🔴New| ደስ ይበልሽ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 377

  • @aber5403
    @aber5403 6 місяців тому +2

    እርሴን የሰጠን እባት እግዚያቢሆር ይመስገን🙏🤲🙏🤲➕🤲🙏🤲🤲➕🌈🙏🤲➕🤲🙏🙏🌈

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 7 місяців тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @MesertSisay-kz7ud
    @MesertSisay-kz7ud 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኛ ባ ኑሩልን❤

  • @DagnewWubneh
    @DagnewWubneh 4 місяці тому +5

    አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት ፈጣሪ በዚህ ወቅት እንደናንተ ያለ አባት ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-fw6xh3ep9w
    @user-fw6xh3ep9w 9 місяців тому +91

    አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት ፈጣሪ በዚህ ወቅት እንደናንተ ያለ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @GuFyi
    @GuFyi 4 місяці тому +2

    ቃለሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 8 днів тому

    የልዑል እግዚሐብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል🙏🙏🙏 ለአባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 8 місяців тому +2

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልባች ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 5 місяців тому +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤

  • @milonmilon6338
    @milonmilon6338 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር አባታችን ❤❤❤

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 6 місяців тому +1

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባ

  • @swsw5226
    @swsw5226 9 місяців тому +22

    እንኳን ደህን መጡልን አባታችን🌺ፈጣሪየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን✝️♥️🥀

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 7 місяців тому +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 9 місяців тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 5 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @songuru1
    @songuru1 9 місяців тому +4

    Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RMetica
    @RMetica 9 місяців тому +30

    ቀንዲል ሚዲያ ላይ እየተከታተልኩኝ እያለሁኝ የአባ ትምህርት ሲለቀቅ እስከጨርስ ድረስ ልክ ቶሎ ና ተብሎ እንደተጠራ ሰዉ ልቤ ቸኮለ ❤ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ .... እንኳን ሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን የእመብርሀን ጥበቀዋ አይለየን ገሜን፫😢

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 місяців тому +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @zelaleme823
    @zelaleme823 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በዬትውልዱ ዘመን ሁሉ የክርስቶስ አገልጋይ ብርሐን አባቶችን የሚሠጠን።
    እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን። አሜን።

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 7 місяців тому +1

    ቃለህይዎትን ያሰማን ለአባታችን እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን👏

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 9 місяців тому +25

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤቱ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #እመቤቴ #ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ #የወለላይቱ #ቅድስት #ድንግል ማርያም ጣዕም ስሟ በአንደበታችን ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳይብን ያሳድርብን ለ በእድሜ በጤና በጸጋ የቆይልን ውድ አባታችን!

    • @RMetica
      @RMetica 5 місяців тому

      አሜን፫ 🙏

  • @Fentey
    @Fentey 7 місяців тому +1

    አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @AmareEwentuMulatie
    @AmareEwentuMulatie 9 місяців тому +5

    እኔስ ስለአባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ትምህርታቸውን ስሰማ ሳስባቸው የእግዚዓብሔርን ስለኛ ያለው ፍቅር እና የእመቤታችን ስም እና ንፅህና ልክ አንደ ማርያቴሬዛ ( ፀገራ ብር ) ግልጥ ድምቅ ይልብኛል ❤❤❤ ።
    እናንተስ ውድ የተዋዶ ልጆች ????

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 9 місяців тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesuSira
    @YesuSira 7 місяців тому +1

    Thank you!

  • @FasilTe
    @FasilTe 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ቃል ካንች ሰው የሆነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ 🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 4 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 9 місяців тому +27

    የእሥራኤል ቅዱሥ እግዚአብሄር ምን አይነት እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ አምላክ እንደሆነ የምናየውና የምናውቀው እንደ እርሥዎና እንደእርሥዖ ባሉ እፁብ ድንቅ አባቶች ነውና እናንተን ሠርቶ የሠጠን አምላከ ድንግል ማርያም ሥሙ ይባረክ

  • @MizanAbay-gw5pv
    @MizanAbay-gw5pv 7 місяців тому

    ❤❤❤❤amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 4 місяці тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜንሱሙ የተመሠገነ ይሁን ለዘላለም ቃለሕይዎት ያሠማልን አባ እድሜዎን ያርዝምልን❤

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin 😊

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 місяців тому +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን የገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እንኳን ለዚች እለትና ቀን አብሮ አደረሰን ቅዱስ የሗንስ ልመናው ቼርነቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏❤❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 місяців тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @XoXo-us7do
    @XoXo-us7do 8 місяців тому +2

    ኣሜንንንንን

  • @NeHase16
    @NeHase16 9 місяців тому +20

    ታድለን 🤲🏾አባታችን የሚያስተምሩንን ለመተግበር መድኃኔ ዓለም በቸርነቱ ይርዳን። እርስዎንም እመቤታችን ትጠብቅልን ❤

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 7 місяців тому +2

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN!!

  • @ninocell6969
    @ninocell6969 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 9 місяців тому +4

    "እግዚአብሔር ቃል ካንቺ ሰው የሆነ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!"

