ህልም በኦዲዮ አይቻለዉ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 137

  • @ErmyasAbreham
    @ErmyasAbreham 9 місяців тому +12

    የሌላዉን አትስሙ ቅናት ነዉ እናንተ ብቻ በርቱ ምርጦች ናቹ አባይ ቲቪም እናመሰግናለን!

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 9 місяців тому +7

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እና ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ የምር በየመሀሉ ስትተራረቡ እራሱ እንዴት እንደምስቅ አብሶ ፍልፍሉ ነፍስክ አይማርም አሌክሶ ተንኮልክ ጥልዬ ወዲያው የሚያምንክ ነገር ያስገርመኛል ማርቆስ በጣም ነው የምወዳቹ ሁላቹንም 🙏❤❤ ሁላቹም የተማራቹ ናቹ ሰውን ማሳቅ ሰውን ማዝናናት እራሱ ከመማር አንተናነስ እያሳቃቹ የምታስተላለፉት መልዕክትስ የምር በርቱ ❤🙏

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c 9 місяців тому +8

    እመብርሃንን አሌክሶ እኛም በጣም እንወዳችዋለን በተለይ ለእኛ ለስደተኞች እኛ በመዳብ ቤት ሆነን በስንት ነገር ተጨንቀን አልቅሰን የአገር ፍቅር የቤተሰብ ፍቅር እና የመደብ ጮወት የስራው ጫና ሲያስለቅሰን እናንተ ስትመጡ በሳቅ እንረሰዋለን ስለዚህ እመብርሃንን በጣም እንወዳችዋለን በርቱልን ሁላችሁም የሳቃችን ምንጭ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @unity5068
    @unity5068 9 місяців тому +4

    ማርቆሰ ፈልፈሉን የገለፀክበት መንገድ በጣም ሚበረታታ ነዉ ሁሌም አንደኞች ናቹ በረቱ ወሰጣቹ ያለዉ ቁም ነገረ በጣም ብዙ ነዉ ከልዮ ተሰጥኦ ጋር። እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጣቹ ። አሜን ክበሩልኘ

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 9 місяців тому +9

    እውነት ነዉ በረከት በጣም የሚገርም ችሎታ ብዙ ሰው ያቃል

    • @tenad7309
      @tenad7309 9 місяців тому

      ትክክል🙏🏾

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 9 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ
    በጣም እሚገርማችሁ አንዴም አይደለም ሁለት ሶስቴ ደግሜ ነው ማየው ሳምንት እስኪደርስ በጉጉት ነው እምጠብቀው ትመቹኛላችሁ ሰላማችሁ ይብዝ ያራዳ ልጆች ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому +3

    ዋው ቴዲ የአፍላ ፍቅር ዳይሬክተር ምርጥ ልጆችን እያፈራህ ነው በርታ ወንድሜ 🥰

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 9 місяців тому +3

    ወላሂ ሁላችሁም በጣም ነዉ ምትችሉ ከማንም በላይ ወርቅ ናችሁ በዚህ ጊዜ ሳቅን ምትፈጥሩልን ያገራችን እንቁወች ናችሁ እና እናመሰግናለን s negn ke dubai❤

  • @Kalki_habeshawit
    @Kalki_habeshawit 9 місяців тому +12

    የሰው ቤት ሰልችት ምርር የላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪየረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይሰጣችሁ💋👍

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 9 місяців тому +25

    በስደት ላይ ያላችሁ ለታርክ ባላባት ለሆነችው ኢትዮጵያ አገራችሁ ያብቃችሁ አድሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 9 місяців тому +2

      ሙቢዱአአድርግ በግፍለሚጨፈጨፍንፁሀን

  • @anesakebede1475
    @anesakebede1475 8 місяців тому

    እዩ ስላየውት ደሰ ብሎኛል
    ሰራወቹ በጣም 1ኛ ናቸው👏👏👏

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 9 місяців тому +19

    "የሚሄድ ዉሃን ሁለቴ አትነካዉም" ፍልፍሉ ያልኸዉ አባባል 1ኛ

  • @fasilwedaynew8352
    @fasilwedaynew8352 9 місяців тому +5

    ማንም ምንም ቢል እናንተ ማለት ልጅነታችንን አሳምራችሁ በቀልድ የገሃዱን አለም ያስተማራችሁን ትምህርት ቤታችን ናችሁ 🙏🙏🙏

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 9 місяців тому +4

    በጣም ነዉ ሁላችዉንም ምወዳችዉ❤❤❤❤❤

  • @JjsBeb
    @JjsBeb 9 місяців тому +2

    የዛሬው የሚገርም ነው በርቱ በጣም እያዝናናችሁን ኑው ምንም ስንከፍል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 місяців тому

    በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን የሃገሬ ልጆች በርቱ እንወዳቹዋለን❤❤❤

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 9 місяців тому +2

    ዋው ተመስገን ተስፋዬ ምችት ይበልህ አኔ እንደዚህ አይነቱ ኮመዲ ነው የናፈቀኝ

  • @senaitg2804
    @senaitg2804 25 днів тому

    ማርክዬ፡ ልክ፡ ነህ፡ እኔ፡ በጣም፡ ነው፡ የምወዳቹ፡ ዛሬ፡ አገር፡ የሚያፈርሱት፡ ችግር፡ የሚፈጥሩት፡ ተማርን፡ ያሉ፡ ናቸው፡ በመማር፡ አምናለው፡ እኔም፡ እየተማርኩ፡ ነው፡ ግን፡ መማር፡ ሌላውን፡ ለመተቸትና፡ ለማሳነሰ፡ አይደለም። በርቱ፡ ሁላቹህም፡ ጎበዞች፡ ናችሁ።

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ በርቱ የሰው ልጅ ሲሰራ መተቸቱ አይቀርም ማይተቸው መሰይሰራ ብቻ ነው ፍልፍሉ ሚስቱን ስለሚወድ አከብረዋለው ሁሌ ሳያነሳት አይቀርም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 8 місяців тому

    ምርጥ ናችሁ እናንተን የሚያማ በሽተኛ ነው እላለሁ ምርጥ ምርጥ ብያችኋለሁ ስቆ የማያውቅ በናነት ነው የሚስቀ🎉❤

  • @DerejeDera-p3z
    @DerejeDera-p3z 9 місяців тому +3

    ፕሮግራሙን በሰከነ መልኩ በመምራት ደምሴ አንደኛ❤❤❤❤ማርቆሰ በፊት ከነበረኝ እይታ በጣም ቀይሮኛል ሁሉንም ስራ የሞከረ ጀግና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HEKMAWorku
    @HEKMAWorku 9 місяців тому +2

    ጥሌ ደምሴ አሌስ በረከት ማርቆስ❤❤❤ሸ አመት ኑሩልኘ

  • @JjsBeb
    @JjsBeb 9 місяців тому

    ለደራሲው በጣም ክብር ይገባዋል ፍልፍሉ ደሞ በጣም ጨዋታ ጨምሯል በርታ በሉልኝ

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 9 місяців тому +1

    ለኔ ግን አንደኛ ናቹህ ለዛ ያላቹ እማሰለቹ ሁሌም ጥርሴን ሳልከድን ነው እምጨርሰው ❤❤❤❤❤

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 9 місяців тому +1

    አሌክስ በእድሜ ትንሹ ኮሜዲ ነክ ግን ድምቀት ነህ ሁላቹንም እወዳቹዋለው❤❤❤በርቱ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 9 місяців тому +3

    የጋሽ አስኔ ታሪክ 🎷 🎷

  • @ImebetGetahun-fu1rg
    @ImebetGetahun-fu1rg 9 місяців тому +1

    ለኔ አንደኛ ና ምርጥ ናችሁ

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 9 місяців тому +1

    ይመቻችሁ.ማሪያምን.እኔየምከታተላችሁ.ሣዉዳረቢያሁኘነዉ.ፈጣሪእድሜናጤናይሥጣችሁ.በነገራችንላይየወረታልጅነኝ.ሙሉነሽተገኘእባላለሁ.ሁሌነዉየምከታተላችሁ.አመሠግናለሁ

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 9 місяців тому

    ኧረ ይሄን ፍልፍሉን ምን እናድርገው በናታችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maryg05
    @Maryg05 9 місяців тому

