G&B Song of the Week on the current global situation "ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 бер 2020
  • G&B Ministry Song on the current global situation "ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን?"
    Song Lyrics
    ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን
    ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን
    ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን
    እንመለስ ከክፉ ስራችን
    ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል
    በንስሃ መታረቅ ያዋጣል
    ከመጣብን ቁጣ ንስሃ እንደመግባት
    ይቀልጣል ይጠፋል እያሉ መደንፋት
    ለማንም አይበጅም ንስሃው ያዋጠል
    እራስን አዋርዶ መታረቅ ይሻላል
    ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን
    ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን
    ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን
    እንመለስ ከክፉ ስራችን
    ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል
    በንስሃ መታረቅ ያዋጣል
    ማን እስኪሞት ድረስ ይሆን የምንጠብቀው
    ቤታችን ደጃፍ ላይ ህዝቡን እየፈጀው
    ዓለም መፍትሄን አጥታ ቆሞ ስላቅ ማውራት
    ደራሽ ወንዝ ውስጥ ገብቶ መዝናናትን ማብዛት
    እንደምህረቱ ቁጣውም ያስፈራል
    ስሙን ስንዳፈር እዚህ ላይ ደርሰናል
    ሁላችን ስንፈትሽ የገዛ ስራችንን
    ብዙ ድካም አለን ቢከፈት አይናችን
    ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን
    ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን
    ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን
    እንመለስ ከክፉ ስራችን
    ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል
    በንስሃ መታረቅ ያዋጣል
    መኖር ውድ ሲሆን የሞት ዜናው ቀሎ
    የማምለኪያ ደጆች ሁሉም ተቆልፎ
    ሁሉም በየቤቱ ተፋጦ ሲተያይ
    ውጭ ውጩ አማረው እንደማየት ሰማይ
    አይናችን ይመልከት ወደዚህ ቸር ጌታ
    በፊቱ ለጮሁ ይስጣል ይቅርታ
    ልባችን ተዋርዶ ብንወድቅ በፊቱ
    ማቆሚያው በእጁ ነው አጥፊውን መቅሰፍቱ
    ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን
    ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን
    ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን
    እንመለስ ከክፉ ስራችን
    ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል
    በንስሃ መታረቅ ያዋጣል
    ቤተሰብ ባንድነት ካሳለፍን ቆይቷል
    አይን ላይን ከተያየን ቀናት ሳምንት አልፏል
    ሰብስቦን ባንድ ቤት እንዲህ ሲሽከፈን
    ለንሰሃ ብሎ ዕድልን ሲሰጠን
    ንስሃ እንደመግባት ፊቱ እንደመደፋት
    ይህው ወሬ ብቻ ሆነ የኛ ጥፋት
    ሁሉም ሰው ይመለስ ክፋትን ከማሰብ
    አንደበቱን ይግራ ያብጅለት ገደብ
    ሌላውን ከማየት ሁሉም ራሱን እንዲያይ
    የቆመ የመሰለው ወድቆ እንዳይታይ
    ይህ የመጨረሻ ዕድል ተሰቶናል
    ንስሃን ለገባ ይቅርታን ያገኛል
    ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን
    ከዚህ በላይ በምን ይመልሰን
    ከዚህ በላይ መቅሰፍት ምን ፈለግን
    እንመለስ ከክፉ ስራችን
    ከዚህ በላይ እልቂት ምን ይመጣል
    በንስሃ መታረቅ ያዋጣል

КОМЕНТАРІ • 175

  • @habtezemen2369
    @habtezemen2369 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen!!!!
    Tebareku !!!! Keep going we love you Jesus is Lard!!!!

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 4 роки тому +23

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ የማወቀው ፔንጤ እንደ እናንተን አይነቱን ነው ተባረኩ 🙏

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 4 роки тому +28

    በተከፈተ ሰማይ ስለምትኖሩ ሰማይን ወደ ምንድር እያንጸባረቃችሁ በእርግጥ የሰማይ አምባሳደሮች ሁናችሁልናል።

    • @tshayneshmagabo1524
      @tshayneshmagabo1524 4 роки тому +1

      Eg/r ykirbalane🇱🇷🇳🇱🇸🇳🇹🇬🇸🇹🇸🇭🇸🇯🇸🇱🇸🇲🇸🇽🇹🇫🇹🇩🇹🇩🇹🇩🇹🇩🇸🇻🇸🇾🇸🇪🇸🇰🇸🇧

    • @getayawekal
      @getayawekal  4 роки тому +1

      አሜን

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 4 роки тому +1

    ጌታ በሁሉ ይባርካችሁ፡ ተባረኩ።

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 роки тому +1

    Kezih belay endiet ykeskisen ewnet neww tebareku

  • @sindut.viewsvalues720
    @sindut.viewsvalues720 3 роки тому +1

    lalebin dinizaze mankiya newu, tebareku

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!! እውነት እውነት እውነት!!! ጌታ ሆይ እባክህ መልሰን እንመለሳለን!! 📖🙏🏽

