Aster Abebe | Felgehe - ፈልጌህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 732

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  7 років тому +835

    አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን
    አምላኬ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን
    ባትሸከመኝ በፍቅር ባትይዘኝ
    ፈቅደህ ባትምረኝ መክረህ ባትመልሰኝ
    በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ ምክርህ ባይደግፈኝ
    ምን ይሆን ነበረ እጣዬ
    ስለ ምሕረትህ ተመስገን ጌታዬ🙌

    • @godisgood8544
      @godisgood8544 7 років тому +21

      ውይይይ አስቱዬ ስውድሽ ጌታን ውስጤ ነሽኮ ያንቺ 7 እጥፍ ቅባት በኔ ላይ ይውረድ

    • @bineluda7558
      @bineluda7558 7 років тому +16

      አቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ን አክብረሽ እንድናከብረው ስላረግሽን በቀን አስሪ ሳልስማው ውዬ አላቅም ድንቅ ምስጋና እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚህ አይነትን ምስጋና ስምቶ እግዚአብሔር ን ለማመስገን የሚቦዝን ማነ እንዴትስ ይቻለዋል

    • @girumyohannes7079
      @girumyohannes7079 7 років тому +4

      Aster Abebe Officialimo

    • @ayneyejesus9513
      @ayneyejesus9513 7 років тому +2

      God bless you more tebarek bebizu ameeeeeen

    • @تايجيتايجي
      @تايجيتايجي 6 років тому +1

      Aster Abebe Official AMENNNNNN. AMENNNNNN. AMENNNNNNN. AMENNNNNNNN. IYSUUS. GEWOOOOO💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💔💟💟💔💟

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 2 роки тому +102

    አባት ሆይ አንተ ቸር ነህ በምድር ስኖር ሁሌ ብቸኝነት ይሰማኛል ምህረትህን እያሰብኩ እኖራለው ፈተናዬን ያበዛህው ስለምትወደኝ እንድጠነክልህ ነው አባቴ ግን ተስፋ ደክሞኛል ተስፋ እዳልቆርጥ ጌታየ አግዘኝ🙏

    • @tsiondamene1126
      @tsiondamene1126 Рік тому +4

      Eheta ayezuosh geta mekekam new nege besemareya melekam yehuonal

    • @taduselamtt6332
      @taduselamtt6332 Рік тому +12

      ልኡዋላዊ የሆነው የእግዚአብሔር ክንድ ከአንች ጋር ይሁን ።አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉም በሁሉ ነው ።ብቻውን በቂ ነው ። በህለውናው ውስጥ ግቢ። በቃሉና በፀሎት ትጊ። አይዞሽ እግዚአብሔር ከናትም ከአባትም ይበልጣል ።

    • @ALEXISGAMING729
      @ALEXISGAMING729 8 місяців тому

    • @azebmuluneh6573
      @azebmuluneh6573 6 місяців тому

      I’m

    • @TrueCovenant
      @TrueCovenant 6 місяців тому +1

      Ameen

  • @testa-gd4uw
    @testa-gd4uw 3 роки тому +36

    በሀይማኖቴ ማልደራደር ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችሽን ግን በጣም ነው ምሰማቸው ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ 😍😍😍🙏

    • @jesusislord2983
      @jesusislord2983 2 роки тому +6

      Sew bkrestose enje behaymanot memekat ylbetm mknyatu yesuse enje haymanot ayadnm.

    • @Memg007
      @Memg007 Рік тому +3

      ወደ ክርስቶስ ነይ የሃይማኖት ተቋም አያድንም

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 8 місяців тому +5

      እኛም ብለን ነበር ባክሽ ያገኘን ያግኝሽ

    • @tsigeredaabebe1269
      @tsigeredaabebe1269 7 місяців тому +4

      ሐይማኖት አያድንም ነፍሱን ለአንተ ሲል አሳልፎ የሰጠህ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ያድናል

    • @abenezermaru2114
      @abenezermaru2114 4 місяці тому +1

      Geta eyesus yewedeshal haymanot ayadwnm yemiyaden geta eyesus becha nw esun ende gel adagn argesh tekebey tekebeyiw

  • @scorpion1825
    @scorpion1825 6 років тому +271

    I'm orthodox but this gospel song is universal. i love it. #jesus_our_saviour

    • @deborahl3083
      @deborahl3083 5 років тому +1

      Proudly Ethiopian ig

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 років тому

      Amen sweetheart

    • @SamiSami-ms3su
      @SamiSami-ms3su 5 років тому +6

      እየተጠጋሽ ነው ጠንቀቅ በይ እንዲህ እያደረጉ ነው ሚስቡሽ መስማቱ ችግር የለውም ግን እምነትሽን ምን ያህል ታውቂዋለሽ???

