ሚስቴን ሰርፕራይዝ አረኳት እናም ደስ አላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 998

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696 2 роки тому +68

    ትእዛዜን ስላከብርክ ከልብ አመስግናለሁ
    ግን ቅናት አቃጠለኝ መስል አይኔን ለብለብኝ ክክክክክ
    ማአሻ አላህ ቤታቸሁ ያምራል

    • @ዚነት-ለ1ኈ
      @ዚነት-ለ1ኈ 2 роки тому +1

      አችሥ ባልሽ ሢገዛ አነበረም እደ አብሽሪ በሠላም ሠገር ግቢእና ይገዛልሻል ባልሽ

    • @ዜድ-ኀ3ጠ
      @ዜድ-ኀ3ጠ 2 роки тому

      ሲምራዬ ሀገርሽ ግቢ ቻናልሽ አርጎልሻል

    • @seaditube6668
      @seaditube6668 2 роки тому

      ማሻአሏህ ሰሙ የውሸት እዳይሆን እንጅ

    • @seaditube6668
      @seaditube6668 2 роки тому

      ሰሚራ ናት እኮ ስጦታ እድሰጥሽ ያዘዘችው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      @@ዚነት-ለ1ኈ ዜድየ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 2 роки тому +35

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግላችሁ🥰🥰🥰

  • @ለይላየአላህባርያ
    @ለይላየአላህባርያ 2 роки тому +18

    ተዘጋችታቹ ሰርፕራዝ ስትሉ. አታፍሩም። ስቶታ ልሰታት ነው ብትል ጥሩ ነው. ።ሰርፕራዝ ማለት ሳታይው ሳትሰማ. በድገት ሚሰጥ።ስጦታ ነው

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ

    ተመካክረዉ ገዝተዉ ሠረብራዝ እኳን ይችንና የዝብ ጨቃራ እናቃለን አልች አያቴ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +19

    ሴቶች መኪና ይወዳሉ የሚባለው በምክናት ነው መኪና መሆን አለበት አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому +2

      ኪኪኪኪ 😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @jrurur4435
      @jrurur4435 2 роки тому

      😄😄😄😄😄😄😜😜😜

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      👍😁

    • @lijhafr4844
      @lijhafr4844 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @mrvip4740
      @mrvip4740 2 роки тому

      ክክ ክክ ክክክ😀😀😀

  • @hayutube2591
    @hayutube2591 2 роки тому +6

    ማሻ አላህ ስጦታን ተሰጣጡ (ሙሀባን)ውደታን ይጨምራልና ብለውናል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በርቱ ባልና ሚስት ከ አንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው ነገር እውነት ነው እንደ? ትመሳሰላላችሁ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ሀቂቀትን ሴት እህቶቻችን እደዚህ በሜካም እያበዳችሁ እየመጣችሁ አሏህን ፋሩ ወዶቹም ለሚድያ የምታገቧቸው ይመስል ያረብ አሏህ ይሰትረን

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 роки тому +1

      ፊቷ ነጭ እጇ ጥቁር ከጂስማቸው ጋር የሚመሳሰል አይቀቡምደ ደሞ ከሆንም

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 2 роки тому +1

      በጣም የጇና የፊቷ ልዩነት ዉይይይ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 10 місяців тому

      😅😊😅😅😅

    • @Maryam-jy2bn
      @Maryam-jy2bn 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂አለደ ከጅስም ጋ እሚመሳሰል ​@@alimetalemu8377

    • @Maryam-jy2bn
      @Maryam-jy2bn 10 місяців тому

      እኮ የኔባል ከጁ ከወጣሁ አመት ከሰባት ወር ሆነኝ ዘበንኩበት ቂሜን ተወጣሁ እጅ ጥርሴን በጀ አስጨብጦ ነበር እናቴቤት እሚልከኝ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 6 місяців тому

    አላህን ፍሪ አቦ ዋዉ ትላለችደ ሙስሊም ሆነሺ ማሻአላህ በይ

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 роки тому +9

    ማሻአላህ ሚስትን ማስደሰት የተወደደ ነዉ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    ልጅቷፍቅር የሆነች ናት ይገባታል,❤️😍❤

