Ethiopia - በአማራ ክልል ውጊያ | ( እየሆነ ያለው)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лют 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 137

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 5 місяців тому +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @techawatch
    @techawatch 5 місяців тому +4

    የአማራ ህዝብ ትግል ፍትሀዊ ነው ድል ለፋኖ!

  • @YASMIN-uk9ri1th1g
    @YASMIN-uk9ri1th1g 5 місяців тому +2

    እውነት ታሸንፋለች እውነት ደግሞ ከፋኖ አማራ ህዝብነው አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @MerryMerry-vl8sj
    @MerryMerry-vl8sj 5 місяців тому +20

    አይዞን አማራዬ ይነጋል እደጨለመ አይቀርም ድሉ ለኛ ነዉ

  • @user-ly1pm2xr4y
    @user-ly1pm2xr4y 5 місяців тому

    ድል ለፋኖ

  • @Ahimed-gu8gg
    @Ahimed-gu8gg Місяць тому

    ፋኖ ይችላል ድልድልልልልልል ለፋኖ

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 Місяць тому

    ኡፍ😢😢 አረ በቃ በለን የኢላሂ 😢 ደክሞናል 5 አመት ሙሉ በጭቀት

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 5 місяців тому +4

    አየአላህ ሆይ ምን ይሻለናል ያገራችን ነገር አሁንስ ደከመኘ በጭቀት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 місяців тому +1

    ያሳዝነል በጣም

  • @ebrahimjubran
    @ebrahimjubran 4 місяці тому

    Amharaye yene werk hizeb ayizon yalfal❤

  • @user-oq1ju6th1b
    @user-oq1ju6th1b 5 місяців тому +1

    ዲል ለወገኔ ለደሜ ለአማራ ህዝብ😢😢

  • @alextomm2458
    @alextomm2458 5 місяців тому +5

    ፋኖ ሺ አመት ይግዛን! ለእውነት የቆሙ ናቸው

  • @gonder903
    @gonder903 5 місяців тому

    💚💛❤️ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-uz3xo9di5c
    @user-uz3xo9di5c 5 місяців тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 5 місяців тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈታ ዴይሊ ለደረ ሰብል ለእንስሳት ለህፃናት ለሴቶች ለንብረት ብሎም ለዜጎች ግድ የማይሰጠዉ መንግስት ይባስ ብሎ ዜጎች በየቦታዉ በጠራራ ፃሀይ በጥይት እየረገፉ ይገኛል ሀገራችን በዚህ በዘመነ ዘመን አንዲህ ያለ መንግስት ሲገጥማት እጅግ እጅግ ያሳዝነኛል ቢዘገይም የደፈረሰዉ መጥራቱ አይቀርም

  • @user-uv5eq8ux6e
    @user-uv5eq8ux6e 5 місяців тому +2

    Amhara revolution

  • @abebayohannes3827
    @abebayohannes3827 5 місяців тому +2

    You are a lesser with your Dom president
    FANO is a Hero's to Ethiopian .

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf 5 місяців тому +2

    ፋኖ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 5 місяців тому +2

    Fanon 👑❤💛💚🔥✊

  • @Uuu-ld1en
    @Uuu-ld1en 5 місяців тому +1

    ፋኖ ብዙ ሃይል ነው እዬተዋጋ ያለው

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 5 місяців тому +1

    ፈታሰላም❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 5 місяців тому +2

    Power fano

  • @SurprisedBaseballEquipme-ol8lg
    @SurprisedBaseballEquipme-ol8lg 5 місяців тому +1

    ድሉ ጎጃም ላይ ይፈፅማል የተባለዉ ደረሰ

  • @ebrahimjubran
    @ebrahimjubran 4 місяці тому

    Fanoko lethiopa new mysewaw yene berkeyewoch❤

  • @ajwa0076
    @ajwa0076 5 місяців тому +11

    ድል ለፍኖ

  • @fafiwollowayitub3332
    @fafiwollowayitub3332 5 місяців тому +4

    ድል ለፉኗችን

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ
    ፋኖ ያሸንፏል

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 5 місяців тому +2

    ፋኖ መሪ የለውም ያለህ ማነው

  • @alihabash6079
    @alihabash6079 5 місяців тому +2

    ድልለአማራፋኖ

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 5 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉ድለፋኖ አላህያግዛቸዉ ያረብ

