MK TV ||የአብርሃም እንግዳ|| ከ45 ዓመት በላይ የአብነት ት/ት በማስተማር በርካታ ደቀመዛሙርትን ያፈሩ አባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @gedefawandualem723
    @gedefawandualem723 2 місяці тому +10

    ሊቀ ጠበብት እድሜ ጸጋ ይስጥልን

    • @hiruthaile2666
      @hiruthaile2666 2 місяці тому +1

      እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ድካሞ በጥቂቱም ቢሆን መታወቁ ጥሩ ነዉ።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 2 місяці тому +8

    ብርቱዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ውዴ እድለኛ ነሽ እግር ማጠብ እኮ ታላቅ ትህትና ነው እግዚአብሔር አምላክ ይወዳል ይሄን ሥራ አባታችን ቅዱስ አባ ብሶይ እግር ማጠብ በጣም ይወዱ ነበርና ኋላ በዚህ ስራቸው ጌታችን ስለወደዳቸው በእንግዳ አምሳል መጥቶ እግሩን አጥበው ይጠጡት ነበር ምግባቸውም ነው በእውነት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 День тому +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 2 місяці тому +3

    እውነቱ ይሁን። ይህ የአለም ስማቸው በራሱ ያጠግባል። እግዚአብሔር የእውነት አባቶችን ያብዛልን ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 місяці тому +5

    አሜን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ናኑርልን በረከትዎ አይለየን።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 місяці тому +4

    ታድለሽ እህቴ የአባቶችን እግር ስታጥቢ ረዝም ዕድሜ አባታችን ያድልዎት በረከትኦ ይድረሰን

    • @hilinamekonnen1010
      @hilinamekonnen1010 2 місяці тому

      አሜን እኔም መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ

  • @Plus-tq9pd
    @Plus-tq9pd 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን❤ የብዙሃን አባት እድሜና ጤና ይስጦት የርሶ ጸሎት በያለንበት ይከተለን❤❤

  • @abelmekonnen3003
    @abelmekonnen3003 2 місяці тому +2

    መስተገብረ ምድር ሊቀ ጠበብት
    ዘየሐርስ ጥቀ እንበለ ያእርፍ አሐተ
    ፈረየ ሠላሳ ወስሳ ወምእተ
    ሰብላተ ምግበ ጽድቅ ውሉደ እለ ይከውኑ ሀብተ
    ወአቅረበ ለነ ፍሬ ጥዕምተ
    ዲበ ሠኔ ኢይግበር ዕረፍተ።

  • @yibeltalhaimanot3412
    @yibeltalhaimanot3412 2 місяці тому +3

    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድ ልዎት!

  • @tadessemekonnen6369
    @tadessemekonnen6369 2 місяці тому +2

    በጣም ያልተጻፉ መጽሐፍ ናቸው፡፡ በእውነቱ ዕድሜና ጤና ይጨምርልን

  • @dejendebeb3212
    @dejendebeb3212 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር የእውነት አባቶችን ያብዛልን ።

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 2 місяці тому +3

    በረከቶት ይደርብን አባታችን

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 місяці тому +2

    ሊቀ ጠበበትን እናመሰግናቸዋለን :: እድሜ ጤና ያድልልኝ::

  • @tigestgebrae5803
    @tigestgebrae5803 2 місяці тому +3

    አሚን እንዲህ ያለአባት ከይት ይገኛል ኣባቲ እድሜ ከ ናጋር ይስ ልኝ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 місяці тому +3

    እረጅም እድሜ ይስጥዎት የኔ አባት❤❤❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 2 місяці тому +2

    አሜን 🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::

  • @user-md8is1lo9j
    @user-md8is1lo9j 2 місяці тому +3

    የኔታ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን !!!!

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 місяці тому +3

    አሜን አባታችን እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን🙏✝️

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 Місяць тому

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 місяці тому +2

    አባቶቻችን ጤናእድሜይስጥልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 місяці тому +4

    Abatachin Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin!

  • @tsegamilaktebikew342
    @tsegamilaktebikew342 2 місяці тому +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ አባት ❤❤❤❤❤

  • @compilation8104
    @compilation8104 2 місяці тому +4

    Like tebebt yenetaye our dear father, I am beyond blessed to be your student and daughter. How you welcome me with warm hugs and smile. I love you so much my dear father. May our lord bless you with health and may you see my fruits.

