የጥምቀት በዓል አከባበርና የወጣቶች ሚና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የጥምቀት በዓል አከባበርና የወጣቶች ሚና

КОМЕНТАРІ • 362

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 3 роки тому +8

    እግዛብሄር በቤቱ ያፅናችሁ በእዉነት መታደል ነዉ እግዛብሄር ሀይል እና ጉልበት ይሁናችሁ 🇨🇬🇨🇬🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +88

    እሰይ የኔ ወንድሞች እግዚአብሄር የልቦናችሁን መሻት ይሙላላችሁ ለሊላው አርአያ ናችሁ በርቱልን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን

    • @scopemobile3839
      @scopemobile3839 5 років тому

      satmeru

    • @ruthmahatemework766
      @ruthmahatemework766 3 роки тому

      @@scopemobile3839 !!!አግዚአብሔር።ለሚቀጥለው።አመት።ያድርሳችሀሀ።

  • @sablastega5382
    @sablastega5382 5 років тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችው ይባርካችሁ

  • @missykongo8659
    @missykongo8659 5 років тому +39

    በስደት ያለነውንም በስላም ለሀገራችን አብቅቶን በቤቱ ለማገልገል ያብቃን ወላዴት አምላክ ትርዳን አሜን

  • @yilmakebede2906
    @yilmakebede2906 5 років тому +3

    እናንተን ማየትና መስማት እራሱ ደስታ ጤና ትልቅ ሀገራዊ ተስፋ ነው
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @missykongo8659
    @missykongo8659 5 років тому +26

    በጣም ደስ ይላል እግዜአብሔር ይስጣችሁ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      በጣም ደሥ ይላል እንኳን አደረሣችሁ ተባረኩ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 років тому +16

    እልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ኡራኤል አባቴ

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 років тому +21

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላቹሁንም በእምነታችሁ ያፀናችሁ

    • @selamethiopia9860
      @selamethiopia9860 5 років тому

      Elelelelelele Egiziyabher Lenate Agaligiloti Zemenachu Yibarekachti Betam Desi Yilali Tewayhido isike zelalem tinori

  • @abrahamasefa8386
    @abrahamasefa8386 5 років тому +14

    የቅዱስ ኡራኤል ዘማሪያኖች በጣም ነው የምትችሉት ስወዳችሁ እሱ ይባርካችሁ።

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 5 років тому +22

    ወንድሞቼ ተባረኩ የሰውን ድካም የማይረሳ እምላክ በህይወት ዘመናቹ ሁሉ የልቦናቹን መሻት ከሃጥያት በስተቀረ ይፈፅምላቹ ።

    • @musaabdo6446
      @musaabdo6446 5 років тому

      እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
    @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 5 років тому +25

    በእውነት አምላክ በቤቱ ያፅናቹ አምላክ

    • @lema9174
      @lema9174 4 роки тому +1

      በስደት፣ብሆን፣አገሬ፣ትናፍቀኛለች፣ፈጣሪ፣ይባርካችሁ፣ስታምሩ

    • @fadilafadila9029
      @fadilafadila9029 4 роки тому

      አሜንን

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 років тому +2

    Wowww zemenachu be betu yleq egziabeher ybarkachu amen

  • @masershadereja1349
    @masershadereja1349 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካች የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቹ ውዶቼ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +28

    እወነት ቅንት ነው ያልኩት ታድላችሁ ጌታ ሆይ ተገልገልብኝ የኔ አባት 😍💓💓💓

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ

    እስይ እልልል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ የበለጠ እድስሩ እግዚያብሔር ይርዳችሁ

  • @abidegu2484
    @abidegu2484 3 роки тому

    #🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኡራኤልዬ አባቴ በረከትክ ይደርብን! አሜን አሜን አሜን!🙏

