የወርቅ ዋጋ ጉድ ጉድ አስባለ የአረብ ሀገር እህቶቼ ከኔ ተማሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 352

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 5 місяців тому +112

    እኔ አሁን ወላሂ ወርቅ አላሳሰበኝም ይሄን ቤት የሚባል ነገር ቶሎ ጨርሸ ከእናትና አባቴ ጋር አሏህ በሰላም እዲያገናኘኝ ነው እስኪ የእናትና የአባት ናፍቆት እግልትት ያደረጋችሁ ዱአአድርጉልኝ አሏህ በሰላም እዲያገናኘኝ የዘንዱሮው ናፍቆት ተለይቶብኛል ያአሏህ አተው ሁነኝ 😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 5 місяців тому +2

      አብሺሪ ያልቃል እኔም

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 5 місяців тому +2

      አይዞሽ አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህት

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 5 місяців тому +2

      አብሽሪ አላህ ያሰብሽውን አሳክቶ ለሀገርሽያብቃሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому +1

      ደምረኛውዴ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@الكنجالكنج-ت1لደምረኛ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 5 місяців тому +16

    በጣም ደስ ይላል እኔም ካርጎ ካደረኩት ሁሉ ኮተት የገዛሀቸው ወርቆቼ ለክፉ ቀኔ ሆኖኛል እውነት ነው ወርቅ ግዙ እስኪ በነካ እጃችሁ በእናታችሁ 50k አስገቡኝ❤

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ 5 місяців тому +78

    በስደት ደፋቀና የምትሉ አላህ የልባቹን መሻት ያሳሳላቹ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому +44

    እኔ የነፈቀኝ ቤት ሰርቼ አሰሚሬ ከልጆቼ ጋር የሚጋነኝበት ቀን ነፈቃኝ እደኔ ልጆቻቹሁንና ቤተሰቧቻቹሁን የነፈቀቹሁ በሙሉ አለህ በሰለም የገነኛቹሁደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ 5 місяців тому +1

      የነ ውድ አይዞሽ ይሳካል እኔም ልጆቸ ናፍቀውኛል

    • @HhdjdHdhdh
      @HhdjdHdhdh 5 місяців тому

      አሜንየኔውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @gogogogo-yi8hf
      @gogogogo-yi8hf 5 місяців тому +2

      Amen betlay lijoche indet indenafkunh😊❤

    • @HhdjdHdhdh
      @HhdjdHdhdh 5 місяців тому

      @@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ኢሻአላሁላችንንምበሠላምያገናኘን

    • @እሙረሂማ-ፐ5ቘ
      @እሙረሂማ-ፐ5ቘ 5 місяців тому +1

      😢😢😢

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 5 місяців тому +14

    ያርብ እኛም የመዳመ ቅምምች ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከጥሩ ህይወት ጋ ወፍቅን

  • @N33Natty
    @N33Natty 5 місяців тому +11

    ካንቺ ብዙ ተምራለው፣የምን ቡቲቲ ካረጎ ፣ማደረገው፣ትክክል ነሽ፣።

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 5 місяців тому +4

    ሰላምሽ ይብዛልን እህት እናመሰግናለን❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 5 місяців тому +1

    ተባረኪ የአመቱ ምርጥ መካሪ ብዬሻለሁ ጎበዝ ።።ወርቅ ቢቆይም ይሸጣል ገንዘቡ ነው ።።።ልብሰ መለቃቀም ምን ይሰራል 👌

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu 5 місяців тому +3

    እኔ የኢድ ሰጦታ ሰሰጠኝ ወርቅ ነው የምገዛው ወርቅ በጣም ነው የምወደው

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 5 місяців тому +8

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ዛሬ ኮመንት ልፃፍ ከኦንላይን ልብስ የሚያምረኝ እኔ ነበርኩ ከዛሬ ጀምሬ አልገዛም ኢንሻአላህ ወርቅ እገዛበታለሁ።

