One of the best video you ever made. Thank you for traveling very long to show us these places Menelik is one of the great kings of Ethiopia! and it’s nice to see other counties recognizing it!
Some are struggling to abolish our golden Ethiopian history by labeling and defaming on it, but thanks biro you revealed us hidden history of our ancestors at others country
My Dear. Not only Menelik Road and Gonnder Gardens also, adjacent to it, there is Somalia Road and Asmara Road. Similarly; in other parts of London, you will find names like Abyssinia Road to mention a few. Thank you for sharing the two great nations' historical attachments. With Regards.
የእምዬ ምኒልክ ልጆች እስኪ ፎቶው ይስቀል እምትሉ 5 ሺ አይደለም እጥፉን 10 ሺ ላይክ እናስገባው የአባታችን ምኒሊክ ፎቶ ይለጠፍልን 🟢🟡🔴🫵💪💪
Betekekel 🫡👌👌
የልጅ አዋቂ ታሪክ ጠባቂ ነህ! ተባረክልን አባቴ🙏🏽👑💚💛♥️👑
በጣም ደስ ይላል አንተ ራስህ አገርህንና ታሪክህን አክባሪ ስለሆንክ ክብር ይገባሀል ለዚህ እኮ ነዉ ጠላቶቻችን ታሪካችን ለማጥፋት ደፋ ቀና የሚሉት ቢሆንም አይሳካላቸዉም ጭራሽ ቀጣዩ ትዉል እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ታሪካቸዉን ከመሬት ስር እየፈነቀሉ ገና ያስደሙምናል በርታ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀውልት ማሰራት ገፋበት Do it and organise gofund me to cover your expense
እምትገርም ጀግና ልጅ። እንደው ባንተ እድሜ devoted ሆነህ ይህንን ሁሉ መንገድ ተጉዘህ ስላስተዋወቅከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአገርህ ፍቅርና የታሪክ ግንዛቤህ እጅግ እሚደነቅ ነው ለሁሉም ኢትዮዽያዊ ትልቅ ትምህርት ነው ። ለወላጆችህ እጅ ነስቻለሁ። 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏
እዉነት ለመናገር በአንተ ዕድሜ ያሉ አብዛኞቹ ቀልባቸዉን ለዉጪዉ ሐገር ባህልና ማንነት በመሸጥ ስለ እናት ሐገራቸዉ ታሪክና እሴት የሚጨነቁበትና እንዲህ ያሉ ታሪኮችን ሲመለከቱም የሚጓጉለት ጉጉታቸዉ እንደሞተባቸዉ በተለያዩ የማህበራዊ ገፆቻቸዉ ላይ በሚያሳዩት ልጥፋቸዉ ለመታዘብ ችያለሁ፤ አንተ ጋር ግን የተለየ ነዉ፤ በዚህ ዕድሜህ ልብ የሚያሞቅ የሐገር ፍቅር፣ የሐበሻነት ኩራት፣ የወጣትነት ምሉዕ እና የሚወደድ ስነምግባር ከጨዋታ እና ለዛ ያለዉ አነጋገር አዋቂነትህ ጋር በዕድሜህም ብቻ ሳይሆን ከአንተም ከፍ ያሉት እንዲመለከቱህ ምክንያት ነዉ ባይ ነኝ፤ ከተረዳኸዉ እሰየዉ ካልተረዳኸዉ ልንገርህ፤ አንተ እየሰራኸዉ ያለኸዉን ይሄን ስራ በርግጠኝነት በሐገረ እንግሊዝ በደሞዝና በጥቅማጥቅም የተቀመጠዉ አምባሳደር (ወንድ ከሆነ ፆታዉ) አይሰራዉምና በርታ ልልህ እወዳለሁ ወንድሜ፤ እንዲህ አድርገዉ ላሳደጉህም ወላጆችህ ምስጋና ይገባቸዋል፤ ብዙዎች በሚያሳቅቁን በዚህ ዘመን ተስፋን ችረዉናልና በአንተ! ስለዕዉነት ላደንቅህ እወዳለሁ!!!
