የህጻን ልብስ እንዴት ድስ ይላል የኔ ውድ ልጅ እድግ ብይልን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • • የህጻን ልብስ እንዴት ድስ ይላል የ...

КОМЕНТАРІ • 276

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 3 роки тому +38

    ዘፈን ወላ ሁለተኛ ከደገማችሁ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ሀራማለይክ
    በምወዳችሁ ልክ እዳልጠላችሁ።

  • @Rወሎሀይቅ
    @Rወሎሀይቅ 3 роки тому +19

    አይ ግዜ የዛሬ ልጆቹ አርባቀን ሣይሞላቸው ሱሪ እኔ በውሰጥልብሰ ተጠቅልሌ ነበር መደብ ተኝቸ ያደኩ መደብ ያደጋቺሁ👍👍👍

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ

    አላህን ፍሩ አስላም አለይኩም ብላችሁ ጀምራችሁ ሙዙቃ ትዘፍላናችሁ ለማንኛውም እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 3 роки тому +23

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ቁርአንን በተጅውድ እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጉኝ
    የእኛ መመሪያ ቁርአን ነው
    የውመል ቂያማ ሸፈአ ነው
    ቁርአን የልብ መድኃኒት ነው

  • @DawudTube
    @DawudTube  3 роки тому +7

    Suse tube ቻናል ሊንኩን በመንካት ቤትስብ አርጉት ua-cam.com/video/zFcbtaIjo9Y/v-deo.html

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 3 роки тому

      ማሻአላህ ብያለሁ ፍቅር በፍቅር ሁኑ. ጅዳ ከሆነ ያላችሁት. የሱቁን ስም ንገረኝ የሽኩርት መፍጫውን የገዛህበትን

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat Рік тому

    ያደለው ማሻአላህ ባገሩ ፈታ እኛየመዳም ቅሞች ጨጋራበመዳም ኩሽና አርር😢😢

  • @asiaasia2629
    @asiaasia2629 Рік тому

    ماشاءالله👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemilajemila9084
    @jemilajemila9084 3 роки тому +3

    ማሻአላህ እኳን ወጉ ደረሰህ አላህ ያሳድግልህ ልጅህን

  • @shawadara9447
    @shawadara9447 3 роки тому

    Mashallah mashallah tabarakallah

  • @ደግሁንደግታገኛለህ
    @ደግሁንደግታገኛለህ 3 роки тому +4

    ሁለተኛ ዘፍኝ እዳታመጣብን ላው ሰማህቱ
    ሆሆ ባአካል አያመሹ ይላል ያገሬ ሰው ምን ነካህ ደህናነበርክ እኮ

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 3 роки тому +4

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ ከከከከከከከከከ እንኳንአድርቃቹሁን እዳውም ቀልባችን ዴርቋል 😁

    • @amiramouhamad1629
      @amiramouhamad1629 3 роки тому

      እንኳን: ሙዚቃ፣ሰምተንእንዳውም፣ልባችን፣ደርቋል፣ትክክል ብለሻል።

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 3 роки тому +11

    ምነው ዳውድ ሀድስ አድምጡ ተብሎ ቻናል ይስተዋወቃልጅ ዘፈን አድምጡ ለማንቻውም ይመቻችሁ

  • @rahmarahma1889
    @rahmarahma1889 3 роки тому

    ማሻአላ

  • @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ
    @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ 2 роки тому

    ማሺአላህ

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 роки тому +1

    ውዶች ይመቻችሁ ምርጥ አባት ነህ

  • @hayatube7394
    @hayatube7394 3 роки тому +8

    አረ ቢስሚላህ ኑ ዘፍን አድምጡ እእእእእ
    ለማንኛውም ኑ ዲናችንን እንማመር ደምሩኝ በቅንነት በአሏህ ስውዳችሁ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 роки тому +2

    ማሻአላህ ሀያቲ 💘💘ስኪናየ ማማየእድግበይልኝ

  • @ኡሙሀፊዘት
    @ኡሙሀፊዘት 3 роки тому +3

    አረ እስከ ዛሬ ጥሩ ነበረችሁ አይይይይይይ ሰይድ እንግዲህ ከናተ ይማር ጥሩ ስው መሆን እናተ ን እንዳትበላሸ መልካም ጎደኛን ፈልጋችሁ ያጎ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገም ይጠቅማችሆል

  • @حياتيحياتي-ه2د
    @حياتيحياتي-ه2د 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ያሳድጋት

  • @rjvg8731
    @rjvg8731 3 роки тому +8

    አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 роки тому

      ላይ አዲርጌሻለሁ ግን የጋደኛው ስም ማነው ?