    እልፋነህ ና ማርቆሰ ምሥኪን ናቸው ፍልፍሉ ና አሌክስ አራዶች ይጫወቱባቸዋል😂

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 9 місяців тому +1

    የጋሽ አስኔ ታሪክ Saxophone 🎷 🎷

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 місяців тому

    ሁሌም ወደፊት ተኋዙ የሚተች አይጠፊም በየትኛውም የስራ ዘርፍ ስለዚ እንወዳች እንወዳች እንወዳቿ እንወዳቿ እንወዳቿ እንወዳችዋለን ዋሸሁ እንዴ አባይ ቲቪዎች እያዝናናችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቁምነገር ንም የምታቀርቡ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 7 місяців тому

    Ye 90wochu demket yesew lkoch mert Ethiopiawian & comedian ❤

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 8 місяців тому

    ተመስገን ተስፋዬ በቃ ትችላለህ። ዛሬ ሁሉንም በልጠሀል። ብዙ ስራ ከፊትህ ይጠብቅሀል ጠንክረህ ሥራ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 9 місяців тому +2

    እናታችን ዘውድነሽ ካሳ እናመሰግናለን

  • @bezabehayelu3029
    @bezabehayelu3029 8 місяців тому

    besmam abay tvn lemwdeda miknyatoch nachihu hulachihum yfilflu kina ytilla emnet ykuralew getmgn yalex kededa yhostu bikat min libelachihu love u alll❤

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 9 місяців тому

    እወዳችኋለሁ ፍቅር ናቹ
    ልዩ ናቹ ኢትዮጵያዊ ናቹ የኔ ኩራት ናቹ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 9 місяців тому +4

    ሽለላና ፉከራ እንዲህ ተንበጫብጯል?
    ያሳዝናል!____ በቃ ዜማውና ውበቱ ጠፍቶ ግጥም ብቻ ይነብነብ?
    ይሄ ድጅታል ትውልድ!😢

  • @kerodweldemedhin4908
    @kerodweldemedhin4908 9 місяців тому

    ለመላው የዋሸሁ እንዴ አዘጋጅና አቅራቢዎች ሠላም ለናንተ ይሁን ዝግጅታችሁ ግሩም ነው ሁሌ ነው የምከታተለው አንድ ሃሳብ ማቅረብ እፈልጋለሁ ይኽውም ታዳሚዎቻችሁን በተለያየ ጊዜ ከየሰፈሩ ታዳሚ እንዲሆኑ ብትጋብዙ ልክ እንደ ወይኒ ሾው ማለት ነው በየሰፈሩ ከኮሜድያን ያልተናነሱ አስቂኝ ልጆች ስላሉ ለዝግጅታችሁ የበለጠ ድምቀት ይሰጣል ብዬ እገምታለሁ በተረፈ ዝግጅታችሁ በጣም አዝናኝ ስለሆነ እሁድን በናፍቆት ጠብቀን ነው የምናየው በርቱ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ ሸዋ እባላለሁ ከሜልበርን አውስትራሊያ።😂😅

  • @mekdesnega416
    @mekdesnega416 9 місяців тому +1

    Markos talk the right thing.

  • @teddy318
    @teddy318 9 місяців тому +1

    ምርጦች ዛሬ አድዋን መስላቹ ትገባላቹ ብዬ ጠብቄ ነበር

  • @esam4069
    @esam4069 9 місяців тому +2

    ትልልቅ እንግዶች አቅርባችኌል ዛሬ ጊዜ በዜማ ባታባክኑ በቃ የ ጥሌ ዜማ የሱ ነው ::

  • @ወንጌልይልማ
    @ወንጌልይልማ 9 місяців тому +3

    የአደዋ በአልን ክብር ያልመጠነ አለባበስ ለምን ለበሳችሁ!?

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 9 місяців тому +2

    amen amen ame ikuwan Abiro Adersni💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 9 місяців тому

    የድል ብትለው ደህና ነው።

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 9 місяців тому

    አይ ፍልፍሉ መከራቸውን ታበዛዋለህ ታሪክህ 😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 місяців тому +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😊

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ Enqan besalm betana adersan Amen Amen Amen t ETYOPIA 💕💕💕💕💕