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 4 роки тому +1

    Amen tekekel new geta ytarekn

  • @eyobdenboba918
    @eyobdenboba918 2 роки тому

    ጌታ ይባርካቹ !! በእናንተ አገልግሎት በጣም ተጠቅሚያለው ።ዘመናቹ ይለምልም

  • @tinsae655
    @tinsae655 Рік тому

    Tebarku yenafekgn mezmur endezi ayente new ye geta helwena yalebet

  • @eshatuledamo5852
    @eshatuledamo5852 Рік тому

    Geta yibarikachu betami newu miwodachu geta abisto tsega yicemirachu

  • @Mercyy1515
    @Mercyy1515 4 роки тому +13

    ክርስቲያን ምንም ቢመጣ መፍራትና መናወጥ እንደሌለበት በመፅሀፍ ቅዱስ የተጻፈው ቃል እና እምነት እንደተጠበቀ ሆኖ ይህ ሰአት ግን እራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት በንስሃ የምናቀርብበትና ስለሁሉም የምንማልድበት ነው::ጌታ ዘመናችሁንና ዘራችሁን ይባርክ:: የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @et-103project3
    @et-103project3 4 роки тому +2

    አዎን ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ፤ደንዝዘናልና ከድንዛዜ ጌታ ያውጣን ተባረኩ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ G&B
    እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
    ኤፌ 4:32
    የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።
    ማቲ 5:7
    እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥
    ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።
    ኤፌ 5:1-2
    በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡- መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።
    ማቲ 3:1-2

    • @tsel4244
      @tsel4244 4 роки тому +2

      Tebarku

    • @majormelese2725
      @majormelese2725 4 роки тому +1

      አሜን

    • @getayawekal
      @getayawekal  4 роки тому +2

      MAJOR MELESE ሁልጊዜ በምትልክልን መልዕክት ስለምታበረታታን ጌታ የሱስ ይባርክህ

    • @majormelese2725
      @majormelese2725 4 роки тому +1

      @@getayawekal አሜን አሜን ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ይሄው በዚህ ዘመን ሁላችን ቤት ተከተን ባለንበት ሰአት የሰማይ አምላክ ከአመታት በፊት እናተን አዘጋጅቶልን እየተፅናናንና እየተበረታታን እንገኛለን ።ቃሉን እንዘምር ከሚለው አገልግሎታችሁ በተጨማሪ በተለያየ እርስ እያገለገላችሁን መክረማችሁ በጣም ጠቅሞናል ባይ ነኝ። ዛሬ ቸርች የለም እግዚአብሔር ግን አለ በእናንተ በኩል በየጊዜው ጌታ እየባረከን አለን ስሙ ይባረክ።የቤት ቤተክርስቲያንን በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ እያጠናከራት ነው የሚል እምነት አለኝ እግዚአብሔር በስሙ የተጠራውን ህዝብ በቤቱ አስገብቶ ፀጋውን ያካፍለናል ይረዳናል ብዬ አምናለሁ ።እናንተ ለስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር እግዚአብሔር አይረሳም።
      እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።እብ 6:10
      እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አይረሳም ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው G&B ተባረኩልኝ

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 Рік тому

    ❤ ተመለስ ተመለሽ እንመለስ ❤️

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 3 роки тому +1

    ሰላምምምምም

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 4 роки тому +1

    አሜንንንን
    እ/ር የእንደገና አምላክ ነው::በእንባ በንስሃ ብንመለስ ይቅር ይለናል ቁጣውም ይመለሳል::

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 4 роки тому

    Tebareku.

  • @maxbal6050
    @maxbal6050 4 роки тому

    It is Very nice song I am very Happy

  • @getahunyeshitila6892
    @getahunyeshitila6892 4 роки тому

    May God help us

  • @jemanehendashaw8392
    @jemanehendashaw8392 4 роки тому +2

    አዎን አሁን ያለን ብቸኛው ምርጫና ማምለጫ ይህ ብቻ ነው
    ጌታ አገልግሎታችሁ እና
    ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @yordanosteklu6156
    @yordanosteklu6156 4 роки тому +1

    Ata Malak nebedelna eba yekre belelna lomes yeaklena 🙏🙏😭😭🙏🙏😭😭🙏🙏

  • @tigestbogale4873
    @tigestbogale4873 4 роки тому +3

    አቤቱ እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፋችንን ይቅር በለን ጠማማነታችንንና ኃጢአታችንንም ከኛ አርቅ ዘመናችን እንደ ቀድሞው አድስ መፈራትህ በመካከላችን ይሁን ከአንተም ሌላ አምላክ እንደሌለ ይታወቅ አቤቱ ማረን 🙏