    • @BeautifulAfrique
      @BeautifulAfrique 5 років тому +11

      @@SamiSami-ms3su She is just praising God, what is that got to do with religion? why do we have to complicate things? Praise should be given only to GOD!!! Don't complicate things, Jesus is our savior and he died for our sins, that is the meaning of gospel. through Jesus, we were set free. Religion doesn't save, Jesus does! Religion was created by human, But Jesus is the son of GOD!! He will live forever. You should know that, brother.

    • @SamiSami-ms3su
      @SamiSami-ms3su 5 років тому +2

      @@BeautifulAfrique ማመስገኑ ችግር የለውም እንደሃሳቧ ከሆነ ምን እምነቷን አስወራት? ደግሞ አልተሳሳቱኩም ለእምነቷ እና ኢየሱስ ክርስቶስን ምን ያህል እንደምታቀው እንደቀመሰችው ለማወቅ ፈልጌ ነው ካስቆጣውህ/ሽ/ ይቅርታ

  • @destawondimu1440
    @destawondimu1440 3 роки тому +19

    እ/ር የሚፈልግ ሁሉ ያገኘዋል ። አሜን

  • @betelhemtsegaye-g2s
    @betelhemtsegaye-g2s 26 днів тому +4

    እኔ ፐሮቴስታንት አደለውም ግን ይህ መዝሙር ይለይብኛል የኔ ጌታ ተመስገን እየሱሴ🙏🙏🙏🙏

    • @dreamsandlovers
      @dreamsandlovers 26 днів тому +3

      Its not about religion, its about relationship. God bless you.

  • @elizabethmarshall7281
    @elizabethmarshall7281 4 роки тому +103

    I don't speak Amharic but the level of worship this songs gives me... i can literally feel the presence of God in this song... God bless you

    • @jonathang3396
      @jonathang3396 2 роки тому +20

      Translation: I looked for you but you never left me.
      I betrayed you but you never left me.
      In the desert where there is no water, my soul is refreshed.
      By jewels, by names, people have pride
      When I found you, I was so happy.
      Your protectivity comforts me forever around me.
      Your fatherhood comforts me forever around me.
      If you weren’t my judge,
      If you weren’t my love,
      If you weren’t my Lord,
      If you weren’t my God,
      If you didn’t carry me,
      If you didn’t hold me by your love
      If you didn’t lead me,
      If you didn’t bring me back to you,
      What would’ve happened to me
      Thank you for your mercy
      You were my strength, be blessed
      I am proud by you, be blessed
      You are my holiness, be blessed
      You are what people see through me, be blessed.
      Be blessed
      Be blessed
      Be blessed
      Be blessed
      All I want is you, is you, is you
      Everything else is temporary
      Hope this helps💖

    • @thatsrebecca4850
      @thatsrebecca4850 Рік тому +1

      @@jonathang3396 I’m Ethiopian but can’t speak Amharic that well so thank you for this transition, God bless❤

  • @manyzwalenbiale7314
    @manyzwalenbiale7314 3 роки тому +60

    በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የአለቀስኩበት የተባረኩበት መዝሙር ነው ጌታ ብዙ 100000000000000000000000 እጥፍ ብርክ ያርግሽ ተባረኩ
    አዛኝ ባትሆን
    ፍቅር ባትሆን
    .......
    ምን ይውጠኝ ነበር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ግን ምን ይውጠኝ ነበር

    • @ebenezerad3659
      @ebenezerad3659 2 роки тому +4

      እኔስ ብትል። እውነትም እግዚአብሔር በመዝሙር ይገኛል

  • @nahomwendwossen3537
    @nahomwendwossen3537 2 роки тому +31

    I'm Orthodox but I'm listen this song last 2 years I love it........ In my Hart omg

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 Рік тому +4

    እንዴት ይሄን ያህል አመት የሰማሁት መዝሙር ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር እንደ አዲስ የሚጥመኝ 😊

