Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 85

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 2 дні тому +2

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Delight-74
    @Delight-74 День тому +1

    like the new setting❤

  • @Kidistmesfin-r6k
    @Kidistmesfin-r6k 2 дні тому +2

    ዶ/ር ምህረት በጣም ነው ማመሰግንህ በምታስተምረው ሀሉም ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ . ቀጥል በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @yemesirachamare8563
    @yemesirachamare8563 2 дні тому +1

    God Bless you, Dr. Mehiret! I appreciate your way of presenting and hope you continue doing so weekly.

  • @AndargeMekash
    @AndargeMekash 2 дні тому +1

    ዶ/ር ምህረት የእውነት ነው የምልህ የምሳሳልህ ሰው ነኝ እድሜ አብዝቶ እንድሰጥህ እፀልያለው😊

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 3 дні тому +3

    ጥሩ አቃረራብ ነዉ ዶክተር በዝዉ ይቃጥል❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 дні тому +4

    በጣም እስተማሪ ነው ይሄማ ለዙ ሰው ሼር ደርገዋለሁ🔥🔥🔥

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh 2 дні тому +1

    Thank you very much DR for the short and interesting explanation

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 3 дні тому +2

    Really million thanks...keep it up bro!!!

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 3 дні тому +2

    ዶ/ር ምህረት ሁሌም ትጋትህን ማህበረሰባችንን ለማንቃት ስለምታደርገው መልካም ነገር አመግናለው እግዚአብሔር ስለአንተ እባርክዋለው በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የዛሬው በዚሁ ቢቀጥል እላለው

  • @yeshimebetassegid5537
    @yeshimebetassegid5537 2 дні тому +1

    Thank you so much Dr. Mehret. It is professional, critical and insightful, it will help me a lot to uncover my Vision. Keep up the good work to awaken us.

  • @AberaAdera
    @AberaAdera 3 дні тому +5

    አመሰግናለሁ እየሰጡት ስላለ አገልግሎት።አንድ ሰው ከህልሙ ጋር ተገናኝቶ እየሰራ እንዳለ የሚያስብ ሰው ለህብረተሰብ እየሰጠያለው አገልግሎት ደስተኛ ስራውን የሚወድ ነው።ጥያቄው ሰው ከህልሙ ጋር መገናኘቱ እና የገቢጉዳይ ሲያይ ሌላ ስራ ቢሰራ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ያያል ግን ደስ የሚለው ህልሜ ያለው መስራት ነው ምናልባት ቢጠራልኝ ለማለት ነው

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 3 дні тому +3

    ዶክተር ሁሌም የተሻልን እንድንሆን ያለህን ሁሉ እያካፈልከን አለህ። ከልብ ❤ አመሰግናለሁ።
    የዛሬው ትምህርትህ በጣም አስፈላጊ ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ።
    ሰው ሁሉ ባለራዕይ ይሆናል ወይ? አንተ እንዳልከው ራዕይ ለብቻ የሚተገበር ሳይሆን አጋዥ ያስፈልገዋል ካልክ በአንደ ሰው የተገኘውን ራዕይ በዕውቀት በጉልበትና ባስፈላጊው ነገር ደግፎ ውጤታማ ማድረግ ከራስ ራዕይ ያወጣል?

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 3 дні тому +2

    It is constructive idea if you get a chance just invite from your audience and let us listen their testimony those whose have getting wisdom from this podcast and changed their life in different perspective thanks Doctor Mihret.