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 5 місяців тому +11

    እንሻላሕ ቤታቺንንእ ሰረተን ስንጨረስእንገዛለንእ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 місяців тому

    እንድህ የሚጠቅም ቪዲዮ ሲሰራ ደስ ይለኛል የዛሬ አመት ከምናምን ይመስለኛል አንድ ቪዲዮ ስለዎርቅ ሰርተሽ ነበር ዎድያውኑ ያአ ንድ አመት ዴሞዘን ዎርቅ ገዛውበት ዛሬ ጣራ ነካ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 5 місяців тому +4

    አህለን ፍርዶስየ እደት ነሽ እማ በርች🎉

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 місяців тому +1

    ወርቅ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን አፊዬ🎉🎉

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 5 місяців тому +2

    ወይኔ ልኪ ነሺ እኔ ወላህ ብዙ ተምሬለሁ ቡቱቶ አልፍልግም ብዙ ወርቆች እጀላይ አሉኝ አላሀምዱልላህ ይገርማችሆል ሺኤን እንጥለብ ብለውኝ ጎደኞች የዛሬ አመት እብ ብየ ወርቄ ግዝት አሁን እነሱ ማልቀስ ነው የቀራቸ የዛሬው ምክርሺን ወድጀው አለሁ ወላህ ተጠቀሙበት ቡቱቶ አትግዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 місяців тому

      እኔ አልሃምዱሊላህ ያገር ልብስ አልገዛሁም በትንሹም ቢሆን ያገት የጆሮ የጣተ ያገት 2ገዝቻልሁ ወደ ፊትም እገዛለሁ 21ካራቴ ባአህረን ነው ብሩ በባንክ ላስገባ ነበር አሁን ትወኩት

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 5 місяців тому +2

    እሺ እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaSeid-pk9ny
    @FatumaSeid-pk9ny 5 місяців тому +1

    ,ትክክል ነወ እሖትወ እናመሠግናለን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 5 місяців тому +2

    ጎበዝ በርች ፋሲካዬ እናመሰግናለን አፍሪ ምክር ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MmAfa-kz6vw
      @MmAfa-kz6vw 5 місяців тому

      አሪፍ ለማለት ነው

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ

    ትክክል ለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹እንሻአላህ ትክክል

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 5 місяців тому +30

    አንድ 60 _70 ግራም የሚሆን ወርቅ አለኝ አልሀምዱሊላህ ግን ከ 85 ግራም በላይ ከሆነ ዘካ ይዋጅብበታል

    • @አዚዛአሊ
      @አዚዛአሊ 5 місяців тому +2

      ማሻ አሏህ

    • @ሰአዳ-ቸ5መ
      @ሰአዳ-ቸ5መ 5 місяців тому +2

      አንድ አመት ከሞላው ግድ ነው አውጭለት

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic 5 місяців тому

      ግን ወደ ሀገር ይዞ ለመግባት ስንት ግራም ይፈቀዳል በጌታ ንገሩኝ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 5 місяців тому +3

      @@ሰአዳ-ቸ5መ ለምን ገና እኮ ነው አይዋጅብበትም ከ85 ግራም ከሆነ እኮ ነው ዘካ የሚወጣበት

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@አዚዛአሊደምረኛ

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 5 місяців тому +7

    ክክክ እረ አሳቅሽኝ ወላ ሺ ኤን ኢማብል ብር ጨረሰ ግን ከዚህ ያለ ሰው ወርቅ እንደማይጠቅም ነው የሚነገረው እኔ ግን በጣም ነው የምወደው ኮተት ትቻለሁ

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 5 місяців тому

      እኔ ከስልኬም አውርጄው አላቅም

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 5 місяців тому +8

    እህት ወድሞቼ ሁላችሁም አላህ የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹ አገራችን ሰላም ያድርግል አገሬ ሀበሻ ሰላም ይስፍንብሽ አሚን መጨረሻ ይመር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BintBaba-eq7oe
    @BintBaba-eq7oe 4 місяці тому