  • @metibekele9826
    @metibekele9826 5 місяців тому

    ዛሬ ሕልም ይምሰል እንጂ ነገ ዕውን ይሆናል ❤😊❤

  • @user-ki9bh9cf9c
    @user-ki9bh9cf9c 5 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ ሁላችንም ታግለን አማራን እናስከብራለን

  • @behailuabebe8877
    @behailuabebe8877 5 місяців тому +18

    ፋኖ እውነት ሰላለው መደራደር ሳይሆን ብልግና ፓርቲን ጠራርጎ እንጦሮጦስ መላክ ነው::we all Ethiopian behind FANO❤️❤️❤️

    • @Bete_amhara-ኤኬ47
      @Bete_amhara-ኤኬ47 5 місяців тому

      ትክክል የሚደራደር ባንዳ ነው
      ግዴታ እርምጃ መወሰድ አለበት ለመደራደር አማራ ካለ

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 5 місяців тому +2

    አቀራረብህ ሚዛናዊነት ይታይበታል በርታ

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h 5 місяців тому +1

    cheers

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 5 місяців тому +1

    ጋላ ሰው ላይ ተጫዉተዉ አይቀርም ኢንሻ አላህ ፍርድ ከአላህ እንጠብቃለን

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 5 місяців тому

    አድማ በታኙም ሚኒሻውም የአማራ ልዩሃይሎችና ፖሊስ ለኦሮሞ አግዞ ህዝቡን እየተዋጋና የአማራ ልጂአገረዶችና እናቶችን እንዲደፈሩ ካደረገ የአማራ ህዝብ የአማራ ህዝብ በቀሉን በቤተሰቦቻቸው ማድረግነው አስተሳሰቤ ትክክል እንዳልሆነ ባቅም የማንን ቤተሰብ ገለውና አስደፍረው የልዩ ሃይሉና ሚኒሻው ቤተሰብ በሰላም የሚኖሩበት አንዳችም ምክንያት የለም ሰው እንዴት ከኦሮሞና ከአጥፊውጋር ያብራል ለዛውም አማራን በአማራ አይደረግም ከወያኔ አንድነትን ይማር የአማራ ህዝብ

  • @user-ix4tx2nb5l
    @user-ix4tx2nb5l 5 місяців тому

    Deliy latagafawi ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemasmare
    @eyerusalemasmare 5 місяців тому +2

    ዳኜ ዋለ ግን የትነው???!

    • @user-nu7jz1ev4i
      @user-nu7jz1ev4i 5 місяців тому

      አለ በሪፍ ስራ ብቅ ይላል ሰሚኑን❤

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b 5 місяців тому +6

    ድል ለፋኖ እግዚአብሔር አምላክ ከኛጋር ስለሆነ እናሸንፋለን ምክንያቱም እውነትን ይዘናል💚💛❤💒

  • @makajav
    @makajav 5 місяців тому +3

    ድል ለፋኖ ሞት ለደም መጣጩ ኦሮሞማ

  • @user-hc1rr6hk3l
    @user-hc1rr6hk3l 5 місяців тому +1

    Foreaverto❤

  • @user-nu7jz1ev4i
    @user-nu7jz1ev4i 5 місяців тому +1

    ድሉ የፋኖ ነው ።
    አሽቃባጭ ባንዳ የአማራ ልጆች ግን እኔን አያርገኝ. ያኔ

  • @machealhamton8218
    @machealhamton8218 4 місяці тому

    Fanoooo

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 місяців тому

    ሰምተን አይተን የማናቀውን ነገረ ኢትዮጵያን የደ
    ም ጉረፍ አደረጋት አላህ ወይ ፍረድ ወይ ወረድ
    የወገን ደም የማይቂረቁረው ሰው ድጋይ ማለት ነው

