🔴 "ወደ_ማርያም_ልፀልይ_ስል_እንቢ_አለኝ" I መጋቢ_ሳራ_ክብረዓብ እና መጋቢ_ክንፈ_ገብርኤል_ማቴዎስ“ I

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 137

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  Місяць тому +4

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

  • @danieldemisse619
    @danieldemisse619 22 дні тому +1

    God bless you . Powerful testimony my dear brother Kinfe.

  • @berhanewoldu7952
    @berhanewoldu7952 26 днів тому +1

    I enjoyed
    Paster Kinfe and etye pastor Sara
    እባክህ ደግመህ ጋብዝልን

  • @ermiyasyeshitla9354
    @ermiyasyeshitla9354 25 днів тому +1

    Thank you, Pastor Kinfe and Pastor Sara! it was a blessing to see those early days of your ministries and encounters. It brought so much joy and inspiration. 🎉

  • @amen240
    @amen240 5 днів тому

    Happy to see you both, you took me back to the beautiful, powerful and anointed days ❤

  • @TsegaG.Muzollo
    @TsegaG.Muzollo 25 днів тому +1

    Thanks to the Lord, who has been with you in your trials and turned everything into your strength today! Very humbling interview!

  • @Christo-Logic
    @Christo-Logic 26 днів тому +1

    እኔም ካቶሊክ ነበርኩ ጌታ ነው ከዛ ቤት እንድወጣ ያደረገኝ። ስሙ ይባረክ

  • @gemechisbuli8970
    @gemechisbuli8970 Місяць тому +3

    Still on fire! 🔥🔥🔥God bless you, my pastor and Pastor Sara. Thank you, Ecclesia Media, for interviewing these amazing men and women of God.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому +3

    ❤ተባረኩ

  • @MihiretDesalgn
    @MihiretDesalgn 29 днів тому +1

    ፓስተር ክንፈ የተባረከና መንፈስ ቅዱስን የሚሰማ ትሁትና ዝቅ ብሎ የሚያገለግል አገልጋይ ነው በጣም ነው የተባረክንበት ዋው አቅራቢውም ጌታ ይባርክህ

  • @amelmalteklegoriiges2215
    @amelmalteklegoriiges2215 Місяць тому +3

    እጅግ ትምህርት የሚሰጥ እውነትን ለማግአኘት መንፈሳዊ ጉዞ ነው ተባረኩልኝ

  • @singergenetsolomon4518
    @singergenetsolomon4518 29 днів тому +1

    Pastorye you're a huge treasure

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Місяць тому +7

    ❤❤❤❤❤❤አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሃሌሉያ

  • @amarechdufera721
    @amarechdufera721 Місяць тому +3

    የብርሃን ምንጭ የሆነ ጌታ እንኩን አገኛችሁ ሁዶቼ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +5

    Thanks Belay, Ecclesia (Kiya Show)! This is one of the best informative testimony! Also it is history of our Christianity!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 29 днів тому +2

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @henokhabtamuofficial8359
    @henokhabtamuofficial8359 Місяць тому +3

    What a Good and amazing interview bless you more My pastor Kinfe and pastor Sara 🙏🔥🥰

  • @SpiritualDivinePoetry
    @SpiritualDivinePoetry Місяць тому +5

    ደስ የሚል የመንፈስ ቅዱስ ስራን በእናንተ ህይወት የሰራው ጌታ ይባረክ!! በጨለማው አለም ላይ እንደከዋክብት እንድታበሩ ጌታ ስለተጠቀመባችሁ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!!
    ኪያ ጌታ ይባርክህ! ያቀረብክበት ርእስ እነሱ ለተናገሩበት ሀሳብ በፍፁም አይመጥንም ብትቀይረው ጥሩ ነው::

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist Місяць тому +1

    ፓስተር ክንፈ የተባረከ ሰው የብዙዎች አባት በመንፈስ የሚነዳ በጣም የማከብረው ታላቅ ሰው ነው ላየው በአገልግሎት መስመር ሁሉ ልገናኘው እናፍቃለው እህታችንም መጋቢ ሣራ እግዚአብሔር ይባርካት ድንቅ ምስክርነት ድንቅ መልዕክት ነው 👋👌🐙🌹🌺🌷❤❤

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa1648 28 днів тому +1

    I remember the pastor as a young man 30 plus years ago. So nice to see him still going strong. He had such a demeanor about him. God bless you more!