    ትክክል ብለሻል

  • @TsigeHabtaSema
    @TsigeHabtaSema 5 місяців тому

    እውነት ነው እህቴ ብር ከማስቀመጥ ወርቅ መግዛት ነው ሚያዋጣው በጣም ነው ሚያተርፈው

  • @Umatika
    @Umatika 5 місяців тому +2

    ኒገሪሊኝ እመ ለሺኤን ጠለቢዎች ሺኤን ለሚዊሉት አለሀ ቀልብይስጠን በስኢኔዬለውበትም ወርቅነው የገዘውት አውንም ኢገዘለው ኢሸአለሀ ጀዘአክ አለሀ ከይረን ኡም ቢለል ኒገሪሊኝ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 місяців тому +1

    አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ፋሲካዬ እዉነትሸነዉ ልብሰ ነጌ ይጣላል ወርቅ ግን በቸገራችሁ ጊዜ ሸጣችሁ ትጠቀሙበታላችሁ እህቶቼ ማን እንደወርቅ ሺኤን እማ ሴቱ ጨርሰዉ ❤❤❤

  • @FM.0737
    @FM.0737 5 місяців тому +6

    ፋሲካየ አላህ ይስጥልኝ እህቴ አሁን ልገዛ እየተዘጋጀሁ ነው ኢንሻአላህ እና ስንት ካራት ይሻላል 21 ወይስ 22ካራት ይህን ንገሪኝ በአላህ ጀዛከሏሁ ኋይር አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @fadlyfanlyfadly1294
    @fadlyfanlyfadly1294 5 місяців тому

    አለህ ይጠብቅሽ የነ መልካም እዉነትሸን ነው❤

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤እሺ ምክርሽ ጥሩ ነው ክበሪልን

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 5 місяців тому +2

    ፋሲኮዬ እንዴት ነሽ ተሽሎሻል❤

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 місяців тому

    እሙ ቢላልየ አህለን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 5 місяців тому +1

    አረ እኔ ከዱባይ የገዛውት ወርቅ ዋናውንም አልቻለ እርካሽ ነው እዚህ ወርቅ በዛላይ 21ካረትና 22 ካራት ዋጋው እኩል ነው ኢትዮጵያ ዱባይ ግን ይለያያል

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 5 місяців тому

    በትክክል❤❤❤ ዉድ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ ትክ ነሸ

  • @Gurage4
    @Gurage4 5 місяців тому +4

    በቃ ጨምሬ ልግዛ 😅😅😅 ግን እኮ ውድነው እዚም ግራም 35 ዲናር ነው በኢትዬፕያ ሲታሰብ በጣም ውድነው

    • @zamzamzamzam126
      @zamzamzamzam126 5 місяців тому

      ትነው35

    • @Gurage4
      @Gurage4 5 місяців тому

      @@zamzamzamzam126 ባህሬን ዲናር ማለቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 місяців тому

      ​@@zamzamzamzam126ደምረኛ

  • @ወሎዬዋH
    @ወሎዬዋH 3 місяці тому

    እህቴ እንዳታልፊኝ

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 5 місяців тому

    እኔም መዳሜን በጣም ነው የማመሰግናት❤❤❤በራሴ ብር ብሆንም

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 5 місяців тому +1

    ፍረዶሰ ዛሪ አምሮብሻል መሺ አላህ

  • @SonySony-x6s
    @SonySony-x6s 5 місяців тому

    የኔ ብርታት አንችናሃ የተንቢ ለኔ ተምሳሌቶቸ ናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ወሎዬዋH
    @ወሎዬዋH 3 місяці тому

    እህቴ የዱባይ ወርቅ ኢትዮ እንደትነው ተፈላጊነቱ

  • @ZuzuZuzu-qh3zu
    @ZuzuZuzu-qh3zu 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ልክ ነሽ የኔ ውድ እህት አላህ ይጨምርልሽ

