ጠዋታቹን ከተቆጣጠራቹ አለም የናንተ ነች! | Shanta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 143

  • @adventurefilmclips1923
    @adventurefilmclips1923 Рік тому +21

    ብዙ እየለወጥከኝ ነው አመሰግናለሁ
    በርታ ወንድማችን

    • @edomgidey
      @edomgidey Рік тому

      Cbccbbccbbccccbccbcbccbcbbbbbbb0bbbbbbv+bbbbbbbbbbbbbbbbbbbbb+b+bbbbbbbbbbbbbb+bbbbbbbbbbbbb++bbbhhbb+bbbvbvbbbbb+b+bbbbbbbbbvbvbbbbbbbbbb+b9+bbbbbbbbbbbb

    • @LavishInsights
      @LavishInsights 5 місяців тому +1

      Ahun Mn lay neh?

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Рік тому +6

    ድንቅ ትምህርት ...እናመሰግናለን ወንድማችን እንድንማር እየረዳህን ስለሆነ በርታልን

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z Рік тому +6

    ምስጋናዬ ከልብ ነው። ዕድሜዬ በጡረታ ዘመን ቢሆንም ማንነቴን በጣም፣በጣም፣በጣም በትንሹ ተገንዝቤያለሁና ጥረቴን በሙሉ መነሳሳት እቀጥላለሁ ።

    • @shantta
      @shantta  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ።

  • @ShaluShalus-q1l
    @ShaluShalus-q1l Рік тому +2

    ለህይወቴ መቀየር አተን ሰበብ ሆነክልኛል የሚገርም ትምርት ነው በርታ ።

  • @Al-haqiqatube
    @Al-haqiqatube Рік тому

    እዉነት ለማለት ከድሮ ማንነት ወደ አድሱ ማንነት ልመም ጣት የምሆኑ መሰረታዊ ነገሮችን ጠቅሰሀልናል እና እጅግ አድር ገን እና መሰግናለን።ረጅም እድሜ ይስጥክ!

  • @Binanu
    @Binanu Рік тому +1

    Wow ...... i rly don't expect this kind of videos in Amharic .. it has the power to awakening my peoples... Breaking The Habit od being your self ❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Thanks for your kind words.

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw 3 місяці тому

    ወዲሜ አተንየምገልፅበት ቃልያጥረኛል በጣምአመሠግናለሁ

  • @AmirMustofa-g1c
    @AmirMustofa-g1c Рік тому

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አስተማሪ ና ደስ የሚል program ነው ምታቀርበው

  • @masikonjo3798
    @masikonjo3798 Рік тому +1

    Ahun ante endaz setawer kelal yemaselal aydal gin betam ewaten kayeralgn ke faterey ga endeganagnem argagnal thanks ❤ i don't have words .........

  • @khadijashewanda260
    @khadijashewanda260 Рік тому

    ዋው የምር ትለያለህ የምርም ተቀይረህ ሌሎችም በቀላሉ መቀየር ችለሀል እናመሰግናለን

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ት /ት ነው ውድ ወንድማች እናመሰግንሃለን

  • @mulyman
    @mulyman Рік тому

    ዋው የሚገርም መልእክት ነው በሽታዎቼ በደንብ እየገቡኝ ነው

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 5 місяців тому +1

    Berta bro keep goinh❤❤❤❤❤❤

  • @eyubelachew
    @eyubelachew 8 місяців тому

    ተባርክ ወንድማችን

  • @KalidAhmed-e1d
    @KalidAhmed-e1d Рік тому

    ዋዉ የሚገርም አገላለፅ ነዉ በርታልን👌👌👌

  • @birhanaddis
    @birhanaddis Рік тому +2

    This is a very good video for people who stuck on the comfort zone .Good job brother !