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 роки тому +21

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ትዳር ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው ውድ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 роки тому

      እሙ ፈሪሀ ደምሪኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ኡሙፈራህ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 2 роки тому

      Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💯💌👌

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      @@fatmuamohamed8689 በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      አሚን

  • @ፋጡማነኝነፍጠኛዋ
    @ፋጡማነኝነፍጠኛዋ 2 роки тому

    ደስ ሰላላችሁኝ ሰብስክራይብ ላይክ አረኩህ ያገሪ ልጆች መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ🇪🇹

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ሮዚመሀመድ
    @ሮዚመሀመድ 2 роки тому +4

    እሮዚ ነን እሽ በመጀመሪያ ውዶቸ በጣም ነው የምወዳችሁ እና ዛሬ በጣም ደስ ስላለኝ ውዱ ባሌን አመስግኑልኝ 👏👏👏👏👏

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

      እንኳን ደስአለሽ የኔውድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 роки тому +1

      ሮዚ የኔ ቆንጆ እንኳ ደስ አለሽ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፍረዶስ እንሻ አላህ ያረብ
      አንድ ምክር ሮዚ አቺ በጣም ቆንጆ ነሽ እባክሽ ሜካፖ አትቀቢ የባልሽ ፍላጎት ከሆነ ለሱ ብቻ ተቀቢ ግን ተቀብትሽ ወደ ሚድያ ክጥቀሙ ጉዳቱ ያመዝናል ጭራሽ ብተይዉ ለቆዳሽ ጤንንነት ይጠቅምሸል የእህትነት ምክሬ ነው በተረፍ በርቱ አበሽሩ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      @@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ሳህ ወላ 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 роки тому

      @@rahma-pc1fp 😘😘

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      ❤❤

  • @rabeaam6179
    @rabeaam6179 2 роки тому

    ተከታትያችሁ አላዉቅም ግንለሤትልጅክብርያለዉ ወድበጣም ያስደስተኛል ማሻአላህ ሰብ አረኳችሁ

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ጥንዶች ሰርፕራይዝ ፍቅር ይጨምራል ይባላል በርቱ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ብሮ

  • @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም

    ኢንሻአላህ በመኪናም በቅርብ ያደርግሻል

  • @زهراءبنتبابا
    @زهراءبنتبابا 2 роки тому +7

    ቢስሚላሕ ማሻ አላሕ ታምራላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሣያችሁ ሁሉንም አሟልቸ አየኻችሁ👈👍👍

  • @zeinab554
    @zeinab554 Рік тому

    ማሻ አላህ. ለኝም ዱአው አደረጉልን በጣም ይምራል🎉❤❤❤❤

  • @seadaseid4357
    @seadaseid4357 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለይክ ሽር እያረጋችሁ አበረታቶቸው

  • @leylamuhammedyoutube2379
    @leylamuhammedyoutube2379 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ. የኔ ወድም. እስከመጨረሻው. ፍቅራችሁን. ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @fatimaomar35
    @fatimaomar35 2 роки тому +4

    ማሻአላ በዚህ ፍቅራችሁላይ ልጅ ዉለዱ ግን የኛስ ህይወት መቸነዉ😥

    • @ፊርዶወስቲዩብ
      @ፊርዶወስቲዩብ 2 роки тому +1

      አንድ ቀን ለኛም ለሸቃሎች ቀን ይወጣል ማማዬ አብሽሪ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +4

      ኢሻ አላህ እህቴ በቅርቡ

  • @kozykadirfromjimmaethiopia2564
    @kozykadirfromjimmaethiopia2564 2 роки тому +1

    አዲስ ነኝ ምርጦች ሰለመችሁ ይብዛ

  • @fftt2335
    @fftt2335 2 роки тому +7

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @سعيدخخخ
    @سعيدخخخ 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ
    ደስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ እርጋታችሁ ቀጥሉበት big like

