍል ይወቁት እሱም። በሃዘኔታ ከሆነ ነው በእኛ እድገትና በእኛ ሕዝብ ላይ በረሃብ እንዲያልቅ ያካሄደችው የእጅ አዙር ጄኖሳይድ እንፋረዳታለን ዋጋም ትከፍላለች

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 4 дні тому +2

    በጣም ከሚገርመኝ በፖለቲካ ምክንያት አገራቸው ቢለቁም አገራቸውን አሳልፈው አይሰጡም የኛው ሐበሻ ግን ሆዱን ይሙላ እንጂ አሳልፎ ይሠጣል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 днів тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu4642 5 днів тому +1

    Honest man who speak the fact

  • @get8914
    @get8914 5 днів тому +4

    በምንም መልኩ እነሱን በአገራችን ውሰጥ ማየት አንፈልግም እንኳን ከእሷ ጋር አብሮ መስራት

  • @LulitTessema
    @LulitTessema 5 днів тому +6

    Why doesn’t EBC use these kinds of information to make our people aware? It just amazes me!

    • @jedidahmed
      @jedidahmed 5 днів тому

      It will create unnecessary attention. Egypt will start to spread misinformation about the government. And since most Ethiopian people are very illiterate they will start to fight for Egypt 😂 trust me psych war is super easy if enemy is dumb

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 4 дні тому +2

    Lulit tessema ጠቅሳዋለች እኔም በጣም ስለሚከነክነኝ ነው ይኤ አሳብ EBC ለምን እንደማይዘግበው ,እውነታውን ተተርጉሞ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊሰማው(ሊያውቀው ይገባል ባይ ነኝ 🇪🇹🇪🇹
    ሰላም ,አንድነት ,ብልፅግና ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹.
    ኢትዮጵያ ሀገራችኝ ላይ ያሰቡትን ሸር እና ደባ ለራሳቸው ያርገው

  • @PejoBianci
    @PejoBianci 5 днів тому +1

    Keep up Bro! 👍👍

  • @Gemer..abdu550
    @Gemer..abdu550 5 днів тому +1

    ኡስታዜ አላህ ያግዝክ አላህ ይጠብቅክ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 дні тому +1

    This uncircumcised Egyptian! Speaks with his untamed tongue! Ethiopia shall continue her planned development!

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 4 дні тому +2

    እባካችው ይግብፅ ሰራ በትክክል ኝሮግራም ወጥቶ ትውልዱን ህዝቡ እንድገነዘብ አድርጉ

  • @kibo1138
    @kibo1138 4 дні тому

    ሲጀመር እኛ ፍቅርን ይኑረን

  • @SufyanAbdella
    @SufyanAbdella 4 дні тому

    Enshalahi.inde.firawun.yishenefalu

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 4 дні тому +1

    መልካ ዋከና ሸበሌ ላይ በደርግ ግዜ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DessalegnAdmassu-g9p
    @DessalegnAdmassu-g9p 4 дні тому

    Masha Allah ,

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 5 днів тому +3

    መሪና ተመሪ እስካልተግባቡ ድረስ ሰራው ይቀጥላል ኢትዮጵያ ውስጥ የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም ለይቶ የሚያውቅ ትውልድ እንጃ አለ ለማለት ይከብደኛል ለዚህ ነው መሪው ሌት ከቀን የለውጥ አቅጣጫ ለማሳየት ይጥራል የዚያኑ ያህ ለውጡን ለማጨናገፍ የምታገሉ እንደአሸን በየግዜው ይፈላል ብዙ ታዚቢያለሁ ይቅር

  • @sirajiHabib-rv7kk
    @sirajiHabib-rv7kk 4 дні тому +2

    የአሏህ ቁጣ በግብፅ ተኮሎኞች ይውረድ ያ ረብ!!!

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 4 дні тому

    FETAREY YET HEDO🙏

  • @lulubeyene3806
    @lulubeyene3806 4 дні тому +1

    ኡስታዝ ጀማል ተሳስተሀል ትልልቅ ግድቦች የተጀመሩት ብደርግ ጊዜ ነው ለምሳሌ ግልገል ገቢ:መልካዋልከና :ሌሎችም:አንዳንዶቹ ያለቁት በወያኔ ጊዜ ነው::ኢትዪጽያን :ከቀይ ባህር ባለቤትነት ያለምንም ድርድር 2300 የባህር ክልል ለአንድ ክፍለ ሀገር :ያስረከበ በፀር ኢትዮጵያዊነት የተነሳ ኢህአዲግ ምንም ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ጥቅም ይሰራል ብሎ መናገር ስህተት ነው!