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Рік тому +14

    አንዳንድ ቀን አለ እጅግ ተረብሼ ውስጤን የሚሞላው መዝሙርሽ😭 የውስጤን ጭወት ይመልስልኛል ድምጹን ከፍ አድርጌ ዘምረዋለሁ ከዛ እረጋጋለሁ ❤️ ወድሻለሁ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ❤🙏

  • @tegistgebrekidan6228
    @tegistgebrekidan6228 28 днів тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለተጠማ ሁሉ የሚያረካ ጌታ ስሙ ይክበር።

  • @davetad4444
    @davetad4444 Рік тому +5

    አባት ሆይ እኔ ሀጥያት ሰርቻለሁ በድዬሀለው ባክህን አምላክ ሆይ አንተ የይቅርታ አምላክ ነህና ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝና ወደ ህይወቴ ግባ ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ተለይቼ መኖር አልችልም ይቺ አለም ያላንተ እንደ አሞት ትመራለችና አምላኬ ባክህን ፀሎቴን ስማኝ😢

  • @ebenezerad3659
    @ebenezerad3659 2 роки тому +8

    ባይገርምሽ ያንቺን መዝሙር እየሰማው ነው ስለ እግዚአብሔር መፈለግ የሚል ቃል የመጣልኝ።እግዚእብሔር ይባርሽ

  • @singersesay9801
    @singersesay9801 6 років тому +34

    የቅባት ውጤት ነው እግዚአብሔር ይባርክሸ።

  • @fitsumabera3811
    @fitsumabera3811 Місяць тому +2

    ሁሉ ጊዜ ጠዋት ስሰማው....እንባዬ የሚፈሰው.....

  • @ቲጂፍቅር-ቀ1የ
    @ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 років тому +68

    ክርስቶስ አንተ ቸር ነህ በምድር ስኖር ሁሌ ብቸኝነት ይስማኛል ምህረትህን እያስብኩ እኖራለው ፈተናዬን ያበዛህው ስለምትወደኝ እንድጠነክርልህ ነው አባቴ ግን ተስፉ እንዳልቆርጥ ደክሞኛል ጌታዬ

    • @thomasdamour1439
      @thomasdamour1439 6 років тому +3

      Ayezoch yené ehet Ken yalefal

    • @kamalnihan228
      @kamalnihan228 6 років тому +1

      Atdata

    • @izzyvsbella3028
      @izzyvsbella3028 6 років тому

      esu tamagn nw ayizosh!!!

    • @ett677
      @ett677 5 років тому +1

      አይዞሽ እናት ጌታ መልካም ነው!!!
      በፀሎት ፅኚ::

    • @caticati3875
      @caticati3875 5 років тому +3

      ቲጂ ፍቅር e/ r kanchi gar naw bechashi aydaleshim

  • @lemlem599
    @lemlem599 6 років тому +42

    የኢየሱስ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ተባረክ ተባረክ ተባረክ
    እህቴ መዝሙሮችሽ በሙሉ ዉድድድድድ
    ጌታ ይጠብቅሽ ማርርርርርርር❤
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @salamledia9005
    @salamledia9005 6 років тому +46

    ይኤንን መዝሙር ስሰማ አይኔ ብቻ ሳይሆል ውስጤ ልቤ ያለቅሳል አሌል ሁያ ክብር ለእየሱስ ይሁም

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር ሕይወቴን ያደሳት ባንቺ በተገለጠው ፀጋዉ ነው።
    ዘመንሽ ይባርክ ።ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ።እግዚአብሔር አሁንም የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 роки тому +5

    ውሃ በሌለበት በደረቅ ምድር
    ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ
    በትክክል የሚገርመው አቤት የህንፃው የከተማው ውበት ግን አንድም ልብ ማሳረፊያ ነገር የለም ኸተማው ሙሉ ሰው ግን አንድም የልብም ከልብም ጉዳየን ልንገር የምንለው በሌለበት ምድር ጌታ ሁሉንም ተካልን🙏🙏🙏

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 Рік тому +5

    መዝሙሮችሽ በሙሉ መንፈስ አለባቸው ወደ ፡፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 2 роки тому +1

    ዋዉ ተባረኪልን ይመቻል እየሱስ
    ሁለተናየ ነዉ አባቴ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ተባረክ አባቴ

  • @manyzwalenbiale7314
    @manyzwalenbiale7314 3 роки тому +1

    እየሱሴ ተባረክ ከፍ በል የልቤ ንጉስ አዛኝ ባትሆን ምን ምሆን እጣዬ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 роки тому +11