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 5 місяців тому +1

    Shukran habibti in shaa Allah gezalew genzeb sagegn
    Be duachu asibugn iht wendimoch haja alebign

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 5 місяців тому

    ያመጣልሽን ብቻ አታስቢ ወጭዉም ያዉነዉ ዛሬ በዛስአት ቦታም ትመሪበታለሽ ይን ብር ዛሬ ምንይሰራል በነገራችንላይ እኔም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 місяців тому +1

    አሁን መግዣ አይደለም ወላሂ 😢😢

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 5 місяців тому +1

    ትክክክል

  • @HayatHassan-y9b
    @HayatHassan-y9b 5 місяців тому

    ሁሉም ነገር ሚገባን ከረፈደ ነው እኔም ወርቅ ነው ገዝቼ ማስቀምጠሁ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ ካሳለፍኩት

  • @فَآطُمةمحمد-ن6د1ن
    @فَآطُمةمحمد-ن6د1ن 5 місяців тому +3

    ወርቅ ሲሸጥ በተገዛበት ወዋጋ ነው ወይ?

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 5 місяців тому

    ሳህ ነዉ ከላምሽ ልብስ ለሚሰበስቡ ትክክል ነሽ

  • @aahlam82
    @aahlam82 5 місяців тому

    በትክክል የኔ እህት

  • @DagneDagne-y5g
    @DagneDagne-y5g 5 місяців тому

    ባለ ስንት ካራቴ ነው በየካራቴአቸው ዋጋቸውን ንገሪን

  • @salasala5700
    @salasala5700 5 місяців тому

    አህለን አፊያ

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 5 місяців тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሶለላሁአለይሂ ወሰለም
    ፊዳከ 🌹ወቢ 🌹ወእሙይ 🌹 ያረሱለላሂ

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 місяців тому

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም. ግን ፕሮፋይልሺንቀይሪ ሙስሊሞችአሏህንፍሩ. ፎቶችሁንበየሶሻልሚዳ አትለጥፏ!??!!

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 5 місяців тому

    ትክክል

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 5 місяців тому

    አፍያየ❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 5 місяців тому +2

    ፋሲካየ ከደመወዜ 200ድረሀም በየዎሩአካውቴ ላስቀምጥ ነበር ከማስቀመጥ ወርቅ ልግዛበትደ የ2የ3ወሩን እያጠራቀምኩ

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 5 місяців тому

      ወርቁንግዝዉደብሩባክቢቀመጥአይጨምረም18ግራምገዝቻለሁኔ

    • @UaeUae-y1z
      @UaeUae-y1z 5 місяців тому

      አኔምእዲችአሥቤነበር አሁንግንብሩንአጠራቅምየልገዛአሠብኩእሸአላህ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 місяців тому

    እኔምአለሁ ለማያዲግ ፀጉር ብርሃን እምጨርስ😢😢

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 5 місяців тому

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @susu21
    @susu21 5 місяців тому +1

    እኔ ወላሂ ከሠላሣ ካራት በላይ አለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 5 місяців тому