Wondime agelaletsih erasu wonie keskash new.
like
wendime tiru agelalets new des yilal minew talak wendime behonk
ስለ አዘጋጁ ድንቅ አድርገህ የልቤን ገልፀህልኛል ለሁለታችሁም ምስጋና ይገባል !!!
እውነት ብለሀል።
በዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ሀገር ወዳድ ወጣት ማየት እጅግ ልብ ያሞቃል።
ስለ እምዪ ሚኒሊክ የሰራኽውን ቪዲዮ ስላየሁ ከዛሬ ጀምሮ ተከታይህ ሆኛለሁ።
እንዲህ አይነት ለየት ያለ ቪዲዮ ማቅረብህን ቀጥልበት።
በርታ በርታ።
አጼ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነዉ 💚💛❤️
Kitut bijew
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑👑👑
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@@Aster24-y4l
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@@oliviasteven-c9p
ይብላኝ ለ ዘረኞቹ 😏 እኛስ ኢትዮጵያዊ ነን💪🇪🇹💚💛❤
Ahiya
Ahiya
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑👑👑
@@cobra2513ante dedebe aheya yebltehale
@@cobra2513ሰሙን ለሰው አወረሰው
እኔ የሚሊሊክ ሰፈር የሚባለውን ብቻ ሳይሆን አንተ ፈት ላይ ያለውን ደስታ ፈገግታ ሳይ እንደት ደስ እንዳለኝ ለማንነትህ ያለህ ክብር የምር ይለያል ጎበዝ🥰🥰🥰 ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ ወንድም
አረ አንተን ይመችህ ፣በጣም የምትደነቅ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ትውልድ ይባረክ ማለት ይሄ ተባረክልን❤
Efi ለሀገርህ ያለህ ክብር ፍቅር ያበደ ነው ታሪኩን የሚወድ ብቸኛ ዩትዩበር ነህ RESPECT BRO አደራ የንጉስ ምኒልክን ስቲከር ምኒሊክ መንገድ ምልክት ላይ ትለጥፈዋለ እንዳትረሳ Gonder garden yemilew lay degmo ye fasil ግንብን ትለጥፋለ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
🤴🏾🎠🏰
@abuutek
እግዚአብሔር ይስጥህ፡፡ አንተ እውነትኛ ኢትዩጵያዊ ነህ፡፡በጣም ደስ የሚል ጥግብ የሚያርግ እና ምልት ያለ በጣም በጣም ደስ ይላል…..ደስ አለኝ በጣም ደስ ይበልህ፡፡
በጣም ደስ ይላል አንተ ራስህ አገርህንና ታሪክህን አክባሪ ስለሆንክ ክብር ይገባሀል ለዚህ እኮ ነዉ ጠላቶቻችን ታሪካችን ለማጥፋት ደፋ ቀና የሚሉት ቢሆንም አይሳካላቸዉም ጭራሽ ቀጣዩ ትዉል እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ታሪካቸዉን ከመሬት ስር እየፈነቀሉ ገና ያስደሙምናል በርታ የኛ ጀግና ፤ አንተ የዘመኑ አንበሳ ኡኣገር ወዳድ ነህ .......በርታ እኔ ለንደን ከተማ ውስጥ ወንድም አለኝ ይሄንንነ ታሪከ አልሰራም........... በአንተ ግን ኮርቼብሃለሁኝ።
ኤፊዬ አንተ ቁጥር አንድ ዮቱዪበር ነህ።ዛሬ ደግሞ አስደምመኸኛል።ጀግና የሆንክ ልጅ ድሮስ የምኒልክ ልጅ አይደለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኛ ግን እንላለን ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው።
Bro ዕድሜ ላንተ ሆሳዕና ሆኜ ላንደንን ጨረስኳት you're unique guy bro keep up!!!
