ዕንቁ (ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #Enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
    ዕንቁ ድራማ ክፍል 1 - Enqu Drama Part 1
    #enqu Drama
    #birabiroTube
    #ethiopiandrama
    #best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 341

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Місяць тому +35

    ማነዉ እደእኔደባሪትንየሚወዳት😘😘😘

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ Місяць тому +77

    በጉጉት እየጠበቅን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ፊወሪን እና ደንባሪትን እምትወዱ

  • @lemra3523
    @lemra3523 Місяць тому +75

    እኛ የምንጠቡቀው ደባሎች ነው ይለቀቅል👍👍👍

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Місяць тому +2

      ይመስለኛል ደባሎቹ በሳምት ሁለት ግዜ እሚለቀቀው አሁን አድ ግዜ ሊያደርጉት ነው ዛሬ አስቀሩት

    • @MaMa-qu7cu
      @MaMa-qu7cu Місяць тому

      ❤😂😂😂😂😂😂ነን ህህ🎉ኖረሄ😂ኖረው ኖረሄ😂ሀሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉😂😂😢😢😢🎉🎉😂😂🎉😂🎉😂🎉😂🎉😂😂🎉😂😂🎉😂🎉😂🎉😂🎉😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂😂😂🎉😂😂🎉🎉🎉😂😂🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሐመድ🎉🎉ሁ ስለ🎉🎉ሂድ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂🎉​🎉🎉😢ለሁለቱም ሀገር ሀገር😢ሀገር ሁሁሀሀሀሀሀሀ🎉አሁኑኑ🎉😢ሀገር ሐሳብ ሐሳብ❤ሐምሌ ቀ ❤ ሐሳብ❤😮😮😢🎉@@user-vt4pn1um5g🎉🎉🎉🎉❤🎉ኖረ ኖረ ቀረ🎉

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Місяць тому +42

    ኧረ አታወዛግብነ የምትሉ እስኪ ላይክ👍👍👍👍

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Місяць тому +31

    ደባሎች ይለቀቅልን በጉጉት እየጠበቅን ነዉ❤❤❤ የምትሉ ዳጊዬ እንኳን መጣህ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Місяць тому +135

    እኛ እየጠበቅን ያለነው ደባሎችነው አታወዛግቡን😢😢😢

    • @Birabiro1
      @Birabiro1  Місяць тому +21

      ፋሚሊ ደባሎቹ ሀሙስ ነው የሚለቀቀው ❤❤❤❤

    • @aumumuhamadyutube1479
      @aumumuhamadyutube1479 Місяць тому +8

      እና ቻናሉ ሌላ ነገር ላይለቀቅበት ነው እደ ኧረ ጎበዝ እንረዳዳ

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk Місяць тому

      @@aumumuhamadyutube1479 ወደንስ የሚጠብቀው አለ ዛሬ የማለቀቀው ደባሎችነው ገባሽ እኛ በቻናላቼው ምንም ይልቀቁ ግን ለተመልካች ክብር ይኖራቼው ለሞላቀንዛሬ ይደብራር

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Місяць тому +3

      የተጀመረ ፊልም አይጨረስም😊😂😂😂

    • @user-gi7qc3bc1k
      @user-gi7qc3bc1k Місяць тому +3

      ምን አስባችሁ ነው ምነው ከደባሎቹ ውጭ ሌላ አይለቀቅ አላችሁ ይሔም ደስ ይላል

  • @seenaaJesus
    @seenaaJesus Місяць тому +14

    ውይኔ ዳጊ አልበት ደስ ይላል ❤🥰

  • @Edu34-m1d
    @Edu34-m1d Місяць тому +11

    ደስ ይላል ዳጊ እና ዮዮ ምርጥ አክተሮች

  • @Smart8-ws6vz
    @Smart8-ws6vz Місяць тому +30

    ደባሎቹን ልቀቁልንል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp Місяць тому +10

    ጉድሽን አልሰማሽ ገበያ ባሎጣሽ አለ ያገሬ ሰው😂😂😂😂😂

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Місяць тому +56

    ማነው እደኔዳጊን አይቶ የመጣ

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 23 дні тому +1

    ደባሪትንና ፊወሪን አይቶ የመጣ ማነው🥰🥰🥰🥰

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Місяць тому +12

    የወላጆቻችን ትልቁ ቺግር ይህ ነዉ እኛን እነሱ ባሰመሩልን መስመር ብቻ ነዉ የሚመለከቱን ስለ እኛ ስሜት ወይም ድክመት ብጥልቁ ሳይረዱ ልጀ እንደዚህ ናት እያሉ ይመኩ ብናል ትክክለኛ ማንነታችነን ሲዉቁ ያፍሩብናል