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 роки тому +3

    ሮዝ ያዝ አርግና ሳም አርጊው እንጂ አይ አንቺ ደግሞ 😂🤣

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጉበዝ ባለህ ነገር ሚስትህን ማስደሰትህ አላህ ይጨምርልህ ስወዳችሁ ጥግ ድርስ ሀባይቢ

  • @uaeuae2172
    @uaeuae2172 2 роки тому +3

    ሁለታችሁም የዋህና ሚስኪን ናችሁ ፍቅራችሁንም ያብዛላችሁ አንተም ጥሩ የስራ ነዉ ነህ ጠንክሩ

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ሳሊህ ቀጥልበት ግን ቀንቻለሁ ባሉካየ እስርቤት ነው

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      አላህ በስላም ያውጣልሽ እህቴ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 роки тому +6

    ጀግና ባል ሚስቱን በስጦታ ያበሸብሻል የኔው ውሸት እና ክህደት ሲያበሸብሸኝ ይውላል😢

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ ውለዱው ክበደው በጣም ታምራላችሁ

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 роки тому +8

    ታምራላችሁ ውዶቼ በጣም ታምራላችሁ በርቱ

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ፍቅራቹ ከዱንያ እሥከጀነት ያርግላቹሁ አላህ ልጅ ይወፍቃቹ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቸ

  • @Hነኝያቡመሬምተማሪ
    @Hነኝያቡመሬምተማሪ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ወላሂ ሁለቱም የተረጋጉ ውይይይአላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርገው

  • @Hነኝያቡመሬምተማሪ
    @Hነኝያቡመሬምተማሪ 2 роки тому +6

    ሁለት ውቦች ❤❤❤❤❤

  • @ااتعحنالثبا
    @ااتعحنالثبا 11 місяців тому

    ማሻአላህ ለሚስትህክብር አለህ ይጨምርልህ ወድም

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ አንዳንዱ እደዝህ ሰርፕራይዝ ያደርጋል አንዳንዱ በሚስቱ ላይ እያገባ ሰርፕራይዝ

  • @fozitemakap1760
    @fozitemakap1760 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ የኔ ውድ ወድም

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +3

    ማሻላህ በጣም ታምራላችሁ

  • @zaramohammed9603
    @zaramohammed9603 2 роки тому

    ማሻ አላህ የሰዉድስታ ማነው እማሰዴሰትዉ ለኔም ሳሊህ ባል ዉፈቅኘ

  • @gmalgm6293
    @gmalgm6293 2 роки тому +3

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله 🌹🌹🌹👍👍

  • @zd1803
    @zd1803 2 роки тому +1

    ማሻመ አላህ በጣም ጎበዝ እዲህ አይነት ባል ይስጠን

  • @tenta9017
    @tenta9017 2 роки тому +3

    ማሻአላህህ

  • @ሩሚቢንትባባ
    @ሩሚቢንትባባ 2 роки тому +1

    ማሸአላ ተባረከላ አላህ ትዳራቺሁን ያሣምርላቺሁ ሣሊህ የሆኑ ልጆቹ ይሥጣቺሁ ያረብ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ🇪🇹

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      አሚን እህቴዋ

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 2 роки тому +4

    ረመዳን እየመጣ ነው:: ለወራት በነፍሳችን የተጫነብንን እና የከበደንን ጭንቀት እና ሃሳብ አላህ ያሶግድልናል::
    አላህ ሆይ የሻዕባን ወርን ባርክልን:: ለረመዳን ወርም በሰላም አድርሰን::

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ ውዴታ እስከ ጀነት ይሁንላቹ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ውይ ውደታ እስከጀነት ወንድሚ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶቸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalokalo8035
    @kalokalo8035 2 роки тому +3

    ❤❤👍👍👍🎁🎁🎈🎈

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 роки тому +1

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሣልዬ የኔ ደግሠዉ የኔ ልዩ ማሻላ ጥሩ ባልነህ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴዋ 👍

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 роки тому +2

    ማሻአኣላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቅመሞች ትልምራላችሁ ደግሞ ቪድዮዋ በጣም አጠረች ቢያንስ ከስምንት ደቂቃ በላይ አድርጉት

