Ethiopia - መንግስት በህወሃት ጥል እንዳይገባ ታገደ፣ ገዛኸኝ ለደራርቱ መልስሰጠ፣ በአሜሪካው አነጋጋሪ ሬስቶራንት፣ የጌታቸውን ውሳኔ አልቀበልም ህወሃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @GetnetAlemayehu-e6f
    @GetnetAlemayehu-e6f 2 місяці тому +9

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን እውጭ ታሳድራለች

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 2 місяці тому

    ብልጽግነው ዜና ሠላምነሕ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +2

    Great man Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisMan-v8x
    @MisMan-v8x 2 місяці тому +7

    ፀህውሀትም ተዲፍም በለው ሁለቱም የፊደል እንጂ አንድ ናቸው ድል ለአማራው

  • @GetachewAbtew
    @GetachewAbtew 2 місяці тому +1

    ለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 2 місяці тому +4

    ደራርቱ በስፖርቱ ሃገር ወክላ ዉጤት ብታመጣም ከቅርብ አመታት በፊት በአትሌ. ፌ. ውስጥ የነበራት ሃላፊነት ከጅምሩም ስህተት ነበር ተወዳድሮ ዉጤት ማምጣትና በሃላፊነት መስራት ይለያያል

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 місяці тому +4

    ደራርቱ ባለጌ ነች አፏ እኝዳመጣላት ተናግራ ቀለል አድርጋ እየሳቀች ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ይቅርታ ጠያቂው ዋጋ ካልከፈከ "ይቅርታ" ባዶ ቃል ነው

  • @GetnetAlemayehu-e6f
    @GetnetAlemayehu-e6f 2 місяці тому +3

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን እውጭ ታሳድራለች 13:38 13:57 😊

    • @teka1528
      @teka1528 2 місяці тому

      ANTE WUSHA, NEFTEGNA, denkoro, yedenkoro lig.

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 місяці тому

    ፈጣሪ ሁሉንም ያያል በእርሱ ዘንድ ማንም ሊደበቅ አይችልም ኢትዮጵያን ለሃምሳ አመት የሚያሰቃዩትም ይታያሉ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 місяці тому +1

    ሰላም ፈታ ዴሊ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @HabibMohammed-on6pl
    @HabibMohammed-on6pl 2 місяці тому +4

    ደራርቱ የምትባል አሮጊትን ዛቻ ለምን ፈራ ቨቅባቃ

  • @Weygize
    @Weygize 2 місяці тому +17

    "በጥባጭ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል" አሉ፤

    • @thomaskemba40
      @thomaskemba40 2 місяці тому +3

      በስናፔር ይጠበጠባል ሜለት መቼም ሪችት ይተኮሳል ማለት አይደለም፣

    • @LemmaTesema-yo6jt
      @LemmaTesema-yo6jt 2 місяці тому

      L​@@thomaskemba40

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 2 місяці тому +5

    አትሌት ገዛሀኝ ደራርቱ መክሰስ አለብ ⁉️

  • @GetnetAlemayehu-e6f
    @GetnetAlemayehu-e6f 2 місяці тому +1

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን እውጭ ታሳድራለች 13:38

    • @teka1528
      @teka1528 2 місяці тому

      4KILO YELEM! SEOL GEBA!! ERASHN EZYAW CHALE!! ZERAFE JEWISA!!

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 місяці тому +2

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ ግጭት ካነሳ ብድር አይሰጠውም ነው ያልከው እንዴ አማራ ክልል ሀገር እያቀና መሰላቸው ጉድኮነው ለማንኛውም ድል ለአማራው ፋኖ

  • @M.dMussa-x9y
    @M.dMussa-x9y 2 місяці тому

    ቀኑ እና ሳአቱ ቢገለፁ ጡሩ ነው በርታ ቀጥለበት

  • @mesfinmulugeta43
    @mesfinmulugeta43 2 місяці тому +3

    ከክብር ወደ ውርደት ፤ መጥፎ አወዳደቅ ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 місяці тому +3