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare Місяць тому +15

    አይ ፊወሪ ምነው ምቀኛ ሆንሽባት የሴት ጓደኛ። ሁሌም ምቀኛ ነው 😂😂

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +10

    አኔ የጠበኩት አበረነዉ 😂😂❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Місяць тому +18

    አቤት የጓደኛ ምቀኛ

  • @branishbranish6291
    @branishbranish6291 Місяць тому +5

    ለሁላችን በስደት አለም ላለ ነው የእረፍት እንጀራ ይሰጠን አሜን በሉ

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

    • @Ygifig
      @Ygifig 29 днів тому

      አሜን (3)

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa Місяць тому +22

    የፈረስ ጭራው ግን ምን አለ ብታሳጥሩት አይከብዳችሁም 😂እዴ እረ በሥላሴ ስም

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ Місяць тому +13

    አደራ እንዳታቋርጡት 😊😊

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s Місяць тому +4

    ወይኔ ደንባሪት አሳዘንሽኝ የምር😂😂

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Місяць тому +3

    ደባሪትና ፎዮሪ የኔ ቅመሞችስወዳቹህ❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +2

    አንገት ደፊ አገር አጥፊ የራሳችሁን ጉድ ሳታቁ የሰውን ጉድ ታቦካላችሁ የእራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ የሀገሬ ሰዎች 😢😂😂❤❤❤❤

  • @ferdeusAbdellah
    @ferdeusAbdellah Місяць тому +9

    ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @HabtsTub
    @HabtsTub Місяць тому +16

    ደጊን አይቼ ነዉ የመጣሁት የምከታተለዉ ፊልም ዳጊና ሰራ ሲቀየሩ መከታተሉን ተዉኩት

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 Місяць тому

      እንኳን ደሰ አለሸ ገጣባ

    • @HabtsTub
      @HabtsTub Місяць тому +1

      @@Kalkdan2222 እምዋ ድሰሽ የስድብ ሱስ 😳 ከንቱ

  • @زينب-ح8ث6ط
    @زينب-ح8ث6ط Місяць тому +9

    ዳጊንአየሁትልበል❤❤

  • @emushewatube
    @emushewatube Місяць тому +14

    ዳጊ well come ከደባሎች ድራማ ስትቀር ደብሮን ነበር

  • @MuhaMula
    @MuhaMula Місяць тому +3

    እንደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ

  • @Dycg-fb2kc
    @Dycg-fb2kc Місяць тому +6

    ዳጊዬእንኳንደህናመጣህ ሳራ እና አንተስትቀሩ ቤቱገብታ የቀረችው ድራማ አቆምኩ😢😢😢😢😢

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e Місяць тому +2

    ደንባሪት የሄደችበት ቦታ አንድም አይሸረኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 11 днів тому

    ዋዉ ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነዉ አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lx7oo9vj2j
    @user-lx7oo9vj2j Місяць тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፊዮሪና ደንባሪትን እንዲሁም ዳጊን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ እስኪ😅

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf Місяць тому +4

    ወይ የሀበሻ ፀጉር ተሻሻለ እኮ ክክክክክ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Місяць тому

    እቁየ የኔ ባለማህተብ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ❤🙏🥰

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Місяць тому +3

    በርቱ

  • @Birabiro1
    @Birabiro1  Місяць тому +17

    ውድ የቢራቢር ቤተሰቦች ደባሎቹ ክፍል 29 ሀሙስ 1:30 ይለቀቃል ❤❤❤

    • @SarakhanKhan-pw5ib
      @SarakhanKhan-pw5ib Місяць тому +1

      ❤❤

    • @user-wn4ms2tt5u
      @user-wn4ms2tt5u Місяць тому +1

      እናመሠግናለን

    • @foziya-ng3nz
      @foziya-ng3nz Місяць тому +1

      የሰው ነፍስ በሰው ችሎታ ቢሰራ ስቃይ ነበር የምር አካበዳችሁትኮ ምድነው መዘባረቅ እና ደባሎቹን የማለቁት ትገረማላችሁ 😢😢😢😢

    • @Zida621
      @Zida621 Місяць тому +1

      Eshi be debk ngrugn lula men lay dersech tetlfech ende ene eko yoadanen ena debalochun becha new mewedw❤❤❤❤

  • @BbFf-iv7vu
    @BbFf-iv7vu Місяць тому +2

    መጀመር እንጅ መጨረስ አታውቁም ማለት ነው ለ ተመልካች ክብር ይኑራችሁ እንጅ

  • @ZakeaOm
    @ZakeaOm Місяць тому +2

    በጣምነዉ የምዉዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Місяць тому +2

    እሄንንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁት በመሀል ግን አዲስ ጣልቃ ድራማ ባታቀርብው ጥሩ ነው ሌላው ምትለቁት ሳያልቅ ድብልቅልቅ አለብን ደባሎችን ዘለላችሁት እሱንም አቅርብልን በተረፋ አዲሱን የተጀመረውን እንፈረጅ❤❤❤❤