    ስንፈልገው ፈጥኖ የሚገኝ ግሩም አምላክ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በስደት ምድር በተዘጋ ቤት ተስፋ ቆርጨ በነበርኩበት ሰአት ሰለደረሰልኝ የሄ መዝሙር የኔን ሂወት የወክላል ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቴር

  • @demerewiyosii169
    @demerewiyosii169 4 роки тому +22

    የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ስሙ ለዘለአለም ይክበር

  • @kalkidanabel5314
    @kalkidanabel5314 3 роки тому +1

    ምን ልበልሽ ሳስበው እነ ተስፋዬ ጋቢሶን፣ዳንኤል ፣አገኘሁን አዳምጠሽ ያደግሽ ይመስለኛል እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 роки тому +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    ጌታዬ ለዘላኣለም ተባረክ!!

  • @tzm6910
    @tzm6910 4 роки тому +3

    ብሩክ ያሐዋሕ በሐሽም ያሐዋሕሻአይ ሐመሽያሐክ ሩሐክ ሐክዱሽ ፈልጌ አላጣውህም እኔም ምፈልገው አንተን ነው ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው ::

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 років тому +4

    አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን
    አምላኬ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን
    ባትሸከመኝ በፍቅር ባትይዘኝ
    ፈቅደህ ባትምረኝ መክረህ ባትመልሰኝ
    በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ ምክርህ ባይደግፈኝ
    ምን ይሆን ነበረ እጣዬ
    ስለ ምሕረትህ ተመስገን ጌታዬ

  • @degumikias7517
    @degumikias7517 6 років тому +5

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ሆኖ የህወት ምስጢር እስኪገባን ድረስ ብዙ በትግስት ተሸከመን, ዝማሬው በእውነት yigebawal, እንደ እግዚአብሔር ያለ አምላክ የለም እና, ተባረኪ, አሁንም ለበረከት ሁኚ

  • @YTC.40
    @YTC.40 5 років тому +7

    ትዙ የማርያም ልጅ አስቱካ ስወድሽ መዝምሮችሽ ካልሰማው ያመኛል እውነት ተባረኪ አቅም የሆክ ልኝ ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 10 місяців тому

    ዛሬም ስስማው እጅግ በምስጋና እሞላለሁ።ምን እሆን ነበር አንተ ባትኖረኝ??😢😢😢አስቱዬ በረከታችን ነሽ

  • @eyerusalemteketel6699
    @eyerusalemteketel6699 2 роки тому +2

    ስለ ምህረትህ ተመስገን ጌታዬ አሜን ዛሬም ተባረክ

  • @yoditendalmawe4115
    @yoditendalmawe4115 6 років тому +88

    Omg ortodox negne gen mezumuru mefesen gezawe tebarki

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 років тому +1

      Absolutely sweetheart glory to God

    • @holymountainzion7413
      @holymountainzion7413 4 роки тому +1

      God has a purpose in your life my sister. Get to know Jesus personally & have a personal relationship with him. You will see changes in your life. Choose Jesus; Choose Life. God Loves you. Read your Bible if you can. I pray for you too. This is the GOOD NEWS! GOD BLESS YOU!

    • @saved1580
      @saved1580 4 роки тому +1

      I think by now you are evangelist or Protestant.

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 3 роки тому

      @@holymountainzion7413 አሜን

  • @israelgebru6453
    @israelgebru6453 6 років тому +6

    ዘመንሽ ይባረክ እንዴት እግዚአብሔር ቢገባሽ ነው ድንቅ ዝማሬ

    • @yonathanyohannes2400
      @yonathanyohannes2400 3 роки тому

      endet.endemodishko.mezimurishin.sisema.enba.new.miuankagn.abiso ene.mefeligahu.

  • @BiniChapi-x2f
    @BiniChapi-x2f 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አስቱ!!! በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋሽ ታላቅ ነው!!! ለበረከት ተፈጥረሻል!!! Thank you for obeying the Lord!

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj 8 місяців тому +1

    💕💕💕💕ዳውሎድ አድርጌ እንዳልሰማው!💕💕💕ታሪካዊ መዝሙር!💕💕💕ተባረኪ!