  • @abellove8789
    @abellove8789 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ማማላስ ይሁንልን

  • @desalegnabiyot814
    @desalegnabiyot814 2 роки тому

    እውነት ብንመለስ ይሻላል እወዳቸዋለሁ ።

  • @rahelmekonnen4982
    @rahelmekonnen4982 4 роки тому +1

    በጌታ ፍቅር የምወዳቹ እናንተ የጌታ ልጆች❤ አምላካችንን ፊቱን ዘወር ያርግልን ዘንድ እንፀልይ ጌታ ይርዳን አቤቱ ረዳታችን ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን በቃ በለን አሜን🙏

  • @mazgebbaley4516
    @mazgebbaley4516 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማረን

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 4 роки тому +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ሆይ ይቅር በለንን

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 4 роки тому +2

    አሜን እድል ተሰጥቶኖል ልብ ያለውልብ ይበል!" ሁሌም መልእክት አላችሁ የተባረካችሁ ቤተሰብ፠፠፠

  • @rozashitu9602
    @rozashitu9602 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!.....እውነት ነው ክዚህ በላይ በምን ይቀስቅሰን....አቤቱ አመላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን!

  • @blenberhan1689
    @blenberhan1689 4 роки тому +1

    Amen geta yebarek ewenet nw

  • @habte8062
    @habte8062 4 роки тому +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!! አሜን!! ከጌታ ጋር መታረቅ ይሁንልን!!! መመለስ ለአለም ይሁን????!!!!

  • @lidiyagenet2853
    @lidiyagenet2853 4 роки тому +1

    Btm btm melikt yalew mzmur new geta yimelisen benisaha mewudeq yishalenal geta yibarikachu

  • @meazayilma8199
    @meazayilma8199 4 роки тому +1

    በዚ ክፍ ዘመን እግዚአብሔርን ብዙ ተዳፍረናልና እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ተባረኩ

  • @mahletasfaw8704
    @mahletasfaw8704 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 роки тому +2

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu ✝️🇫🇷

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen EGZIABIHR ybarkachu

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 роки тому +1

    Amennnnnnnn tebarekulign

  • @elefe1274
    @elefe1274 4 роки тому +4

    እግዝስብሔር ይባርካችሁ እኛንም ይመልሰን የእየሱስ ፍቅር ነውና

  • @bezateferra6726
    @bezateferra6726 4 роки тому +1

    I bless you both with more and more of God's grace and strength. May lord protect you under his shield and allow you to keep going and reach the unreachable.

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 4 роки тому +1

    Ameeeeeeen ameeeeeeen tebareku geta eyesus tsaga yabizalachu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

  • @elsanegash3919
    @elsanegash3919 4 роки тому +1

    Amen Amen

  • @selfagofuse877
    @selfagofuse877 4 роки тому +1

    Amen! Lord Jesus forgive me, my family, nation and the world. We sinned against You. Have mercy on us.

    • @getayawekal
      @getayawekal  4 роки тому +1

      AMEN

    • @zortihomemade5143
      @zortihomemade5143 Рік тому

      አዋ ጌታ አሰብልን ኃጥተን ነው ማረን ተባርኩ ብራክ ናቸው

  • @yabetsayele4282
    @yabetsayele4282 4 роки тому +1

    Amen! Let the Lord help us and have mercy on us!

  • @k.s5286
    @k.s5286 4 роки тому +1

    First Glory be to God.bless you my sister and brother God bless your ministry G&B

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችው
    እግዚአብሄር በናንቴ በኩል እያነቃን ነው ስሙ ይባረክ የእንዴገና አምላክ አቤቱ ማረን የነ ጌታ ይቅር በሌን አባት ሆይ አሜን አሜን አሜን

  • @thenation8839
    @thenation8839 4 роки тому

    amen amen

  • @bogalechyida1924
    @bogalechyida1924 4 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክቸሀ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 4 роки тому +1

    Amen god bless you all

  • @norwaydanielsenegal3288
    @norwaydanielsenegal3288 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! Love you

  • @meseretkebede2685
    @meseretkebede2685 4 роки тому +1

    ጌታ ከበረከቱ ያጥግባችሁ !!!