    የደራርቱ ማንነት አሁን በደብ ተገለጠ አይ ሰው ለሚያልፍ ጌዜ የማያልፍ በጣሳ መጣል

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 місяці тому +3

    ክልል ብላችሁ ኢትዮጵያን እንደ ድፎ ዳቦ ልትቆራርጧት ነው
    የክልል መሪዎች ልባቸው ውስጥ መገንጠል ነው
    ክፍለሃገር ብትሉት ኖሮ የክልል መሪዎች የክልሉን ህዝብ አያስጨፈጭፉም ነበር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሁንም ክልል የሚለውን በአስቸኳይ ክፍለሃገር በሉት

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 2 місяці тому +2

    የደራርቱ፡ይቅርታ፡እና፡መልስ፡በጣም፡አሳዝኖኛል፡ምክንያቱም፡ካስከፋኋችሁ፡የኢትዮዽያን፡ህዝብ፡እና፡የገዛኸኝን፡ቤተሰብም፡ይቅርታ፡እጠይቃለሁ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው?ለእኔ፡መጀመሪያ፡የይቅርታ፡መንገዱ፡ትክክል፡አይደለም፡ስለዚህ፡ይቅርታ፡አልጠየቀችም፡ጨረስኩ።

  • @MisMan-v8x
    @MisMan-v8x 2 місяці тому +8

    ህውሀትም ተዲፍም በለው ሁለቱም የፊደል እንጂ አንድ ናቸው ድል ለአማራው 3:01

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 місяці тому

    ደራርቱየ ጀግና ማር እባክሽን አሁን ውረጂና አርፈሽ ኘጋዴ ሁነሽ ዘና እያልሽ ኑሪ

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 2 місяці тому +3

    Getch and the tigrean people will prevail

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 місяці тому +1

    ደራርቱ ግን ምን ነካት?? "ሲያልቅ አያምር አሉ " ክብሯንና በህዝብ ያገኘችውን ፍቅር ይዛ እስከወዲያኛው ብትቀጥል ምን ነበረበት!! አፈርኩባት!😡😡💔💔

  • @MaltesebogaleMaltesebogale
    @MaltesebogaleMaltesebogale 2 місяці тому +2

    Welcome

  • @FentayeMihretie
    @FentayeMihretie 2 місяці тому +1

    የመጨረሻ መሀይም ነች፤ እጅግ እናከብራት ነበር፤ ገዛኸኝ ያለው ትክክል ነው፤ ስካር መሆን አለበት፤ ጠጭ ነች ማለት ነው?? ያሳፍራል

  • @teka1528
    @teka1528 2 місяці тому

    FETALA, feta ! Gehanem, seol geba!!

  • @TinsaheshNafekeje
    @TinsaheshNafekeje 2 місяці тому

    በጣም ነው የተደስትኩት ተፍዬ አልሞትክም! ልጅህ ድካምህ ፍሬ እንዲያፈራ አርጋለች:: ነብስህን እግዚአብሔር ይማር ወንድሜ❤

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 місяці тому +2

    በስናይፐር ይጠበጨባል እያሉ የምን ለቀልድ ነው በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደረሺን ውስጥ ያለው ችግር ምን ያክል የከፋ እንደሆነ ያሳያል ደራርቱን በእንዲህ አይነት ንግርር አንጠብቅም ነበር

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 місяці тому +1

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላትዋን ውጪ ታሣድራለች አሉ አባቶች ታድያ ሌላው የኢትየጵያ ሕዝብ ለሦላቶዎች የእነሱ የጭዳ በግ ነው ማለት ነውን ? ይገርማል ፈርነጆች በግልፅ ለ ሌላው ሕብረተሰብ ያላቸው ንቀት የሚያሣይ ነው ።

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 місяці тому

    ጎበዝ ይህ ብድር ሰጠሁ የሚለው የቱጃረች የብር ክምችት ዘመናይ የድሐ ሐገር አዛዦች ብሩን በሰጡት ሀገር ውሰጥ አድርግ አታድርግ የማለት ሙሉ ስልጣን አለው? ሰለዚህ የብር ሌላው ገዢያችን ማለት ነው?