ገና አለምን እንዞራለን 🙌🏽🤎
ያርግልህ ወንድሜ ይገባሃል!!!
thenk you bro
@@EfiVLOGS
me too , I am also from Hosaena
@@EfiVLOGS
🥰🥰🥰🥰🥰👏🏻👏🏻👏🏻
ሚኒሊክ ❤
ያኮራል ታሪካችን በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚኒሊክን ፎቶውን መስቀል አለብህ
በምኒሊክ ቀልድ የለም በደግ እንጂ በክፉ አያንሱብን 💪💚💛❤️
ውይ አንተ ልጅ ትልቅ አዛውንት የዋጥክ ነው የሚመስለኝ .... ደስ ትላለህ ተባረክልኝ:: Thanks for sharing 🙏👌
ኤፊ መጣ ሰዓቱን ጠብቆ እስኪ አንዴ እንቀበለዉ በላይክ 🔥🔥🔥👍👍👍 እሳት ይመችሽ ብሮ
አንተ ወጣት አደንቅሀለሁ። ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ
በርታ አንተ ገና ወጣት ሆነህ የኢትዮጵያ ታሪክ የገባህ:: ግበዝ ❤
ሚኒሊክ ዛሬም 👑ንጉስ ነው
ሚኒሊክ ዛሬም አህያ ነው 😂😂😂😂
@@RK_TUBE209 አህያ ለ ጋላ ነው
@@EIShadayAbiT44-rm5sq እሺ ውሻ ነው በቂ 🤣🤣🤣🤣🤣
Fact
የዋሻ ጌታ
ኤፊ እግዚአብሄር የተመኘኸውን ሁሉ ይሙላልህ ይጠብቅህ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
አሜን አሜን!!
በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነህ የአገርህን ታሪክ ለማስተዋወቅ የምታደርገው ጥረት ይደነቃል❤❤❤
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሶ ነው💪💪💪💪💪 ሞቶ ሚገዛ ብቻኛ ንጉስ 💚💛❤
እውነቴን ነው እምልህ አንተ በጣም እድለኛ ነህ። በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ምድራዊ ባለ ጊዜዎች ኢትዮጵያን ከህሊናችን፣ ከማንነታችን ፍቀው ለማውጣት ቀን ከሌት እየጣሩ ባሉበት ጊዜ አንተ ደግሞ ለዛውም በዘመናዊው ዓለም ውስጥ እየኖርህ ማንነታችን ይሄ ነው ሐበሻነት ክብር ነው ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው ኢትዮጵያዊነት የጥቁር ፈርጥ ነው እያልህ እየሆነብን ያለውን በትዕግስት እንድናልፈው ብርታት ስለሆንኸን እጅጉን እናመሰግንሃለን። አንተ ውስጥ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን አይቻለሁ ክበርልኝ!!