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 роки тому +1

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱሁ ሳላህ እዴት ነክ ማሻአላህ በጣም ደስ ይልል በርታልኝ

    • @hayattube34
      @hayattube34 2 роки тому

      ሸር አድርግልኝ ሷልህ🌹🌹

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ

  • @zuzusirag6772
    @zuzusirag6772 2 роки тому

    ማሻአላህ የመጀመሪያነኚ ለበታችሁ እኔስጦታ እሚሠጣጡ ሠወችን እወዳለሁ ባሎች ለሚስቶቻችሁ እደዚህ ስታደርጉ ፍቅራችሁ ይጨምራል አብሽሩ

  • @እሙኢማንፋፊቢትአዴም

    መሸ አሏህ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሺ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +2

    ውይ የመዳም ቅመሞች የሚከባከብ ባል ይስጣችሁ ሁሊ ስጡታ የሚሰጣችሁ ውዶቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mediwolloywtube5378
    @mediwolloywtube5378 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላ መከዳው ያምራል

  • @HHHh-hr1vi
    @HHHh-hr1vi 2 роки тому +1

    መሸአሏህ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣምነው እምወዳችሁ

  • @mehbubatube8627
    @mehbubatube8627 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስ ትለላችሁ ሰብ አረጌችኋለሁ በርቱ

  • @ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ

    ምርጫው በጣም ቆጆነው አመራርጥ ይቺልበታል ልብሱን ብቻ ሳይሆን አመራርጡ ቆጂት አቺንም መምርጡ ማለቴ ሁለታቺ ደስ ትላላቺ ቤታቺሁ በፍቅር ይሙላ ግን ሰርብራይዙን አልቻልክበትም ከይቅርታ ጋ። አይኖን አስርህ ከወሰዲክ ቡሀላ እቃውንም ቆጆ አርገህ። ስለጠቀልክ ላዩን አይታ በጉጉት ብከፍት ላሷ ስርብራይዙ ደስ ይልነበር

  • @MoMo-up8iz
    @MoMo-up8iz 2 роки тому

    ወንዲሜ ላደረከው ሱጦታ ማሻአሏህ ወላኪን ሚስትህን ባደባባይ በህዝብ ፊት ማቀረብህ ጥሩ አይደለም እደገና ለሚስትህ እምታደርገዉን ለአላህ ብለህ አዲርግ አጂርታገኛለህ

  • @seidhayat5028
    @seidhayat5028 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ብዝት ብዛት ዝግ ያድርግላችሁ

  • @hm3674
    @hm3674 2 роки тому +1

    መሸአላህ ጥንዶቺ የተመለ፯ካች ትዛዝ ታከብራላችሁ ቀጥሉበት

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 роки тому +1

    ማሺአላህየኔማሮቺሥታምሩ።እሙሰኪናየኔዉድአቺምኮዳዉድእደዚህነበርየሚያቦሻቡሺሺ

  • @sofitube439
    @sofitube439 2 роки тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ይላል ሚስቱ የሚያስደስት ወንድ ጎበዝ ብየህ አለሁ ቀጥልበት

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 2 роки тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አዲስ ነኚ ለቤታችሁ ማሻአላ በርቱ ዉዶቸ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሥጦታ ተሠጣጡ ፍቅርይጨምራል ፍቅራችሁን እሥከ ጀነትበርቱ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому

    ደሥሥሥ ሥትሉ በጣም ደሥሥ የሚል የሚያምር ስጦታ በወጣ ይተካህ
    ስጦታ ፉቅርን ይጨምራል

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 роки тому

    _እንደታሸገ ነው መስጠት ያለብህ እሷ ነበረች የታሼገውን መፍታት የነበረባት ለማንኛውም ማሻ አላህ ፍቀወራችሁን ያብዛላችሁ👍👍❤️❤️_

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 роки тому +1

    በርታ ማሻአላህ ይገባታል ቆጅየ ሚስት አለችህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @جنهجنه-خ1ع7ظ
    @جنهجنه-خ1ع7ظ Рік тому +1

    መሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 роки тому +2

    MashaAllah! Betam new yemiamrew!