  • @ወለተሰንበትየማርያምልጇተ

    ዉድና ድንቅ ዘወትር ብርቅየ እንቁ የተዋህዶ ልጆች አምላከ ቅዱሳን ይባርካችሁ እኔንም እህታችሁ ወለተ ሰንበትን በፀሎት አስቡን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም ጓበዝ ጠካራ መልካም ወጣቶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ አሜን።

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 5 років тому +3

    ያከበራችሁት አምላክ ጥበቃው አይለያችሁ ፋና መገናኛ ብዙኃን እንደዘንድሮ ፈታ ብላችሁ አታውቁም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረቱ አይለያት የዓመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +30

    እርሱን ማገልገል እዴት መታደል ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 5 років тому +9

    መታደል ነዉ እመቤቴ ትጨምርላችሁ !!

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 років тому +4

    እወነት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያስምረው

  • @bsnnsbsbsnnsnsnn8429
    @bsnnsbsbsnnsnsnn8429 5 років тому

    በያላቹበት ድንግል ጥላከለላ ትሁናቹ ያገልግሎት ዘመናቹ ልኡል እግዚአብሄር ይባር አሜን እውነት እኔስ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እዴት መታደልነው

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጣችሁ።ፋናዎች እናመሰግናለን።

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 4 роки тому +2

    የሰፈሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ጉልበታችሁን እግዚሐብሔር ይባርክላችሁ አሜን፡፡

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +3

    God bless you my brothers and sisters y'all have big heart❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @mimikonjo1727
    @mimikonjo1727 3 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክው

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ

    እንኳን አብሮ አደረሠን በእወነት መታደል ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ከፊት ከኃላቹሁ ይቅደምላቹሁ በሥመ ክርስቲይን እድሜን ጨሸሥሁት በርከታቹሁ ይደርብኝ ደካማ እህታቹሁን አስብኝ በጸሎታቹሁ

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 5 років тому

    Tebarekulegni wedoche yenefes waga yaderegelachew

  • @hanamaryam89
    @hanamaryam89 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው የአገልግሎት ዘመናችዉን ይባረክ ለሌሎች አርያ ትሆናላችው !!እንዴት ደስ እደምትሉ

  • @wu6219
    @wu6219 5 років тому +7

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አሁንም ያብዛችሁ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 5 років тому +7

    በእውነት መታደልነው ታድላችሁ።

  • @ketemayebekele6444
    @ketemayebekele6444 4 роки тому

    የወጣቱን ልብ እደዚህ በሚደንቅ ሁኔታ ልባቹህ ላነሳሳ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው አኮራቹህን

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 років тому +2

    Amen amen amen wetatochachi tebareku

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    በጣም ደስትላላችሁ የተባረካችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 4 роки тому +1

    ተባርኩ እግዚሐብሔር ሀሳባችውን ያሳካላቹ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 роки тому

    የተወደዳችሁ የዑራኤል ልጆች እንዴት እንደምታስቀኑ ልነግራችሁ አልችልም፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡ ፀጋውን ያብዛላችሁ፡

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 2 роки тому

    በእውነት እንዴት ደስ እደሚሉ እናተ ለሁናችንም አረያናችሁ እግዚአብሔር አላክ የልባችሁን መሻት ይፈጽመላችሁ

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
    @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 5 років тому

    እንዴት ደስ ይላል በወጣትነት ዘመን እግዚአብሔርን ማሰብ የወጣትነት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Рік тому

    God blessed your familys forever guys 🤩🤩🤩🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 років тому +4

    ውይ በጣም የተቀደሠ ሀሣብ ነው ሥለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመሥገን

  • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
    @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 3 роки тому

    ታድላችሁ ተባረኩ ፀገውን ያብዛላችሁ የከርሞ ሰው ይበለን😍😍

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +1

    Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🙏 we love ❤️ you you all are amaizing Nation

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ

    በእውነት ታድላችኋል በረከታችሁ ይድረሰን ታስቀናላችሁ።

  • @ፍሪለሁሉምጌዜአለው
    @ፍሪለሁሉምጌዜአለው 5 років тому

    ስለሁልም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 3 роки тому

    ጉበዙች እግዚአብሂር ይባርካችሁ አመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 4 роки тому +1