  • @bethel5403
    @bethel5403 Місяць тому +2

    Thanks Kiya show for this amazing program sharing their story, pastor Kinfea am blessed you being my spiritual father and brother to me from day one. Would like to hear more about wokape, God bless you all ❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Місяць тому +7

    አሜን አሜን፡አሜን ምናለ ክፍል ሁለት፣ሶስት ቢኖረው እንዴት ያቀጣጥላል ውስጥን ድንቅ ምስክርነት፡ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡እናመሠግናለን ኪያ ሾ ❤🎉😊

  • @dawitnegash6819
    @dawitnegash6819 Місяць тому +3

    God bless you all.

  • @freweinibereket7100
    @freweinibereket7100 Місяць тому +3

    ኣዉነት ነው ማም ሳራ

  • @zelalemtemesgen8855
    @zelalemtemesgen8855 Місяць тому +2

    May God bless both pastors

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Місяць тому +7

    ፓስተርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ መልካም ❤🎉❤🎉

  • @Semo-Semo
    @Semo-Semo 27 днів тому +1

    የጴንጤ ፈሪሳዊነት ከአይሁድ ይከፋል!

  • @addistedla
    @addistedla Місяць тому +9

    አባ ገብረ ማርያም አመንቴ was a very good person at cathedral school Addis

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Місяць тому +3

    አሜን!አሜን!ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ሳራና ፓስተር ክንፈ የመንፈስ ቅዱስ መነቃቃትን ያድርግልን።እንደገና ብትጋብዝልን ፓስተር ክንፈን ደስ ይለኛል

  • @zelalemtemesgen8855
    @zelalemtemesgen8855 Місяць тому +1

    Pastor Kinfe is our leader and role model

  • @tsegayohannes7993
    @tsegayohannes7993 Місяць тому +3

    Very blessed by the testimony. The power of the Holy Spirit. God s faithful.

  • @TIGISTGIRMA-l9o
    @TIGISTGIRMA-l9o Місяць тому +3

    እውነት ነው አኔም የሶስተኛው ጀነሬሽ ፍሬ ነኝ እ/ር አመሰግናለሁ ስለነበሩት ወንድሞች በትጋት ሳይደክሙ ሳይሰለቹ ያስተማሩን ጌታን ያቀመሱን ዛሬ ከጌታ ጋር ተጣብቀን እንድንቀር ለረዳችሁን አ/ር ዘመናችሁን ይባርክ እንወዳችኋለን ዛሬም አለን አልጠፋንም

  • @HABTEMARIAMAMANUEL
    @HABTEMARIAMAMANUEL Місяць тому +3

    Amen Amen Bless you

  • @HilinaDamesa-z2u
    @HilinaDamesa-z2u Місяць тому +4

    Pasterye you are a-humble servant of God

  • @Taredan77
    @Taredan77 Місяць тому +5

    ዋው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁነ ይባርከ 🙏🙏❤

  • @martabefekadu
    @martabefekadu Місяць тому +3

    Wow, በጣም በጣም ግሩም ጊዜ! እግዚአብሔር ይባርክህ (ኪያ ሾው) ወካጴ ሲጀመር ከ ቀድሞው ፍሪምናጦስ የአሁኑ ሚካኤ ቤተ/ ክርስቲያን ነበር የወጣሁት የሚገርም ጊዜ
    ፓስተር ክንፈ ዘመንህ ይባረክ!! እንደ ታላቅ ወንድም ነበር ርህራሔህ.
    መቼስ ክፍል ሁለት ይኖረዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ወካጴ በጣም ብዙ ታሪክ ያለው ነው ተባረክ