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 2 роки тому

    ማሻአላህ ምርጥ ባል

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 роки тому +1

    ጎበዝ አላህ ያክብርህ ምርጥ ባል ነህ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ ዉደታ እስከጀነት

  • @ዜድ-ሸ8ገ
    @ዜድ-ሸ8ገ 2 роки тому

    በርቱ እምወዳ ቹሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 роки тому +1

    ነብያችን ሱለላሁ አለይ ወሰለም ስጥታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል በታረፈታምራላሽሁ ግባሯን ሳም አርገህ ስጣት ውንድሜ አላህ ይወደዋል

  • @fbdbdhdhxb3346
    @fbdbdhdhxb3346 2 роки тому

    ዋዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ 👍👍

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 роки тому

    መሻአሏሕ ፍቅር ራችሑን አላሕ ይጨምርላችሑ

  • @zedishayewelolij4944
    @zedishayewelolij4944 2 роки тому +2

    አሠላማለይኩም ዋራህመቱላ ወበረካቱ ማሺላህ በጣምነው የምታምሩት አላህ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ ሀሀሀሀ ትንሺ ሣይጉላሉ ሠፕራይዝ የለም

  • @user-ny4pi6up2j
    @user-ny4pi6up2j 2 роки тому

    መነው ዋው አልሺ መሺአላህ በይይ

  • @zyoutube4572
    @zyoutube4572 2 роки тому +1

    ማአሻአላህ አላህ ፍቅራሁቹ አላህ ያብዛላአቹ ውዶ ች አብሽሩሩሩ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 2 роки тому

    ዋዉ አይባልም ማሻአላህ በይ።

  • @ሉሉየየሀራዋ
    @ሉሉየየሀራዋ 2 роки тому +1

    ማሻአላደስትላላቺሁ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ማሻአላ. የኔ ባሌዋ እደዝህ ስራብራይዝ ያደረጋሉ የኔ ባል ግን በስልኮች ቦስቸሮች ስረብራይ ይለኛል
    ክክክክክክክክክ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል አቢቡና ሰለላ አለወሰለም

  • @hm3674
    @hm3674 2 роки тому +1

    ቀጣይ እሮዚን እንጠብቃለን

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 2 роки тому

    ማሻ አላህ ብያለሁ እቅፍ አርገሽ ሳሚ

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 2 роки тому +2

    Ma sha ala sitmiru fikrhihun alahi yichemrlahhu

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 роки тому +1

    Gobazi Abba Mana qabda siratan qbadhuu Sistu

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ 2 роки тому +1

    ዋሊኩምእሰላምእራህመቱላሂውበረከቱማሻአላህ ሰታምሩ አላህፍቅር ከነ ኡማን ይወፍቃቹህ

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 2 роки тому +1

    መሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርላቹህ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому +1

      አሚን ጀዛከላህ

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 2 роки тому

    ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tube5125
    @tube5125 2 роки тому +1

    መሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ከዱናያ እስከ አኬራ ያድርግላችሁ

  • @kelsumi
    @kelsumi 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ💕

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ

    ማሻ አላህ አላህ ያሥደሥትህ እዳሥደሥካት ወንድሜ

    • @hebe3258
      @hebe3258 2 роки тому

      .ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላቹህ

    • @sualihtube
      @sualihtube  2 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @emukal
    @emukal 2 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስ ይላል ሰርፕራይዙ ጥሩ ነው ነገር ግን ስትሰጣት የታሸገውን እሷ ነበረች በክፈት የነበረባት አንተ አይኗን አስረህ ፈታተህ አሳየሄት ይመቻችሁ ለቀጣይ ይስተካከላል

  • @taibah1116
    @taibah1116 10 місяців тому

    ተኳኩሎ በሜዳያ አላህ ይቅር ይበላችሁ

  • @ሐድራዩቱብ
    @ሐድራዩቱብ 2 роки тому

    መሻአላህ ደምሮኝ ማሮች

  • @meremaymuse2354
    @meremaymuse2354 2 роки тому

    በጣም ጎበዚ ነዉ ተባራኩ