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 2 місяці тому +3

    ሌላም ታላቁ ጻድቅ ቅዱስ ንጉሠ ኢትዮጵያ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የተፀነስሱት እናታቸው መስቀለ ክብራ የታላቁ አቡነ ፊልጶስን እግር አጥባ እጣቢውን አባቴ ልጠጣው ስትላቸው ጠጪው አሏት አስቡት ንግሥት እኮ ናት ኋላ ምን አሏት ይሄን ጠጥተሽ የምትወልጅው ልጅ በዓለም ከሚነሱ ነገሥታት የሚያክለው የለም ብለዋት ፃድቁን ቅዱስ ዘርዕያዕቆብን ወልዳለች በረከታቸው ይደርብን እና ምን ለማለት ነው እግር ማጠብ ታላቅ የጽድቅ ሥራ ነው ማለቴ ነው ብርቱዬ በርቺ

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 2 місяці тому

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ❤

  • @ashenafidileba5773
    @ashenafidileba5773 2 місяці тому +2

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ❤🙏🙏

  • @lemlemtigistu4290
    @lemlemtigistu4290 2 місяці тому +2

    በእዉነቱ በቅርብ የማዉቃቸዉ ከቤተሰብ ከወላጆቼ ቤት አንስቶ አሁን ቤተሰብ መስርቼ የንስሀ አባቴ ናቸዉ
    ስለ የኔታ እንዲች በአጭር ተወርቶ አይገለፅም በተለይ ለኔ የተለዩ ናቸዉ በእያንዳንዱ እርምጃዬ አስጨንቄአቸዉ ምኖር ሰዉ ነኝ አንድ ቀን እንኳን ሰለቸኝ አይሉኝም ሚገርመዉ ቤቴን እንኳን ለመርጨት መተዉ የትራንፖር ልሰጣቸዉ ስል ተቆጥተዉኝ ግዴታዬ ነዉ ብለዉ ነዉ ሚወጡት ዛሬ ላይ ገንዘብ የሚሳድዱ ብዙ ሆነዉ ሳለ ስለ እዉነት ይዘዉ ጥሩ ትዉልድ የሚያፈሩ አባት ናቸዉ ቤታቸው ሄዶ ሰዉ ምግብ ሳይበላ እንኮን አይወጣም የኔ የቤተሰቤ አባት በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 місяці тому +1

    አምላኬእዲህአይነትእውነተኛለሀይማኖታቸውየእውነት የፈጣሪ ፍቅርያደረባቸውንአብዛልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 місяці тому +3

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @NetsiBishaw
    @NetsiBishaw 2 місяці тому +3

  • @YimenuTekaligh
    @YimenuTekaligh 2 місяці тому +2

    የኔታ በረከትዎ ይደርብን 😊😊😊

  • @beneiamzenebe2892
    @beneiamzenebe2892 2 місяці тому

    አባታችን ፈጣሪ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤️❤️❤️

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 місяці тому +2

    ግሩም ነው አባታችን እንደናተ አይነቱን ያቆይልን ያብዛልን🙏ሐዋርያ አገልግሎታችሁ ተወጥታችኋል የናተ ፍሬ ደግሞ ቀሪውን ትውልድ ፍሬ የሚያፈሩ ያድርግልን

  • @mulusew5121
    @mulusew5121 2 місяці тому +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @NetsiBishaw
    @NetsiBishaw 2 місяці тому +2

    Yene abate erjime edeme ketena gar yestline abayeye ❤❤❤

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 2 місяці тому +2

    Amen Amen Amen abatacin burakewo yederibin😢

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 місяці тому +3

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @user-bj8hk6mt9z
    @user-bj8hk6mt9z 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 2 місяці тому +3

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን! ትልቅ ምስጋና ይገባዎታል:: ጎጃሞች ስወዳችሁ ከልቤ ነው: ባለብሩህ አዕምሮና ታታሪ ሕዝብ!

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 місяці тому +1

    ኧረየተዋህዶ ልጆች አባቶቻችን እንጠቀምባቸው ካለማዊ ትምህርት የሚበልጠውእናስቀድም ሌላው ይደርሳል

  • @tarikutolera7495
    @tarikutolera7495 2 місяці тому +2

    Lik tebebt Egziyabher erjim edime ya nurln ! Thanks for recording zis respected and legandary..

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p 2 місяці тому

    ሊቃውንቶቻችንን ያቆይልን፡ቡርትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ጉንፋንሽ ከበድ ያለ ይመስላል ለሌላ ቀን ሰው አጠገብ ስትሆኚ መጠንቀቅ አለብሽ፡

  • @tewodrostesfaye6122
    @tewodrostesfaye6122 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤ የኔታ እድሜና ጤና ያድሎት

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 2 місяці тому +2

    Bereketwot yderbn abatachin

  • @remembertube8008
    @remembertube8008 2 місяці тому +1

    አባቴ 🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @vivianmardikios8577
    @vivianmardikios8577 2 місяці тому +3

    😍😍😍🙏🙏🙏

  • @57623
    @57623 2 місяці тому +2

    ❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 місяці тому

      ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 місяці тому +1

    YABA BEREKETACHEW AIYLEYEN QALYOT YASEMALN!

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 2 місяці тому +1

    ኧረ እባክሽ ጉንፋን እንዳታሲዣቸው::

  • @user-nc9ww3ju7o
    @user-nc9ww3ju7o 2 місяці тому

    Abatachn regim rdme yistot

  • @mahihailu7786
    @mahihailu7786 2 місяці тому +4

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜ ና ጤና ይስጥልን