🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 7 "የኢትዮጵያ ክንፏ ተቆርጧል በመምህር ኃይለ ጊዮርጊስ" እንኳን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓል በሰላም አደረሳችሁአደረሳችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +31

    የምናፍቅወት አባቴ የማቱሳላን እድሜ ለእርስወም ያድልልን 🥰🥰🥰🤲🏽ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💚💚💚💛💛💛💛💛❣️❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @elenineguse8815
    @elenineguse8815 2 роки тому +2

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁልጊዜ። አደበታቸው እና ትምህርታቸው ይስባል ሁልጊዜ ቢደመጡ የማይሰላቹ መምህር ናቸው እድሜ ከጤና ይስጠውት

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @platclient6033
    @platclient6033 2 роки тому

    አሜን፡ አሜን፡ አሜን፡ አባታችን። ቃለ፡ህይወት ያስማልን፡ ✝️👏👏👏🥀🌹🌹💞💞🌷💐🙏🙏🙏🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀🍀🌷💞💐🌻🌹🌹🌹

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን💚💛❤⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ አምላካችን ሰላም ይላክልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 роки тому

    አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ያረዝምልን ፣🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aschilatensae7689
    @aschilatensae7689 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለሀገራችን ስላም ፍቅር ይስጥን

  • @chnumiah3677
    @chnumiah3677 2 роки тому +3

    መምሕራችን ቃልዪወት ያሰማልን ተክልዩ በነብስም በስጋም ዪጠብቆት አሜን አሜን

    • @chnumiah3677
      @chnumiah3677 2 роки тому

      በረከቶት ዪድርሰን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የቅዱሳን ያባቶቻቻቺን በረከታቼው አይልዬን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mestbelihu1151
    @mestbelihu1151 Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ግዜ እውነተኛውን ነገር የሚያስተምረን አባት ነው ያገኘነው ፀጋው ይብዛልህ

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ እይወትን.ያሰማልን
    ለመምህራችን አጥንንትን ሚያለመልም ትምህርት

  • @Frhiwot16
    @Frhiwot16 2 роки тому +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @selamtzazu595
    @selamtzazu595 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቺን🙏🙏🙏

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 роки тому

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን እማይጠገብ ትምህርት ነው

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 роки тому

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር አድነት ያድልልን አሜን 🇪🇹💚💛❤️😢🤲🤲🤲

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 2 роки тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አባታችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልንንን

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 6 місяців тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣ያባታችን አቡነ ገብረ ምንድር ቅዱስ በረከት ይደርብን ፣ላገራችን ሰላምን ይስጥልን አሜን ፫❤❤

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 роки тому

    አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን♥♥♥

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፣ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦታ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችንለአገራችንኢትዮጲያአገራችን፣ምህረቱን፣ላክልን፣እግዚአብሔር፣

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 роки тому +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በርሜ በጤና ያቆይልን የአባታችን የተክለሀይማኖት እረዴት በረከታቸዉ አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ለዘመኑ የሚመጥኑ ምርጥ አባት እንዴት እደምወዳቸው ደሞ ትምህርታቸው ማርያምን ፍትው ያለ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድሎት አባታችን🤲🤲🤲🤲

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 роки тому

    በጣም የምወደው አባት ናችው እርዥምእድሜና ጤና አባታችን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 2 роки тому

    አባታችን እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን ቃለህይወት ያለማልን

  • @azmarhazmarh29
    @azmarhazmarh29 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yemekermeker7560
    @yemekermeker7560 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ማር የሆነ ትምርት ልቦናችን ይክፈትልን ያቆይልን

  • @buzayewbuze4588
    @buzayewbuze4588 2 роки тому

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን አባታችን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 роки тому

    ቃለህይወትንያሰማልንአባታችንሽአመትኑርልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 2 роки тому +3

    እኔህን አባት ስወዳቸው ፈጣሪየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ልጁች በማርያም እግሪን አሞኛል በፆሎት አስቡኝ እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቄኝ🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት የአባታችን ተክለ ሃይማኖት በረከት ይደርብን 🤲👏👏💞

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት በጸሎቱ ይማረን በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @haymanotsisay9857
    @haymanotsisay9857 2 роки тому

    አቤቱ ማረነ ክርስቶስ🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому +5

    እንኳን በሰላም አደረሰን 💒✝️
    አባባ ተከልዬ አባባ ተክልዬ መልጃሁ ይለይን 💒✝️😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏እትዮጵያ ፃድቅ በምልጃሁ ታደጋት እትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 роки тому

    አባታችን ቃልህወት ያሰማልን ሀገራችን እግዚያአብሔር ይማረን

  • @dawitgebre1446
    @dawitgebre1446 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Рік тому

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @በሱፍቃድአ
    @በሱፍቃድአ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን መምህራችን እኝም ከዚህ አስፈሪ ዘመን አምላከ ቅድሳን አምላከ ፃድቃን ይጠብቀን በቃ ይበለን ይመረን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሰላም ለሀገራችንአሜንንንንንን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 2 роки тому

    ውድ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን :

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 2 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለሕወት ይሰማአልን

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ሂደት ያሰማልን 🤲❤❤❤❤😳😭❣❣❣

  • @msgan3865
    @msgan3865 2 роки тому

    አሜን አሜነ አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @memimime5701
    @memimime5701 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kale Hewitt Yaseman Menget Samayati Yworisilachu Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll Eillll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @JulyannM
    @JulyannM Місяць тому

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፈጣሪ አምላክ በምህረቱ በይቅርታው ይጎብኘን ወገኖቼ😭😭😭