  • @rutiruti5041
    @rutiruti5041 Місяць тому +2

    Paster Kinfe ye Egziybhern kale kastemarkegn bashager beante lay Geta Eyesusn aychew tetabke kerehu kibr Hulu Le Egziyabher yehun

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 Місяць тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

  • @paulusewondossen2481
    @paulusewondossen2481 Місяць тому +5

    ርዕሱን ቀይረው ኪያዬ ❤

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Місяць тому +3

    Praise the Lord. Amazing guests; God bless all of you 🎉

  • @henokhaset3510
    @henokhaset3510 Місяць тому +3

    ሁሌም የእግዚአብሔር አሠራር ይገርመኛል አያልቅበት የማዳኑ ዝና በዓለም ይወጣል

  • @HilinaDamesa-z2u
    @HilinaDamesa-z2u Місяць тому +3

    It is very interesting historical we want to see part two please we can’t wait

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 Місяць тому +3

    Amen tabareku❤❤❤

  • @amanyitbarek1
    @amanyitbarek1 Місяць тому +3

    A nostalgic testimony. You took me back to La Gar(Leghar) days. Yes it was a special time of revival and redemption for our generation. I thank God for raising Servants like you and your peers. I had attended the programs at Cathedral (Tehadso) as well as Medhanie Alem(youth)
    host: I encourage you to expand on this by Co-hosting with Pastor Kinfe. Next guest suggestion would be Pastor Meron.
    Blessings!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Місяць тому +3

    Amen Amen Amen God bless you and thank you ❤❤

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ

    አዲስ አበባ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ይህ ታሪክ " ወካጴ" 💥ወጣት ካቶሊክ ጴንጤ💥 ብዙ ታሪኮችን አስታወሰኝ
    ይገርማል......................
    የኢትዮጵያ ካቴሊክ ትልቅ ባለውለታ ናት
    ስንቱን ስትረዳ፣ ስታሳክም፣አልባሳትን ስታስተምር..................አለች ።
    Catholic is Universal ❤
    Respect 🎉

  • @genetwoldesemaiat4374
    @genetwoldesemaiat4374 26 днів тому +1

    እባክህ ወንድሜ ፓስተር ክንፈን በድጋሚ ጋብዝልን
    I subscribe it
    I enjoyed

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla Місяць тому +5

    ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Місяць тому +6

    እኔም ካቶሊክ ነበርኩ በዚያን ጊዜ በነበረው ሪቫይቫል ነው ጌታን ኢየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ የተከተልኩት። ተባረኩ ፓስተር ሳራ ፓስተር ክንፈ ያጊዜ በጣም ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ደግሞ ለአሁኑ ትውልድ ሪቫይቫል ያምጣልን።

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому +3

    ደሰ የሚል ምክክርነት ተባረኩ
    👍👍👍👍👍እየሱስ ጌታ ነው ::

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Місяць тому +5

    inem ye katolk zemri nebrku Geta neuw yesus ❤🎉❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Місяць тому +7