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 5 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 4 дні тому +1

    ግብፅ አንድም ጠብታ ወሃ እንደተገኝ መደራግ አለበት።

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 4 дні тому +1

    የኢትዮጵያ መንግሥት ማወቅ የሚገባው ግብፅ መደራደር አያስፈልግም ካስፈለግም ለውሐው መከፈል አለበት

  • @amejafar996
    @amejafar996 4 дні тому

    " d aged eagle must need d ethiopian mountains 2 regain ፖወር again ; የሃይማኖት በደል ጥንት ጠላትነታቸውን የጀመሩበት ሆኖ አሁን ግን በደል ባለመኖሩ መሳሪያ መሆን አይቺልም! የ ኢትዮጵያ ሕዝቧም ያቃል!!🙏

  • @wendradzegeye6837
    @wendradzegeye6837 4 дні тому

    ወንድም ኡስታዝ ይሔ ታምረኛው ሰውዬ እውነት ግብፅ ውስጥ ተቀምጦ ነው እንደዚህ የሚያብራራው?

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 4 дні тому

    መዝሙረ ዳዊት ምዕ 74÷14

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 3 дні тому

    ግብፅ ይህንን ያህል የምትንጠራራው በአሮሚያ በትግራይ በኣማራና በውጭ ሓገር ተቀምጠው ሓገር ለማፍረስ የሚሰሩትን ባንዳዎችን በመተማመን ነው።

  • @oommusab
    @oommusab 4 дні тому

    لا حوله ام الفتن

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 4 дні тому

    Well Egypt failed so far, in the middle of a war, in the middle of conflict Ethiopia still can fight with one hand, and develop in the other. No one can stop Ethiopia 🇪🇹.

  • @SolomonSele-h7h
    @SolomonSele-h7h 4 дні тому +6

    እባክህን በተቻለህ መጠን ይህ ትርጉም በተቻለህ መጠን በኢትዮጵያ ቴሌቢዢን ግዜ ተሰጥቶት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በቀጥእታ ስርጪት የሚተላለፍበትን ሁኔታ አመቻችተህ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ቢሰማው እንደ ሃሳብ ነው የማቀርብልህ

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 дні тому

      This makes Egypt Ethiopia's #1 Enemy! Uztaz thank you for the translation.

  • @ummush6285
    @ummush6285 2 дні тому

    Envi in Ethiopia

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget3602 4 дні тому

    Bold people are wise and genuine people. I only see this great man from Egypt

  • @Geese7372
    @Geese7372 5 днів тому

    በግብፅ እና ኢትዮጵያ መካከል አጉርሰኝ አጎርስሃለሁ / give and take / የሆነ ስምምነት ከተቻለ ሊሰራ ይችላል ::

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 4 дні тому

    😂😂😂😂😂😂 እንደዚህ አፋቸውን ሞልቶ ቢያወሩ ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የሞተው

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 5 днів тому

    ye gibtsi mangistin yemiqawamu polotika partiwoch ka mangistachaw gar ba ethiopia guday lay yelachaw aquam andi mahonachawun inkuan yegna hagar yemangisti taqawamiwoch mamar alamachalachaw yesazinal.

  • @get8914
    @get8914 5 днів тому

    ለውሃው መክፈል ብቻ እሱም ህዝቡ ከተስማማ

  • @oommusab
    @oommusab 4 дні тому

    ع اثيوبيا تشوف مصالح م تبقي زي السودان يغرق كل سنة م اجل مصر م يعمل سد كبير ل الحماية م الفيضان ول توليد كهرباء في النهاية تحتل ارضنا و تمول التمرد في السودان ال ضحي ب الكثير م اجلهم

  • @asgedomlemessa7282
    @asgedomlemessa7282 4 дні тому

    የ 2 billion ነገር ጥሩ ቢመስልም ነገር ግን ግብፅ ከዚህ በፊት ከምትሰራዉ ተንኮል አንፃር ከግብፅ ጋር ምንም ዉል አያስፈልግም

  • @get8914
    @get8914 5 днів тому

    በዚህ በዚያ መንገድ የሚባለውን ተወውበለው ከፈለገ በሊትር የሚከፍለውን ዋጋ ያቅርብ ሌላውን ተረት ተረት እዛው አስቀምጠው በለው በጋራ በልማት ዝባዝንኬህን እዛ ተወው በለው

  • @asgedomlemessa7282
    @asgedomlemessa7282 4 дні тому

    ግብፅ ማለት በማር የተለወሰ መርዝ ማለት ነዉ bro ከሷ ጋር ምንም ሰምምነት አያስፈልግም

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 4 дні тому

    ወንድሜ ዑዝታዝ ግብፅ የምትችለውን ሁሉ አድርጋለች ...ዕድሜ ለወያኔ ኤርትራ ሳታስበው የአሠብ ወደብ ሳይቀር መርቃላታለች ግን አሁን ድሮ አይደለም!!!!

  • @AbasSultan-e7u
    @AbasSultan-e7u 4 дні тому

    He looks like you 😂

  • @SeifuBirru
    @SeifuBirru 4 дні тому

    አንበሳ ነህ አንተ

  • @seidmuheWalloo
    @seidmuheWalloo 4 дні тому

    ua-cam.com/users/postUgkxa2Uhy2uFpEq3eKhT_jq7xdhUPpFy-p-r?si=1sYVvVwaa9f13iZv

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