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን

  • @edengirma3488
    @edengirma3488 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 9 місяців тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እድሜእና ፀጋውን ያርዝምልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏😥😥

  • @unikh3078
    @unikh3078 9 місяців тому +2

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ በረከትዋ ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 місяців тому +14

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!!!❤❤❤❤❤❤❤

    • @Werkenesh-e6i
      @Werkenesh-e6i 5 місяців тому

      ወለዲተ አምላክ እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ፫❤❤❤😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 7 місяців тому

    Amen 🙏 egzabeher yemesegen emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 місяців тому +2

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @brukhailegabriel1237
    @brukhailegabriel1237 9 місяців тому +8

    ቃለ ህያወት ያሰማልን ወቅታዊ ትምህርት ነው በሌላም ጊዜ የሚሰጡ ትምህርቶች በጊዜ ሳይዘገዩ ቢለቀቁ ጥሩ ነው

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለዘለዓለም ይሁን

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 9 місяців тому +4

    Kale hiyiweti yasemalin ubatachin

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 9 місяців тому +3

    አባቴ የእርሶ ትምህርትህርት ስሰማዉሀ ጠምቶኝ አንደጠጣሁ አይነት ስሜት ነዉ ሚሰማኝ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 8 місяців тому +2

    አባታችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @EmbateMesele
    @EmbateMesele 7 місяців тому

    ፈጣሪ አምለክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 9 місяців тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Lehulumgzealew
    @Lehulumgzealew 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያስማልን ልባችን ውስጥ ያሳድርልን😢 ላባታችንም እድሜ ይስጥልን❤🎉

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 9 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Merhawi-iz7ol
    @Merhawi-iz7ol 3 місяці тому

    Amennn

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 9 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማለን።

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 4 місяці тому

    Kale hewote yasemalen abatachen

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 6 місяців тому

    እግዚአብሔርይመስገን አባታቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለሕወትያሰማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 місяців тому

    ብቻችን አይሆንልንም!!!

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 9 місяців тому +2

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 місяців тому +6

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ይህን ያሰማኽን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MisEya
    @MisEya 9 місяців тому +8

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክለዎት!!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 місяців тому +1

    አባታችን🙏

  • @songuru1
    @songuru1 9 місяців тому +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይቱብ-ዸ2ዀ
    @ይቱብ-ዸ2ዀ 9 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ❤🙏

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 9 місяців тому +4

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት የእርስዎን ትምህርት በሰማውት ጊዜ፣ህመሜ፣ ቁስሌ ፣ሀጥያቴ፣ ጭንቀቴ ሁሉ ከነበረበት ሀይል ይቀንስልኛል ይታገስልኛል
    የደረቀችው ነፍሴ ትለመልማለች
    ሀጥያቴን በየጊዜው አይበታለሁ
    በእውነት ትምህርተዎ ዘር ነው ይበቅላል
    መቶ ስልሳ ሰላሳ ፍሬም ያፈራል
    እኔ ሀጥያትና ውጤቶቹ እያናወጹኝ ያለሁ ሰው ብሆንም ፣ቃለ እግዚአብሔር ፈውስ ሁኖኛል እግዚአብሔር ያበርታዎት ።

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 9 місяців тому +3

    አባታችን❤❤❤

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 9 місяців тому +5

    ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በፀሎትዎ ያስቡን ኣባየ😢

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 4 місяці тому

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen

  • @alemayehuagengehu1974
    @alemayehuagengehu1974 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ShewayeBerhe-y1b
    @ShewayeBerhe-y1b 27 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tayeabogemeda
    @tayeabogemeda 4 місяці тому

    ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ እኛንና ሐገራችን ታማልደን አሜን አሜን አሜን

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ መጡልን ❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከእግዚአብሔር በመቀጠል ሂወቴን የቀየሩልኝ አባዬ እዎዶታለሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 9 місяців тому +6

    እውነት እዚህ አለ እናት ቤተክሪስቲያን ሙሉ ነች እባካችሁ የአገሬ ልጆች የሌላ እምነት ተከታዮች ከስድብ ይልቅ ኑ ጠይቁ ያላችሁበትንም መርምሩ እውነት እዚህ አለ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 8 місяців тому +1

    አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ?

  • @MelKam-ku2ch
    @MelKam-ku2ch 9 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን❤ቃልህይትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ZnebeAlemu
    @ZnebeAlemu 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 9 місяців тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ባርኮ እዚህ እንደርስና ቃሉን እንሰማ ዘድ ስለፈቀደልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ❤❤ ነገኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን 🎉

  • @SsSood-n3d
    @SsSood-n3d 9 місяців тому +2

    እባታችን ቃለህያውት ቃለህያን ❤❤❤❤❤❤

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤

  • @ሠላማዊት-ኘ7ለ
    @ሠላማዊት-ኘ7ለ 9 місяців тому +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    ❤በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ሀብተ ዳዊትን
    በረከተ ነቢያትን
    የሐዋርያትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይድልልን እመ ብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባገብረ ኪዳን እወዶታለሁ

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 9 місяців тому +5

    አባታችን እንኩን ደህና መጡ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና አባቶችን ይጠብቅልን❤

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe9930 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ሳሰማልን የሚናፍቋትን መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት

  • @temesgenawoke4642
    @temesgenawoke4642 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ቃሉ ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርሰን!(፫)
    ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @SabagebretsadikSabagebretsadik
    @SabagebretsadikSabagebretsadik 8 місяців тому

    አባቴ በቃ ስወዶት

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 7 місяців тому

    ኣባታችን ርዕሰ ሊቅ ሊቃውንትፈጣሪ በዚ ወቅትእንደ እናንተ ያለ ስለ ሰጠን እግዝኣብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን÷🙏🙏🙏

  • @asdqwe2019
    @asdqwe2019 9 місяців тому +3

    አሜን አባየ የሕይወትን ቃል ያሰማወት እማምላክወላዲት አምላክ ትጠብቅልን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እስዋን አባት ሰለሰጠን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 місяців тому +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo 9 місяців тому +3

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ረጅም"እድሜ ናጤና ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን " ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድረብን❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 місяців тому

    ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ነው::❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠላማዊት-ኘ7ለ
    @ሠላማዊት-ኘ7ለ 9 місяців тому +31

    ኧረ እይታ የለም የት ነን የተዋሕዶ ልጆችችች ኑ😊😊😊 የነፍስ ምግብ ቀርቧል