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር።
Thank you young-man for sharing this beautiful historical villages chronicle
Most of all, I love your style & enthusiasm 💚💛❤️ 🇪🇹 🇬🇧 💚💛❤️
በጣም የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። ዘመንህ ይባረክ። Thank you for sharing❣️
አንተ ጎበዝ ልጅ ሀገርህን የምትወድና የምታከብር መሆንህን ይገልፃል። እንዳንተ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወጣት ሁሉ እንዳነተ አገሩን የሚወድና የሚየከብር እንዲሆን አመኛለሁ አግዚአብሔር ይባርክህ።
ጊዜህን: ወጣትነትህን: ካሜራና ቻናልህን በከንቱና አልባሌ ነገር ባለማሳለፍህ አደንቅሀለሁ ይብዛልህ ቆንጅዬ ጎበዝ ልጅ
ወሬ አይደለም ተርከችንን ነው ያየነው ❤❤❤ የምር efig ዬኔ ምርጥ አድነቅህ ነኝ ተቀለህ እናትና አገር እንድ ነው ምያንሰፈስፉን ❤❤❤❤
ምችት ይበለህ ኤፋዬ ይሄ አንደበት ለማድነቅ የተፈጠረ ነው ዋው።ምችት ይበልህ የማስተዋቅያ ሰው ነህ ኤፊ ይቻምሽ ምርጥ።።
Come on guys we can make it 5k likes, I am so excited to see Menelik in London🙌🥰
እንተ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
ስንቱ ፕሮፌስር ነን ዶክተር ነን ባዮች በደነዘዙበት ስዓት ስለ እናት ሃገርህ ኢትዮጵያ እንዲህ በደስታ ስትቦርቅ ማየት በጣም ያስገርማል !!! ያስደንቃል !!! ስለዚህም ለወላጆችህ እና በዙሪያህ ላሉ አሳዳጊዎችህ ክብር ይስጥልን !!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት የልጅ አዋቄ ነህ ታርክህን ማየት ማውቅ ትውዳለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከሚኒሊክ አደባባይ በሀሳብ ለንደን ጐዳና አስገባኸን አቦ ተባረክ .... አይ ሚኒሊክ አባቴ ክብሮት በለንደን
ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ወጣት። ሁሉም ሰው እንደንተ በሃገሩ ቢኮራ እንዴት ባማረበት 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ምኒልክ ትላንትም ዛሬም ነገም ዘልዓለምም ንጉሠነገሥት ናቸው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
I didn't usually subscribe UA-camrs , but u r different man! I really admire ur patriotism!! Keep it up man!!
እሰይ በዚህ ዘመን እንደዚህ የሀገር ስሜት ያለው በውጭ ሀገር መገኘቱ ደስ ይላል ተባረክ
በሰው ሀገር ሆነክ ሀገርክን የሚገልፅ ነገር ማየት ከደስታ ሁሉ የተለየ ደስታ ነው
በጣም ባገራችን ላይ እንካን እንደዚ አይነት ነፀነት የለም በሰው አገር እንደዚ ክብር ተሰቶት በነፃነት አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ ምን አይነት ሰይጣን እንደገባብሸ የታሪክ አተላ ጎበዝ ወንድሜ በርታ ጀግና ነክ
በጣም አድንቄሀለሁ ጎበዝ ነህ በዉጪ ሀገር ለዛዉም በእንግሊዝ ይሄን የመሰለ በማየታችን ያስደስታል አንተም በጣም ደስ ብሎህ ስለነበረ ደስታህ ተጋብቶብን እየሳቅን ነበር 🙏👏👏
በጣም በጣም ሀገሩን እና የአገሩን ታሪክ የምትወድ እና የተዳፈነውን የአገርህን ታሪክ እየፈለፈልክ ምታውጣ ለህዝብ ምታስተዉቅ የዘመናችን ልዩ ሰው ኢትዮጵያ ስለአገኝች ደስ ይላል ።ኢትዮጵያን የሚጠላ እርር እያለ ይጥፋ ይሄን ሲሰማ
Bro I live in London about thirty years and I am from proud ethiopia and I like your presentation keep up don't give up well done
ጎበዝ። ነገር ግን የከተማ አስተዳደሩን ሳታስፈቅድ ፎቷቸውን አታስቀምጥ። ዕቅድህን ህጋዊ ዕውቅና ካሰጠኽው መሠረት ይኖረዋል። የህግ ጥበቃ ይደረግለታል።❤❤❤❤
Efi በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሺን 😍በነካ እጅሽ ጣሊያን ሄደሽ ፋኖ ከተማን አሳይን 💚💛❤️
