ያለመረጃ ዉይይት ጉድ ሰራቸዉ | ermias abebe | wongel tube | dagi tilahun | speak the truth | marcil tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Merameron
    @Merameron 3 дні тому +3

    አይ ኦርቶ የምታመልከዉ ጣኦት ህዝቡን አሰከረዉ አሳበዱት ህዝቡ ወደ አይምሮአቸዉ ይመልሰዉ ያሳዝናሉ😊😊😊😊😊😊

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 3 дні тому +3

    😢እውቀቱ የሌላት በስሜት የምትናገር ነች።

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 дні тому +1

    ኤረሚ ከአዉነት ገር ነው እየሱሰ ጌታ ነው።

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 3 дні тому +1

    አሳሳች መጠይቆች ያዥጓደጉዳል በራሱ ፎላጎት የሚጓዝ

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 2 дні тому

    ድንጋይ እራስ

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 3 дні тому

    አንደበትህ ንግግር ያስታውቃል ከእውቀት ነፃ መሆንህ ልብ ካለህ ስለመፅሀፍ ቅዱስ ከመምህራኖች ጋር በሰላም ተወያይ እውቀት ስለሌለህ አታረገውም

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 3 дні тому

    ወንጌልን በርዘህ የትም አትደርስም እንደዚህ አይነት ብቻህን ታወራለህ በጣም ታሳዝናለህ አይ ቀለሜ

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 2 дні тому

    ተሳዳቢው ይሳደባል ለዛውም ቅዱሳንን

  • @samsewsew
    @samsewsew 3 дні тому

    ስርአት አልባ መናፍቅ መናፍስት መናፍቅ
    ኦርቶ ነን የሜሉት የሚገቡት መናፍቅ ናቸው

  • @MogesseBerha
    @MogesseBerha 3 дні тому

    Ermu ማንም አላሰተማሪያችውም እኮ ፕሊሰ አሰተምራቸው አትጨቃጨቁ

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 3 дні тому

    ወሎ ውስጥ ሀረቡ እሚባል ስፍራ 40 የሰንበት ተማሪዎች ሰልመዋል ። በነጋሽ ሚዲያ እየተነገረ ነው ። ይህም እውነቱን አለማወቃቸው ሲሆን እነሱ የሰጡት መነሻ የኢኮነሚ ችግር መሆኑን ገልፀዋል። ምናልባት አካባቢውን ካወቃችሁ ወገኖች ካሉ መረጃ ብትሰጡ ብዬ ነው።

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 3 дні тому +1

    እንደዚህ ያለ ገድል የምታስፅፉ በቅባትና ፀጋ በኩል ነው እናንተ ናችሁ ።ባለፈው የአቡነ ተክለሃይማኖትን ገድል እንደበረዛችሁት በዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያዊው ሱራፊ አቡነ ተክለሃይማኖት በሚለው መፅሐፍ ውስጥ ተጋልጧል ።

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 3 дні тому

    ማህፀኗ ውስጥ ማደር ይችላል ይገባሀል ?

    • @GashawAbate-p7h
      @GashawAbate-p7h 2 дні тому

      የማትረቢ ሰው ነሺ፡፡ ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር የሚባለውን ሳስታውስ እንዳንች እንደተሳዳቢዋ ያለች ሴት ትታወሰኛለች፡፡

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 3 дні тому +1

    ምነው ደጋገምከው የተጠፈጠፈ ስትል አይከብድህም። ተራ ተሳዳቢ ነህ ይቅር ይበልህ።

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 2 дні тому

    አይ ቀለም አብደሀል

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 2 дні тому

    ቀለሜ እናምልክ ለምን አትተወንም

  • @milikiyassolomon6231
    @milikiyassolomon6231 3 дні тому +1

    ቀለሜ እብድ ነው

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 3 дні тому +1

    ዘመቻ ኦርቶዶክስ ላይ ነህ የሌለ ትርክትና ፈጠራ ውስጥ ነህ። ኦርቶዶክስ ፀሎት ስትጀምር ሰይጣንን አውግዛ ነው። የአንተ የጀመረው ከጀርመኑ ሰው ፈጠራ ነው።

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 3 дні тому

      መተተኛም ጥንቆላውን ሲጀምር በስመአብ ብሎ ነው😁

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 3 дні тому

    አያናግርም

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 3 дні тому

    የቀለሜ አውሸት ማለቂያ የለውም

  • @BenyamMekuria
    @BenyamMekuria 3 дні тому

    አይ ቀለሜ በውሸት ትርክት አበደ

  • @BirhanuDesalgn-z9h
    @BirhanuDesalgn-z9h 3 дні тому

    እኔ ግን እሚገርምኝም ኣርቶዶክስን ካልስደብክ አትችልም ውስጥህ ስላአረረ እርግጠኛነኝ ድቁናህን በዝሙት ወድቀህ ይሆናል እንጂ እናንተ ግብረሰዶምያን እነማናቸው እንዴ