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 3 дні тому +6

    የመጀመሪያ አድመጭ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ

  • @eshetud210
    @eshetud210 3 дні тому +2

    በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያቀረብከው በዚህ መልክ ቢቀጥል እላለሁ ተባረክልኝ ተጠቅሚለሁ🙏

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 3 дні тому +3

    እናመሠግናለን ! ተባረክ😇
    አሁን ላይ ካለሁበት ሀላፊነትና የኑሮ ሁኔታ የተነሳ መማር ብፈልግም ትምህርት ቤት መሄድ አልቻልኩም ። ሆኖም በስራዬ ላይ በመሆን ከሀላፊነቴ ሳልጎድል በዚህ በታመቀ ጥበብ እና እውቀት ምንኛ እንደታነፅኩና እንደተጠቀምኩ እኔ ምስክር ነኝ። ወንድሜ ዶ/ር ምህረት ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @christiantube7038
    @christiantube7038 3 дні тому +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ምክር ኑርልን ሁሌ ከማያልቀውና ከሰፊው እውቀትህ ህዝብ እየገነባህ ስላለህ እናከብርሀለን እናደንቅሀለን ክበርልን።

  • @nurabdul7123
    @nurabdul7123 3 дні тому +2

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
    በተጨማሪ የባለፈው አይነቱ የዶክተር ግሩም አይነቶች በተመረጡ ሀሳቦች ላይ የምታደርጉት ውይይት በጣም ጠቃሚ ነው ።እና ይቀጥል ለምታደርገው ትውልድን የማንቃት ስራ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏🙏

  • @tomaskidane520
    @tomaskidane520 3 дні тому +1

    thank you Dr Beziy btketl lehulu atemari new

  • @DanielTsegaye-n9y
    @DanielTsegaye-n9y 2 дні тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ!! ዶ/ር ምህረት ይሄን ት/ት ቀጥታ ለኔ እንዳዘጋጀኸው ነው የተሰማኝ!!

  • @tsionteshager5843
    @tsionteshager5843 2 дні тому

    ዶ/ር በብዙ ጠቅመኸኛል እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ዕድሜ ከጤና ጋር ላንተም ለትርሲትም ይስጣችሁ ተባረኩ♥️♥️♥️♥️

  • @EbboTB
    @EbboTB 3 дні тому +1

    although I didn't ask this question, I have got key and decisive answers really necessary for my life !!! THANKS DR !!! what a advice!!!!

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 2 дні тому

    ዶ/ር ተባረክ !

  • @cityonekind7186
    @cityonekind7186 3 дні тому +1

    ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቀጥልበት።😊

  • @elsh11
    @elsh11 3 дні тому +2

    Thanku sooo much Dr. Mehret. Learning a lot as always.

  • @negestqueen
    @negestqueen 3 дні тому +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ!!!
    ጥሩ ፎርማት ነዉ !
    እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞች በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሰተላለፍ የበለጠ ይመረጣል!
    እናመሠግናለን🙏🏽❤️

  • @wondewosentafese1187
    @wondewosentafese1187 3 дні тому +1

    I want to give my sincere gratitude for sharing your great ideas. Your books and programs have helped me a lot for the last 6 years. Dr thanks for everything keep it up.

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 3 дні тому

    Thank you Dr. Mihret! Huge Respect!

  • @berhanegerelase3622
    @berhanegerelase3622 3 дні тому +2

    አሪፍ ነዉ በዚህ ቀጥል

  • @Briktiblog
    @Briktiblog 3 дні тому

    Thanks Dr. for your support to our community

  • @akremabrar3890
    @akremabrar3890 3 дні тому +1

    Thank you D/r

  • @DegifeShallemoAshamie
    @DegifeShallemoAshamie 2 дні тому

    ዶከተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
    እንደ አንድ አንድ አድማጭ ከልብ አመሰግናለሁ ።
    በዚሁ ቀጥሉበት።
    መጋበዙን ጭምር ።
    በዚሁ ላይ ደግሞ መጽሐፍ ብትጽፍ በብዙ ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁ ።

  • @abdialemayehu1570
    @abdialemayehu1570 13 годин тому

    Thank you Dr for helping me grow🙏🙏

  • @pjcamp-eq1mj
    @pjcamp-eq1mj 3 дні тому +3

    ጥሩ format ነው

  • @rutha4836
    @rutha4836 3 дні тому

    Thank you very much Doctor 🙏🏽 please keep doing this.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 дні тому