  • @user-gw3nd9wx2b
    @user-gw3nd9wx2b 5 місяців тому +1

    ድል ለአማራፍኖ

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 Місяць тому

    😢😢

  • @asbb105
    @asbb105 5 місяців тому +1

    ብቼኛው የብልፅግና ልሳን (ፈታ ደሊ)😂😂😂😂

  • @user-rf8en7zz6e
    @user-rf8en7zz6e 5 місяців тому

    VIVA FANO

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 5 місяців тому +4

    ያው ያለው የአማራ ንቀት ነዋ ከንግዲህ በኋላ አማራን አይረገጥም ።ድል ለ ጀግኖቻችን ድል ለፋኖ ❤

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 місяців тому

    ያአማራ ብቻ አይደለም እኮ ሀገረ የጋራ ነው ተባብራቹሁ አራጁ አብይ አህመድ ከጠፏ ህዝቡ ተሰማምቶ ይኖራል

  • @gezu1573
    @gezu1573 5 місяців тому +4

    ድል ለመከላከያ ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏

    • @user-ds6tx2tf4q
      @user-ds6tx2tf4q 5 місяців тому +1

      ጨፍጫፊ መከላከያ አውሬነቱን አሳይታል ድል ለፍኖ ምት ለብልፅግና

    • @gezu1573
      @gezu1573 5 місяців тому +1

      @@user-ds6tx2tf4q ፍኖ መንፈሳዊ ስብከት ነው እንዴ የሚሳየው ጦርነት ገጥሞ መስሎኝ ''አራሽ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ ትላላችሁ ሲመቱ ሰላማዊ ሰው ሞቱ

    • @-Bogy
      @-Bogy 5 місяців тому

      😂😂😂😂👎👎👎

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 5 місяців тому

      ​@@gezu1573ጊንጥ መከላከያ መስሎኝ ቆራርጦ መቕለ የወተፈሽ😅😅

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 5 місяців тому

      ​@@user-ds6tx2tf4q የመከላከያ ስራ እኮ የውስጥና የውጪ ጠላትን መጨፍጨፍ ነው። እንዳት ጨፈጨፈ ከፈለጋችሁ እጅ መስጠት ነው። ያለበለዚያ ለምን ተጨፈጨፍን ብሎ መጠየቅ የፋራ ጥያቄ ነው።

  • @dasashKinda-lh2mf
    @dasashKinda-lh2mf 5 місяців тому

    ድል ለአማራ ህዠብ

  • @Yif66
    @Yif66 5 місяців тому +2

    መንግስት መንግስት አትበልብን ተከፋይ ባንዳ

  • @fk3365
    @fk3365 5 місяців тому

    በዐዕምሮህ ሥትሠራ የህዝብ ገዢ ትሆናለህ : በጉልበትህ ሥትሠራ ደግሞ ሕዝብህ ይገዛሀል ።
    ይህም ዓለም ዐቀፍ ህግ ነው
    (ሜንሊየሥ)

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 5 місяців тому

    ለሁሉም ሠላም
    ስለ ጦርነት ማወራት ካል ቀራ ህወሃት የምችል ማንም የለም እስክ እንደዉ
    እዉነት እናዉራ ብልዕግና ብቻዉን ህወሃት እችላል
    ሻብያ እንኳን ብሆን ከብልፅግና ጋረ ተደሪቦ ተበላ
    ለማንኛዉም ሠላም ይስጠን እንሻ አላህ

  • @user-cv8ih8sm2d
    @user-cv8ih8sm2d 4 місяці тому

    Aman 4:20

  • @sisaybirhanu9151
    @sisaybirhanu9151 5 місяців тому

    The truth is with Amahara (FANO) we will win our enamy is to much but this society is great hero in ethiopian history.
    PP regime must remove from each nation mind

  • @fk3365
    @fk3365 5 місяців тому

    ይሻል ነበር ሰውን ከመናቅ መክሮ መመለሥ ትልቅ ዐዋቂነት ነው ።
    ያንተን ውድቀት ለሚመኙ ሥትል ራሥህን አሻሽል ።

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 5 місяців тому +1

    ለአማራ ጊዜ ጠብመንጃ አስቀምጥ ለሸኔ ጠብመንጃ አያስቀምጥም😂😂😂ይሄ ነው ማስቀመጥ አማራ መቼም ትጥቁን አይፈታም።

  • @user-cu1kn8ff6u
    @user-cu1kn8ff6u 5 місяців тому

    What amhara fano want ? Time don't allow them to administer the country

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 5 місяців тому +9

    ድሉ የማይቀር ነው ጀግናው የነፃነት ታጋይ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያዊያንን ትንሳኤ ያረጋግጣል አይዞሽ ኢትዮጵያየ ትንሳኤሽ በጀግናው ፍኖ ይረጋገጣል fano is our hero king of king armi 💚💚💚💛💛❤️❤️💯💪💪💯💯