    ❤❤❤❤ተባረኩ የሚገርም ነው እኔም ጌታን ያገኘሁት እንደ ፓስተር ነው ግራ ሲገባኝ እራሱን እግዚአብሄርን ጠየኩት እንዲህ ብዬ አንተ የምታጨልም አንተ የምታነጋ በሰማይ ያለከው እግዚአብሄር አንተ ፈውሰኝ ብዬ በቤታችን ጓሮ ለመንኩት ስለ እየሱስ ስም ብዙ መረዳት የለኝም ነበር ነገሩ እንዲህ ነው አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ በዛ ጊዜ በእየሱስ ስም ያለ ሰው የማርያም ጠላት ጴንጤ ተብሎ ይገሰፅ ስለነበረ የእየሱስን ስም መጥራት እንፈራለን ያኔ ልጅ ነኝ የሰበት ተማሪም ነበርኩ ጊዮርጊስ የሚባል ቦታ ታማሚ ነበርኩ የቁስል በሽታ ያሰቃየኝ ነበር ለመዳን እስከ ጦር ሃይሎች ሆስፒታል አለርት በድሮ ዘነብ ወርቅ መጨረሻ ላይ ሲሰለቸኝ ጠፍቼ ገዳም ገባሁ ደብረ ፅሞና የሚባል ገዳም ኦርቶዶክሶች ያውቁታል እንጪኒ በምትባል ከተማ በኩል ነው ገዳሙ የሚገኘው በጣም ልጅ ነኝ የ 8 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ያ ገዳም ሰው አንዴ ከገባበት እሬሳው የማይወጣበት ቦታ ነው ግን እኔ ስሙን የማላውቀው የናዝሬቱ እየሱስ እጄን ይዞ አወጣኝ እራሱ የገዳሙ አላፊ እሷን አንቀበልም ከመጣችበት ትመለስ ብሎ አዘዘ እኔ ደግሞ ሃፅያተኛ ሆኜ መስሎኝ ለመንኩት ከዛ የሚሰራ ስራ ስጧት ሁሉንም ትየው ምግብ በቀን አንዴ ብቻ የማሽላ ቂጣ ነው የሚበላው ብቻ ምን አለፋቹ አየሁት ማሽላ ዝንጀሮ እንዳይበላ ጠብቂ አሉኝ በደስታ ተቀበልኩ የፀደኩ መሰለኝ ከሞኛል ተጎሳቆልኩ ግን አሁንም መመለስ እንዳለብኝ እና መሳፈሪያ ከገዳሙ ወጭ ተደርጎ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩ ለካ ይሄን ሁሉ ሲያደርግልኝ ሲያዝልኝ የነበረው እየሱሴ ነበር ግን አሁንም አልገባኝም ነበር ቤተሰብ ለመቀላቀል ፈራው ይሄን አላወራውም ሳሳጥረው ግን ቤተሰብ ከገባሁ በኋላ አንድ ቀን ወደ ጓሮ ዞሬ እግዚአብሄርን እራሱን ጠየኩት እንዲ አልኩት በሞኝነት ፀሎት አላውቅም እና አንተ የምታጨልም አንተ የምታነጋ በሰማይ ያለከው አንተ ቁስሌን ፈውሰኝ አልኩት ሌላ ምንም አላልኩም አስታውሳለሁ ይን ቀን ሞቼም አረሳውም ቁስሌ ደረቀ መቼ እንዴት ማን ብቻ ሳላውቀው ተፈወስኩ የማንም ፀሎት የለበትም ግን ሳላውቀው ቀስ በቀስ ከዛ ከጊዮርጊስ ከሚባለው ቦታ ቀረው ግን ኦርቶዶክስ ነበርኩ ከብዙ ጊዜ በኋላ

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 Місяць тому +2

      ❤❤❤በጣም አሳጥሬው ስነግራቹ ግን ዛሬ በጣም በምወደው ነብይ እዩ እጅ ጌታ እየሱስን ተቀብዬ በእጁ ተጠምቄ አሁን ዃታር እየሰራው ነው

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 Місяць тому +3

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

    ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።

  • @b.w.2099
    @b.w.2099 Місяць тому +3

    I was also raised Catholic at Medhanialem qumsina. But i had alrrady left the country when Wecape started. But Jesus got a hold of my heart. Kibir Leyesus Yihun. Tiye (Pastor) Sara and Pastor Kinfe great to see you both. Tebareku

  • @freweinibereket7100
    @freweinibereket7100 Місяць тому +3

    ጊታን ማን ይከለክለዎል ። ተባርኪ

  • @letaygebrmedihen
    @letaygebrmedihen Місяць тому +3

    እኔም የተፈተኩበትን አስታወሳቹን ❤

  • @አይደለም
    @አይደለም Місяць тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa1648 28 днів тому +1

    Anyone here from the house church at Legahar in the years 93/94 time frame?