    Doctor Meherte Thanks A million ❤

  • @Yonatal-v6e
    @Yonatal-v6e 3 дні тому +2

    Amsegnalew bezu atrfalew yhegnaw format temchtognal 🙏🙏👍

  • @negestqueen
    @negestqueen 3 дні тому +2

    ጤና ይሰጥልን🙏🏽❤️

  • @alem8640
    @alem8640 3 дні тому +1

    Dr Mehret betam enameseginalen yezarew degimo betam liu new

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 2 дні тому

    በጣም አሪፍ አካሄድ ነው ። ምክንያቱም ስለአንድ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንድንይዝ ይረዳናል!! ትርሲትን ባናያትም እናመሰግናታለን!!ዶ/ር ተባረክ!!

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉🎉

  • @ቤኪ-ቨ3ቀ
    @ቤኪ-ቨ3ቀ 3 дні тому +1

    Selamh yebza doctor

  • @hermalacom
    @hermalacom 3 дні тому +1

    አግዚአብሕር ይባርክህ

  • @ShewitHadgu-hv9fw
    @ShewitHadgu-hv9fw 2 дні тому

    Dr. Mihret ,Fetari anten seleseten misgana yidresew. Lesew derash wendim neh. I am happy for this.

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 3 дні тому +1

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @Simret-e2w
    @Simret-e2w 3 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @KidistHailemariam-w8x
    @KidistHailemariam-w8x 2 дні тому

    Thank you doc. Sostegnaw yenem tyake neber

  • @MekdiLove-j6v
    @MekdiLove-j6v 2 дні тому

    በጣም እግዚያብሔር አብዝቶ ጥበብ ይስጦት

  • @bitu_A
    @bitu_A 3 дні тому

    Thank you for always coming with the same energy and passion.
    This is really good a way, to collect the same category questions and answering in a very organized platform 👌👍👍

  • @mamed9004
    @mamed9004 3 дні тому

    ዶ/ር ምሕረት እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    እንዳንተ አይነት ከልባቸው የሚተጉ ሰዎች ይብዙልን 🙏🙏🙏

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 3 дні тому +1

    Thank you!

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 3 дні тому +3

    በጣም ሀሪፉ ነው ህንደዚኢ ቢሆን ሀራፈ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 дні тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 3 дні тому +3

    እንደ የ38 አመት ምንም ሙያ ገንዘብ ቤተሰብ የሌለው ግን በተስፋ "ነገ ይሆናል" ብሎ እንደሚኖር ሰው ከ 25 አመት ያሉት ሙያና ስራ ያላቸው ግን ምንም እንደሌላቸው ሁነው ሲጨነቁ ስሰማ "በርግጥ እኔጋ ነው ወይስ እነሱጋ ነው ያለው ችግሩ ?" እላለው ።

  • @mathewosfanta2083
    @mathewosfanta2083 2 дні тому

    Dr. በጣም አሪፍ አቀራረብ ነውና በዚሁ ይቀጥል።

  • @era_tube711
    @era_tube711 3 дні тому +2

    clicked to 100👍😍

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 3 дні тому

    Thank you Dr.

  • @YosephBirhanu-l6r
    @YosephBirhanu-l6r 3 дні тому

    ይህ ቆንጆ አቀራረብ ነው በዚው ቀጥል እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @Papumama-j8h
    @Papumama-j8h 3 дні тому

    በጣም በጣም ጥሩ በዚሁ አቀራረብ ቢሆን እጅግ መለካም ነው። ተባርካችኋል!!

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 15 годин тому

    Amazing, thanks❤❤❤

  • @eleletaneguse4824
    @eleletaneguse4824 2 дні тому

    ይሄኛው አአካሄድ በጣም ጥሩ ነው።

  • @meserbeye
    @meserbeye 3 дні тому

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የዛሬዉ የበለጠ ቆንጆ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ🙏❤

  • @wendesenaleme
    @wendesenaleme День тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 дні тому

    ከልብ እናመሰግናለን🙏 በዚሁ ይቀጥል

  • @abushbayeh6755
    @abushbayeh6755 3 дні тому

    תודה רבה

  • @CPmural
    @CPmural 2 дні тому

    I am a big fan, listening non-stop to these. But the thumbnails? Are the poses deliberate?