  • @ሉባባYouTube
    @ሉባባYouTube 3 роки тому

    አላህ ያሳድግልላችሁ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +4

    እናንተን ሳይገጠር ትዝ ይለኛል😀😀

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 3 роки тому

    ማሻአሏህ. አሏህ ያሳዲግላችሁ

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 роки тому

    እውውውውውውውይይይይይይይይይይይይ ሥወዳችሁ ወሎ በልሆን ይቆጨኝ ነበረ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ውድድድድድድድ

  • @zd8078
    @zd8078 3 роки тому +2

    ሠይድ አሊ የሀገሬ ልጅ ሠላም ብየሀለሁ ወንድሜ

    • @hayat490
      @hayat490 3 роки тому

      ሠይድ አሊሥትይ የዱሮባሌን አሥታዉሽኝ አሁንባይኖረኛም😬😬😬

    • @zd8078
      @zd8078 3 роки тому

      እ ትዝታ ቀሠቀስኩኝ

  • @awuoha
    @awuoha 3 роки тому

    ማሸአላ

  • @mmaaiima9316
    @mmaaiima9316 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ
    @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ 2 роки тому

    ማሻ

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 3 роки тому

    ማሻ አላህ ልብሱ ሲያምር

  • @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ
    @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ 3 роки тому +2

    እናንተ የሚበላ ነገር እያወጣችሁ አታሳዩ እርጉዝ ታሳምራላችሁ 🙁

  • @sadiyutub7619
    @sadiyutub7619 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቺሁ ዉድቸ

  • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
    @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 3 роки тому +5

    አይ ይይ መጃጃል አኡዙቢላህ ብትችሉ ጥሩ ነገር ስሩ

  • @meremwelloyewa9343
    @meremwelloyewa9343 3 роки тому +3

    ይች ሽርጥ ምንድናት ብርድ አለደ ወይ ማሻ አላህ የገሬልጆች

  • @ልዩየ-ከ4ለ
    @ልዩየ-ከ4ለ 3 роки тому +1

    መሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 роки тому

    በተርፍ ልጅህን አላህያሳድግልህ ባባየ💋💋💋

  • @fatmaft8451
    @fatmaft8451 3 роки тому +2

    ልጃችሁንም አላህ ያሣድግላችሁእሙ ሠኪና እረጋማለትሽ ትመችኛለሽ ቤታችሁ በልጅይሙላ ታድያኔም ልውለድከባሌ

    • @hebe3258
      @hebe3258 3 роки тому

      ማሻአላህአላህያሥድግላችሁ

  • @አላህአንድነው-ተ3ጀ
    @አላህአንድነው-ተ3ጀ 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ

  • @ወላሂየሆደንነውአላህእድሜ

    ሠአዳ
    ማሻ አሏህ ያሳድግላችሁ

  • @halemarrr6252
    @halemarrr6252 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ብለናን

  • @hayat490
    @hayat490 3 роки тому

    አላህ ያሣድግልህ አረዱባይዉች ምን ይሻለናል እዙሁ አረጀን ወደሠኡድ በዙሁ እንህድና የኛንአደም እፈልግ ፈተዋአልፈሀልግም ለፈገግታነዉ።

  • @ገነትዋለ
    @ገነትዋለ 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳደገልህ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 роки тому +2

    አንደኛ😜

  • @mrvip4740
    @mrvip4740 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @hfffrvfdd5674
    @hfffrvfdd5674 3 роки тому

    ማሻአሏህ ሥታምሮ

  • @ሀገሬሰላምሽንያብዛው

    ተባላሹ እውነትም ሚድያ ሰው ያበላሻል ለካ እወዳቸው ነበር ግን አሁን ሰብስክዬን ላነሳነው የመጣሁት ወላሂ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 3 роки тому

    እኳን ላርግህ ያርኩትንም ላነሣነው ሥለድን እንማማር ይባላልጂ ዘፈን ?????