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 Місяць тому +5

    ዋዉ እኔ ፓስተር ሳራን የማውቃት ገና ልጅ ሆኜ ቦሌ ሳንታና ገዳም ቻፕል ውስጥ ከቤተሰብዋ ከነልጆችዋ ሁሉ ጋር ሆነው አብረን ስናመልክ ነው ቆንፀላችን መድሃኒያአለም ነበረ ::
    በጣም ደስ የምትል ትሁት ሰው ናት ያኔ ስታገለግለን ድምፃሁሉ ይባርከኝ ነበር ያኔ ስለጌታ ባላቅም በጣም ሃይማኖቴን ስለምወድ ወደፊት እንደስዋ መሆን እመኝ ነበር ::
    ለካ እስዋ በጌታ ነበረች ጌታ ይመስገን
    ጌታን ካገኘሁ በህዋላ ብዙ ጊዜ በጌታ ትሆን ወይ ብየ አስቤ አውቃለሁ ::
    ፓስተር ሳራ ስለየሁሽ በጣም ልዩ ደስታ ነው የተሰማኝ እኔም ጌታን አግኝቼ አገለግላለሁ አስቀድሞ በፍቅሩ የጠራንና ያፀደቀን ደግሞም ያከበረን ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ::

  • @tsedaleassefasuba2898
    @tsedaleassefasuba2898 Місяць тому +6

    መፅሓፍ ቅዱስ ፣ሴቶች ፣ያስተምሩ ፣አይልም ፣መንፈሱ ፣በሴቶችም ያፈሳል ፣ግን እንደ ፣ተፃፈው ፣ሴት ፣አባቶቻችን ፣እንዳስተላለፉልን ፣ክርስቶስን ማገልገል ትችላለች ፣ክርስቶስ በብዙ ፣ነገር ፣ማገልገል ፣እንችላለን ፣በመፅሓፍ ቅዱስ ፣በግልፅ በማያሻማ ፣መልኩ ፣ስለ ሴቶች ፣አግልግሎትና አካሔድ ፣ተፅፎልናል ፣

  • @Amensisa-s1r
    @Amensisa-s1r Місяць тому +3

    there are many christians who are still now in this movement. Still now they are in confusion..
    ..their should have to be a person who make clear about their understanding

  • @woldu100
    @woldu100 20 днів тому +1

    The snake will eat its own tail. ለገዛ ወንድሙ ክብር የሌለው ግለሰብ ለክርስቶስ ክብር እቆማለሁ ብሎ መናገር ግብዝነት ነው::

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Місяць тому +4

    መናይነት መገለጥ ነው ግን ተባረኩ አሁን መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ኦሮቶዶክ ካቶሊክ በየሱስ ስብከት ብቻ ትጠቀለላለች እየሱስ መምጫው ደርሷል ያለየሱስ መዳን የለም እየሱስ ብቻውን ሚሰበከው ዼጤጋ ነው አሜን ይሰበካል ገና❤❤❤❤

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Місяць тому +5

    ማርያም አምላክ ናት ብሎ የሚያስተምር አንድም ክርስቲያን አልሰማሁም ።ፕሮቴስታንት ለማርያም ያላቸውን ጥላቻ ነአጋጣሚ መናገር ይፉልጋሉ