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 День тому

    ዶር ምህረት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ካንተ ባላውቅም በየመሀሉ ውሀ ብትጠጣ ጥሩ ይመስለኛል

  • @ShewitHadgu-hv9fw
    @ShewitHadgu-hv9fw 2 дні тому

    Thanks

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 дні тому

    ❤ ቆንጆ ነው

  • @wegf6808
    @wegf6808 3 дні тому +1

    የመጀመሪያ ጠያቂው አለመርካቱ ከምን እንደመጣ ግልፅ አይደለም ፣ ምን መሆን እንደሚፈልግ የጠቀሰው ነገር የለም ጥያቄው ላይ ችግሩን እንጂ root cause አላስቀመጠም

    • @yonasshints8750
      @yonasshints8750 2 дні тому +1

      አለመርካቱ ነው የኔም ጥያቄ የፈጠረብኝ ፣እንጅ መሆን የምፈልገውንማ ሆኛለው ብየ እየኖርኩት ነው እኮ፣ ያው የሰው ልጅ የጎደለውን ብቻ አደል የሚመለከተው፣የምትመኘው ቦታ ስትደርስ አሁንም ሌላ ምኞት ነው ምትመኘው
      ያው አንተም ከዚህ አንግል አይተሀ ልምድ ሽር ብታደርገኝ ?

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 дні тому

      @yonasshints8750
      የሩቅ ግብ አድርገን ይዘነው የነበርነውን ነገር ከብዙ ውጣ ውረድ በሆላ ስንደርስበት ደስ ይለናል ነገር ግን ደስታው ብዙ አይቆይም ሌሎች ፈታኝ ጥያቄዎች አሊያም ችግሮች ከፊታችን ይከሰታሉ መርሳት የሌለብን ነገር ሁልጊዜም የአንድ ምእራፍ መጨረሻ የሌላው ምእራፍ መጀመሪያ መሆኑን አንርሳ። ወደደስታው ስናቀረብ ውስጣችን ቀጣዩን ግብ ማዘጋጀት ይኖርበታል ቀጣዩ ግብ እንደታወቀ አይምሮአችንን ማዘጋጀት እና እዛ ላይ መስራት ይጠበቅብናል። ህይወት ሁል ጊዜ ከአንዱ ግብ ወደሌላኛው ግብ ያለ እረፍት መሮጥ አይደለም ቆም ብሎ ማመስገንን ስኬትንም ማጣጣም ባለን ነገር መርካትንም ይጨምራል ማለቂያ የሌለው ፍላጎትን መከተል ብቻ ሳይሆን ለሌሎች መርዳትን የህሊና እርካታን ይሰጣል!!!

  • @yonasshints8750
    @yonasshints8750 2 дні тому

    ዶክተር ስለሰጡኝ ገንቢ ምክር ከልብ አመሰግ ናለሁ፣ ያው የሰው ልጅ የጎደለንን ብቻ እና የጎደሎነት ስሜት ስለሚሰማን ነው እንጅ የእያንዳንዱ ሰው ስኬት መለኪያው የተለያየ ነው

  • @SamrawitAysheshim
    @SamrawitAysheshim День тому

    I am a 2024 graduate from Addis Ababa University with a BSc in Cotm Engineering. Just a month after graduating, I was hired as a project engineer. However, I have felt unhappy in this role since my first day. My dream is to own my own PLC or something similar that allows me to work around the clock, be a leader, and operate on my own terms. What steps should I take to achieve this?

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 2 дні тому

    Is it possoble to ask qestion on comment section ?
    Thanks!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 День тому

    ምህረታብ የነጬ አለም አሻሮ !

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 2 дні тому

    ባንዴ ሸበትክ

  • @adanetakele8832
    @adanetakele8832 День тому

    Thank you Doctor

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 3 дні тому

    Thank you Dr