    ተመስገን አምላኬ እኔንም እህት ወንድሞቼ በቤቱ አኑርኝ ኡፍ ይህ ስደት አይኑ ይጥፋ አቦ ለቤቱ አብቃኝ ጌታዬ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Рік тому

    Peace &Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 4 роки тому

    ሰላማችሁን ያብዛልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 років тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ።
    በጣም ደስ ይላል።

  • @hcghvgvvbjj6953
    @hcghvgvvbjj6953 4 роки тому +2

    ጸጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 роки тому

    ዘመናችሁ ይባረክ የኔ የተዋሕዶ እንቁ ወች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐🌼💐💐💐💐💐

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስዑራኤል ባርከኝ

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስታምሩ የአዲስ አበባ ኩራቶች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይኖች ኩራቶች እድሜ ፀጋውን ይስጣቹ ተባረኩ ታስቀናላቹ

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 роки тому

    እግዚአብሔር ጉልበታቹህን ይባርክ ተባረኩ::

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 3 роки тому

    egziabher yibarkachihu yagere lijoch. yeEthiopia Amlak kenamte ga yihun

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እምትስሩት ይህም ላደለው ነው ለአመቱ በስላም ያድርሳችሁ አሜን፫

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 5 років тому +3

    ወድሞቸ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ እግዚያብሔር ይመስገን እዴት እደምታምሩ እኛም ለዚህ በረከት ያብቃን

  • @hanihani6335
    @hanihani6335 4 роки тому

    እግዚ አብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tiantian6887
    @tiantian6887 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ

  • @ወለተስላሴየማርያምልጂ

    እግዚአብሄር የመረጣቹህ

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 3 роки тому

    እሰይ ደስስትሉ እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርከው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @lamahoucheimi6687
    @lamahoucheimi6687 5 років тому +1

    አቤት እኔ ውስጤ በድስታ ተሞላ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርችሁ አልቻልኩም እግዚአብሔር በቤቱ ያንርችሁ ቃላት የለኝም

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +2

    Beautiful people ,proud nation 🇪🇹❤️🙏

  • @birhanumuluken7012
    @birhanumuluken7012 4 роки тому

    wagachihu bersu zend bil bemayebelaw mezgeb tetsifolachihual tebareku

  • @alammare3219
    @alammare3219 3 роки тому

    Egziabhar yasdegch🙏😍💐💐

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ጎለበታችሁን ብርክ ያድርግላችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክው ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @mahifkrtube9102
    @mahifkrtube9102 4 роки тому

    በጣም ዴሥሥ ይላልልል እግዚአብሄር ይባርካችሁ በሥምም ቃላት የለኝም እናንተን የሚያዴቅበት

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 роки тому

    Grate awesome citizen,God Blesse every one.

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 роки тому

    እግዚአቤርያክብራችሁ፣ወዲሞቸ፣እኳንአደረሳችሁ፣መልካምባእልይሁንላችሁ፣እኛምስደተኞች፣ባእልሲመጣበተከፋንቁጥርነዉና፣ለሀገራችንአብቅቶን፣የዲግልማርያምልጂ፣የምናክብርያዲርገን

  • @amen5907
    @amen5907 5 років тому +2

    Amen Amen Amen Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel

  • @yohanesfesaha3594
    @yohanesfesaha3594 4 роки тому

    Edmena tenan yestachuh tebareku

  • @miki4478
    @miki4478 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @anaalubu2209
    @anaalubu2209 Рік тому

    egeziyabher yageligilot zemnachuhun yebarek bewnet betam tasekenalachu

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 років тому +2

    Egziabhar yimesgen lehulum beger

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 років тому +1

    እሰይ እሰይ እሰይ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ

    ፀጋዉን ያብዛላቹሁ መታደል ነዉ በቤቱ ያጽናቹሁ አሜን፫

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያግዛቹ

  • @adanetadanet1118
    @adanetadanet1118 5 років тому +3

    wow........👌👌👌E/R dema xena yesxachu tbareku💋💋💋💋💋❤❤❤❤

  • @cell9335
    @cell9335 5 років тому

    በእውነት ለአዲስ አበባ ወጣቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 3 роки тому