  • @meketehailu6260
    @meketehailu6260 Рік тому

    በሶስተኛ ማንነት በነቃች ነብያ እራስን (አዕምሮን) ማስተዳደር እጅግ ውብ ድንቅ የቤት ስራ መሆኑን ያረጋገጥኩበት vidio ነው ከልቤ አመሰግናለው ወድሜ።

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi Рік тому +1

    ሰላም ከልቡ እናመሰግናለን ውንድሜ🙏🙏🙏

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Рік тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti Рік тому +2

    wow wendime tiyaken meleskilgn tnks a lot ✔️♥️♥️

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 Рік тому

    You are my favorite person tnx a lot please please more videos Dr joe despenza tnx😊

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Рік тому

    በጣም ጥሩ ነው ተመችቶኛል

  • @mamushetiher
    @mamushetiher Рік тому

    በጣም በጣም tenkyou somuch እሺ

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Рік тому +1

    ወንድም ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ነው ❤🙏

  • @mishelpiter3715
    @mishelpiter3715 6 місяців тому

    Please more ስራልን Dr Jo despenza

  • @cloudhualngocloud8675
    @cloudhualngocloud8675 Рік тому

    ፈጣሪ የባርክህ

  • @YosifSitayo
    @YosifSitayo 2 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +2

    You’re the wonderful ! Thank you for everything you do! ❤❤

  • @SebleAsefa-nw2gl
    @SebleAsefa-nw2gl Рік тому

    የተበረክ በጣም አመሰግንሀለዉ

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ

    Betam enamesegnalen Egziyabher edimena tena yistiligni

  • @tesfamichael_girma
    @tesfamichael_girma Рік тому

    Egziabhr yestln wendmachn🙏🙏

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Рік тому

    Wow Wow Thank you so much. I love Dr Joe. I really appreciate what u do bro.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 місяці тому

    ትኩረት!!!!!

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Рік тому

    Dr.joe dispenza he is one of z amazing doc. and u too yehagira lije!!!Happy morining....Happy saturday ..huv a gud day!!God bless u!!!

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Thank you. Have a blessed day.

  • @MeazaMisgina
    @MeazaMisgina Рік тому

    Taberek wendme ene zare new yeanten video mayet yejemerkut gn libe wst yehone ye desta simet eyetesemagn new bergitegninet ekeyeralew … ❤❤

  • @FevenAdane-fl7gp
    @FevenAdane-fl7gp Рік тому

    አመሰግናለዉ ይለያል

  • @yaredtamene6477
    @yaredtamene6477 11 місяців тому

    Thanks so much bro ❤

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 Рік тому

    አመሰግናለሁ😎🤝

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Рік тому +1

    ኣመሰግናለው ወንድሜ እወድሃለው🥰🥰🥰

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 Рік тому +1

    Thank you so much you are my best ❤

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Рік тому

    Great lession.

  • @HonAdis
    @HonAdis Рік тому

    አመሰግናለው

  • @LaveWonde-on5fx
    @LaveWonde-on5fx Рік тому

    Bairta tanks 🎉

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል Рік тому +1

    You are amazing person wow

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 Рік тому

    Thank you so much!!!...blessings!

  • @SolomonAbera-kw9pu
    @SolomonAbera-kw9pu Рік тому

    THANK YOU SO MACH

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Рік тому

    ስወድክ thank you🥰😍

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Рік тому

    Thank u wendeme❤

  • @michaelzaid4344
    @michaelzaid4344 Рік тому +1

    Vielen Dank Bro

  • @BettySolomon-e8h
    @BettySolomon-e8h 11 місяців тому

    thank you so much

  • @ድንግልሆይእርጂኝ

    ሰላም ይብዛ ዉድ ወንድማች❤❤

  • @selamgirma3485
    @selamgirma3485 5 місяців тому +1

    Amesegnalew bro

  • @fizzy-ek5ds
    @fizzy-ek5ds Рік тому +1

    10Q bro❤

  • @desalegnfikadu1105
    @desalegnfikadu1105 Рік тому

    My big bro you are the best

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z Рік тому

    🙏Betame.enamsgnale.🤔🙏👏

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 Рік тому

    Thank you My bro you are Wonderfull ❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Thank you very much!