  • @mekiletkidist5886
    @mekiletkidist5886 2 роки тому +1

    እኛ የጠፍን በጎቹን ከየጠፍንበት ይስብስበን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @senitesahile5727
    @senitesahile5727 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እንደርሶ ያሉትን እንድ መምህራችን ምህረታብ ያሉትን ያብዛልን እርሶንም ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልኝ🙏

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 2 роки тому +2

    አባታችን እኳን ሰላም መጡ እድሜ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባቶቻችን

  • @MohammedMomi-h6l
    @MohammedMomi-h6l Рік тому

    አግዛዓብሔር አምላዓክይባርክህ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    አቤት የምወዳቼው መምሕር ናቼውኮ የእውነት ለሐቅ ለእግዚአብሄር የቁሙ እመቡዙሐን ከነልጅዋ ከድሜ ከጤናጋ ይሥጥዎ💒💒💒💒⛪🙏🙏🙏

  • @tenagnchmengiste8884
    @tenagnchmengiste8884 2 роки тому

    ቃለህየዎት ያሰማልን

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ
    ያኑርልን ቅዱሳን አባቶቻችንን
    ያብዛልን ፆለት ልመናቹህ
    ይርዳን አሜን አሜን አሜን
    ይርዳን

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ግን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያባታችን ያቡነ ተክለ ሀይማኖት በረብ ፆለት ምልጃከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችከህዝበ ክርሥቲዪኑ ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ጋራ ይንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ እጅ መንሣ ይገባቸዋን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድ ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አበነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀ እየሡሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለመጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪናሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሣ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥ ሥለ ዲያቆናት ሥለአናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎአቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 2 роки тому

    *ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን👏
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ሰላም
    ፍቅር
    አንድነትን ይስጠን ቸሩ አምላካችን🙌🙌🙌
    ከምድሪቱ ጦርነትን ዘረኝነትን ያጥፋልን😢

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому +1

    Bisemawu.bisemawu.yemalxegb.sibket.temesgen.nebsee.arefechiii.kibir.lefexeren.egzihaberiy.yihun.lememirachin.demo.tsegawun.yagonatsifilin.ameeen🤲🤲🤲

  • @misssara8313
    @misssara8313 2 роки тому +1

    ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @alem4374
    @alem4374 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን💠💠💠🕯🕯🕯

  • @BOKIMOLATAH
    @BOKIMOLATAH 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ነው እውነት እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    አባታችን ፈጣሪ በድሜና ጤና ይጠብቅልን ❤❤❤💓💞💖👌

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 роки тому

    አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን

  • @ayalemhayulin9013
    @ayalemhayulin9013 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kalehwotn Yasemaln Amen

  • @burtkansintayehu7576
    @burtkansintayehu7576 2 роки тому

    Amen kale Eiwote yasmaleni abatachin tsagahuni ya bizalote egzabere😍😍😍

  • @ynaneshdubai150
    @ynaneshdubai150 2 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጠወት አባታቺን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tsigeteshome43
    @tsigeteshome43 2 роки тому +6

    አባታችን ኑሩልን እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @selam9841
    @selam9841 2 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Рік тому

    እኒህን አባት ብሰማቸው አልሰለችም 💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ

    እሜን እሜን እሜን በእውነት እባታችን ቃል ህይወት ቃል በርክትን ያስማልን

    • @menbereargaw3084
      @menbereargaw3084 2 роки тому

      እሜንቃለሀይወት ያሰማልን !!!!!

  • @danielfanta4490
    @danielfanta4490 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን👏
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ሰላም ፍቅር
    አንድነትን ይስጠን ቸሩ አምላካችን🙌🙌🙌
    ከምድሪቱ ጦርነትን ዘረኝነትን ያጥፋልን😢
    አሜን አሜን አሜን::

  • @alemalemgtgh8282
    @alemalemgtgh8282 2 роки тому +1

    አሜን 3🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hawamohamed5922
    @hawamohamed5922 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 роки тому

      AmenAmenAmen kalewot yasaleng bereketachu yidereng

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @حليمهالوادعي-ي2ج
    @حليمهالوادعي-ي2ج 2 роки тому +2

    ለስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @belatube880
    @belatube880 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Beraketu yederbn Abatachin

  • @ببؤ-ظ6ص
    @ببؤ-ظ6ص Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen Kale Hiwot Yasemalen Abatachin

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 роки тому

    አቤቱ ማርን

  • @gezahegntibebe230
    @gezahegntibebe230 2 роки тому +2

    መመላለሳችን የከንቱ እንዳይሆን የአይማይኖት መልክ ብቻ ስላለን ወቀት በሀገራችን ከፋ ስለምን ብንል ስለ አጥያታችን ስለ ደንዳና ልባችን ።ጌታ ሆይ በቃ ይበለን ጣዕም ያለው ነገር ያሰማን

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር የአገራችንን በቃ ይበለን አቤት ማርን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @sefayena2312
    @sefayena2312 2 роки тому

    የኒ የኛ የናንተ አባት እዉነት ከፍ አድርጎ ይባርክልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍😍💓💞👏🥰😍💓💞👏

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 2 роки тому

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲 memeheirachine ekwane daheine matulen egiziabeheir yemasegine🤲🤲✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻🌻

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ

    ሰይ ዕልልልልልል ክብሪ ን እግዚኣብሄር ክብሪ ን ቅዱሳን

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እናተን አቆይቶልን ይህን ቅዱስ ቃል እንድሰማ ላደረገን 🙌 ትዉልዱን ስናስብ መጭዉ ግዜ ያስፈራል እኔስ ቶሎ ጥራኚ እያልኩኚ ነዉ ከምሰማዉ ከማየዉ ዘግናኚ ነገር የተነሳ ወይ 😢😢 ትላት አገቱን ቆረጠዉ በጃቸዉ ይዘዉት አይቼ ሰላሜን ነስቶኛል በተኛዉበት እየበረገኩክ 😭

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*💚💛❤🤲