  • @AminaAmi-x6r
    @AminaAmi-x6r 2 дні тому +1

    ተይ ግን ፍዮሪ ከሄዋን እራስ ውረጅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wy1kc9jl1q
    @user-wy1kc9jl1q Місяць тому +1

    ዳግም እዚህ ሆኖ ነው ለካ ከዛ የጠፋው😅😅😅😂😂😂😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +7

    እንጠብቃለን😊

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Місяць тому +7

    ማነው ሂሉን ወይም ደንበሪትን ብሉው የመጣው❤❤❤

    • @user-dk3zn5id7k
      @user-dk3zn5id7k Місяць тому +1

      እኔስ የገረመኝ ገመዲ ይመስል😂😂😂😂

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 Місяць тому

      @@user-dk3zn5id7k hahahah

  • @user-vd8ze3og9u
    @user-vd8ze3og9u Місяць тому +4

    ይለቀቅልን

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc Місяць тому +3

    ዳጊ ኡንኳን ደህና መጠህ

  • @tsahaytube
    @tsahaytube Місяць тому +4

    Tamachitognal diramawu❤❤❤❤

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh Місяць тому +3

    Dagiyeeee yene liyu ❤❤❤

  • @user-gs1jr1jv9v
    @user-gs1jr1jv9v Місяць тому +2

    አራ ደባሎቹን ልቀቁልን😢😢❤❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Місяць тому +6

    ይለቀቅልን😊

  • @عمادفهد-ش1ع
    @عمادفهد-ش1ع Місяць тому +2

    ወይኔ ደጊ😂😂ሰረስ🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Helenutub
    @Helenutub Місяць тому +8

    ዮአዳንን ልቀቁልን😢

  • @istme4224
    @istme4224 Місяць тому +4

    ፅጉራቸው ያስጠላል

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Місяць тому +2

    ዉይ የምወዳችሁ ደባሪት እና ፊወሪ❤

  • @Rabia-mq7yo
    @Rabia-mq7yo Місяць тому +13

    ደባሎቹን ሳትለቁ ይሄን ማን ሊያይላቹ ነው😢😢

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 Місяць тому +5

    ሚስጊን ደባሪት😥😁🤣🤣🤣

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 Місяць тому +2

    እኛ እምነጠብቀው ሌላ የምትለቁት ሌላ ምነው ላጨረሱ ትጀምራላችሁ ደባሎችን ልቀቁልን

  • @SeadaumertlTyp
    @SeadaumertlTyp Місяць тому +10

    ደባሎችንልቀቁ

  • @BemniHeyesus-i5n
    @BemniHeyesus-i5n Місяць тому

    ደባሎቹን ነው እኛ የምንጠብቀው አወዛገባቹን እኮ

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 Місяць тому +2

    አሰ ደባሎቹ ይለቀቁልን የምትሉ😢

  • @Mehirt1
    @Mehirt1 Місяць тому +3

    መጀመሩን ትጀምራላቹ ግን ችግሩ አትጨርሱትም😊😊

  • @user-zw7xm2ki7t
    @user-zw7xm2ki7t Місяць тому +2

    Fiyoorina Denbaritin ayiche nw yemexawut😅❤❤❤siwodachu

  • @Hiwetትንሿ
    @Hiwetትንሿ Місяць тому +4

    ልቀቁልን

  • @AbdoMohamed-b9n
    @AbdoMohamed-b9n Місяць тому +2

    ደባሎች ይለቀቅ ልን😊

  • @SaadaYasin-oc5ss
    @SaadaYasin-oc5ss Місяць тому +2

    ደቢሪት እክተዋቂህሺ በቃ

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Місяць тому +4

    ዳጊ እና ደባሪት አይቼ ነው የመጣሑት

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ስሮጥ ልሰበር ነበር ደባሎች መስለዉኝ 😢ፕሊስ ይለቀቁልን

  • @user-yu4kc8zo3i
    @user-yu4kc8zo3i Місяць тому +2

    ዳባሪትእየ❤❤❤🎉

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Місяць тому +4

    ደባሎችን ልቀቁልን ዩአዳን ልቀቁልን ብላቹ አትጨቃጨቁ የተለቀቀውን በጥሞና ተመልከቱ ያው አማራጭ የለንም በለህ ተደሰት አትጨናነቅ በሚለው😂😂😂😂😂

