ኑ ብና ጠጡ አቤት ሞያ | Ethioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልን አበባዬ እደት ነሽ አለሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እኳን ደና መጣችሁ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርች አትጥፊ አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን_ 💚💛❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    አበባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ቡናዬ ስወደው እምዬ ሀገራችን አትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏❤💞

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому +1

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ
    ኦኦ ያምራል ቤታችሁ እህትሽም ታምራለች የኢትዮጵያ ቡና አቀራረሻችሁ ያምራል የእውነት በተለይ በአበሻ ቀሚስ ለብሳ ቡናውን ብትቀዳው ታየኝ እንደት እንደሚሆን ድምቀቱ
    ቡና ተፈልቶ ግን ማነው መራቂው እኔ ልመርቃችሁ
    እጣን ጀባ አቦል ጀባ በሰላም ያሳደራችሁ በሰላም ያውላችሁ
    እደጉ ተመንደጉ ያልታሰበውን ሲሳይ ይስጣችሁ ያላገባም ያግባ ያገባም ይወለድ------😍ሸረኛን ምንቀኛን
    ተናግሮ አናገራሪናን ለክፋ የሚያስባችሁን አይኑን ጨለማ እግሩን ቄጠማ ያድርግላችሁ😂😂
    መጨው አመት የሰለም የፍቅር የደስታ የመቻቻል ይሁንልን💚💛❤🌻🌻🌻
    ኢትዮጵያ ባህላችን ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👍