    አይዞሽ ዉዴ ገነነሽ እዴ

  • @አኢሻንኝየባቲዋ
    @አኢሻንኝየባቲዋ 5 місяців тому

    ጀዛከላሁከይር

  • @عبدوالقادر-ع7ق
    @عبدوالقادر-ع7ق 5 місяців тому

    እሽእናመሰግናለን

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 5 місяців тому

    አሁን ውዴነው😢😢😢😢እህቴ

  • @SaniaBh-z7s
    @SaniaBh-z7s 5 місяців тому

    እኔም የሚናፍቀኝ በሠላም መግባት ነው

  • @birqisaatube7500
    @birqisaatube7500 5 місяців тому

    Allahmdulilla Anilee nin qaba 🎉🎉🎉

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 5 місяців тому +1

    አህለን ውዴ

  • @fatma6629
    @fatma6629 5 місяців тому

    ስትገጂና ስትሸጪ አንድ አይዴለም ስትገጂ ውድ ስትሼጪ ያረክሳሉ ስለዚህ ወርቅም ጥቅም የለም ያራክሳሉ

  • @AminaMuhamuhamed
    @AminaMuhamuhamed 5 місяців тому

    ይመችሽ በቃ ወርቅ እገዛለሁ

  • @AsAs-dm4vt
    @AsAs-dm4vt 5 місяців тому

    ወርቅአንደትውሀገርይዘንየምነገባው

  • @ሉሉYouTube-u2t
    @ሉሉYouTube-u2t 5 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እኔ ከሀገሪ ተዎጣሁ አስራ ሁለትአመት12 አለፈኝ ያረቢ ዱዓ አርጉልኝ በሰላም ለሀገሪ እንድበቃ ደምሩኝ አበረታቱኝ በቅንነት 🎉🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 місяців тому

    ፋሲካዬ እዴትነሸ 😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 5 місяців тому +2

    ግን ኢትዮ ውስጥ ንፁህ ወርቅ የለም አይመስለኝም

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 місяців тому

    ኦሺ ውዴ በርቺ❤❤

  • @አአላህ
    @አአላህ 5 місяців тому +1

    😢😢😢የጣት፡3ጣቴ፡ተሰርቂለሁ፡እስራቦታዬ፡አላህየስራቸውንይስጣቸውያረብ

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 5 місяців тому +1

      አላህ ይተካ ሺ

    • @Fchvvf-nc5hx
      @Fchvvf-nc5hx 5 місяців тому

      እኔም 5 ግራም ከምናምን አንድ የጣት ተሰርቂያለሁ ኢጃዛ ቤት የሰረቀችውንም አውቂያታለሁ ግን ምንም አላልኩዋት

    • @አአላህ
      @አአላህ 5 місяців тому

      @@Fchvvf-nc5hx እኔ እስራቦታዬ ነው አላህየስራቸውንይስጣቸው

    • @አአላህ
      @አአላህ 5 місяців тому

      @@Fchvvf-nc5hx እኔም አውቃታለሁ ግን ምን አመጣለሁ አላህ ሀይሎን፡ያሳያቸው

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 5 місяців тому +2

    አደኘ ኮመች ነኘ ዘሬ😅

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 5 місяців тому +1

    ፊርዶስ የቻይና ወርቅ ግራም ስንት እንደሆነ ጠይቂልኝ 22 ካራት

  • @Mimis5n
    @Mimis5n 5 місяців тому +1

    ሁለት የአንገት ወርቅ አለኝ ኢትዮጵያ ሄጄ እሱን ሸቅዬ እበላለሁ 1500 ድሪም ነው የገዛሁት ያኔ Sale ነበረ

  • @fatma6629
    @fatma6629 5 місяців тому +1

    😂7አመት ዴከምሽ እኛ15አመት ምንእንበል

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 місяців тому

    አሃንስ ውድ ነው ኩዌት ላይ እኔ ሳኡዲ ገዝቸ አገር ህጄ በትንሽብት ሽጥ

  • @naeema8184
    @naeema8184 5 місяців тому

    አረሴቱ ጎበዝነው እኔ አንድም የለኝ😢

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 місяців тому

    አልሀምዱሊላህአለኝ ቤቱመቼእንደምጨርሰውናባሌጋተገናኝቼለመውለድነውየምፈልገው

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 5 місяців тому +1

    እዚህም ያው ነዉ በፊት ርካሺ ነበር
    1 ግራም 10ሺ ዱባይ 250ድርሀም ነበር balefe

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 5 місяців тому

    Thanks ❤fai

  • @MadinaAa-c1n
    @MadinaAa-c1n 5 місяців тому

    Esh wed❤❤❤

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 5 місяців тому

    የኔ ዉድ በርቺ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 5 місяців тому +5

    25 ግራም ናት ያለችኝ ወርቅ አልገዛም ምን እንደሁ ችግሬ አላውቀውም ቤተሰብ ብር ሲሉኝ አልሰስትም ስሰጥ ለራሴ ግን አላደርግም ይገርመኛል