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 2 місяці тому +5

    ደራርቱ እኮ የስናይፐር ነጋዴ ነች

  • @AsrateTilahun-pz2hu
    @AsrateTilahun-pz2hu 2 місяці тому +1

    ሁለቱም ቡድኖች ወርደው ምንአለበት ወጣቶች ይዘውት የትግራይ ሕዝብ እፎይ ብሎ ሰላም ቢምጣ😢

  • @mzukisijonas6351
    @mzukisijonas6351 2 місяці тому

    ዎሬ

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 2 місяці тому +3

    ደራርቱ ምንም አልሆነችም ጥጋብ ብቻ ነው

  • @HammodHabibi-i8t
    @HammodHabibi-i8t 2 місяці тому +2

    👍

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 місяці тому +14

    ፋኖ ነኝ እኔ ማንንም አልፈራ
    ስጋዬን ለአሞራ አጥንቴን ለአማራ💚💛❤️

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 2 місяці тому

      Are motahali😅😅😅😅

  • @SualihAbu
    @SualihAbu 2 місяці тому

    እርዳታው ይቀራል እንጅ የሀገር አንድነትና ሉዐላዊነት ችግርን ለአፍታም ቢሆን ችላ ብሎ የሚያልፍ ኢትዮጵያዊ አይኖርም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 місяці тому

    ምን ማለት ነው በሰናይፐር ይጠበጠባል አልገባኝም

  • @seyawadem
    @seyawadem 2 місяці тому +2

    ባለ ግዜ😂😂

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 2 місяці тому +2

    Derartu: You see money and power corrupts. She became arrogant as she earned power and money. She got to resign.

  • @عليعلي-س3د7ت
    @عليعلي-س3د7ت 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 2 місяці тому +2

    ደራርት ካሳለፈችው ችግር የማትማር ናት ጉራ ብቻ

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 2 місяці тому +7

    ፈታዬ ህወሓትን እና TDF ምን ልዩነት ኣላቸው።

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 місяці тому +5

    ግጭት አነሳ ብድር አይሰጠውም የሚባለው አማራ ክልል ላይ የከፈተው ጦርነት አይደለም ይገርማል ለማንኛውም ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 місяці тому

    Victory for Amhara Fano

  • @Ifnaantube1
    @Ifnaantube1 2 місяці тому +1

    Wel come to❤❤

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 2 місяці тому

    እስራኤል የጠገቡትን ስደተኞች ለምን ጋዛ ወስደው አይጥሏቸውም

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 місяці тому

    If government can't go in between two group conflicts in the country then how it can be considered as government

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 місяці тому

    ደራርቱን ምን ነካት።ገድሎ ማዳን ነው።ያሣዝናል።

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 2 місяці тому

    Imf ደግሞ ምን ቤት ነው አለቃው በዛ ጎበዝ

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 2 місяці тому

    አማራ ጠል ሚድያ

  • @ሀሰ
    @ሀሰ 2 місяці тому

    ሰህ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 2 місяці тому

    አይኤም ኤፍምናገባውግን ብርያበረነ ሊገዛንነው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 місяці тому

    ታገደ የህወሓት ጉዳይ መሹለክለክ አትታመኑም

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 місяці тому

    ታገደ? ተገላገለ

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi 2 місяці тому +1

    እኔ በጣም የሚያናድደኝ ህዝቡን ካረገጥን የሚሉ የክልል መሪዎች 😏😠😠😠😡😡

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel 2 місяці тому

    ይቅርታ ጠይቃለች፤ ቀድሞውኑ በቁም ነገር ብላለች የሚል እምነት የለኝም፤ ገዘኸኝም አላመነም፤ ሚድያዎች አብቁ፤

  • @ChalaBekele-k8w
    @ChalaBekele-k8w 2 місяці тому

    ምነው የደራርቱን ነገር አካበዳችሁት

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 2 місяці тому

    EYESUSE geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw dagime teweledu tedenalachu eyesuse yewedeshal yewedehal

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 місяці тому +4

    Yedfash derartu metbay awre

  • @awelyassin885
    @awelyassin885 2 місяці тому +1

    የጊዜው ሰው መሆንሽን አስመስክረሻል
    የዘር ፓለቲካ መጨረሻው ይኸው ነው ! ! !😭😭😭

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому +1

    በትግራይ ሁሉም አውሩፓ ይራራጣሉ ምሥኪን የአማራ ህዝብ የወላድ ማሀን የሁነው ሁሉም የአማራ ሙሁራን ድያሥኩራ እየበላ መተኛት ሥለህዝብ ማነቱ እማይቁረቁር የቁም ሪሳውች

