ኢትዮጲያን በስንደ ምርት ለማንበሻበሽ ቆርጦ የተነሠዉ አምራቹ ገበሬ (አባስጠዉ)😎Farmer in🇪🇹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወሌ እኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ ተባረካላህ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🎉

  • @najattube
    @najattube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እንኳን ሰላም መጣህ ወድም በርታ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe Рік тому

    ሰላም እኳን ሰላም መጣሽሁ ወድያገሪልጆች በጣም ደስልያል እውነት አረፍ ቆይታ ነበር የኔመልካም ክበርልኝ

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q Рік тому +1

    አሰላም ዋለኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ወሰ አህለን እኳን ሰላም መጣችሁ ወድ የተናፈቃችሁት ቦተሰቦቸ የጤና ቀለብ ይሆን ከረም ያገባል አላልክም አወል ለራሰህ ልታገባ ማሻአላህ ተባረከላህ አቡ ነጁ እና አቡሀሚድን አደኛ ገበሬ ናቸዉ አወል እና ከረም መቆጠርያ ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 🎉

  • @Awol891
    @Awol891 Рік тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركات#እስኪ ወደ ሰማይ ተመልከች
    እንዲህ ከፍ ያደረጋት አምላክ
    ጭንቀትሽን ፣ ህመምሽንና ሀዘንሽን
    ካንቺ ላይ ከፍ ማድረግ አያቅተውም
    ብቻ አንቺ ያረብ!… በይ🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    አይይይይይ ኢቶጰያ ሰላምሺ ይብዛልኝ ክፉ አይካብን ዘረኝነት ይጥፍልን

  • @halimatube99
    @halimatube99 Рік тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድየሀገሬ ልጆች የአሏህ ሰላም እዝነት ጥበቃ ራህመት አይለያቸሁ ሀገራቸን ሰላሙን ኢንሻልን ያረብ

  • @user-zo7ev5gs8c
    @user-zo7ev5gs8c Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አብሽሩ ሰላም ጤና ፍቅር አድነት መተሳሰብና መተዛዘን ለህዝባችን ለሀገራችን በርቱልኝ🎉

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱልህ. ሠላምሠላም ጤናይስጥልኝ. ወድእና .የተከበራችሁ የሀገሬልጆ ችሠላምአንድነትን ለሀገራችን በያላቸሁበት ሠላም ይብዛልኝ አብሺሩይህም ከፉ ቀን ያልፍል በርቱልኝ

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወል እንኮን ደህና መጣሽ ኡፍፍፍ መግቢያሽ ላይ ያለውን ወደድኩት😢😢 አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ገበሬ ጀግና ናቸው ወላሂ እነሡ የቸገራቸው የሀገር ሠላም ነው❤❤❤

  • @jemilaguragewa
    @jemilaguragewa Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ውድ ኢትዮጵያ በሙሉ ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አብሽሩ አወል አላህ አለ አለክ ግን

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩኝ ማሻ አላህ ሞደል ገበሬ ሆነሀልናን በርታ ለወደፊት ደሞ በትራክተር አርሰህ በማሽን ስታስፈለፍል እንድናይህ እመናለሁ

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቦረና የኛ አምረቹገበሬ

  • @faiza5
    @faiza5 Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡኡፈንኳን በሰለም መጠህ አወል ወንድሜ ሰለምህ ይብዘ ወለሀበት መሸ አለህ በጠም ደሰ ይለሊ አለህ ሰሪቶ ኢንድበሉ ኢንድየመሪቱ ሀገረቺን ሰለም ትሆንንን

  • @fatuma6
    @fatuma6 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ወንድም አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያርብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ አንድነትን መተሳሰብ ይስጠን ከዘረኝነት ያላቀን ያረብ 🇪🇹 ማሻአሏህ የሀገሬ ትዝታ 😢😢ብቻ አልሃምዱሊላሂ

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አወልየ እንኳን ደህና መጣሺ ዉዴ😍🌹 ዉዲጠየሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ

  • @halimatube99
    @halimatube99 Рік тому

    ምንድነው ማሻአላህ ንፋሰ አለ ማሻአሏህ

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e Рік тому

    እህትና ወንድሞቼ!
    የተምር ቁራጭ ከእሳት ካራቀን…
    ምፅዋት የኃያሉን ጌታ ቁጣ ካጠፋ…
    "ሱብሐነላህ ወቢሐምዲሂ ሱብሐነላሂል-ዐዚም" የሚለው ጥቂት ቃል ሚዛናችንን ካከበደ…
    የአንድ ቀን ጾም ሰባ ዓመት በሚያስኬድ ርቀት ያህል ከእሳት ካራቀን…
    ዉዱእ ስናደርግ ኃጢኣታችን የሚረግፍ ከሆነ…
    ጀነትን ሩቅ ናት ብለን ለምን እናስባለን?!
    :
    አሽሀዱ አል-ላኢላሃ ኢል-ለላህ አስተግፊሩላህ ነስአሉከል ጀነተ ወነዑዙ ቢከ ሚነን-ናር

  • @user-zy1mt7sr5i
    @user-zy1mt7sr5i Рік тому

    አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሽ❤❤

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb Рік тому

    የኔ ውድ አጎት በስንት አመቴ አየሁክ ❤❤❤