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 9 місяців тому +1

    አረፍልፈሉ.በሳቅአፈነዳኸኝ.ይመችህ

  • @AwetGidey-l6j
    @AwetGidey-l6j 9 місяців тому

    Filfilu. Demse. Alexo and tilahun. Best nachu ye ewnet

  • @Asser21
    @Asser21 9 місяців тому

    ሱስ አስያዛችሁኝ እኮ ያየሁትን መድገም ጀመርኩ፡፡ ታሪካችሁ ገራሚ ነው ፍልፍሉ ግን ነፍስህ አይማርም 🤣🤣🤣

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ወንዱ ሚኒሊክ ዘላለም ይቅናው

  • @ZalalimSoso
    @ZalalimSoso 9 місяців тому +2

    ስወዳቹ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShemsiyaAlemu
    @ShemsiyaAlemu 5 місяців тому

    Ere enga bexam new minodachihu maroch kokoboch nachihu❤❤❤❤

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 9 місяців тому +1

    😅😅አሌክስ ከፈቀድክ በቃ ጅም ጀምር

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 9 місяців тому

    የጎተራ ልጅ ነኝ
    እውነቱን ነው ማርቆስ

  • @Tesfay-b6g
    @Tesfay-b6g 9 місяців тому +5

    SUBSCRIBE የአቡነ ተክለሐማይሃኖት እንኳን አደረሳችሁ። 🥸🥸. 🤔🤔. 🍿🍿 LIKE LIKE LIKE COMMENT LIKE

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 9 місяців тому +1

      🫖🫖☕☕🌿🌿🌿.

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 9 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 9 місяців тому +1

    ስንት ወንዶች አና ጀግኞች በተፈጠሩባት ሀገር ውስጥ አንደ ሴቶች አይነት የሚቅለሰለሱ ሴታሰቶች የመሰሉ ወንዶች ይፈጠሩ?
    በጣም ነው የሚያሳዝነው ቅድስት ኢትዮጵያ ውስጥ ሶዶም አና ጎመራ ሰዎች ቤታቸው መደበቅ ሲገባቸው ወይንም መወገር ሲገባቸው ግብረስዶምን ለወጣቱ ለማስተማር በግልጽ ቴሌቭዥን ላይ መጡ ። ምን አይነት አክት ነው የሚያደርጉት አሳፋሪ ዘመን ። ምድር ሴታ ሴት የወንድ አልጫ ሁሉ አና የወንድ ዘር አሰዳቢዎች ።

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 9 місяців тому +1

    በጣም ነው የምንወዳቹ ግን በጣም እድወዳቹ ኣቅርቡኝ የማዳም ቅመማ ቅመምነኝ ኢሸኣላህ በቦሌም በባሌም ብዬ መጣለሁ

  • @MeronTaye-y3e
    @MeronTaye-y3e 8 місяців тому

    Alakse en felefelu betam new mewdachi

  • @sultantube5560
    @sultantube5560 8 місяців тому

    በርቱሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 9 місяців тому

    Man new😂😂 endene❤❤ bgugut yemy tebekewu?❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @kidistkidist4144
    @kidistkidist4144 9 місяців тому +3

    ማርቆስን አገናኙኝ

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 9 місяців тому +1

      🩵🩵🩵🌿🩵🩵🩵🩵🎁💝💝💝.

    • @hunegnawzemo
      @hunegnawzemo 9 місяців тому

      Agenagnishalku

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 9 місяців тому

    ጥላሁን ነው ሁሌ የሚያሳስታቸው ጥሌ አትቸኩል

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 9 місяців тому +1

    ሥለምሰሩ ነው ሌላ የለውም በርቱ

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 9 місяців тому +1

    ጥላሁን የምትባል ሰውዬ አድዋ የሚገኘው ትግራይ ውስጥ ነው።።።።።

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 9 місяців тому +1

    If Alexso say "yefikregnaye abate,enate,wendim etc kale, the story goes to false
    Quralew's resilience against filfilu and Alex is good
    Tila support your partner

  • @2Kmt
    @2Kmt 9 місяців тому +1

    በቃ ውጡ 🚆

  • @solomonshemey6799
    @solomonshemey6799 9 місяців тому +1

    ASEFESETOCHEWO yehonal
    Bedenb teyekut

  • @hanaethiopia4806
    @hanaethiopia4806 8 місяців тому

    አሌክስ ግን በራስክ አትተማመንም ሁሌ ፍልፍሉ በሚለው ነው የምትመራው 😏😏

  • @danboy2425
    @danboy2425 9 місяців тому +1

    ምንድነው ግን ጭብጨባው እረ ጭብጨባው
    ኣጨብጫቢ

  • @Asunafi-fu3jg
    @Asunafi-fu3jg 9 місяців тому

    ጣሊያን ቢገዛን ኖሮ ሽመልስ አብዲሳ ስሙ ጆቫኒ ባላቶሊ ነበር አጤ ሚሊሊክ ክብር ይገባቸዋል

  • @mesuedibrahim2451
    @mesuedibrahim2451 9 місяців тому +1

    Btam nw mnwedachu ❤❤

  • @tesget5459
    @tesget5459 4 місяці тому

    Nice alexooooòo.......

