ለትዳር ፈላጊወች ላልነው ሙሉ ማብራሪያ ሀሳብ ስጡ ሀሳባችሁን እናከብራለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 112

  • @reisatube8247
    @reisatube8247  3 місяці тому +5

    የይቱብ ቻናላቸው ua-cam.com/video/en8_DNpcJTA/v-deo.htmlsi=cOtw_-xeO6-rFraB
    ቴሌ ግራም t.me/abronet_tube_kemise

    • @zinab8199
      @zinab8199 3 місяці тому

      ይሄ ነገር አይጥምም ሲጀመር ኡስታዝ ሰኢድ በላይነህ ጀምሮት ነበር እደማይቻል ሲያውቅ ነው የተወው! ደሞ የእውነት ፈትዋ የሰጣቸውን አካል መረጃ ያምጡልን?የአረብ ሀገር እህቶቻችንን ልታስበሏቸው ነው ከሱስ የፀዳ ወንድ ካለ ሁሉ በየሰፈሩ በየ አካባቢውበቤተሰብ ይመጣየልዴ ትዳር የአላህ ስጦታነው! ሲቀጥል ከጥቅሙ ጉዳቱ እደሚያመዝን የታወቀ ነው! ከናተ በላይ አላህ ያስብልናል እናም ጥሩ ትዳር ከአላህ ነው!? ጥሩ ነው ብለሽ ካሰብሽ እራስሽ አግቢ። ሀላላችንን አላህ ነው። ፈትዋ የጠየቁትን አካል ማወቅ እንፈልጋለን ?????

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 3 місяці тому +24

    ትዳር የአለህ ሱበና ወተአላ ነው ውዶቼ ወለሂ ቢለሂ ርዝቅና ትዳር የአለህ ነው ትዳር ስትፈልጉ ሰው ጋ ሰትሄዱ ሁለት ራካእ ሰለት ሰግዳቹ ሱጁድ ለይ ለአለህ ንጋሩት ትዳር በሚዲያ የራብ ሰትራን

    • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
      @መዲናሠይዲአልብኮዊ 3 місяці тому

      ሰክራያብ አዳርግኝ እህቴ

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 3 місяці тому

      መጀመሪያ ሀሳቡን ልስማው ሰምኑን የምለቂውን አልተከታተልኩትም። አሰሪዎቸ ጋ ቱርክ ነበርኩ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 3 місяці тому +8

    መጀመርያ እራስሽ አግቤ ሰጀመር ትዳር አላህ ነው የሚሰጠው ኦላይ የሰሸጠው እቃእጅ ትዳር አይደለም አትጃጃሉ የምታወሩት አጣችሁ

  • @Haymitube9470
    @Haymitube9470 3 місяці тому +16

    በመጀመሬ ትዳር በኦን ላይን መመስረት የመርከስ ምልክት ነው ነገ ጦት ቢጣሉ በዚህ ቦታ አግኝቸሽ እያለ ወዘተ ቡዙ መዘዝ አለው ሲቀጥል አንች እራስሽ ትዳር እንደለለሽ ተናግረሻል አረብ አገር ከገባሽ ቆየሽ እስካሁን ትዳር የለም በዚህ መገድ አግቢና ከዛ እህቶችሽ ያንችን ትዳር ሲምር አይተው ይከተሉሻል ሸዋር ከራስ ይጀምራል ብየ ነው::

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 3 місяці тому +10

    አላህን ፍሩ ነገ አላህ ፊት ትጡየቁበታላችሁ ካሁን ቀደም ይሄንን ስራ ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ ጀምሮት ነበር. አይቻልም ተብሎ ነው የተወው
    ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ሪዝቅ ነው እነዚህን ሚስትኪን ሀረብ ሀገር ላይ ያሉ እህቶችን. በማንም ወሮ በላ ዱርየ ገንዘባቸውን ልታስበሉባቸው ነው የተነሳችሁት.