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Рік тому

    Thanks brother❤

  • @fantayedebebe-uj9ss
    @fantayedebebe-uj9ss Рік тому

    Ok i will

  • @nahomdessye9689
    @nahomdessye9689 Рік тому +1

    My friend ❤

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 Рік тому

    Thank you so much 😊

  • @mintesinottessema1416
    @mintesinottessema1416 Рік тому +1

    Thank you so much ❤❤😂😂🎉

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Рік тому

    teberik biro❤❤❤❤❤👍💯✅

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z Рік тому

    🙏Betame.enamsgnale.🤔🙏

  • @kefudesta997
    @kefudesta997 Рік тому

    ❤ tebark

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Рік тому

    Thank u

  • @Hana-uv7ku
    @Hana-uv7ku Рік тому +1

    Amesgnalhu 😊

  • @lamriworkulamriworku1458
    @lamriworkulamriworku1458 Рік тому

    Betam enamesegnalen ! Gn ene meteyek emfelgew meditet madreg efelgalew gn endet endemidereg alawkm btnegregn ebakh ?

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Be silence west hono kuch malet. hasabesh wedet endemihed megenzeb.

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Рік тому

    Great.

  • @halu.777love4
    @halu.777love4 Рік тому

    Thnk you so much bro 🥰

  • @mikiasmengistu8111
    @mikiasmengistu8111 11 місяців тому

    Please make a video about how to meditate ...

    • @shantta
      @shantta  11 місяців тому

      ua-cam.com/video/jxdrS-OYgiw/v-deo.htmlsi=aFprHtivBHwxoZI0

  • @TameneBerga
    @TameneBerga Рік тому

    That is good

  • @azeasfaw-iw4kx
    @azeasfaw-iw4kx Рік тому

    thanks

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 Рік тому

    More blessings ❤

  • @DestalemSelemun
    @DestalemSelemun 5 місяців тому

    Betam amesegnalew

  • @YonasMesfin-jo8sc
    @YonasMesfin-jo8sc Рік тому

    ❤❤❤wawu bor

  • @yoni5466
    @yoni5466 Рік тому

    You are right

  • @Afomiya1219
    @Afomiya1219 Рік тому +13

    "don't try to creat new person reality with the same personality"

  • @nardostamrat594
    @nardostamrat594 Рік тому

    Amesegnalew.

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Рік тому

    Thanks bro 😁😁

  • @hayatmuhe1505
    @hayatmuhe1505 Рік тому

    betikikl biro🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @RuthAmnen
    @RuthAmnen Рік тому

    Speechless

  • @alemlema2791
    @alemlema2791 Рік тому

    ❤❤❤ wow

  • @endegenaaragaw
    @endegenaaragaw 10 місяців тому

    ያልገባኝ ነገር ማንነቴን በቀየርኩ ቁጥር ለትንሽ ጊዜ ሀይል አገኝና ከዛ ጭንቀት ውስጥ እገባለሁ ሁሉ ይምታታብኛል ህልሜም እራሴን ስቀይር እንደማላገኜው አስባለሁ ህልሜን ለማግኜት በዛ ማንነትውስጥ የግድ መኖር እንዳለብኝ አስባለሁ ይህን ነገር እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?

    • @shantta
      @shantta  10 місяців тому

      ጭንቀት እና አሉታዊ ስሜቶች ከመጡ እንዴት የሚለው ነገር እያሳሰበህ ነው ማለት ነው። የምትፈልገውን ነገር እንዴት ነው የማገኘው ብለህ አታስብ ፣ ለፈጠረህ እግዚአብሄር ተወው። የሰው ልጅ እንደ ራሱ አመለካከት ወይም እንደ አዕምሮው ስፋት ነው የሚያስበው ፤ ዛሬ አንተ አይቻልም ያልከው ነገር ለሌላ ሰው ቀላል ነው። ስለዚህ አንተ መሆን የምትፈልገውን ሰው እንደሆንክ አርገህ አስብ ፤ አስተሳሰብህም መሆን እንደምትፈልገው ሰው ይሁን ፣ የወደፊቱ ማንነትህ የማያደርጋቸውን ነገሮች አታድርግ እንደሰው የራስህን ዋጋ ጨምር እራስህን ለማሻሻል ሞክር። ከሁሉም ነገር በላይ ግን በየቀኑ መፀለይ እንዳትረሳ ፣ ፈጣሪህን ከልብህ አመስግነው ያለሱ ምንም አይደለህምና ሁሌም የእርሱን እርዳታ ጠይቅ እሱም ይረዳሃል። እግዚአብሄር የማይወደውን ስራ አትስራ ፣ ንስሀ ግባ ፣ ከእግዚአብሄር ጋር በደምብ ተቀራረብ እርሱም ሁሌ ካጠገብህ ይኖራል ፣ የህይወትህም መሪ ይሆናል ፤ የዛኔ ሙሉ ህይወት ትኖራለህ። አመሰግናለሁ ይህንን ጥያቄ ስለጠየከኝ ፣ ጥያቄህንም እንደመለስኩልህ ተስፋ አደርጋለሁ። መልካም ቀን ይሁንልህ።

