Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Like በማድረግ መመለከት ይጀምሩ🤍Subscribe ስላደረጉ እናመሰግናለን🙏🏾
ፕሮግራምህ በጣም ነዉ! እግዳህ ሀሳቡን እዲገልፅ በደንብ እድሉን ብትሰጥ መልካም ነዉ!👏👏
OMG እንዴት ነው እስከ ዛሬ ያላወኩሽ እኔ ውስጥ ያለሽ እስኪመስለኝ ነው ሃሳብሽን relate ያደረኩት አንቺ ተምረሽው ነው እኔ ደግሞ experience ያደረኩትን ነው ጀምሮ እስኪያልቅ የተናገርሽው ብቻ Thank you የኔ ቆንጆ❤
አሁን አውቀሻት ዛሬውን የአንቺ ሆነች?
The best guest ever❤❤😊
የአብነት ጥያቄ ቦንብ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ😂
በ ፌሚነስት በዛዙርያ ያነሳችሁት በጣም ይበልጥ ቁምነገር አለው እናም አሳሳቢ ነው በውጮቹ ደረጃ ላይ እንዳለው እንዳይደርስ ኢትዮጲያውጥ እኔም እሰጋለሁ አሜሪካ ውስጥ 2 ጀንደር ነው ያለው ወንድ ና ሴት ማለት እነኩዋን አይችለለም እዛባለው ማህበረሰብ ትችት ይደርስባቸዋል ከባድ ነው በጣም እያ ሀገር ስለ ሴት ልጅ ና ህፃናት መብት ነው የሚታገሉት ከዛ ያለፈ አጀንዳ የለፈ ነገር ይዘው ከመጡ አለመስማማት ነው።
ይሄን ፕሮ ግራም ብዙዎች በጉጉት የምጠብቀው ነው ቢሆንም በብዛት የሚጋበዙት እንግዳዎች አጥጋሚ ነገር አይታይም
best questions with best interviwe
😊😊😊❤❤❤
Arif content nw abenet ....Pls doctor dawit wendemagegn'n gabzelen
ቀጣይ ትግስት ትቅረብልን" TG PERSPECTIVE"
yes..yes...yes
Yea
ይች ልጅ ልክ ያልሆነ አመለካከት ለማሕበረሰቡ እያራመደች ነው ሙሉ ቪዶውን አይቸዋለሁ ሃሳቡዋ ፍሬ አልባ ከመሆኑም በላይ ልክ አይደለም እኛ እያለች ማውራትም አይጠበቅባትም እሷ ሴቶችን አትወክልም!
ከአሜሪካውያኑ የተቀዳ አመለካከት ነው። ለእነሱም አልበጃቸው። በማሕበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳይን በተመለከተ ሰዎችን በመምከር፣ በማስተማር፣ ተወዳጅ የሆኑና የዳበሩ መፃሕፍት በመፃፍ አሜሪካውያንን የሚያክል የለም። ነገር ግን ያለፍቅረኛ ወይም ለብቻ በመኖር አልፎም በብቸኝነት በመሰቃየት ከአለም የመጀመሪያዎቹ አሜሪካውያን ናቸው። የሰው ምክር ብቻውን አይበጅም።
የምታነሱት ሀሳብ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ልክ ሰዉ ጋብዘህ ሀሳብ እንደሚሰጡን ሁሉ አንዳንድ እናተ ላይ ለዉጥ ያመጡ መፅሀፎች ብትጋብዙን ጥሩ ነዉ በየ አስባለሁ አንድን ሰዉ አሳ ከምትሰጠዉ በላይ አሳዉን እንዴት እደሚያጠምደዉ ቢያስተምረዉ ያንን ሰዉ ይጠቅመዋል እና ለኛም እደዚህ ከሚመስሉ ሀሳብ እና አስተማሪ ትምህርት ከምትሰጡን በላይ ህይወትን ሊቀይሩ ይችላሉ የምትሉትን መፅሃፍ ብትጋብዙን ሌለዉ በጣም ጡሩ ሀሳብ ነዉ አብ
The host ነቃ በል እንጂ! ጥሩ ነው ይመቻቹ
How can I contact you for promotion service?
0915454647
👍
ውባለም ልዩ ነሽ
ድምጹ ግን ይስተካከል ዝቅተኛ
ምንድን ነው ይህ ሰው ከጭንቅላቱ የሚበልጥ ነገር የተሸከመውና ማሳረፊያ እንኳን ያጣበት ምክንያት?