    God bless Ethiopia 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @احمداحمد-ذ1ز3ك
    @احمداحمد-ذ1ز3ك 5 років тому +2

    እስይ እስይ እህት ወንድሞቼ የድንግል ልጅ አመኑኤል ፍቅሩን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ እንዴት ደስ እንደምትሉ ለአማቱ ያድርሳቹ ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው

  • @ሳልንቁ
    @ሳልንቁ 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በዚሁ መንፈሳዊ ጥናት ያጠንክርላችሁ እመብርሐን ትባርካችሁ ሌሎች ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ወደ እናተ በማምጣት በርቱ ተዋህዳን እምነታችን ከፍ ከፍ ትበልልን በእንተ ወጣት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በርቱልልን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 років тому +1

    የምወድህ ልጄ አንተ ነህ በአንተም ደስስስ ይለኛል።❤❤❤

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 3 роки тому

    በቤቱ ያጽናቹ ክፉ አይካቹ
    ሀይል በርታቱን ያድላቹ
    ህዮታቸን ይባርካቹ

  • @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ

    እህት ወድሞቸ ዬተዋህዶ ልጆች ዬእዝአግብሔር ቤተስቦቼ እኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በስላም በጤና አደርሳችሁ አደረሰን እመቤቴ ትጠብቃቼሁ እግዝአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ወድሞቸ አሜን ::

  • @እንጦጦኪዳነምህረት-ዀ9ሠ

    ጉልበታችሁ ይባረክ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላከ ረጀም እድሜና ጤና ሰጥቶ ዘመናቹ በሙሉ የሰላም የፍቅር የህይወት ምንጣፍ ያንጥፍላቹህ የኦርቶዶከሰ ልጆች ታምራላቹ ደሰ ይላል የአባቶቻችን አደራ ተቀብላቹ እሰከ ሙሉ ዘመናቹ ያፀናቹ እመብርሃን ትርዳቹ ጠባቂ መልአከቱን ልኮ ይጠብቃቹህ እንኻን አደረሰን

  • @ቤተሌሄምየማሬያምልጅ

    እግዛቤሄር ሀይል ብርታት ይስጣቹ ተበባረኩ አሜን፫

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 роки тому

    እድግበሎልኝ፣እግዜብሔርበቢቱያፀናችሁ፣

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ

    አየ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛንም ለደጂህ አብቃን

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 роки тому

    እመቤቴ ህዝብሸን አደራ ወጣቱን ጠብቂልን በየሀገሩ ያሉትን ያገልግሎት ዘመናቸውን ባርኪላቸው የልባቸውን መሻት አሳኪላቸው ከሀጥያት በሰተቀር አድያቸው የሰውን ልጀ በአለባበሰና በንግግር አንየው በተግባሩ ብቻ

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 роки тому

    God bless you for all your hard work

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ወጣቶች የተዋህዶ ልጆች ጉልበታችሁ ይባረክ

  • @kadijahalharbi2636
    @kadijahalharbi2636 2 роки тому

    በጣም ደሰይላል እግዚሀብሔር ይጥብቃችሁ

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 років тому

    አሜን ተባረኩ የአመት ሠው ይበለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ጸ

    እሰይ ውድ ወንድሞቻችን ደስ ስትሉ ዋጋችሁ ከላይ ነው ለጥምቀት ሎሚ ይዘው ከሚሮጡ ከናተ ቢማሩ እግዚአብሔር. ከዚህ በላይ እውቀት ጥበቡን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 3 роки тому +1

    God BLESS ETHIOPIA