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 2 місяці тому

      ትግራይ ትላለህ በአማራ ብቻ ሣይሆን ሌላው ሕዝብ ላይ የሚወርድበት የግፍ ብዛት ባላየ ማለፉ ወዴት ተዘነጋ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 2 місяці тому

    ህዋት እሚባለው ፓርቲ እማልሰማበት የት ልሄድ 😂😂😂

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex 2 місяці тому +1

    Derartu crazy woman

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 2 місяці тому +1

    IMFን ስለኢትዮጵያ ምን አግብቶት ነዉ እዚህ ግባ ወደዚህ አትግባ የሚለዉ? ስለኢትዮጵያ ዉስጥ አንድነት ጉዳይ ሕወዓቶች ይፍቱት ማለት ኢትዮጵያን የማፍረስ ሌላኛዉ ሴራ መሆኑ ግልፅ ነዉ። የጌታቸዉ ረዳ ቡድን ልጠንክር ይገባል።

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 2 місяці тому +3

    ይህቺ በክት።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 місяці тому

    ፈታ ድምፅ መረዋ

  • @teka1528
    @teka1528 2 місяці тому

    Fetala!! Feta! ANTE ensesa, gem!!

  • @FisehaDagnachew-zl1wc
    @FisehaDagnachew-zl1wc 2 місяці тому

    ጠቡ ግን ከምር አይመስልም

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 місяці тому

    አኤምኤፍ ኢትዮጲያን እያስተዳደረ ነው

  • @kasahunaddis7464
    @kasahunaddis7464 2 місяці тому

    ተፈራ ዘውዴ ( ተፌ ) ደግ መልካም ሰው እና ታታሪ የስራ ሰው እንደነበረ አቁዋቁሞኣቸው ያለፈው ትልልቅ ስራዎቹ ህያው ምስክሮች ናቸው ከብዙ በጥቂቱ እዚህ ሃገር በገነባው ዮሊ ሆቴል ፣ ከወንድሙ ጋር በመሰረተው ተፍጌት ፣ ዮሊ እስፓ፣ H2o club እንዲሁም ዮሊ ካፌ ብዙ ሰራተኞችን ቀጥሮ ለብዙዎች ሂወት መቀየር ምክንያት የሆነ መልካም ሰው ነበር ። በአሜሪካን ሃገር የሚገኘው ዱከም ሬስቶራንትም ብዙ የተደከመበት እንደሆነ ከብዙ ወዳጆቹ ተረድተናል። ልጁ ሊዲያ ተፈራ ይህን በማድረጓ እና የዱከም ሬስቶራንት ህልውና መቀጠል ተፌ ነብሱ እጅግ አብዝታ እንድትደሰት ያደርጋል ብሎም በወለዳት ልጁ ሌጋሲው ሲቀጥል ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል። ተፌን በቅርበት እንደሚያውቀው ሰው እኔ ይህን በመስማቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ተፌ ነብስህ በሰላም ትረፍ።

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 2 місяці тому +1

    ስካራም ስክራ ነዋ ይጠበጠባል ያለችው

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 місяці тому

    Melaw ye Ethiopia Hezeboch nachew yetekeyemush mekeknyatum ke Anchi manem
    Endezih ayenet aletbkem!
    Ye Ethiopia Hezeboch yewodushal!
    Abeba ena cake le Lejochu yezesh
    Mehede alebesh yehe yene asteyayet newe Deraretu betam
    Akebreshalew !!

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 місяці тому +2

    አይ ደራርቱ ቀልድሽን አልጠገብነውም የባለግዜ ቀልድ መሆኑ ነው? ለነገሩ እውነትሽን ነው ለናተ የሰው ህይወት መቀለጃ ነው። እንኳንም አውቅንሽ እንዲህ እየተነሳን ማንንም ቦታ መስጠት እናቆማለን ። አንቺም የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰጠሽ ክብር ተንሸራተሽ ወድቀሻል

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 2 місяці тому

    ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ በልዝ ገዝቷል እንደ ? የትግራይ ህዝብ ከሕውሓትፖርት በፊት ነበረ ህውሀት ብፈርስም ህዝቡ ማንነቱን ጠብቆ ይቀጥላል: ሕውሐት ማወቅ አለበት::

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 2 місяці тому +1

    Our country does not belong to IMF. Ethiopia is an independent country. Why should the Ethiopian leadership allow IMF to mess up with our internal affairs??

