#vilog

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50  4 місяці тому +5

    ከአራፋ በፍት የታቀራፃ ቪዲዮ ነዉ እስክመለስ ለይክ ሼር እጉ❤❤❤ቸነሌ እንደይጎዳ ከጎኔ ሀኑ❤ ሹክራን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 місяці тому

      ምነው ዝምአልሽኝ ህጻን ልጅ ይዘሽ አይቸሽነበር የትናትአሁን

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      ዬትኛዋ ህጻን🙄

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 місяці тому

      @@aminacomedy50 እናቷ ጥላት የነበረችው

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      ለምን ፋለክሽ ዬላችም 🙄

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +20

    ሽቶ ተቀብታ የወጣችሴት ወታ እቤቷ እስከተመለሰች ድረስ ዝሙተኛናት ብለዋልነብያችን ሙሀመድ ሶለላህአለይሂ ወሰለም።አላህ ይሂዲኪበስ ሙስሊም አላህእና ነብዩ ከከለከሉት ነገር መከልከል በዘዙትነገር መታዘዝ ግደታችንነው አላህን ፍሪ ነገአላህፊት መልስሽምንይሆን-----?

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 4 місяці тому

      ምንም አሰማም ወላሂ እኔም ብዙግዘ ነግራት ነባር

    • @JhHy-pz7us
      @JhHy-pz7us 4 місяці тому

      ትክክል፣አለህ፣ህዳያ፣ይስጣን አሚን በሉ

    • @islamislam-yg7qz
      @islamislam-yg7qz 4 місяці тому +1

      አይ ልብ ሲደርቅ ችግር ነው ዶላር አሳብድዋቸዋል አላህ ህዳያ ይስጠን ከባድ ነው ሰምቶ አለ መተግበር

    • @Fatmih33
      @Fatmih33 4 місяці тому

      ሳህ

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 4 місяці тому +7

    ሽቶ የሚጠላ አለዴ ከውቀት ነፃ አልሃምዱሊላህ ዲናችን ሁሉንም ያሥተምራል የኛ ነብይ አለይሂ ወሠላቱ ወሠላም ሽቱ ተቀብታ የምትወጣ ሴት ዛኒያ ብለዋል ሚስኪን ነሽ አላህ ይጠብቀን እወዳለሁ አላለችም እውነት ፏንፏንነሽ ቱ ሲጄመረ ሂጃብ እራሡ አታቂም አላህ ይጠብቀን ከጂሀነም የአላህን ትእዛዙን ያላከበረ የነብዩ ሙሀመድ አለይሂ ወሠላቱ ወሠላምን ትእዛዝ ያለከበረ መጨረሻዉ ውርዴትነዉ አላህ ተውበትን ኑሡሀን ይወፍቀን ብወዲም አልቃባም አልሃምዱሊላህ ማማርም ጥሩ ጥሩ መሽተትም ለባሌ ለሀላሌነዉ ወጭ ልሽተት አዴለም በውሀ መፅዳት በቂነዉ ኧረሞያ ካች አልማርም እዴሜ ለናቴ አስተምራኛለች አልሃምዱሊላህ

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      የሰዉን ወንጀል ከመካተል የራስን መጣራት አይሸልም መንም በመንም ቀብር አይጋባም

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 4 місяці тому +2

      @@aminacomedy50 እየመከርችሽ ነው ግን አንች ሺቶ ከልተቃብሽ መቀሰቀስ አትችም በጠም ሀራምኮ ነው እህት ለ በልሽ ብቸ ተውብለት ለላ ነገር ትርፍ ነው ወንጅል ነውም ለማንኛውም አላህን ብትፋር ጡሩነው በይ ነኝ አላህ ሂዳያ የስጠን ሁለችንም

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 4 місяці тому +7

    ግድኡይደለም መተው የምትችይው ቀላል ተራነገር ነው እህት ራስሽን አትሸውጂ መተው ትችያለሽ ለባልሽብቻ ስቶጭ ተውበሽ ተረጭተሽ የምትወጭው ለወዶች እንዲሸት እንዲስብ ያደርጋል ተይ ብትወጂም እቤትሽ ለባልሽ ተኳይ ተረጭ ሰው ከባድወጀል ለመተው ይጥራል አቺ ይህን ተይጂ እህት