lijitua eko mnm mtawqew ngr ylm
we don't need your approval
እጅህን አይደክምህም እንዴ🙄🙄
ሴት የላከው ሞት አይፈራም
abet ginbarwa
አንችም ሴት ተብለሻል don’t judge all of us ok
🙄መች ሰማክ 🙄በዚ ቅፅበት ኮመንት አይከብድም 🙄ሆ
ተረጋጊ ብርጣሉ
አሜሪካን ውስጥ የፍቅር እና የትዳር አማካሪዎች እንደ አሸዋ የበዙ ናቸው። የማሕበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳይን በተመለከተ ስፍር ቁጥር የሌላቸው በአለም እጅግ ተወዳጅ የሆኑና የዳበሩ መፃሕፍት በአሜሪካኖች የተፃፉ ናቸው። የሃይማኖትና ሃይማኖታያዊ ያልሆኑ ድንቅ ሕብረተሰብ ነክ ትምህርቶች ከድሮ ጀምሮ በቲቪና ሬዲዮ አሁን ደግሞ በሶሻል ሜዲያ እጅግ ሰፊ በሆነ መልኩ በአሜሪካውያን ይዘጋጃሉ። በዚህ ሙያ ታዋቂና ሰፊ እውቀትን ያዳበሩ በርካታ ሰዎች ያሉት በአሜሪካ ነው። ሌላው አለም በዚህ ረገድ እንደ አሜሪካውያኑ ብዙም አልዳበረም። ይሁን እንጂ አሜሪካውያን ያለፍቅረኛ ወይም ለብቻ በመኖር አልፎም በብቸኝነት በመሰቃየት ከአለም የመጀመሪያዎቹ ናቸው። የሰው ምክር ብቻውን አይበጅም።
Who care everything has no taste with out jesus christ of nazereth!!
I tried to watch your videos and you have ego and arrogance. You go further to install your thoughts on your guests. Especially look at your discussion with Wubalem and Selam Bunna
Like በማድረግ መመለከት ይጀምሩ🤍Subscribe ስላደረጉ እናመሰግናለን🙏🏾
ፕሮግራምህ በጣም ነዉ! እግዳህ ሀሳቡን እዲገልፅ በደንብ እድሉን ብትሰጥ መልካም ነዉ!👏👏
OMG እንዴት ነው እስከ ዛሬ ያላወኩሽ እኔ ውስጥ ያለሽ እስኪመስለኝ ነው ሃሳብሽን relate ያደረኩት አንቺ ተምረሽው ነው እኔ ደግሞ experience ያደረኩትን ነው ጀምሮ እስኪያልቅ የተናገርሽው ብቻ Thank you የኔ ቆንጆ❤
አሁን አውቀሻት ዛሬውን የአንቺ ሆነች?
The best guest ever❤❤😊
የአብነት ጥያቄ ቦንብ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ😂
በ ፌሚነስት በዛዙርያ ያነሳችሁት በጣም ይበልጥ ቁምነገር አለው እናም አሳሳቢ ነው በውጮቹ ደረጃ ላይ እንዳለው እንዳይደርስ ኢትዮጲያውጥ እኔም እሰጋለሁ አሜሪካ ውስጥ 2 ጀንደር ነው ያለው ወንድ ና ሴት ማለት እነኩዋን አይችለለም እዛባለው ማህበረሰብ ትችት ይደርስባቸዋል ከባድ ነው በጣም እያ ሀገር ስለ ሴት ልጅ ና ህፃናት መብት ነው የሚታገሉት ከዛ ያለፈ አጀንዳ የለፈ ነገር ይዘው ከመጡ አለመስማማት ነው።
ይሄን ፕሮ ግራም ብዙዎች በጉጉት የምጠብቀው ነው ቢሆንም በብዛት የሚጋበዙት እንግዳዎች አጥጋሚ ነገር አይታይም
best questions with best interviwe
😊😊😊❤❤❤
Arif content nw abenet ....
Pls doctor dawit wendemagegn'n gabzelen
ቀጣይ ትግስት ትቅረብልን" TG PERSPECTIVE"
yes..yes...yes
Yea
ይች ልጅ ልክ ያልሆነ አመለካከት ለማሕበረሰቡ እያራመደች ነው ሙሉ ቪዶውን አይቸዋለሁ ሃሳቡዋ ፍሬ አልባ ከመሆኑም በላይ ልክ አይደለም እኛ እያለች ማውራትም አይጠበቅባትም እሷ ሴቶችን አትወክልም!
ከአሜሪካውያኑ የተቀዳ አመለካከት ነው። ለእነሱም አልበጃቸው። በማሕበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳይን በተመለከተ ሰዎችን በመምከር፣ በማስተማር፣ ተወዳጅ የሆኑና የዳበሩ መፃሕፍት በመፃፍ አሜሪካውያንን የሚያክል የለም። ነገር ግን ያለፍቅረኛ ወይም ለብቻ በመኖር አልፎም በብቸኝነት በመሰቃየት ከአለም የመጀመሪያዎቹ አሜሪካውያን ናቸው። የሰው ምክር ብቻውን አይበጅም።
የምታነሱት ሀሳብ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ልክ ሰዉ ጋብዘህ ሀሳብ እንደሚሰጡን ሁሉ አንዳንድ እናተ ላይ ለዉጥ ያመጡ መፅሀፎች ብትጋብዙን ጥሩ ነዉ በየ አስባለሁ
አንድን ሰዉ አሳ ከምትሰጠዉ በላይ አሳዉን እንዴት እደሚያጠምደዉ ቢያስተምረዉ ያንን ሰዉ ይጠቅመዋል እና ለኛም እደዚህ ከሚመስሉ ሀሳብ እና አስተማሪ ትምህርት ከምትሰጡን በላይ ህይወትን ሊቀይሩ ይችላሉ የምትሉትን መፅሃፍ ብትጋብዙን ሌለዉ በጣም ጡሩ ሀሳብ ነዉ አብ