  • @atube5268
    @atube5268 4 роки тому +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ የአብርሀም አምላክ ይባርካችሁ አማኝ ማለት እደናተ ነው አሉጅ እንደነጩፊ እሚያጭበርብሩ

  • @alemneshe
    @alemneshe 4 роки тому +1

    Geta eyesus abzto yebarkachihu 🙏❤😘

  • @rebkabalcha5006
    @rebkabalcha5006 4 роки тому +1

    አስተዋዬች ናቹሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 4 роки тому +1

    Uffffgg😭😭😭ጌታ ሆይ ማስመለስ ይሁንልን ዘመናቸው ይባረክ

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 4 роки тому

    Amen melsen Geta hoy

  • @genetababe691
    @genetababe691 4 роки тому +1

    Amennnn!!!

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 4 роки тому +1

    እግዚኣብሄር ብምህርቱ ያስታውሰን ። እናንተ ድሞ ተባረኩልን

  • @aynujesus9359
    @aynujesus9359 4 роки тому +1

    Tebarekuu😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wamishotesseme8341
    @wamishotesseme8341 4 роки тому +1

    Geta hoy yikir belagn 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m 4 роки тому +1

    እንደ በደላችንና እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን :: እውነት ነው ከዚህ በላይ እንዴት ይቀስቅሰን ::

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @mitikudaba8915
    @mitikudaba8915 4 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @tadessehamdalla1316
    @tadessehamdalla1316 4 роки тому +1

    Abetu melisan inam matan!

  • @alula961
    @alula961 4 роки тому +1

    ተባረኩ

  • @haregsami4618
    @haregsami4618 4 роки тому +1

    🙏🙏💫💫💫

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 4 роки тому

    I totally agree

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 4 роки тому

    Tebareku

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 4 роки тому

    Amen amen 🙏 ከዘ በላይ እንዴት የቀሰቀሰነ

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 4 роки тому

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @user-zj4dz8gw2l
    @user-zj4dz8gw2l 4 роки тому +1

    Ameeeeen Ameeeeen

  • @mikulove7770
    @mikulove7770 4 роки тому +1

    Amen bless you

  • @tabilagashay9933
    @tabilagashay9933 4 роки тому +1

    😭🙏🙏🙏

  • @dinkeneshgebere9168
    @dinkeneshgebere9168 4 роки тому +1

    አቤቱ አምላከ ሆይ ይቅር በለኝ😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditdebebe3577
    @yoditdebebe3577 4 роки тому +1

    Geta berk yargachwe

  • @serekeberhantekle2576
    @serekeberhantekle2576 4 роки тому +1

    Tebarku

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
    ድንቅ መልዕክት ነው ።

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 4 роки тому +1

    ♥♥

  • @abrihamboku5092
    @abrihamboku5092 4 роки тому +1

    አዎ እንመለስ በፊቱ እንውደቀ ምህረት ያደርጋል

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 4 роки тому

    Amen Amen Amen be blessed!!

  • @sososifa8124
    @sososifa8124 4 роки тому

    Ameeeeeeeeeen Libachinin Malisani

  • @salamshati6480
    @salamshati6480 4 роки тому +1

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 4 роки тому

    ጌታ ይባርካችሁ መመለስ ይሻላል

  • @roxyjones9081
    @roxyjones9081 4 роки тому +1

    GBU both

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 4 роки тому +1

    ተብርክ ወንድሜ አህቴ አውነት ነው አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @hannabezuneh2862
    @hannabezuneh2862 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ማረን

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 4 роки тому +1

    🌷🕊

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 4 роки тому +1

    Tebarekulen.
    May God bless this ministry today & always.

  • @marefumathewos703
    @marefumathewos703 4 роки тому

    አሜን ጌታ ሆይ መረን😭 ተባረኩ በብዙ ጻጋ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 4 роки тому

    Exactly God bless you

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 4 роки тому +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 4 роки тому +1

    እግዞ ማርና ክርትስ ይቅር በለን ሁላችን በድለናል እውነት እግዚአብሔር እባክህ ይቅር በለን

  • @azalechyisiahk3755
    @azalechyisiahk3755 4 роки тому +1

    Uuuuuuffff 🙏😭Ameeeen
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው

  • @asiaal3255
    @asiaal3255 4 роки тому +2

    Amennnn
    Kezibelayi. Men etbekalen. Akan Geta

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 4 роки тому +1

    God bless you 🙏

  • @ellenihailemichael2808
    @ellenihailemichael2808 4 роки тому +1

    እውነት ነው :: ተባረኩ...!!!!

    • @mandanchmengstu4966
      @mandanchmengstu4966 4 роки тому +1

      ወገኖቼ ተባረኩ ሁሌ ነው የምባረክባችሁ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንንን

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie7836 4 роки тому

    This is amazing mezmur yenisha gize new geta mastewal yisten tebareku lenisha yanesasal mezmuru

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤🙏
    ድንቅ መልዕክት ነው