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 3 місяці тому

      ትክክል እሕቴ አላሕ ሒድያ ይስጣቸው ። እንኳን በሚድያ እና በአካል እና በቤተሰብ ተድረው ከጊዜ በሆላ ሆድ እና ጀርባ ሑነው እየኖሩ ነው አላሕ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ ሲቀሩ እንኳን በአየር ላይ ከላም ፋደ !! ኡስታዝ ሐሰን ለእሕቶቸ መልካም በማሰብ ነበር እና ይቅርታ ሲል ሰምቸዋለሑ🎉🎉

    • @shmles-y1i
      @shmles-y1i 3 місяці тому

      ጀዛከላ ከፈፈኝ ወላሂ ከአላህ ነው ትዳር የአላህ ድንቀርና

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 місяці тому +4

    የተመቻችሁ ቀጥሉበት እኔግን ቪደወ አቸውን ተመልሸ ላለማየት ተገድጀ አለሁ አላህ ለእኛያለውን ማንም አይወሥደው በእኛዘመን ትዳር በቤተሰብ እናበዘመድም አልሆነ በአፍጫየ ይውጣ 😀😀

    • @fatmaalhmd2450
      @fatmaalhmd2450 3 місяці тому

      ሳህ ትዳር የአላህ ሥጦታ ነዉ ለች አላህ ላች ያለዉን ጎራ አይጋርደዉም

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 3 місяці тому +7

    ይቻላል ብሎ ፈተዋ የሰጣችሁ ማነው አምጡ ከነመረጃው ?

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 3 місяці тому

    አልሀምዱሉላህ ዱአየን ሰምቶ ቶሎ አግብቻለሁ መልካም ባል ወፍቆኛል ረ ትዳር አላህ ሲሰጥ ነው አትጃጃሉብን ሆሆሆ ዱአ አድርጉ እህቶቸ አላህ ይወፍቃችሁኋል

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 3 місяці тому +2

    ጨምላቃወች ትዳር ከአላህ የሚሰጥ እንጂ ከገባያ የሚገዛ አይደለም አይታም አይቶት ልቤ ውስጥ ገባች ልቤ ደነገጠብኝ በቃ ይህ ሰው የእኔ ናት ይቺ ልጅ የአኔ ናት ተባብለው አንጂ ወንድ ወይም ሴት ሰለሆነች ብቻ አይጋቡም እንኳን የማላውቀውን ወንድ ይቅርና የማወቀወን ወንድ ልቤ አልቀበላቸው እያለ ተቸግሯለሁ 😢 ተው እህቴ ወደ ድሮሽ ስራሽ ተመለሽ ይህንን ቨደው አጥፉው ይደብራል😊

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 3 місяці тому +5

    መጀመርዬ እሷ ትሞክርና ከዛ ሌላዉ ይቀጥላል እሯሷ ሳታገባ

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 3 місяці тому +3

    አታጃጅለን ፈጣሪየ ትዳር ይህን ያክል ረከሰ ነስአሏሁ ሰላመተ ወል አፊያ ያአሏህ ማን ነው ፈትዋ የሰጣችሁ መስረጃ አምጡ ??

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 3 місяці тому +1

    በሀላል ጡሩ ስራ ነዉ ሞስሉም ብቻ አጋቡ አላህ የምወዶው ስራ ነዉ አላህሁ ሱብሓናሁ ወ ተዓላ እደህ ብለናል ባል የለላች ሶቶች እና ምስት የለላችው ባል አጋባቸው እኔ ርዝቅ እረዝቃችው አሎ ቡለናል ከርሙ እና ትዳር የአላህ ነዉ ግን ሰበብ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 3 місяці тому