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ስለጉብኝቱ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ ። ኢትዮጵያን በዓለም ደረጃ ስሟ ከፍ ብሎ እንዲጠራ ያደረጉ ጀግና መሪ አፄሚኒልክ ናቸው ።ያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ በፍቅር በጥበብ አንድ አርገው ባይመሩትና ሶላቶ ጣልያንን ገርፈው ባያባርሩት ኖሮ ሰም አልባ ባሮች በሆንን ነበር ። እድሜ ለአያት ቅድም አያቶቻችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን በዓለም ላይ ከፍ ብላ አንድትውለበለብ አደረጉልን። እንኳን ለ128 ኛ የአድዋ ድል በዓል አደረሰህ ። ከአምቦ ከተማ ።
በጣም ደሰ ይላል አንተ እራሰህ አገርህን የምትወድ በታሪክህ የምትኮራ ወጣት ነህ በርታ ጎበዝ ።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አገርክን እንዴት እንዳስተዋወክ ተባረክ እንዲህ ነው ሰው አገሩን ሲወድ የሌለንን ለነጮች ተላላኪ ሆነን ምንም ነገር የማያቁትን ከማረድ ከመግደል አገርን ከመበጥበጥ እንመለስ ይሄንን ጉዳችንን ሚሊሊክ ቢያዩ እንዴት እንደሚያለቅሱ እባካችሁን ከዚህ ክፉ ሐሳባችሁ ተመለሱ
ዋውዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ይመችህ አቦ❤❤❤ from tigray 💊💊💊 Keep it up bro it's really nice the neighborhood is very beautiful
ትግራየ አንደ ሰፍርጀ ሀገር አይደለም ምደር ደናቁርት😅😅😅😅😂😂😂😂
@@hiwetaneshedengel2484 ሰፈር ትሁን ሀገር ትሁን አንቺ ምን አገባሽ you idiot ንገሪኝ ምን አገባሽ ቆይ ኮሞንት ስንፅፍ እየተሳደብን መፃፍ አለብን እንዴ?
@@hiwetaneshedengel2484 ሰፈር ትሁን ሀገር አንቺ ምን አገባሽ you idiot ንገረኝ አንቺ ስለ ትግራይ ምን አገባሽ ቆይ ኮሜንት ስንፅፍ መሳደብ አለብን እንዴ
@hiwetaneshedengel2484 ሰፈር ትሁን ሀገር አንቺ ምን አገባሽ you idiot ንገረኝ አንቺ ስለ ትግራይ ምን አገባሽ ቆይ ኮሜንት ስንፅፍ መሳደብ አለብን እንዴ
@@hiwetaneshedengel2484እረ ልብ ይስጠን ለሁላችንም ወገኖቼ ተዉ ፍቅር ይሻለናል 😔 ከቤተ አማራ ሸዋ 💚💛❤️🦁🦁👈
አድዋ ዛሬ ናት ..... ሚንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
ኢፍያችን ዛሬ አልተቻልክም ✌️ guy's let's go 50k🎉🎉🎉🎉
One of the best video you ever made. Thank you for traveling very long to show us these places Menelik is one of the great kings of Ethiopia! and it’s nice to see other counties recognizing it!
This is really informative. i have been living in London for a long time but i don't have a clue about this things. Thanks for letting us know my G.
ጉድ ጉድ ጉድ አንተ እግዚአብሔር ይስጥ የልጅ አዋቂ ውርስ ተገኘ ያገሬ ልጆች ... ተገኘ ተገኘ 😂😂😂😂 yes 👍
ሚኒልክ ሞቶም ያሰደነግጣል ወንድሜ ፎታቸውን በትልቁ ሰቀለው ጀግና ነክ በርታ ወንደርፎል ❤❤❤
Kkkkk 🤣 Ethiopia enga bechanew enda alachu ye sew agrenem yenganew letelew wayne ay ye komche neger 🙃😁🧐
@@ziziEthiopia
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
ኤፍ ዛሬ የሰራሀው ቪዲዮ የኢትዮጵያን ታሪክ ነው ያሳህን በርታ በጣም ጎበዝ ።
Who ever raised you should be proud, your interest of your country is unimaginable , Bravo continue ❤
አፄ ሚኒሊክ ባንዳ ጣልያንን ገርፎ አባረረ ፋኖ ደሞ ባንዳ ብልፅግናን ገርፎ ታሪክ እየሰራ ነው
🟢🟡🔴አንተ ራስህ ጀግና ነህ። አዋቂ፤ በሳል፤ የአባቶቹ ልጅ። አተራረክህ ይስባል። አብሬህ እንዳለው እየተሠማኝ ነው የምከታተልህ። በርታታታ!!!