  • @ያባቴቀበጥ
    @ያባቴቀበጥ 3 роки тому

    ዳውድ ብቻኝነት ሊገለኝነው አድሰው ላክል 😂😂😂

  • @seadaayele9915
    @seadaayele9915 3 роки тому

    ለልጃችሁማሻአላህአላህያሳዲግላችሁሙዚቃአንፈለግምነብዩሙሀመድአላስተማሩንምያስተማሩንስለተውሂድስለቁራአንነውያስተማሩንአላህሱበሀነወተአላያወረደልንንትተንወዴሾይጦንስራአንቀላቀልከዘፈንአናከሙዚቃበአላህእንጠበቃለን

  • @ayamaanayamaan334
    @ayamaanayamaan334 3 роки тому +5

    ምነካችሁ ባሁኑ ሠአት ዘፈፈን ለወገን ጮህት ለወንድሞቻችን ፀሎት ነው ወቅቱ ዳወድ ምነው

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ

    ዋው

    • @Alykocha2
      @Alykocha2 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

  • @حياةبشير-س2ط
    @حياةبشير-س2ط 3 роки тому

    አለሀ የሰዲገት

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew 3 роки тому

    መሻአላ፡፡፡ዴስይላል

  • @safiyahassan294
    @safiyahassan294 3 роки тому

    ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ልጂህን ለልጀ ብያለሁ እስኪ ምን ትላላችሁ

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-ቸ6ሐ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-ቸ6ሐ 3 роки тому

    አላህያሣድግላችሁ ሠሚራእናዳውድ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 3 роки тому

    እናት ግን አይደብራችሁም እናት ባንድ ለብሳችሁ አያሳዝናችሁም

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋት

  • @henan4320
    @henan4320 3 роки тому

    ማሻአላሕአላሕያሣድግላሑ

  • @حياةبشير-س2ط
    @حياةبشير-س2ط 3 роки тому

    መሸ አለሀ መሸአለህ

  • @ኡሚያችውናፍቂነኝ
    @ኡሚያችውናፍቂነኝ 3 роки тому

    ማሻአላሕ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ማሻላ ሽኩንኩርት መፍሻውን ከየት ነው የገዛሀው እፈልገዋለሁ

  • @حياةبشير-س2ط
    @حياةبشير-س2ط 3 роки тому

    አለህ ሀፈዘል ቁረአኒ የረገት

  • @amaamm3522
    @amaamm3522 3 роки тому

    ምነውስኪንአላችኋትስሟለሞላስምያአላህ

  • @makahm706
    @makahm706 3 роки тому +1

    ኢኔ ሰብ አነስለሁ ዘፈን ከለቁመቹ ኤሄ ምን ይሎትል

  • @wlkmwlkm5387
    @wlkmwlkm5387 2 роки тому

    አብሽሩ

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 3 роки тому +3

    ለሠርጌ ከዘፈንክልኝ ሰ/ብ አረጋለሁ እሽ 😁😁😁

  • @makeya2128
    @makeya2128 3 роки тому +4

    ዋእ በፍፁም አሂሆንም ዞር ብዬ አለየቹም ዘፈን ተስተለልፈለህ ወዪ ዱንያ

  • @halimaaldosre7487
    @halimaaldosre7487 3 роки тому

    ድብቅ የቀቃዉለብዙተረፋ

  • @fatimafal655
    @fatimafal655 3 роки тому

    👋

  • @essaessa9495
    @essaessa9495 3 роки тому +3

    ለዝህ ሰብክራይብ አንዳታረጉ ለሙዜቃ??👆👆

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 3 роки тому

      ትክክል

    • @ksaksa9593
      @ksaksa9593 3 роки тому

      ትክክል

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 роки тому

      ቆይ ኮመቶ ች ክራር ከለለው ሀራም አይደለም ማንንም ጠይቁ

    • @essaessa9495
      @essaessa9495 3 роки тому +1

      @@wowwow-tn5fu እ አረ ባክሽ ይትኛዉ ቁረአን ሀድስ ነዉ ሙዜቃ ሀራም አይደለም ያለዉ ማስረጃ አምጭ????

  • @ashusofiyoutube704
    @ashusofiyoutube704 3 роки тому +1

    በቅንነት ሰብስክረይብ የርግን

  • @تقتبتبتقتبتبت
    @تقتبتبتقتبتبت Рік тому

    የየየየየየ

  • @Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መቼም በአሁኑ ጊዜ ስለድናችን መከታተሉን ትትን እንደዚህ ያለው ላይ ነው ፍጥጥ የምንለው ሲቀጥል ዳውዱ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ እስከጀነተል ፊርዶሶ ያድርግላችሁ
    ሰው ሀላሉን ትቶ ሀራሙ ላይ ፍጥጥ እንደሚል አውቃችኋል ለዛ ነው የሙዚቃ ግብዣ አላህ ሂዳያ ይስጠን ባልተቤትህን መካደሙ ያምርብሀል እናማ አህያ ጋር የዋለች ጊደር ,,,,,,,,,,, ተስተምራ መጣች ይባላል መልሱን ሙሉበት እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ይህንን ለጋ ጭንቅላት በኢልም ሙሉት ውዶቼ ድናችሁንም ተማሩ ለአኼራም ስንቅ ያስፈልገናል በተረፈ አብሺሩልኝ💐💐

