🛑 እኅተ ማርያም ስላለ[ች]ልን አይ[ቸ]ግረንም የሰባት ል[ጆች] እናት ድምጽ•ምስጋና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ብራና3
    @ብራና3 20 днів тому +7

    ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶነት እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 20 днів тому +4

    ቸሩ መድሀኒአለም ዬሰጥልን❤❤❤

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 19 днів тому +3

    ዘ ኢትዮጵያ ግብረ ሰናይ ማህበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @martabiru444
    @martabiru444 20 днів тому +7

    የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁንበጣም ደሰ ይላል በርቱልን

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 20 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይስጣቹ እውነትነው እማምላክ ትድረስላቹ ንግስተ ነገስት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት የመሀበሩአባል ሁሉ እግዚአብሔር ጉልበታቹን ያላቹን ትባርክልን 💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ine-h3
    @ine-h3 20 днів тому +4

    እግዚአብሄር ይድረስላችሁ በጣም ያሳዝና ኢትዮጵያ ህዝብ መኖሬያ አጦል

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 20 днів тому +9

    ዋው ደስ ስትሉ እማምላክ ትሙላላቹ በመስጠት ነው መንግስቱን ምንወርሰው

  • @thegreatone-e1s
    @thegreatone-e1s 20 днів тому +4

    ድሮ ድሮ ኢትዬጵያዊነት ይሄ ነበር የምናውቀው ወላዲት አምላክ ምስጋና ይድረሳት ።

  • @MekedsDeneke-g1m
    @MekedsDeneke-g1m 19 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ርቱዐን ደግነት ፍቅር መስጠት የተለመደ ነዉ እንበርታ

  • @Eyob797
    @Eyob797 20 днів тому +7

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ ንግሥተ ነገሥት እሕተማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ። ድሃውን የተ'ቸ'ገረውን የተራበውን የተ'ጨ'ነቀውን በሙሉ የሚወዱ የሚረዱ። ሠው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው የተገ'ኙ' ኖት።

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 20 днів тому +8

    ድስ ይላል ነብስን ያረካል እርሶ የቻሉትን ማንም አይችልም እግዚአብሔር ከርሶ ጋር እንዳለ በዚህ ያስታውቃል በዚህ ክፉ ዘመን እደደጉአብርሀም እደዚ ማድረግ ለትውልዱ መልካም ትምህርት ናቹ የአብርሃም አምላክ ይጨምርላቹ

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 20 днів тому

      ​@@MahammedFaaraምነው የቅናት አስመሰለ ደሀ በተረዳ ኧረ የደሀ አምላክ ይፋረዳችኋል የአንተን ሰማን አኮ አይበቃም ንስሐ ገብተናል ብላቹ አይደል ታዲያ በንስሐ ያለ ሰው እንዲ ያለ የወረደ ንግግር ይናገራል?

  • @jambarj273
    @jambarj273 20 днів тому +7

    ለይኩን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 20 днів тому +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እውነት እንዴት ደስ ይላል

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 19 днів тому +2

    እውነት ነው ለወገን መድረስን የመሰለ ደስታ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 20 днів тому +5

    ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይስጥልን፥ እልፍ ዓመታት ይንገሡልን። ጸላኤ ሠናያት አጋንንትና ውሉደ አጋንንትን በወላዲተ አምላክ ምሪት ክፉ ስራውን አሳፍረዋል። ይበርቱልን

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 20 днів тому

      @MahammedFaara ካናዳ ስወጣ ደግሞ አገልግልን እንዳስከፈትኩስ አልሰማህም ወይስ ከማህበሩ ተባረህ ነበር እንዳለ?!