  • @songohan7170
    @songohan7170 2 місяці тому +2

    ኤርትራውያን እርስ በራስ እያልክ ላሀጭንህ ታጠባጥባለህ ኤርትራውያን ባገራችው የማይደራደሩ ሀገር ህዝብ እና መንግሥት ናቸው ይህን በታሪካቸው በቀላሉ መረዳት ይቻላል::
    ሰለዚ ነገሩኑ በቀላሉ ለመረዳት በተላላኪው ወያኔ አገዛዝ ጊዜ አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ትግራይ እዚች አገር ውስጥ ነው የተስደደው እንዲሁም ኤርትራውያን ጭምር እብዛኛውቹ በተለያየ ምክኒያት ቢወጡም ተላላኪው ወያኔ የ ኤርትራውያን ጭንብል ለብሷ ለ ፓለቲካ ፍጇታ የሚጠቀምበት መሰሪ ሴራ ነው ::

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 місяці тому

    ትምኪተኛና ልበ ደንቆሮ ባለበት ሐገር ሰላም አይታሰብም ምክንያቱም መሪዉም ተመሪዉም መከባበር የሚባል ነገር ካላሳዩ በጉልበት ጨፍልቄ እገዛሐለሁ ማለት አይታሰብም

  • @Keneaneyasu-qb9fo
    @Keneaneyasu-qb9fo 2 місяці тому

    Derartu has made mistake and she may face consequences by law. This is a crime by law and she has violated the law.

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh 2 місяці тому +3

    Melese ko Tenagrale, le Oromo Seltane mestet Malet be Esat Mechawet nw, Deraretu demo gegema Be Sniper TETBTBALKE

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 2 місяці тому

    ደብሪፅ ጀግና

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 2 місяці тому

    ህውሀት ተከፋፈለ ተሰነጣጠቀ የሚለውን ዘፈን የሚያም ኢቲዮጲያዊ ካለ መቼም እሱ ጻድቅ ነውና ገነትን የሚቀድመው የለም 1993 ተከፋፈለ አፈንጋጭ የተባለው ህውሀት ተመልሶ 2012 ኢቲዮጲያን ለመውጋት ፊትአውራሪ ሆነው የመጡት ግን አፈነገጡ የተባሉት እንደሆኑ እኛ ብንረሳውም ታሪክ ይህንን ዘግናኝ በታሪክነት መዝግቦታል ?

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 місяці тому

    መቼም ያደረጉት አይረሳም ሆኖም መንግሥት የተደራደረው ክሕዋትጋር እንጂ ከብልፅግና ጋር ይደለም ፓለተከኛ አደለሁም፥ እቶጅለአቶ ጌታችውም ጥላቻ የለኝም ቢሆንም ግን ባሁኑ እነ ዶክተር ደብረጽዮን ትክክል ናቸው ብዬ ነው የማምነው!! መጀመሪያም ቢሆን መንግስታችን አቶ ጌታቸውን ሲሾም ሁለቴ ማስብ ነበረበት እህን አቶ ጌታችው የብልፅግና እንጂ ይሕዋት አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም ብቻሁሉን ተው ለትግራይ ሕዝብ ሲባል በጣም በቅነትና በዕውቅት የታገዘ ውይይት ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ ስላም ለመላው ህዝባችን❤❤❤❤

  • @kebedegeletu8117
    @kebedegeletu8117 2 місяці тому +1

    ከአሁን በሗላ ስናይፐር ነ ቱሉ ነው ስማ ሆ እራሳን አጋለጠች እኮ ጋቸና ሲርና አሉ ለማንኛውም ሆድ ውስጥ ያለ በአፍ ይነገራል ይባላል