    በሶሻል ሚዲያ እቃ እንጅ ትዳር አይሆንም እባካችሁ ወደ ፈጣሪ መጸለይ ነው መፍትሔው እግዚኦ እድሜ ከሠጠን ገና ብዙ አናያለን

  • @መሬየም
    @መሬየም 3 місяці тому +1

    አላህ ያጠፋችሁ እናንት ሀገር አጠፊውች የምናባሽ መጨማለቅ ነው ጨምላቃ እስኪ ማንው ፈተዋ የስጠው ጃሂል ሁላ ማንንም አታሾፉም ትንቅቶባችኋል

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 3 місяці тому

    ደህና ቤተሰብ አይደል ያሳደገሺ በዝህ ደረጃ አትውረጂ ደግሞ ቅድሚያ አች አግቢ እኔስ አልሀምዱሊላህ የልጂ እናት ነኝ ከማግባትም አልፌ ይደብራ ስንት ስራ እያለ አላህን አታስቀይሚ አይቻልም ብለዋል ኡስታዞች

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 3 місяці тому +2

    ባሁን ዘመን. ትዳሩ. ሙቶል. እኔ. 8 አመት. ትዳሬ ነዉ. የፈረሰዉ. ስት. ድህነት. መከራ. አብረን. አሳልፈን. ዛሬ. ላይ. ባለ ቤት. ባለስራ. ሲሆን. ድህነቱ. ሲራግፍ. ሌላ. ጋ. ሄዴ. በጥቅሉ. ያሆን. ዘመን. ወዶች. ጥቅመኛ. ናቸዉ. ግን. አላህ. አለን. ደሞ. እሷም. ጋ. ገዘብ. ፍለጋ. ነበር. እና. የሄደዉ. ምንም. አላቀመሰቸዉም. ልጅቱ. ልጅ. ለመዉለድ. ስትል. ነበር. የተጠጋችዉ. አልሳካለት. ሲል. እኔ. ይለምናል. ሴቶችየ. ጠካራ. ሁኑ. ማንንም. አትመኑ. እራሳችሁን. ብቻ. አመኑ. እራሳችሁን. ጠብቁ. ገዘባችሁን. ያዙ.

  • @ليلىلولو-ق9ر
    @ليلىلولو-ق9ر 3 місяці тому +2

    አረ እኛ ቺግር የለብኝም ለናተ አላህ ያኢልኩም እናተ ናቺሁ ላላህ ፊት ስትቀርቡ ምላሽ የምትሠጡት እና ከሊወሊ

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 3 місяці тому

    ስሙ ጠፍብኝ የሆነ ወጣት ኡስታዝ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ይሄን ስራ ጀምሮት ነበረ ነገር ግን ትልልቅ ኡስታዞች በጣም ተቆጥተው እንዲቋረጥ ተደርጓል እሱም ኡስታዞችን በመስማት ወደዚያው ነው ትየተወው ስለዚክ አይፈቀድም እስኪ ይቻላል የሚል ኡስታዝ በይቱባችሁ አቅርቡ እንስማ

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 3 місяці тому +1

      ሳህ ኡስታዝ ሀሠን ነው

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 3 місяці тому

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ዘመኑ ይገርማል

  • @1356Meryem
    @1356Meryem 3 місяці тому +1

    አትጃጃሉብን የአረብ ሀገር ሴት መይ ወድ አጣች ወድ እሚሆን ነው እጅ የጠፋው

  • @zinab8199
    @zinab8199 3 місяці тому +1

    ፈትዋ የሰጣቹህን መረጃ እንፈልጋለን? ሲቀጥል በዲኑ ጠካራ የሆነ ሰው ጀምሮት ነበር ትልልቅ ሸኸዎች ጥሩ እዳልሆነ ሲነግሩት አቋረጠ! ረኢሳ ደሞ ጥሩ ነው ብለሽ ካሰብሽ እራስሽ ግቢበት ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል አታሽቃብጭ ሆ ይሄ ነገር አካሄዱ ጥሩ እዳልሆነ ግልፅ ነው ከናተበላይ የሚያስብልን አላህ አለን! እህቶቻችንን ልታስበሏቸው ነው ።ሀሳቡ የማይደገፍ ስለሆነ ላለመከታተል ወስኛለሁ! ስት ትምህርት እያለ አችን የምንከታተለው ታድጊደው ብለን ነውጅ ኮተት ካመጣቹህ ከቤትሽ አለመምጣት ምርጫየ ነው። በርግጠኝነት ፈትዋ የሰጣቸው አካል ዲኑን በደብ የሚያውቅ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው አይደለም!

