Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ ዘማርያም ከምትዋረድ ወጣህ እደዚየምታፈርበት እምነትህ ዘማርያም ህዝብን አታስቱ ልቀቁት አኬንም አታስፈራሩት ዲበኩሉ ዘማርያም የየሱስ የማርያም ጠላቶች ገድሉ
አይ ኦርቶዶክሥ ሮጦ ወጣ መልስ የላቸውም አማን የጌታ ባሪያ
መጽሐፍ ቅዱስ አረገች አይልም በቃ የእኛ ማስረጃ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ማርያም አረገች የሚለውን ተረት ተረት የላም በረት ነው የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ነው ማርያም እንደ አብርሓም ይሥሓቅ ሙሴ እንደ አባቶቻችን አርፋለች እንጂ አልተነሳችም አላረገችም በአብ ቀኝ አልተቀመጠችም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተረት ተረት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
ወደ ሰማይ በራለች ያላቹ እናንተ መረጃ ማምጣት አለባቹህ
ደምረው ግን ማነው ?
ቆይ ወደ ሰማይ አረገች የሚለው ውሸት ለምን ተፈለገ?ጌታ ነች ሊሉ ነው?ሆሆ ድፉረት ብታርግ እኮ ሀዋርያቶቹ ይፅፉት ነበር ከሷ ጋ ፀብ የላቸውም፣በዛ ላይ መቃብር አይኖራትም ነበር ማርያም ሰውና አምላክ አይደለችም ስው ብቻ ነች የፈጣሪን አሠራር አታመሳቅሉ ኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ብዙ ሀሰት አለ
ይሄ ቂጡን ያልጠረገ መወያዬት የማይችል ምኑን ታላቅ ሆነ? በጥባጩ በሉት ለምን አታባርሩትም ከስር እኮ ሌሎች ይማራሉ
ደምረው ግን ማነው?