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ 5 місяців тому +2

      አንች ትሻያለሽ እኔ 11ግራም ነች እሱም በጓደኛ ጭቅጭቅ በርግጥ እኔ ልብስም አልገዛሁ ብዙ

    • @fethyamohammed2326
      @fethyamohammed2326 5 місяців тому +3

      ተመስገን በሉ እኔ አለሁ አይደል ከ6 አመት በላይ ስሰራ አንድ ግራም የለለኝ ቆይ ቤቱን ልጨርስ ቆይ ልቀጥልበት ስል ለልጆቸ ይሆን ላርግ ስል አቃ ለሟላ ስለሰ ይሄው አለሁ ዘንድሮ አስቢያለሁ አላህ ካሳካልኝ

    • @Toyba-y5g
      @Toyba-y5g 5 місяців тому +2

      እኔ አሥር አመት በላይ ሠርቻለሁ ግን አንድ ግራም የለኝም ኢንሻ አላህ አስቤያለሁ

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 5 місяців тому

      @@fethyamohammed2326 እኔኮ ለራሴ ቤት አልሰራሁም ለቤተሰብ ነው ከዛ ውጭ ችግራቸውን ስጋፈጥ ነው የከረምኩት በተለይ በዝህ በአምስት አመት ውስጥ ጦርነት ስለሆነ አርሰው አያገኙም አንደ አንበጣ አደ ወፍ አንደ ትል ይበላዋል አዝመራውን ብቻ አልሀምዱሊላህ ።

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ 5 місяців тому

      @@fethyamohammed2326 አብሽሩ ቤትም ከወርቁ በላይ ነው ዋናው ብሩ ቁም ነገር ላይ መዋሉ ነው

  • @SeadaBintyasin
    @SeadaBintyasin 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @ብርቄሽበሺ
    @ብርቄሽበሺ 5 місяців тому

    በአላህ ነገሪኘ ውድ ውራቅ ገዝቸለምጣ ውይሰ ኢቶ ምራት ልገዛ ነገራኘ የቱይሻላል ባህራነው ያለሁት

    • @ikramikram4840
      @ikramikram4840 5 місяців тому

      ባህሬን ከሆንሽ ወርቅ ግዢ እየጨመረ ነው 27ሆናል

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 5 місяців тому +1

    ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu 5 місяців тому

    እንካንም ነገርሽኝ አመሰገናለው ሁሊም እገዛለው

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 5 місяців тому +1

    ምንምየለኝወላሂ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 5 місяців тому +1

    ሲጀመረ ብሩም እየሰራ አይደለም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 5 місяців тому +4

    ከዚህ ግራሙ በጣም ጨምሯል ግራም 280ብለውኛል መግዛት ፈልጌነበር እኔምን ኮተትየለኝም 8አመትሳድር አንድሻንጣብቻነውያለኝልኬምአላቅም ከቻልኩ ወርቄንእገዛለሁ ካልሆነ ብሬንይዠነውእምገባው

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 5 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ በርቺ

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 місяців тому

    እንደኔ ግን ባትሸጭው እዬጨመር ነው የሚመጣው

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 5 місяців тому

    ሳኡዲ ስንት ነው ግራም ውዶች ትንሽ አለችኝ በደህናው ግዜ ውዷ እህቴ የገዛችልኝ አሁን አሏህ ካለ እጨምርበታለሁ.

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd 5 місяців тому +4

    ትክክል ወርቅ ለችገር ግዜ ይሆነል

  • @trew7543
    @trew7543 5 місяців тому

    ሰብ አደራኩሽ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 5 місяців тому

    የመዳም ቅመሞች የምህረት አዋጅ መቷል ፖስቦርታችሁን አውጡ አልሀምዱሊላ ተሳክቶልኝ መጣሁ

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 5 місяців тому

    ዜሮ አንድ ነዉ እኔም ሽጫለሁ ከዚ ቀፊት