  • @haftube5855
    @haftube5855 5 років тому +8

    ፀጋ የበዛላት ዘማሪ ገና አሁን መዝሙር ማዳመጥ ጀመርኩ በመንፈስ የሚደመጥ

  • @godisgood8544
    @godisgood8544 7 років тому +60

    እውነት ነው አብ ፊት መታያዬ ተባረክ
    ቅድስናዬ ነህ ተባረክ
    ዘውድ መድመቂያዬ ተባረክ
    አቅሜ የሆንከኝ ተባረክ
    እስስስሰይይ ውስጥን የምሞላ ዝማሬ አስቱካ ተባረኪ
    የዘመኑ ድቦራ ነሽ

  • @meleektefidel
    @meleektefidel 4 роки тому +37

    አቅምየሆንክልኝ ተባረክ!

  • @gessesebegifeye5215
    @gessesebegifeye5215 6 років тому +1

    ተባረኪ ዘመንሸ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 місяці тому

    ❤አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ❤🙏

  • @feyissalemessa5180
    @feyissalemessa5180 Рік тому +5

    Still fresh, always fresh
    I can't stop listening this gospel song day and night
    may God bless you Aster🥰🙏

  • @selamyirga9615
    @selamyirga9615 4 роки тому +1

    ጌታ እየሡስዬ በእውነት እወድሃለሁ ያለምክንያት በምድረበዳ አንተን ስጠራህ ነፍሤአና መንፈሴ ይረካል ልቤ በፍቅርህ ይፈሳል ውዴ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ የኔ ጌታ ተመስገን ። አስቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mimiahmad9908
    @mimiahmad9908 5 років тому +5

    Ene oretodoks neGn gen yehen mezemur sewedew wesxe new. "Ene mefrlegee antene new lelaw neger qeri new 🙏😍. Gets yebarekesh

    • @BILISUUMMA
      @BILISUUMMA 5 місяців тому

      Amen amen

    • @kidanuberihun9645
      @kidanuberihun9645 3 місяці тому

      ለምን ነው ግን የምትዋሹት አሁን እናንተ ናችሁ ጌታን የምትከተሉት።

  • @EnishTezera
    @EnishTezera 29 днів тому +9

    እናቴ ታማ ልትሞት ነዉ ማንም የለኝም ቤታችን ሊፈርስ ነዉ ግራ ገብቶኛል

    • @UmhamadSaif-m6p
      @UmhamadSaif-m6p 22 дні тому

      አይዞሽ

    • @mahlettesfaye-u3m
      @mahlettesfaye-u3m 13 днів тому +2

      እግዚአብሔር አለ🙌

    • @EnishTezera
      @EnishTezera 13 днів тому +8

      እናቴ ሞተች ቀብሮም ደመቀ የምበላዉ አላሳጣኝም የቤት ኪራይም አትክፈይ ተባልኩ ቤት እየጠየኩ ነዉ ካልተሳካ ቃል የገባልኝ ሰዉ አለ እዛ እገባሀለሁ ጌታ ይባረክ ምንም አልልም ከራሴ ተርፌ ድመት እያሳደኩ ነዉ ተባረክ

    • @EnishTezera
      @EnishTezera 7 днів тому

      ቤት ቃል የገባልኝ ሰዉ ካደኝ መኖሪያ የለኝም የቀበሌ ቤትም ላገኝ አልቻልኩም ራሴን ማጥፋትም አልቻልኩም ጎዳና መዉጣት በሽታ አልፈልግም ሴተኛ አዳሪም አልሆንም እገላገላለሁ ሞቼ

    • @Soliyana-h8v
      @Soliyana-h8v 6 днів тому

      ​@@EnishTezera ayzosh ehte egzihaber ale endi aynet neger maseb yelebshm egzihaber be tameru yaselefshal ye setan hasb endiyashenfsh atargi lehum egzhiber ale be emntesh sentesh koy ayzosh ehete yalfal

  • @muluken97
    @muluken97 7 місяців тому

    ሁሌም አዲስ የሆነ መዝሙር ተባረኪ። እኔ ምፈልገው አንተን ነው.........አንተን ነው...!!

  • @rahelwondemu8755
    @rahelwondemu8755 6 років тому +20

    ተሠምቶ ማይጠገብ መዝሙር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @user-rr3ed7qs8b
    @user-rr3ed7qs8b 2 роки тому +1

    እየሸሸሁ የተከተልከኝ ጠፍቼ ስመጣ የተቀበልከኝ እየሱስ ክበር!ተባረክ!