  • @makfiramakfira390
    @makfiramakfira390 Місяць тому +3

    😮ደባሎች ደባሎች

  • @haytSied
    @haytSied Місяць тому +2

    እኛ እየጠበቅን ያለነው ደባሎችን ነገር መቸም የሀበሻ ፊልም አይጨረስም😂😂😂😂

  • @user-nr5hh6fd4u
    @user-nr5hh6fd4u Місяць тому +2

    ልቀቁልን❤😂

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Місяць тому +2

    ደንባሪት 😂😂

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia Місяць тому +2

    መጀመር ብቻ መጨረሻውን አታሳዩም

  • @Abeba-xt3su
    @Abeba-xt3su Місяць тому +6

    እባካችሁ ጀምራችሁ አታቋርጡብን የምትሉ በላይክ😢😢😢😢 ሥንት ፊልም ተቋረጠ ላጨርሡት አትጀምሩ😊😊😊

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 Місяць тому +3

    ዳጊን የምትወዱ❤

  • @user-he7hv4ir1c
    @user-he7hv4ir1c Місяць тому +1

    ኧረደባሪት ሁለየእደበረገግሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EphremtamiruTadesse
    @EphremtamiruTadesse Місяць тому +9

    ቴድዬ ትወናውን አስተካክል እስከመጨረሻው አብረሽ እኖራለው ያልከውን ቃል ታከብራክ አይደል ስትልህ ዝም አልክ እሷንም ምን ሆነሽ ነው ብለክ አልጠየክም እንድ አይነት ቦታ ላይ በ balanced

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo Місяць тому +1

    ዳጊ እኳን ደና መጣህ

  • @Mamogenene
    @Mamogenene Місяць тому +2

    Amezing samint 2 times yilekek ❤❤❤❤❤❤

  • @Zida621
    @Zida621 Місяць тому +3

    ደባሎቹ በ ጉጉት ስጠብቅ ነበር ሉላ ተጠለፈች እንደ

  • @user-ty2yv8pp4y
    @user-ty2yv8pp4y Місяць тому +2

    Besamit hulete yemili belayiki eisiki

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Місяць тому +3

    የነአበረን ክፍል 29 ልቀቁልን

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ Місяць тому +2

    የደባሎቹ ፊልም እዳይቋሩጥ ሲቀጥል ዱቂቃውን ጨመር አድርጉቡት በጣም አጭር ነው የደባሎቹ

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw Місяць тому +1

    ፊዮሪ ግን መቸነው ጡሩ ሰው ሁና የምትሰራው 😂😮😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    ዋው ያምራሉ እንዳታቋርጡት 😍

  • @user-mx3un3zo6b
    @user-mx3un3zo6b Місяць тому

    ደባሪትየ ከዚህም ያው ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ Місяць тому

    ደባሪን የሚወዳት❤🥰✌️

  • @user-dt4nr5rv1f
    @user-dt4nr5rv1f Місяць тому +2

    ዮአዳን ልቀቁልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdoMohamed-b9n
    @AbdoMohamed-b9n Місяць тому +1

    አው ትክክል ነህ😊

  • @user-je2cl1zs7v
    @user-je2cl1zs7v 25 днів тому

    ዳግምና ሳራ በዚያ ኑልን 💔😭😭

  • @FatmaGalto
    @FatmaGalto Місяць тому +1

    ለሰው ክብር ይኑረቹ የጃመረቹትን ሳትጫርሱ ሌላ አትልቀቁ

  • @user-pz2no7sq4n
    @user-pz2no7sq4n Місяць тому +2

    ዘጉኝ😮😮

  • @galaxyprime7626
    @galaxyprime7626 Місяць тому

    በርቱ😂😊

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w Місяць тому +5

    ቶሎ ልቀቁ 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o Місяць тому

    ከምቀኛ ጎደኛ ይጠብቀን

  • @TashaTasha-s4q
    @TashaTasha-s4q Місяць тому +1

    ይለቀቅልን🤭

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Місяць тому +3

    ዳጊ ስላለ ነው የጀመርኩት መቼም እናንተ

  • @abdikedir2788
    @abdikedir2788 Місяць тому +3

    ሊሊ የት ደረሰች መጀመር ማቋረጥ መጀመር ማቋረጥ ሆነ ስራችሁ

    • @user-un8yk7ps3l
      @user-un8yk7ps3l Місяць тому

      ሊሊን ቀጥሉልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zf6ft5dd1r
    @user-zf6ft5dd1r Місяць тому +1

    ፊወሪግን ሁሌክፍት😂😂

  • @Pnice-h1u
    @Pnice-h1u Місяць тому

    💕💕💕💕💕💕💕💜💜💜💜💜ቀጥሎ

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Місяць тому +1

    ዋዉ ደስ ይላል ግን ወላጅ መች ነዉ የልጁን ፊት አንቦ የሚረዱት😢😢😢😢😢

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Місяць тому

      ወልደው ሲመጡ😂😂😂😂😂