  • @Kinfe-o5e
    @Kinfe-o5e Рік тому

    እንዴት ነዉ መዲቴት እሚደረገዉ

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 Рік тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ማለዳ በሚሠራበት በአብዘኛው ጊዜ በአእምሮዬ ውስጥ ብዙ ዓይነት ድምፅ ጫጫታ ይበዛብንኝና፥ ይረብሸኛል ምን ላደርግ እችላለሁ ??

  • @mekdeskassa-th6fs
    @mekdeskassa-th6fs Рік тому

    ይህንን ቪድዮ ስላቀረብክ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏። ግን ይህንን ከጠዋት ውጭ መስራት አንችልም?

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Yichalal. Bedemb yichalal gn tewat bihon more effective new

    • @mekdeskassa-th6fs
      @mekdeskassa-th6fs Рік тому

      @@shantta Thank you

  • @amankidane4271
    @amankidane4271 Рік тому

    Yetekeyerku new brta wendme amesegn alew

  • @Neba-yb3eq
    @Neba-yb3eq Рік тому

    Andand good thinking lay shon sewnete vibrat yadergal
    Sertoal malet new???

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      Exactly! Sertual. endeza maregun ketil.

    • @Neba-yb3eq
      @Neba-yb3eq Рік тому

      @@shantta eshi amesegnalehu

  • @AzebGebretsadik-u3g
    @AzebGebretsadik-u3g Рік тому

    Betam nw mamsgnew

  • @kalifaadam9489
    @kalifaadam9489 Рік тому

    Meditate ለማድረግ ምን ምን ቅድመ ሁኔታዎች ያስፈልጋሉ? ወይስ በዘፈቀደ ዝም ብሎ መጀመር ይቻላል?

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      tset malet beki new. tewat bihon yimekeral

  • @YonasMamo-t9l
    @YonasMamo-t9l Рік тому

    Wow

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 Рік тому

    Hey man you welcome

  • @HaniHanicho-y9q
    @HaniHanicho-y9q Рік тому

    ድንቅ ትምህርት ነው ለቻናሉ አዲስ ነኝ ።ስለ ሚዲቴት ጥያቄ አለኝ ?ሜዲቴት ሳደርግ የድሮ መጥፎ ትዝታዎችን አስታውሼ ይባስ ድብርት ውስጥ እገባለሁ ።

    • @shantta
      @shantta  Рік тому

      meditate sitareg focus on just one thing. yikebdal gn memoker new

  • @ruzsayid
    @ruzsayid Рік тому

    ❤❤❤❤❤፡

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven Рік тому

    ❤❤❤

  • @Rute1921
    @Rute1921 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ASHNET-ICT
    @ASHNET-ICT 6 місяців тому

    የምር ትለያልህ

  • @bettybettysolomon
    @bettybettysolomon 8 місяців тому

    🙏❤🙏

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi Рік тому

    ሰላም ውንደም ጥይቄ ካላችው ቡለክ ነቡር እና ጥዋት ትነሰቼ ልምደ ሁነቡኝ ሰልክ ማይት እና ምን ማደርገ እደለቡኝ እደት ነገርኝ ነቡር ውንደም አመሰገናለው👈👈👈