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 5 місяців тому +1

      Kkkkkk

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm 5 місяців тому +2

      @@michaeltesfay4615 ዛሬ ብትስቅም በስራህ ነገ ታፍርበታለህ መሪህ ከመሽነፍ ማንም ምድራዊ ሀይል አያድነውም።

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 5 місяців тому

      ወለፈንዲ😜😜😜

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 5 місяців тому

      ​@@haregtegegne-ih8dmእንድንስቅ ካልፈለግሽ ለምን ታስቂናለሽ? 😂

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 5 місяців тому

    አይዞነ አማራየየየዩ ❤❤❤❤❤ ሊነጋሲል ይጨልማል

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 5 місяців тому

    😭🖤🇪🇹አብይ💔🖤መከላከያ🇪🇹🐕‍🦺🐕‍🦺❌🤛አብይ

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 місяців тому

    የምን ድረድረ ነብሶጥረ ያረዱ
    ንፀሀን የጨፈጨፉ ድረድረ ያለቀው ያልቃል እጀ አብይ ተሰቅሎ ካላየን አማራ አይደለንም ኢሻአላህ

  • @Wubshetap16
    @Wubshetap16 5 місяців тому +4

    ጎጃም ጎጃም ነው

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 5 місяців тому

    Fano yashenifal tegefito silhone

  • @user-hc1rr6hk3l
    @user-hc1rr6hk3l 5 місяців тому

    .
    ....

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 5 місяців тому

    የአማራልዩሀይልታሳፍራላችሁፋኖንብታግዙእስታሁንድራሹይጠፋነበርከሀድዉመከላክያ

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 5 місяців тому +14

    ፋኖ እውነት ነው ፤ እውነት ደግሞ ያሸንፋል ።

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 5 місяців тому +1

    ድል ለተገፋው ለታረደው ለተጨፈጨፈው ሀገር ወዳዱ ጀግናው የአማራ ህዝብ 💚💛❤️✊🏾

  • @user-qr8pu3pg5y
    @user-qr8pu3pg5y 5 місяців тому

    ዲል ለፋኖ ሞት ለአብይና መሠሎቹ🎉

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 5 місяців тому +1

    ኦሮም በስላም ለመኖር ይችል ነበር አማራም በዜህ ስቃይ አይመጣም ነበር ጥሩ መሪ ቢኖር

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 місяців тому

    በውሸት ታሪክ ህዝብ መጨፈጨፈ እራሱ እየገደለ እራሱ እየዘረፈ እራሱ እየዋሸ በሌላ ያመሀኝል ይህ ደቆሮ መንግሰት አላህ ይፈረድ የወገኖቻቸን ደም

  • @wmg6574
    @wmg6574 5 місяців тому +1

    የመንግስት ኦፕሬሽን እያልክ ለምን ታላዝናለህ። ምናባህ መንግስት ነው መንግስት እያልክ የምታወራ።

  • @MeseretDagew
    @MeseretDagew 5 місяців тому +1

    ድል ለአማህራ ፋኖ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @fafiwollowayitub3332
    @fafiwollowayitub3332 5 місяців тому

    ድል ለፉኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @mesfinguchie5199
    @mesfinguchie5199 5 місяців тому +1

    ገለልተኛ ለመሆን ሞክር ምንጭህ ፋና ነዉ እንዴ

  • @huwaiet6183
    @huwaiet6183 5 місяців тому

    ጥርጥር የለውም ጀግናውፍኖ ያሸንፍል ድለማራፍኖ

  • @user-xn3do1xs1u
    @user-xn3do1xs1u 5 місяців тому +1

    እከክ የሆንክ አማራ ነህ ይህን ዩቱብ ቻናል 1.26 ሚሊዮን ያደረስክ እርጉም ሁኑ ይህ እና መሰሎች የአማራ ድብቅ ኮተቶችን የምትከታተሉ እስኪ አማራዊ ዩቱቦችን ተመልከቱ የማን አለ ይህ ያለምክንያትና ያለ ብልጠት አማራው ስለሚያይ ነው ቱፍ

  • @SamuelMebratu-yh8um
    @SamuelMebratu-yh8um 5 місяців тому +3

    መንግስት ኦፕሬሽኑን ጀምሮ እራሱ መልሶ እየፈረጠጠ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪

  • @user-bc2kg9du6e
    @user-bc2kg9du6e 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤FANO

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 5 місяців тому

    ሞዶራዶር ቶዶራዱሯል ሞግባባትጡሩኖዉ ቶብልዋል እኝኝኝ በዉ ሚድያም ማለት እኝኝኝ ነዉ ቁምነገርዉ ሀሀሀ መሳቅነዉም አመልየም።

    • @asnakukal233
      @asnakukal233 5 місяців тому +1

      ፊደሎቹ ምን ብታስጨሳሳቸው እንዲ የጦዙት😢

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 5 місяців тому +2

      ​@@asnakukal233😂😂😂😂 እራሱ አጭሶ ነው የኮመተው

  • @user-cv4rw1bc4r
    @user-cv4rw1bc4r 5 місяців тому

    እኔ እምለው እንዴት ከትግራዩ ጦርነት አማራው አይማርም ትግራይ እኮ ውጭ የተደላደለ ኑሮ ትተው ነው ጦርነት የገቡት የአማራ ሆዳም ወንድሙን ይገላል የድሮ ልዩ ሐይል ተብሎ ሲወራ ያማል ሆዳም ባንዳ ድሮ የወያኔ አሽከር ነበር አሁን ደግሞ የኦሮሞ ብልፅግና ይቀጥላል

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 5 місяців тому

    ኦነግ ጠብመንጃ ታቅፎ አይደለም እንዴ እየተደራደረ ያለው።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 5 місяців тому

    ወርቂ ዘልቀሓስ ጸጸር ይምለሶ ከም ዝባሃል፡ ኣብዛ ብዝያዳ ናይ ቅድድም ኮይና ዘላ ዓለም ሎሚ፡ ብዝላዓለ መልክዑ ናይ ሓያላን ዓለም ቅድድም እያ ኮይና ዘላ'ሞ፡ ብሓፈሻ ኩለን ሳልሳይ ዓለም፡ ብፍላይ ካኣ እዛ ጸጋታት ሃብቲ ናይ ዓለም 60% ክሳብ 70% ሃብቲ ናይ ዓለም ዝተዓደለት ኣፍሪቃ መራሕታ ነዚ ዘቃለብሉ እዮም ዝመአስሉ ዘልርዉ'ሞ ኣምላኽ ካኣ ቆላሕትኡ ኣይፍለየሎ ኣሜን።

  • @user-uv5eq8ux6e
    @user-uv5eq8ux6e 5 місяців тому

    ትክክለኛ መረጃ አድርስ መነሻው ግርማ የጅብ ጥላ ሳይሆን ልዩ ሀይሉን መበተን አና ፍኖን ትጥቁን አስፈታለሁ ብሎ እንጂ ok

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 5 місяців тому

    አየ ብልጽግና ከገዳይነት መቸ ነው የምትላቀቀው።

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 5 місяців тому +1

    ፋኖ ይቀጠቀጣል ይሸነፋል 100% እርግጠኛ ነኝ ፋኖ የጁንታ ተላላኪ ነው እመኑኝ

    • @manlema7975
      @manlema7975 5 місяців тому +1

      ጀግናው ፋኖ ይሄን የጠነባ ጋላ ይለበልበዋል

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 5 місяців тому

    ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡
    ምስ ጊዳ መንገዲ፡
    ጥረ-ምረ ዝበልዕት ከብዲ
    ንወያነን ንኣብይን ኣሚንካ ናብ ዕርቂ፡
    ፍጹም ቀድያ ነይትቐዲ።
    እዩ ነገሩ።