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 3 місяці тому +1

    እህት ኮምቸአላውቅም ግን፡እከታተልሻለሁ፡አላህን፡ፍሩ፡ትዳረ፡የአላህ፡ሰጦታነው፡ካሁን፡ቀዴም፡ተጀምሮነበረ፡አሰተውት፡ሌላ፡አጀዳ፡ሞልቶላችሁ፡የለ፡አላህንፍ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 3 місяці тому

    አይቻልም ማነዉ ፈተዋ የሠጣችሁ ኡስታዝ መረጃ አምጡ እረ ተዉ ግን ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ደረስንንን😢😢😢😢

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 3 місяці тому

    ፈታዋስጪውማነው ኡስታዝ ኸድርከሜሴ ሺህ አህመድ አደም??

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 3 місяці тому

    አረ ጉድ ነው ጨርሸም አይቸ አስተያየት የለኝም እህት ግን ጥያቄ አለኝ ብራቺንን የማይበላ እሪሞት አሸጉሊትነው እዴ የምትድሩን ጉድ እኮነው ፊአድየ ስሞትልህ ተዝህ ተግባር እራቅ ይሃ ተግባር ለተ አይመጥንም ይሃ የሞኝ ሀሳብነው ታተ አይጠበቅም ለጎደኛህ አስተያየት የለኝም ብዙም ስራወቹ አይመቸኝም

  • @aqrabmobail9384
    @aqrabmobail9384 3 місяці тому +1

    ጉድመጣ ዘድሮ ማለት አሁን ነው🎉🎉🎉😂😂

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 3 місяці тому

    እንኮን በደላላ ሚዲያ አይደለም በፊሰቡክና በቲክቶክ ተዋዉቄ አላገባም ሰዉ እንዴት ከብት ይመሰል ለመመረጥ ለመሸጥ ገበያ ይወጣል ሚዲያ ገበያ ማለት ነዉ ሌላ አዬዲያ አምጡ ሲቀጥል እሷን በመዳር ጀምሩ ባል የላትም

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 3 місяці тому

    ጉድ መጣ ትዳር በሚድያ ሆኖም አይታወቅ ትዳር የአላህ ስጦታነው በሚድያ የሚመጣ ባልም ሆነ ሚስት አያስፈልግም

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 місяці тому

    ጉድ በል ወሎ ምንም አልናገረም

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ጉድ ታመጣላቹሁ ቀስእያላቹሁ ትዳርበደላላ ጀመራቹሁ እኔስ አላህ የፃፈልኝን እተብቃለሁ የተለያየ ነገር በደላላ መሸጥ አልበቃብሎ ሰውም መሸጥ ተጀመረ አላህ ሴትንልጂ አልቃታል ሸቀጥአትሁኑ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 3 місяці тому

    ጉድ ጉድ ያአላህ ምን አይነት ዘመን ደረሰናል ያረብ ትዳር በሚዲያ ተጀመረ እንዴተው ተው ትዳር ካአላህ ነው ኢሻአላህ ወንድሞች ይሂን ቢቀርባቹ ጡሩነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zozo2808
    @zozo2808 3 місяці тому

    😮😮😮😮መጨረሻየን አሳምርኝ ያረብ🤲🤲🤲🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ኡኡ ተዉ አላህን እናማክር መፍትሃ ከአላህ የሚሰጥ ስቶታነው ከአላህ የተፃፈዉ እስከሚመጣ መጠበቅነው ትዳርበደላላ ተዉ