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 9 місяців тому

    ውይ 😂አሌክስ

  • @afff1569
    @afff1569 9 місяців тому +3

    ልቀቁት

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 9 місяців тому

    ፍልፍሉ የዩንቨርስቲ አስተማሪዎችን ማስተማር አለበት እንደውም ጭራሽ።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 місяців тому

    የምወዳችሁ ❤

  • @BedluAlemu
    @BedluAlemu 9 місяців тому

    አሌክስ ግን ነብስ አይማርም

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 9 місяців тому +4

    🎉🎉🎉🎉

  • @Davidm127
    @Davidm127 9 місяців тому

    adawa adawa adawa

  • @eliseelise8571
    @eliseelise8571 9 місяців тому

    Barakte 💪💪💪💪

  • @BrukMolla-o8x
    @BrukMolla-o8x 9 місяців тому

    Ye Comedy zedo Sera nw Copyright yaregew temesgen tesfaye tebeyew

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 9 місяців тому +1

    መዝናኛዎቼ ከቻሳ❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 9 місяців тому +1

    መጣችሁልይውህህህቃልየለይም ስወድህ ጥልየግን ተመርመርእየቀዘቀዝህመጠሀን አሞሀንድ

  • @aydaali6209
    @aydaali6209 9 місяців тому

    ወንድሜ ልክ ነህ ጃብ ይባላል

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 9 місяців тому +1

    አረ ማርክ ቅጣት ተፋታ

  • @ccu3907
    @ccu3907 9 місяців тому

    እንወዳችሆለን❤❤❤❤

  • @DenkituGuta-dw7gp
    @DenkituGuta-dw7gp 9 місяців тому

    ከለሩ የዛሬው ትክክል አይደለም ኤዲተሮች

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 9 місяців тому +2

    Dagne walle ykrbln

  • @Bolepaulos
    @Bolepaulos 9 місяців тому +3

    አራ ልቀቁ

  • @Yared542
    @Yared542 9 місяців тому +1

    Telahun elefeneh yarada lij

  • @AwetGidey-l6j
    @AwetGidey-l6j 9 місяців тому

    Markose comedy lante altefeterechim betam yinkekelal ena yemiyawerachew negeroch erasu funny yelachew batekala leza yelelew sew

  • @ታደስፉቃደ.ጄዛ
    @ታደስፉቃደ.ጄዛ 4 місяці тому

    ጥላሁን.በጣም.ይቸኩላል

  • @kalkidansntayehu
    @kalkidansntayehu 9 місяців тому +1

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር 9 місяців тому +3

    ድል ለፍኖ ለአማራዬ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @madinaa5719
    @madinaa5719 9 місяців тому +1

    25 Daqiqa mastawaqiya ere iyasxela new qanisut warewun

    • @kitunguri
      @kitunguri 9 місяців тому

      Asalefesh mayet new. Mastawekya kelele bemin lezelku new

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 9 місяців тому +1

    አንተ አዝግ አሌክሶ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
    በእናት ባሌን ናና አስገሳኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @ShemsiyaAlemu
    @ShemsiyaAlemu 5 місяців тому

    Ayi filflu 😂😂😂😂😂

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 9 місяців тому

    ወንድሜ የተናገርከው እውነት ነው ታለንት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው ያ በትምህርት በልምድም ይዳብራል እናንተ ለኔ ከማንም በላይ ታዝናናላችሁ
    ለፍልፍሉን ታለንት ቃላት አይገኝበትም የሁላችሁም ታለንት እንደዛው ነው የሚሳደብ ካለ ቅናት የነገሰበት ነው እግዚአብሔር ለሁላችን የሰጠንን ጸጋ ለማዳበር በተግባርም በጸሎት ብንተጋ ሙሉ እንሆናለን እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