  • @TinsaheshNafekeje
    @TinsaheshNafekeje 2 місяці тому

    ስክራ ነው! ማፈሪያ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 2 місяці тому

    ገና ወደ ድርድር ሲገቡ ያሴሩት ሴራ ነው ጊዜ ጠብቀው የተጣሉ መስለው እሚያምታቱት ህወሀትን ለምናውቀ ለሴራ ህብረት ያለው ቡድን ነው

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 2 місяці тому

    ለኢትዮጵያ አትሌቶች ማሣሠብ የምፈልገው
    አደራችሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ 11:41 እንዳትገቡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአለማችን ላይ እጅግ ሲበዛ መጥፎ የዘር ፖለቲካ ነው የማይድ የሀገር አፍራ የሀገር ካንሠር ነው ሌላው አለም በዚሁ ምክንያት ለወዳጅነት አይፈልገንም።
    ኢትዮጵያ ውስጥ የታየው ዘረኝነት በአለም ላይ አልታየም።

  • @fasikadani7084
    @fasikadani7084 2 місяці тому

    አይ ደራርቱ የሀገርን ባንዲራ በሩጫ ከፍ አደረግሽ አሁን ደግሞ በሙስናና በወረደ ዘረኝነት በስግብግብነት ታሪክሽን አበላሸሽ በእውነት ያሣፍራል ኢትዮጵያ አንደሁ እንደወደቀች አትቀርም አምላኳ እግዚአብሔር አንድ ቀን ቀና ያደርጋታል ጠላቶቿ አፍራሾቿ አፈር ይለብሳሉ ያን ጊዜ ምን ትይ ይሆን በጣም ታሣፍሪያለሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 2 місяці тому +1

    ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣል ደራርቱ ሰክረሽ በነ ኮሬ ነጌኛ ገዳይ መሪ እወሉ እብዲ ገዳይ ቡድን ተማምነሽ ያሰብሽውን ሴራ የቀልድ ነው የምትይው የኢትዮጵያ ህዝብን ነው የምታታልይው ቀልደኛ ባለጊዜዎች እንቺ የተመካሽባቸው ዘረኛና ገዳዬች ይወገዳሉ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ::

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 місяці тому

    የምን ምዕራባዊ ዞን አስተዳዳሪ የት ያለ ባለስልጣን ወይስ አሸተ ደምለውን ነው?

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 місяці тому +1

    የምን ካዘኑብኝ ብሎ መሸብለል ነው
    ግልጽ ነገር ተናግረሽ የመሸበት ቦታ ማደር ነው
    እስናፐር መቀለጃ ነው መርፌ መሰላት እንዴ
    አሁንም ደራርቱ ከእውነት አትሺሺ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pn3lq5ko4d
    @user-pn3lq5ko4d 2 місяці тому

    Chigerru... settawerra eyalekakesk tanzazalleh 😊😮

  • @yordanosdawit1622
    @yordanosdawit1622 2 місяці тому

    Derartu dukam egabezalehu mulu negegeren lekekewu belalech keza atalefe

  • @beleteyemam3164
    @beleteyemam3164 2 місяці тому +1

    የፌደራል:መንግስት:የምትለው:ወደትግራይ:ዘልቆ:ጦርነት:አይሞክራትም:......ሌላውን:እሳት:ማጥፋት:አልቻለ::ሌላ ሊጭር?

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 2 місяці тому

    ገዛኸኝ አማራ ነው እንዴ? በስናይፐር ይጠበጠባል ያለችው?

  • @Abedalayasine-zq1gs
    @Abedalayasine-zq1gs 2 місяці тому

    welcom to fate

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 2 місяці тому +1

    ገዛኸኝ ነገሩን አታጋግል። ብዙ የጋራ ወዳጅ ስላላችሁ በሽምግልና ጨርሱ። ብቃ ይኸው ነው።

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 2 місяці тому

    ደራርቱ እንወድሻለን ወደቀድሞው ጭዋነትሽ ተመለሽ አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነሽ

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 2 місяці тому

    ህዝቤ አሁንስ የአብይ ስራ ገባህ ፀረ ኢትዬጵያንስቶች ኢትዮጵያንን የማይወዱ ትልልቅ ቦታ ላይ አስቀምጦ እንዴት አገሪቷን የት እየወሰዶት እንደሆነ