  • @fer-x5c
    @fer-x5c 3 місяці тому

    እናተ ብል ትዳር አገናኝ ጨምላቃወች

  • @hayathsaeed1641
    @hayathsaeed1641 3 місяці тому

    ኢወላሡብሀንአላህርዝቅእና ትዳርየአላህነው ወላሂ እኛዝግጁ ከሆንንአላህ መልካሙንትዳር እድሠጠን ሠላታችንን ሠግደን ሥጁዳችንላይ ቁጭብለን በሦብር ዱአ ብናደርግ አላህይሠጠናልትዳርበሚድያ ኢተቂላህ❤❤

  • @ሰአዳወሎየዋ-ቀ8ገ
    @ሰአዳወሎየዋ-ቀ8ገ 3 місяці тому +1

    መነጠሩን አውልቀው እጁ 😂😂😂😂😂 ግን እኔ የለሁበትም ቅመሙች እየ ተርጋጉ ❤

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 3 місяці тому

    አላህን ቢለምኑ ይሠጣቸዋል

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 3 місяці тому

    ባል መቸ አጣን እና ነው እናተን የምታመጡልን ለረከሰ ወንድ

  • @ሰአዳ-ኰ7ሸ
    @ሰአዳ-ኰ7ሸ 3 місяці тому

    እኔ አፈርኩ

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    እራሳቹሁን ገድሩእና አሳዩ አደላላ ትዳር አታመጡት የለም ብላቹሁ በአላህ ስራላይ መደለል ጀመራቹ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 місяці тому

    በሉ ይቅርባችሁ ጭራሺ አትጀናጀኖ እያሉ ኡስታዞቻችን ይለፈልፋሉ ጭራሺ እነዝህ ደሞ ኑ ተጀናጀኑ አሯሯሯሯሯሯ በህጋምላክ ሆሆሆሆሆሆሆ በይ ላች ይፈልጉልሺ መልካም ትዳር ይሁንልሺ እናታለም ክክክክክክክ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 3 місяці тому +1

    ተከርበቱ ምን ይመሥላሉ እነዚህ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @اسيااسيا-د6ص
    @اسيااسيا-د6ص 3 місяці тому

    Raisa baxam nabar yemawodash ehe kanchi ayixaqabam

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 3 місяці тому

    ፈታዋ ሰጪውማነው

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 3 місяці тому

    አልሃምዱሊላህ ትዳርና እንቅልፍ በራሱ ነው የሚመጣው እኔስ ማር የሆነ ባል አለኝ እኛ የባል ችግር የለብንም የገንዘብ እንጂ

    • @عائشهعمر-خ1ع
      @عائشهعمر-خ1ع 3 місяці тому

      አሏህ ባለን ያብቃቃን ያረብ እኔም ውብ የሆነ ባል አለኝ 5 ወር ነብሰ ጡር ነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @Aisha-bg6yr
      @Aisha-bg6yr 3 місяці тому

      @@عائشهعمر-خ1ع
      አዎ አሏህ በሰጠን የምንብቃቃ ያድርገን
      ማሻ አሏህ አንችንም ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ በሰላም ውለጅ ያኡኽታ

    • @عائشهعمر-خ1ع
      @عائشهعمر-خ1ع 3 місяці тому

      @@Aisha-bg6yr አሚን

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 місяці тому

    ጉድኮነው ቀሰ እያላችሁ ባል ይሸጣል ባላላችሁ😅😅😅😅😊😊

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 3 місяці тому

    አለጋብኝም አነተ ነቹ በል ምትፈልጉት ወይ ፈጠር መነይነት ዘመን ደረሰነ የቂየመ ዘመነን ደረሰ አነተ ምን ቤት ነቹ አበት እነት ሆነቹሰ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 3 місяці тому +1