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 Місяць тому

    የውነት ነው ምወደው እሄን መዝሙረሽን 🙏

  • @fevenkahsay1388
    @fevenkahsay1388 2 роки тому +1

    ተገኝተሀል በህይወቴ ተባረክ አባቴ❤❤

  • @AserZewde-hu6vx
    @AserZewde-hu6vx Рік тому

    የፀጋው ክብር እንድያው ይመሰገን ዘንድ ይኸን አደረገ። እህታችንን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ ዘምሪ ቃል ዘምሪ ታምራት ዘምሪ ።ዘርሽ ይባረክ ጤናና ዕድሜ ሠላሙን ያብዛልሽ አሜን ።ከድሬ ዳዋ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 6 років тому +5

    በመዝሙሮችሽ በጣም ተባሪኪያለው። በመንፈስ ቅዱስ የተቀቡ ናቸው። ተባረኪልኝ አስቱዬ

  • @tzm6910
    @tzm6910 4 роки тому +17

    What always amazes me ; The highest, deepest and widest secret of the most High.

  • @semeneshbirhanu6690
    @semeneshbirhanu6690 3 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን ምን አምላኬ ባትሆን በፍቅር ባትዘኝ ምን እሆን ነበረ ጌታዬዬዬዬዬዬዬ

  • @teferimatewos2444
    @teferimatewos2444 2 роки тому

    ዘሜንሽ ፥ ዘር ሀረግሽም የተባረከ ይሁን።

  • @senblessing
    @senblessing Рік тому

    አስቱ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ ተባረኪ you are blessed ❤

  • @raeecell7866
    @raeecell7866 6 років тому +2

    ተመስገን ጌታዬ ስለምህረት።
    ፈጥነ ባትደርስልኝ ኖሮ እጣዬ ስኦል ነበር!

  • @ኢያኤልነገሰያለምህረትህም

    ምን ይሄን ነበረ እጣዬ ስለ ምህረትህ ተመስገን ጌታዬ

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 5 років тому +2

    *Uuuuffff ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክክ ተባረክ ኢየሱስ ✅💯💓🌷ፀጋ ይብዛልሽ መሚ*

    • @eliasbechara6178
      @eliasbechara6178 5 років тому

      🎵🎵🎵🎵🎵🎹🎹🎹🎹🙏🙏🙏🙏🎷🎷🎷🎷🎺🎺🇪🇹🎸🎶🎶🎶🎤🎤🎤🎤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb 4 місяці тому

    ተባረኪ !! ጌታ ይርዳኝ 🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 місяці тому

    አሜንንንንን አሜንንንንን ታ ሄንታቻዬ ባሸንፕዮ ታዮ እምዳጌ ምራንዉ ቦንቸቶ

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 6 років тому +16

    አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ጌጤ መድመቄያዬ ተባረክ።

  • @sosinakassa6201
    @sosinakassa6201 5 місяців тому

    Yemishagirew eyesus newu besu ishageralew( be wolatigna) God bless u Beki!!!!

  • @elsabetsolomon6562
    @elsabetsolomon6562 9 місяців тому +3

    አስቱ! የኛ እንቁ! ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልን...

  • @EbiYemane
    @EbiYemane 4 місяці тому

    ይሄ መዝሙር በተምበረከኩ ቁጥር ከዉስጤ ማይጠፍዉስ stil እግዚአብሔር ይባርክሽ አስቴርዬ❤
    16/12/2016 E.C morning😊

  • @asmelashtadesse
    @asmelashtadesse 6 років тому +20

    God bless you!!!! By This song change my life ,I have been saved and i love Jesus

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 5 років тому +4

      Glory be to king of kings Jesus ! May the rest your life be bless

    • @yaee123
      @yaee123 5 років тому

      Amen!Amen!!!!

  • @lemiwakgari1598
    @lemiwakgari1598 5 років тому +2

    ፈልጌ አጥቼህ አላዉቅም ጌታዬ!

  • @amenchannel1034
    @amenchannel1034 4 роки тому +6

    your songs are specially for me ...it show mercy of our lord Jesus.....Really JEHOVAH JIREH blessed you!

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 Рік тому

    ፈልጌህን አላጣሁም ከልቤ ሽቼ ራሰህ አልሰወርክም ሀሌሉያ ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ ኤጅግ ድንቅ መዝሙር ነው wow wow ምርጥ ነው ጌታ ይባርካት ተባረኩ!!!