ጎበዝ ፭ ሺ ገብቷልና የአፄ ምኒልክ ፎቶን በፍጥነት ❤😂 ድል ለፋኖ❤
ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ❤ ሞተውም የነገሱ❤ ዘላለም ይንገሱ❤
ጨዋውና ጎበዙ ልጅ የዚሕ ዘመን ጀግና ብዬሐለሁ አኔ ❤
Wow Brother ማንም ያላየውን ነገር አሳየኸን thank you
I'm so proud bro we are Ethiopian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tnx 4 u❤❤❤❤❤ god bless Ethiopia
Whoahh I can see the pride and happiness on your face :) Ethiopia shall prevail 😊
The way you approach is immpersive and gravitated with valuable substantial.
Stay bless young boy!
አጼ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነዉ 💚💛❤
ወንድሚ ፈጣሪ ያክብርህ እኛ ሀበሻ ሁሉ ነገራችን በምክንያት ነው ኩራታችንም
ለዛውም ለንደን እደዚህ የሃብታም ሰፍር የሚያምር ጋርደን ቢያንስ በኛ ታሪክ መሰየሙ ደስ ይላል
ቲዲ ለመጭው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሪ አለም ቢላት ከኃላ ቀሪ ያለው በምክንት ነው በርታልን ደስ የሚል አቀራረብ ነው፡፡
እናታለም ጎንደር እምየ ምኒልክ❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ኩራት ናቸው እናመሰግናለን
በሀገሩ ለሀገሩ ያልተከበሩ ንጉስ😢😢😢💚💛❤️
🤣🤣🤣 RESA
Kebr ema yihew beyeAmetu eyetekeberu new, lewedefitm yikeberalu, tikikilegnaw tarikk gn aydebek. sihtet kelelema errmatm yelem
Let's go to viral guys 🎉🎉🎉🎉
አባቴ ❤ እምዬ ምኒልክ 👑💪
Minilik is always king 👑💪
ኤፊ በጣም ጎበዝ ልጅ ተባረክ በአንተ እድሜ ላሉ ሁሉ ምሳሌ የሆንክ እደግ ተመንደግ
Viva Minlik ❤5k
ይገርማል ታሪክን ለመደበቅ በሚሮሮጡበት ጊዜ አንተ በዚህ እድሜህ የዚህ አይነት ስራ ታሪካችንን እየፈለግክ ለማስተዋወቅ ለምታደርገው እናመሰግናለን
Some are struggling to abolish our golden Ethiopian history by labeling and defaming on it, but thanks biro you revealed us hidden history of our ancestors at others country
ታሪክ እማ ነበረን ያስተሳሰብ ደሀ ሆነን አልተጠቀምንበትም 😊
Lelas
በጣም ጀግና ታሪክህን የምትወድ የምታከብር ነህ ያዉም ባንተ እድሜ በጣም ትገርማለህ ጀግና እንዳንተ ያሉትን አገራቸዉን የሚወዱትን ፈጣሪ ያብዛ
በጣም ደስ የሚል የአገር ስሜት አለህ።እኛ ስምተን የማናውቀው አገር እያስጎበኘኸኝ ነው። አስደማሚ ነው። በርታ። የቻንልህ ቋሚ ተከታይ እሆናለሁ።
የሀገራችን ሥም ከሡም አለ ጎደር የሚገርም ነው ምኒልክ ሁሌም ንጉሥ ነው በደሥታ ነው ያየሁት አንተም እደግልን ለሀገር ተቆርቋሪ ሀገር ወዳድ ምርጥ ወንድማችን ❤❤
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው❤❤❤አንተ ጎበዝ ልጅቀ ጥልበት በርታ
ባለንበት በቀላሉ እንድናይ እና እንድናውቅ ስላረከን በጣም እናመስግናለን በርታልን።
በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ ታርካችንን አክብረህ ለህዝባችን ማሰየትህ we are very proud of you young man keep it up ❤
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው አንደበተርቱ የአገርህን ታሪክ ለማስተዋወቅ የከፈልከው ዋጋ ቀላል አይደለም በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን እግዚአብሔር ይባርክህ ! ቀሪ ዘመንህም ያቀድከውን የምታሳካበት ይሁንልህ ! እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ ! በርካታ !