    ትዳር በደላላ 😂😂😂😂 ተውባ ይላል የወሎሰው😅😅 ትዳር ከአላህ ነው

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 3 місяці тому

    በቃ የአረ ብ ሀገር ሴት የማንም መጫወቻ ሆነች እስኪ ምክር ከራስ ይጀምራል የመጀመሪያውን ዙር እናንተ አግቡና ከአመት ቡሀላ ውጤቱን እንየው በሰው ላይ መጀረብ ጥሩ አደለም ትዳር በደላላ ዋጋ ያስከፍላል ያውም ለሴቶች ሴቶች ተጠንቀቁ በቤተሰብ ወይም እራስሽ ይሆነኛል ያልሽውን ፈልገሽ በቤተሰብ አግቢ

  • @Fatma1111Aa
    @Fatma1111Aa 3 місяці тому

    አስጠላሽኝ

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😂😂😂☝️☝️☝️☝️

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 3 місяці тому

    አትጃጃሉብን

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 місяці тому

    መሸአላህ ትዳር ከአላህ❤❤❤❤❤

  • @HAYATOUMER-bh8sh
    @HAYATOUMER-bh8sh 3 місяці тому

    አላህ ፍሩ ምን አይነት ጉድ ነው ትዳር የአላህ ስጦታ ነው

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 3 місяці тому

    እሺ እነንተሰ ኮሚሸን ትፈልጋላችሁ ወይሰ ለኛ ለሴቶች አሳሰቦአችሁ ነው??? ጉድ በል ወሎ አላህ ያለውን መች ሰነጣው አላህ ጤነችንን ይሰጠን

  • @medinamolla3375
    @medinamolla3375 3 місяці тому +1

    አላሂ ፍሩ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 3 місяці тому

    ቲሽ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 3 місяці тому +1

    ጭራሽ አችም ጉድ ባል አጣን ያላቸው አለደ

  • @GgGg-u9u
    @GgGg-u9u 3 місяці тому

    ክክክክክ ሀላል አላለም ለራስህ መሸ በሀላል አገባህና ይሄን ሀላልብለህ እምትለዉ የፈትዋዉን ማስረጃ አጡ ዝብላችሁ ጠይቃችሁ ብቻ አደለም የሁሉም ኡስታዞች ይለያያል እኔ የለሁበትም አላህ ይስጡር

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 3 місяці тому

    አላህ ፍሩ ትዳር በኦላይ

  • @rabiabintseid8031
    @rabiabintseid8031 3 місяці тому

    ትዳር ብላችሁ ሠውን ለማሥለቀሥነውአላህን ፍሩ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 3 місяці тому

    አሏህን ፍሩ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 місяці тому

    ዝምብላችሁ በዘፈቀደ አታውሩ አይቻልም ፈትዋ የሰጣችሁን ሠው ማንነት አሳውቁን በማንም የጃሂል ፈትዋ ተከትሎ ገደል የሚገባ የለም። ይህ የደላላ ስራ ነው። ከዚህ በፊት ረምዚ ጀመሮትነበር እደማይቻል ከኦለሞች አስተያየት ሲነገረው ስራውን ለህዝብ ምክኒያቱን አሳውቆ ከዛስራ እራሱን አገለለ😢

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman 3 місяці тому

    እኔ እሚገረምኝ እናት ለምታዉረት የምሽማቅቅዉ ነገረስ 😅 ዉየ ጉድ እኔ ለራሴ አንድኛ ትቃዋሚ ነኝ ከከኸ

  • @rabiabintseid8031
    @rabiabintseid8031 3 місяці тому

    ትዳር ብላችሁ ሠውን ለማሥለቀሥነው

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 3 місяці тому

    ሁለት ሰወችን ስታጋቡ አጅር ታገኛላችሁ ገዘብስ ቢስከፉሉ ምችግር አለዉ ቆይ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 3 місяці тому

    ኢተቂላህ ኧረ አላህ ፍሩ ትዳር እና እርዚቅ በአላህ ሱበሀንሁወ ተአላእጂ ነው በስ ዝም ብላችሁ ኢጪ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 3 місяці тому