  • @ኦርቶዶክሳዊ-ረ9ፈ
    @ኦርቶዶክሳዊ-ረ9ፈ 20 днів тому +6

    እኒህ ሴትዮ ባለፈው ሲያለቅሱ በጣም ልቤ ተነክቶ ነበር ። በእውነት በጣም ደስ ይላል ። ማኅበሩን እግዚአብሔር ያስፋው እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ብዙ ደስ የሚል ውስጥን የሚያረካ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 20 днів тому +3

    እግዚሀብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @umiii12-g8t
    @umiii12-g8t 20 днів тому +2

    ባለፈው የተለቀቀው በጣም ልብ ይሰብር ነበር እግዚአብሔር ከዚ በላይ አክሎ አክሎ ይስጣ(ቹ) የ(ኚ)ህን ምስኪን ሴት ሀዘና(ቸ)ውን የተጋራ(ቹ) ሁሉ መድኃኔዓለም ከእናቱ ጋር በችግራ(ቹ) ሁሉ ይድረሱላ(ቹ) እመአምላክ ሁሌ አለው ትበላ(ቹ) እኛም እንደአቅማ(ች)ን በጸሎትም በገንዘብም ከጎና(ች)ሁ አለን

  • @zcell7886
    @zcell7886 20 днів тому +2

    እግዚአብሔር ምጣቸው እውነት

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz 20 днів тому +6

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 20 днів тому +2

    አሜን🤲🤲🤲

  • @biruktawitDenek
    @biruktawitDenek 20 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእወነት ተመሰገን

  • @ኢሳይያስአስፋው
    @ኢሳይያስአስፋው 20 днів тому +6

    ኢትዮጲያዊነትን በተግባር መኖር እንዲህ ነው

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 20 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ ማየት ምንኛ ያስደስታል

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 20 днів тому +3

    ❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🙏🏿

  • @saraalemayehu8951
    @saraalemayehu8951 20 днів тому +2

    Ahun eske tkebabelute weregnohe

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 20 днів тому +2

    ይህ ነገር ግን ወደ ሥጋዊነት አሠራር እየተቀየረ ነው። ለምን ጥሩንባ ማስነፋት አስፈለገ ።? ስጦታው ለእግዚአብሔር ነው አይደል እሱ ደሞ አዋጅ አይፈልግም ። አይቷል ። ነው ለሚያሟችሁ ሰዎች መልስ ለመስጠት ነው? ይህ ከሆነ ደሞ ሥጋ ለባሽ ደካማ ፍጥረት ትፈራላችሁ ማለት ነው? ይህ ስህተት ነው ከእግዚአብሔር ከሆናችሁ ማንም ቢንጫጫ አያሸንፋችሁም። አልሆናችሁም የትም አደርሱም። አንድጊዜ አዋቂ አንድ ጊዜ አላዋቂ አትሁኑ ።
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ።🙏

    • @rahelbelete9283
      @rahelbelete9283 20 днів тому

      በጐ የሰሩት ካልተገለፀ አንዳንድ ሰዉ በዉሸት ሰም እያጠፏ ሰለሆነ ሰዉ እንዳዬሰናከል መገከፅ አለበት❤

    • @Biru-n9z
      @Biru-n9z 20 днів тому

      @rahelbelete9283 ሐሰት መቼም እውነትን አሸንፎ አያቅም። እስከተረዳሁት ድረስ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ተብላችሁ የእግዚአብሔርን ልጆች ሥራ ሰርታችሁ ለእኛም አርአያ ሆናችሁ ልታበረቱን ነው። ይህ ከሆነ ደሞ ሰይጣንን የምታሸንፉት ሰይጣንን በመሆን አይደለም ። ወንጌልን ተሻረችባችሁ። በሥውር ስጥ ይላል ።
      ልባችሁ አይታዎክ። ፅኑ። ለወሬ ጆሮ አትስጡ።

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 19 днів тому

      መቼም የናንተ ስድብና ተቃውሞ ትችትና መልካም ያልሆነ ንግግር ልብ ቢሰብርም ያጠነክረናል ይብላኝ ለናንተ ይህ ፕሮግራም ዛሬ አይደለም የተጀመረው ሰው ይማርበት ዘንድ ነው ለነገሩ የኛ ሲሆን ይለያችሁባል

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 20 днів тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤮🤮🤮