  • @تقتبتبتقتبتبت
    @تقتبتبتقتبتبت Рік тому

    _ይይይይይይይይይ

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 3 роки тому +1

    መፍጫው ዬት እደሚገኝ ንገረኝ ለኢትዮ እፈልገዋለው

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    ምን 🙈😂😂😂😂

  • @ekramkarem6050
    @ekramkarem6050 3 роки тому

    ገናአሁን መጣሁኝ ደብረሢና ዉየ ሸሂ ከረሚላ ስለቃቅም ዉየ

  • @የማሜእህትነኝ-ቨ3ቘ
    @የማሜእህትነኝ-ቨ3ቘ 3 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ሰብ የማረገው አይቼ ነው ምን እደሚለቁ እንጂ አላረግም እነዚህንም አላደረኩ እስከዛሬ

  • @MechareMedaTube_YT
    @MechareMedaTube_YT 3 роки тому

    አሰላሙአሊኩም አህለን አሙ በርታ አሏህ ይጠብቅህ👍👍👍👍💕

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 3 роки тому +1

    የኔማርርርርርርር

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 3 роки тому

    የት ነው የልጁ

  • @awuoha
    @awuoha 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹👍👍

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 3 роки тому +1

    መግቢያውን እደኔ የወደደው

  • @ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ
    @ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ 3 роки тому

    በቆሎዉ ወይት ነዉ የሚገኘዉ የትነዉ ያላችሁት ባአላህ ንገሩኝ አምሮኛል

  • @مريم-و3م3م
    @مريم-و3م3م 3 роки тому

    ቆይ ሽርጥ ለምነው የምልብሡት???????

  • @zamzam1923
    @zamzam1923 3 роки тому

    🇧🇴🇧🇴👍👍

  • @መዲናዩቱብ-ከ6ተ
    @መዲናዩቱብ-ከ6ተ 3 роки тому

    እኔ የወሎ ግጥም አለኝ ከፈለጋችሀ

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 3 роки тому

    ዘፈንሚለውን ወዳጥለህ ሌላጠቃሚነገሮችን ስራ ወንድሜ

  • @rehmathdubai8763
    @rehmathdubai8763 2 роки тому

    😚😚😚😚😚👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @SaadaMohamed-jh3eb
    @SaadaMohamed-jh3eb 3 роки тому

    ክክክክ ስለቃቅም አይልም

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 роки тому

    ማሻአላህህህህህ

  • @Mነኚሀላሌንናፋቂ
    @Mነኚሀላሌንናፋቂ 3 роки тому

    ወላሂ ደስነውየምትሉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 3 роки тому

    ምንነካችሁ ያማልቅኔው

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 роки тому +1

    ያዝ እግድህ ክክክክክ

    • @tube7950
      @tube7950 3 роки тому

      እንዳማማር

  • @tutuutut4293
    @tutuutut4293 3 роки тому

    የኔ ውዶች

  • @hawahawayutub1613
    @hawahawayutub1613 3 роки тому

    ክክክክክክ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 роки тому

    ጥሩአይደለም ውድም

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    ሰለም ዉድ ታናፈቅ ሀገሬ ልጆች በያለቹበት አለም ደርቻ ሰለመቹ ይብዘ ሀገሬ ለመሄድ 5 ቀን ቀረኝ በሰለም ግብ በሉኝ እነቴንም ፈጠር በሰለም ለሀገረቹ ያብቃቹ ፡እንደሄድኩ በአርፍ ስረ ህከሰተሎ ቻነሌን ታጎበኙ ቤታሰብ ሁኑ እዎደቾሀሎ

    • @m.6985
      @m.6985 3 роки тому

      አሚናት ይቅርታ ቁጥርሺንልላኪልኝ

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 3 роки тому

    መሽአለሕበርቱ ለአላሕብየ እወዳችሖለሁ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    ኧረወይኔደስትላላችሁሚጣየንምአላህያሳድጋት

  • @sadaail3122
    @sadaail3122 3 роки тому +1

    ኧረ እናረግም ደሞ ሙዚቃ ኡፍ