  • @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ

    ማሻ አላህ አለይኪ እኔ አልሳደብም ግን ከቤት ስትወጭ ሽቶ መቀባቱን ብትተይው አሪፍ ነው ምክናየቱም ሀይማኖታችን ስለማይፈቅድ ሌላ በተረፈ በርች

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 4 місяці тому +1

    አለህ ይድየዉን ይስጥሽ ሽቶ ተቀብታ የወጠች ሴት ዝሙተኛ ነት መስጅ እንኩወ ብሆን ሰለቱወ ተቀበይነት የለዉሞ ብሎወሉ ዉዱ ነብየችን ሰለሊአለሂወሰልም ልብሽ ደርቆ ነዉ እንጅ መተዉ አየቅትሽም

    • @makkiah21
      @makkiah21 4 місяці тому

      ሶሎላሁ አላይሂ ውሰለም ትክክል ሂዳየ ይስጠት ሱበሀን አለ

  • @tube3507
    @tube3507 4 місяці тому +2

    ወለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አሚዬ❤❤❤ በርች ምናለ መቶ ሺ ብናስገባት የውሸት ድራማ ከምታሞቁ አሚቲን አበረታቱ

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 4 місяці тому

    ሺቱ ተቀብታየምትወጣሴትየተረገመቸነትየጀነትንምሺታአታገኝምብለዋልእረሱልሠለላሁአለይሂወሰለም. አላህይሀድኪ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 4 місяці тому +1

    ባለሙያ ሴት ነሽ ባልየው እድለኛ ነው

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 4 місяці тому

    ማሻአላህ፣ዋውዋው

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 4 місяці тому +1

    እረ በአላህ እረ በአላህ ወደውጭ ስወጭ ሽቶ አትቀቢ ሽቶ ተቀብታ ውጭ የወጣች ሴት ዝሙተኛ ናት ብለዋል የኛ ነብይ ሠለላሁአሊሂወሠላም

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 4 місяці тому +1

    ወላሂ አላህን ፍሪ እህት ሺቶ አትቀቢ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 4 місяці тому +2

    ጀግነ በለሞያ ነሽ አንቺን ኢያየዉ እኔም በለሞያ ሆንኩ😊😊

  • @d6gtdfsf378
    @d6gtdfsf378 4 місяці тому

    አቢሺሪ በሪቺ ጊን ሺቶ ዊጪ ሲቶጪ አቲቀቢ አይፈቀድም

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 4 місяці тому +1

    ፈታ በይ ውደ በራሰሽ ሙዲ❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 місяці тому +3

    ወይኔ አሚናየ ዘይቱ😢 አረ ጥሩ አይደለም ዉደ አታብጅ

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      አልበዘም መጨራሸ ለይ ቅቤ ስላጨመርኩ የበዘ ይመስለል

    • @biredejen6562
      @biredejen6562 4 місяці тому

      ምስር ወጥ ዘይት ይወዳል

    • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
      @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 місяці тому

      እኔእራሱ ዘይት ካልበዛአሎድም

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 4 місяці тому

    ለተቀባሁት ይቅር ይበለኝ መቀባት ሳይሆን ታጥቤበት ነበር የምወጣው በሀይስት አሁን ላይ ሳስበው ያስለቅሰኛል😢😢😢

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 4 місяці тому +1

    እኛ ሽቶ አትቀቢ አላልም ወደ ዉጭ ሥትሄጅ አትቀቢ ነዉ ያለዉ ሀራም እደሆነ ታቃለሽ 😢😢😢😢😢

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 4 місяці тому

    ማሸአለህ አሞ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 4 місяці тому +1

    እረ የሽቶ ነገር እኔም ለመተው እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በስ አላህ የህዲኒ😢

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      ኤ ወላ አለህ የህዲና ሁሉም ይቃበል የለሽቶ የምወጡ ጠሰቅቶች ነቻዉ

  • @GrDgg
    @GrDgg 4 місяці тому +2

    አቺ ሴትዮ ከቤት ስትውጪ ሽቶ አትቀቢ የፈለገ ከባልሽ ጋ ለምን አይሆንም አዴት ሴት ሽቶ ተቀብታ ከቤት ከውጣች ዚና እደሰራች ነው ብለውናል የኛው ውዱ ነበያችን ጥንቃቂ አድርጌ እያውቅሽ ነው እሄንን ምታደርጌ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 4 місяці тому

      Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤sah

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 4 місяці тому

    ግንእህቴ ሽቶአትቀቢ ሀራምነዋ ሽቶተቀብታ ሤትልጅ መውጣት እንድትታጠብ ይታዘዛል ሁላችንም እንወዳለን የሚጠላየለም ስለተከለከልንእንጅ

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 4 місяці тому +1

    ክክክክክክክ ግን አንቺን የሚሰድብ አለ እንዴ❤❤❤❤❤❤

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 4 місяці тому +1

      ማለት ምን እሶ ማነች መለይክ ነች እደ ስተቶን ነው የነገሮት እና ሽቶ ታጥና የምትውጣ ሴት ምንድን ነች ሙስልም ከሆሽ መቸም አይጠፍሽም

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      አይገርምም እኔ መንንም አልደርስ አልነካ

  • @Naimaakadirfamily
    @Naimaakadirfamily 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ qashtii koo

  • @ኡምሰእድ
    @ኡምሰእድ 4 місяці тому

    አለህ የህድክ ባስ ሽቶ አልቶይም አልሽ ሱበሀን አለህ ደሞ ሱር ልበሽ ከውስጥ ረጅም ሱርር😢

  • @samiraware7913
    @samiraware7913 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 4 місяці тому +2

    ግን የምስሩ ዘይት አልበዛም ወቸው ጉድ ትንሽ አበዛሺው መሰለኝ ዘይት አታብዢ ጥሩም አይደለም

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      ቄቤ ነዉ በመጫራሸ የጨመርኩት አልበዘም

  • @AsAs-le1hw
    @AsAs-le1hw 4 місяці тому

    Shitu tiru nawo ihete hulachinim eniwadalen gin demo bexam tilik haram nawo tetakaki ❤

  • @Suusiyye
    @Suusiyye 4 місяці тому

    Amiyyee shittoo haraam🚫🧴 😢laa tihotti shittoo inti tiruuhi barra ok yaa madaam 😅😢😢 ‏‪
    Fii beetik yes shittoo🧴✅
    barraa no😢🚫
    Allaah yahdiina 🤲💖

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 місяці тому +2

    ግን ባለሞያ ነሽ ስራወችሽ ሁሉ ይመቹኛል ዘይት ቀንሽ ባይሆን ለጤና አስፈላጊ አይደለም

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      አልበዘም መጨራሸ ለይ ቅቤ ስላጨመርኩ የበዘ ይመስለል

  • @ሀለበበ
    @ሀለበበ 4 місяці тому

    ለቅሶ አለቀ

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      አንች መሀይም ዉጭ ከዝ

  • @Emebet917
    @Emebet917 4 місяці тому

    በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ❤❤

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50  4 місяці тому

      አህሌን እነሰኮሀን ዴና መጣሽ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 4 місяці тому

    ወዴሚጊቢሺበጠምነወየሚየምረዉመሻአለህቢለነል

  • @wwee-vs3mk
    @wwee-vs3mk 4 місяці тому

    ተናፍቀሻል

  • @TubaA-g2j
    @TubaA-g2j 4 місяці тому

    👍👍

  • @skanh22
    @skanh22 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 4 місяці тому

    ቅድብሽን በደብ ተኳህ በበሬነውእዴ ያርሽው 😂

  • @wwee-vs3mk
    @wwee-vs3mk 4 місяці тому

    ጠፋሽ

  • @DdtDeg
    @DdtDeg 4 місяці тому

    Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @shamima-ox3jx
    @shamima-ox3jx 4 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 місяці тому

    እረ አላህንፋሪ ዝሙተኛነው የተባለቹ እዳላወቁ ጆሮዳባማለት መጨረሻውአያምርም ❌❌❌❌

  • @Hihf-d9r
    @Hihf-d9r 4 місяці тому

    የምጠፎቺ.ወገ.ሲቲ.ነው:

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fasahjeddah9566
    @fasahjeddah9566 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hmmmm6261
    @hmmmm6261 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @sadiahh9633
    @sadiahh9633 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-i8w1m
    @MaMa-i8w1m 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yegatube1258
    @yegatube1258 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 4 місяці тому

    ❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