  • @sisaybirhanu9151
    @sisaybirhanu9151 5 місяців тому

    Feta daily is Secondary TIKV wich is fascist abay sound

  • @user-js8sg3kf8p
    @user-js8sg3kf8p 5 місяців тому +1

    የፋኖ ድምፅ የሆነው ፈታ ዴሊ😂

  • @eliashoye2079
    @eliashoye2079 5 місяців тому

    False analysis

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 5 місяців тому

    ኢትዮጵያ ብታሪኻ ካብ ኲናት ፍጹም የዕሪፋ ከምዘይትፈልጥ እዩ ዝዝንቶን ገና ካኣ እዩ ዝቕጽል ዘሎን።
    ኢትዮጵያ ምስ ኤርትራ ጥራሕ ካብ 1960 ታት ዝተኻየ ናይ ናጽነት ሕቶ ን'30 ዓመታት እዩ መሪር ኲናት ተኻይዱ ነይሩን። ሕቶ ኤርትራ ግን ሕጋውን መሰላውን ግቡእን ሕቶ እይ ነይሩ።
    ድሕሪ ናጽነት ኤርትራን፡ ገዛኢ ሓይሊ ኢትዮጵያ ድሕሪ ምሽናፉ ካኣ ወያነ ብወሳኒ ሓገዝ ናይ ሻዕብያ ኣብ ስልጣን ምስ መጸት ካኣ፡ ብባድማ ኣመኽንያ እያ ዳግም ንኽንድኡ ዝኸውን እዋን ንህዝብታት ኤርትራን ኢትዮጵያን ናብ ዘይግባእ ኲናት ኣእትያቶ ነይራን።
    ኣብዪ ኣብ ስልጣን ምስመጸ ካኣ፡ ነቲ ናይ ኣባሓጎታቶም ተወራራሲ እንዳኾነ ዝመጸ ናይ ኲናት ወርሻን ሕማምን ተበጊሱ እዩ ናብ ውሽጢ ህዝቢ ኢትዮጵያ፡ ብነፈርትን ብታንክታትን፡ ብፍላይ ካኣ ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ኣምሓራ፡ ኲናት ምስ ፋኖ እንዳበለ ኣብ ልዕሊ ቆልዓ ሰበይትን ዓዲ ውዒልን መሪር ጭፍጨፋ ዘካይድ ዘሎን። ስለዚ ካኣ እየ ኢትዮጵያን ህዝባን'ሲ ካብ ኲናት ፍጹም የዕሪፉ ኣይፈልጥን እዩ ዝብል ጽሒፈ ዘለኹን።
    ምስኪን ህዝቢ ኢትዮጵያ። ኣብ ነንሓድሕዱ ክጨፋጨፍን፡ ናብ ዘይግባእ ኲናት ተገዲዱ ደቁ እንዳሰደደ ከጥፍእን እዩ ነይሩን ዝነብር ካኣ ዘሎን። እዝስ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ማዓስ ኮን ይውዳኣሉ ይኸውን፧

  • @girumbekele5091
    @girumbekele5091 5 місяців тому

    እከካም አሽቋላጭ። አለቅልቅ መንግሥት መንግሥት እያልክ። እበት ሚዲያ። ቅዘናም

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 5 місяців тому

    እዚ ኣብዪ ገለ ናይ ኣእሙሮ ጸገም ኣጓኒፍዎ ኣሎ እምበር፡ ኣብ ልዕሊ እተማሓድሮ ዘለኻ ህዝቢ'ዶ ብሰራዊት ጨፍጪፉ ምውዳእ ምስ ኣበየካስ ብሰብ ኣልቦ ነፈርቲ ገይርካ'ዶ ይጭፍጨፍ እዩ። እዚ ከምዝን ካልእን ተግባራቱ ተራእዩ ካኣ እዩ ናይ ኣእሙሮ ጸገም ከም ዘለዎ ዘዛርብ ዘሎን፡ ዘብልን ዝገምትን ካኣ እዩን። እምበር ንትገዝኦ ዘለኻ ህዝብስ ፍጹም ከምዝስ ኣይግበርን እዩ።
    ህዝቢ ኢትዮጵያ ካኣ ነዝስ ከስተብህለሉን፡ ናብ ዘዋጽኦ መንገዲ ክሕዝን፡ ምስ ጎረባብቱ ካኣ ሰላም ክገብር ክቃለስን እዩ ዘልርዎን። እምበር ኢትዮጵያ ዳኣ ብሰንኪ ኣመራርሓ ናይ ኣብዪስ፡ ናብ ሕማቕ ኩነታት እያ ተምርሕ ዘላን።
    ብተወሳኺ ካኣ ኣብዪ ምስ ጎረባብቲ ኢትዮጵያ ዝኾና ሃገራት'ውን ነገር እዩ ዝጽሕትር ዘሎን። እዚ ካኣ ንኢትዮጵያን
    ህዝባን ኣዝዩ ሃሳይን ጎዳእን እዩን።
    ህዝቢ ኢትዮጵያ ግን ንቓሕን፡ ንኣብዪ ካኣ ንተግባራቱ ኣለልዮን።

  • @user-jn7ff4oc4l
    @user-jn7ff4oc4l 5 місяців тому

    ተብታባ ካድሬ ነህ ባክህ

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 5 місяців тому

    አሁን አንተ ጋዜጠኛ ነህ? ውግያ አልከው ጭራሽ ሄረ እስክ በደንብ ሰልጥኑ ጋዜጠኝነትኮ የምከበር ሙያ ነው

  • @user-qw6nb9kb2h
    @user-qw6nb9kb2h 5 місяців тому

    ምንም አዲስ ነገር አልነገራችሁንም

  • @benana2574
    @benana2574 5 місяців тому +1

    አዲስ ነገር ላትነግሩን አስሬ እየለቀቃችሁ አታዝጉን በልኩ አድርጉት