    እረ ሼም ትዳርኮ ቀለድ አይደለም ሌላ ሥራ ፈልጉ
    እንኩአን በደላላ ተግባብተውም ዉጣ ዉረድ አለው

  • @rabiabintseid8031
    @rabiabintseid8031 3 місяці тому

    ጊድ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 3 місяці тому +1

    😅😅😅😅😂😂አይ ኦሮሞ አናገባም እባክህ ዘረኛ ናቸው የእኛ አካባቢ😢😢😢

    • @1356Meryem
      @1356Meryem 3 місяці тому

      እሮሞ ናቸው እዴ

    • @temaratube
      @temaratube 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 3 місяці тому

    የራስህን በበተሰብ አግብተህ ማንታጃጃጂላለህ 😂

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂 አዲያ አተሽ መሆን አለበት እውነት ስራቸ እሚበረታታ ሆኖ አይደለም ትዳር በልጅነትሽ የምትጫወችው እቃቃ መሰለሽ እንዴ ሆሆ ዝብለሽ ስታስቢን የኦላይ እቃ መሠልንሽ እንዴ

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому +1

    ኸረ አትጨመላለቁ አቦ በስነስርሀት በቤተሰብም ተጋብተን የዚያን ያህል ሁኗል ትዳሩ ሶቶችየ በጭራሽ እንዳትሰሟቸው እኛ ባል አላጣንም ትክክለኛ ባል የሚሆን እንጅ ያጣን

    • @zenbali6602
      @zenbali6602 3 місяці тому

      ቆሻሻ ነሺ ዝምአትይም
      የሰው እርዚቅ እሚዘጋ እርዚቁ ይዘጋል

    • @madinaomar6422
      @madinaomar6422 3 місяці тому

      ሌላ ስራ አጣች መሰል

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 3 місяці тому

    ታዳየኛቀንመቸነውብንልአላህንእኮነውየምንጠይቀውውዴላላገዴልግቡቤተሠብአለንአተማነህህህህህ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 3 місяці тому

    ጉድጉድ

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 3 місяці тому

    😂😂ስራፈቶች ትዳርበሚዲያአላልክም

  • @أنسالشهري-ك8ث
    @أنسالشهري-ك8ث 3 місяці тому

    اتقوا الله شنو هذا استغفر الله العظيم

  • @aldaam409
    @aldaam409 3 місяці тому

    ከብቶች ናችሁ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 3 місяці тому

    ማሻአላህ ጥሩስራነዉ አላህ ይጨምርላችሁ በሀላል ምገድ ማጋባት ጥሩነዉ ቀጥሉበት

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 місяці тому

      አልቀረበሽም😂😂😂😂😂

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 3 місяці тому

      @@fafitube2448 ምነዉ ጥሩስራደለምደ ነዉኮ ትዳር ያክል እያገናኙ ጥሩነዉ እሄኮ አጅርም ያገኙበታል ከአላህ በሀላል የሚጋቡ ከሆነ

  • @Jmal-rd5vx
    @Jmal-rd5vx 3 місяці тому

    ማሸአላህ የሚበረታታተግባርነው ቀጥሉበት ❤❤

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily 3 місяці тому

    በርቱ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 місяці тому

      እረ ተዉ በያቸዉዉዉ😂😂😂😂😂ወላሂ አይፈቀድም😂😂

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 3 місяці тому

      ቸገረሽ እናነው እኮን በደላላ አላህ ሠጠንም ብለው የተዳሮቸው አልሆኖቸውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 3 місяці тому

    በሀላል ምንም ችግር የለም

  • @አአላህ
    @አአላህ 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @lubabatube3458
    @lubabatube3458 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @halimah-js1ql
    @halimah-js1ql 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @AyishaEthio
    @AyishaEthio 7 днів тому

    😂😂😂😂