  • @GediyonTadesse-qg5hg
    @GediyonTadesse-qg5hg Рік тому

    ህይወት ነው መዝሙርሽ።10q አስቴር።

  • @abdiomar9951
    @abdiomar9951 5 років тому

    Baze mazemur tafawoshilo egzabre zamineshine yebarekshe kaze Baile sagie egzabre yesteshe taberikewu eyta.. Wooowww ameeeennnnn.....

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 років тому +31

    AMEN TO THAT! I seek JESUS face and I got it. He is real!!

  • @abelgetutilahun2999
    @abelgetutilahun2999 2 роки тому +4

    This blessed song always put hunger for the holy spirit in my heart when ever I hear it.!!!

  • @samuelsolomon7643
    @samuelsolomon7643 5 років тому +10

    Deeply touching and heart warming. May the lord bless you with your family sister Aster

  • @kasikasi4599
    @kasikasi4599 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን አስትዬ እግ/ር ጸጋውን ያብዛልሽ!

  • @abibeteggy7814
    @abibeteggy7814 Рік тому

    You're a gift to this generation Aster! He blessed you with his grace! My soul connect with His spirit whenever i listen to your songs. በዚች ከንቱ አለም ልብን የሚያሳርፍ ከእየሱስ ሌላ ከየት ይገኛል?

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ መዝሙርነው አስቱዬ ተባረኪልኝ😍😍😍

  • @mahesmaheswari2423
    @mahesmaheswari2423 4 роки тому +1

    ስለ ምህረትህ ተመስገን ጌታየ

  • @mimimini4763
    @mimimini4763 2 роки тому +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ተባርክ

  • @mesganazeleke5226
    @mesganazeleke5226 3 роки тому +1

    be 3 ametate west menem maykeyer mezmure tebareki aster geta endezemershew rase yehunelesh

  • @abshayborembras4406
    @abshayborembras4406 5 років тому +9

    Thanks aster God bless you. I AM ten years old by Ruth amen.

  • @eyobgorfu392
    @eyobgorfu392 2 роки тому +1

    What an incredible voice and melody it is. Thank you Astu, God bless you

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 3 роки тому +1

    አሱቱዪ ተባረኪልኝ

  • @3BBoyz
    @3BBoyz 3 роки тому

    አቅም የሆንክልኝ ተባረክ

  • @Juda216
    @Juda216 3 роки тому +2

    Very slow and heartbreaking song!!
    Blessed you much, Jesus!!

  • @ballinarahelballinarahel1099
    @ballinarahelballinarahel1099 5 років тому

    Ene yemi feligew anten new lelaw be mulu keri new Alelujhaaa. Waqayyo Bara jirenya kee haa eebbisu

  • @tsns7968
    @tsns7968 2 роки тому +1

    ፈልጌህ አላጣውክም አባ😭😭😭☝️

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 років тому +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልል ትባረኩ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍እልልልልል 👐👐👐👐👐

  • @boitumelomnune9226
    @boitumelomnune9226 3 роки тому +15

    I really like your music...i May not understand some of word's but it really touches my soul ❤️❤️especially when I'm sad and thinking of things happening in my life🙏

  • @azalechadmasujesusissaves3625
    @azalechadmasujesusissaves3625 6 років тому

    እኔ የምፈልገዉ እየሱስ ነው ለላ በሙ ቀር ነው ሌሎች እርግማን ናቸው ሌሎች ምንም አይጠቅሙም አስቶ ተባረክ አገልግሎትሽ ይባርክ ዘመንሽ ይባርክ ውስጤ ነሽ እኮ

  • @mulemisganaw4026
    @mulemisganaw4026 2 роки тому

    ጌታ ዘመንሽን የባር ተባረኪ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አስቱ ።

  • @TIRUAILA
    @TIRUAILA 3 роки тому +2

    Astuye thank you for the lovely songs I am from moyale and I am saved

  • @melatdesta6523
    @melatdesta6523 5 років тому +1

    Ameen Tebareki Bebuzu@ Aster fikire Siwodesh Eko ye geta Liji

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 5 років тому +12

    Thank you Jesus I love you everyday

  • @solomonberhane9307
    @solomonberhane9307 6 років тому +11

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 роки тому +1

    ተባረኪልኝ የኔ ልዩ

  • @simenehtefera9289
    @simenehtefera9289 2 роки тому +1

    አስቴር የኔ ውድ 🥰🥰