በርታ ወንድማችን እንዲህ ያሉ ሀገር ወዳድ ያብዛልን ሌሌች ውጭ ያላችሁ ተማሩ
ከሁሉም በላይ የማደንቀው ያንተን አገር ወዳድነት፣ አገላለፅህ በጣም በፍቅር ነው፣ በርታ!!! ፎቶ አደለም ሐውልት ስራልን አስተባብር፣ እንተባበራለን
My Dear. Not only Menelik Road and Gonnder Gardens also, adjacent to it, there is Somalia Road and Asmara Road. Similarly; in other parts of London, you will find names like Abyssinia Road to mention a few.
Thank you for sharing the two great nations' historical attachments.
With Regards.
ዋው አመሰግናለው ወንድሜ 🙏🙏🙏 👏👏👏
በጣም ጎበዝና ታታሪ ወጣት ነህ በእውነት ለአንተ ያለኝ አክብሮት ከፍ ያለ ነው። በርታ
Hi Eli, checkout Abyssinia Road in Clapham junction.
Abyssinia Road was named after a British expedition to Ethiopia
ጎበዝ ልጅ እናን ናችሁ ታሪካችንን የምታስቀጥሉት በርታ ልጃችን እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ።
በአቀራረብህ በጣም ተደስቻለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ
ሀገራችንማ አንጸባራቂ ታሪክ ምግብ ሙዚቃ ቁንጅና ሀቅ ፈላጊነት ወደር የለሽነዉ ታሪካችን በአለም ላይ የጃንሆይ አለማቀፋዊ ታሪካቸው ብቻ ወንዝ ያሻግራል እናመሰግናለን ጎበዝ ወጣት ነህ ፎቶግራፍም እንዲሰቀልበት ደጋፊ ነኝ።
አንተ ልጅ ተባረክ ከዚህ ቀደም ሰለአፄ ኃይለ ሥላሴ ሀውልት በለንደን አሰጎበኘከን አሁን ደግሞ ስለሚኒሊክ ጎዳነ በነፃ እድናውቅ በማድረግህ እናመሰግናለን ሚኒሊክን ለሚጠሉ መሀይሞች ይህ ትምህርት ሊሆናቸው ይችላል
Efi hagerachin ekoo betam makora tarik alti gin egna nen mesmamat yakat enji በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሺን bro
IN NAIRIBI ❤
THERE IS ALSO MENELIK ROAD
ALSO HAILESELASSE AVENUE AND EXPRESS ROAD ❤❤❤
ዋው በጣም ይገርማል!! በተጨማሪ ጎረቤታችን ጅቡቲ ዉስጥ ትልቅ ሆቴል በሚኒልክ ስም የማጠራ አለ፤ተጨማሪ ቤልጅየም ማኒልክ ቢራ ያለ ሲሆን በብራዚል ሪዮ ሚኒልክ የሚባል በየሳምንቱ የሚወጣ ትልቅ መፅሔት አለ።
በጣም ደስ ይላል በሀገሩ ያልተከበረውን በሰው ሀገር ተከብሮ ማየት በጣም ያስደስታል
Thank you for this video, I love your enthusiasm. Proud to be ethiopian. Keep your word regarding putting Emeye Minelik picture. 👍 is more rhan 5 k
እባካችሁ ፎቶ እንዲሰቅል ላይክ አድርጉት።ጎበዝ የሀገሬ ልጅ።