    • @hanaamado
      @hanaamado Місяць тому

      tilacha ayidelem eyamlekachwat new

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому

      ኘሮቴስታንት የማርያም ጠላት አይደለም ችግሩ አዳኙን ብቻውን ያድናል ማለታችን ጥላቻ ሊመሰል ይችላል ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈልን በቂና ከበቂም በላይ ነው ክርስቲያን ማለት ይህን የሚቀበል ነው እንዲህ መረዳት ያስፈልጋል በአጋጣሚ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስን መሰበክ መግለጥ የክርስቲያን ተግባር ነው ስለማርያም ከመጽሐፍ ቅድስ ውጪ ወደ ውጪ እልሃለሁ ወንጌሉን ያብራልህ።

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Місяць тому

      @@mesiamha5248 እየሱስ አያድንም ያለ ማን ነው ደሞ እየሱስ ብቻውን ያድናል ማለት አብና መንፈስቅዱስ አያስፈልጉም ማለት ነው በየስብከታቹ ፓስተሮቻችሁ ማርያምን ሲያንቋሽሹ ሲዘልፋ ማየት የተለመደ ነው

  • @abilegeberemariam4091
    @abilegeberemariam4091 21 день тому +1

    በካቶሊክ እምነት ሰለ ማርያም ከፍታ የፈጠሩበት አሰተምህሮ ኢማኪዩሌት በሚል የማሳሳቻ ትምህርት ተመሰርቶ
    ነው።

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Місяць тому +3

    Thank u all

  • @SamFsc-t5u
    @SamFsc-t5u Місяць тому +4

    ሌላውን እምነት ማጥላላት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ሰው ምልክት አይደለም!
    ስጀምር ካቶሊኮች ለማሪያም አይፅልዩም ከማሪያም ጋር ነው የሚፅልዩት። እውነትን ማጣምም አይበጅም!

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Місяць тому +3

    እህቴ ልክ መጽሐፈስ ቅድስ ላይ የተፃፍውን ስለጌታ እናት ተናገርሽ ግን በስሞ ፀልዩ የሚል የለም አማላጂም አደለችም ከቃሉ አትውጡ በኢየሱስ ሰም ነው መፀለይ ቃሉ እንደሚለው አማላጂም ኢየሱስ ነው ዮሐንስ ምዕራፈ ሶስት ሰላሳ ስድስትን እና ሮሜ ስምት ቁጥር ስላሳ አራትን አቢቢው እሽ

  • @netsanettemesgen4085
    @netsanettemesgen4085 28 днів тому +4

    Getan yetkblkut malt tnsh yasafral geta b siga ena b demu b kibr al esun tawkyalsh Catholic bet lay geta yelm blo sinageru mesmat yasafral

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Місяць тому +5

    ይህ ሰው መልኩ አውቂዋለሁ ከነ ድምፁ ማንን እንደሚመስል እስቲ ወደ ትክክለኛ እስተማሪ አለው የመእመናን አስተማሪ እሳችውን አናግር ካቶሊክ የጌታ ነው ወደ ጌታ ሄዳለች አትበል አታምታቱን እንኳን ሄዳችሁ ጌታ በአለም ሁሉ በካቶሊክ ይሰበካል ማርያም አሁንም ታማልደናለች :: ተመስገን ፍልሰታ መጥታችሁ መቁፀሪያ አድርሱ የማርያምን ፀጋ ታገኛላችሁ

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 Місяць тому +3

      መፀሀፍ ቅዱስ አንቡ ይበራላችኋል፡እሱም እንደእናንተ ነበር፡ ለማወቅ ለህይወት ከተጠማህ እግዚአብሄር እራሱ ይበራላችኋል፡ሀይማኖትማርያም፣ፍስለታ አያድኑም፡አዳኙ አንድ ነው ከሠማይ የመጣ ስሙም ኢየሱስ ይባላል፣ ህይወት በእርሱ ብቻነው ያለው፡ተባረኩ ጌታ ይወዳችኋል❤

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 Місяць тому

      እናውቃለን የኢየሱስ ልጆች ነን ተመስገን ዋናው ነገር ራሳችሁን ቻሉ ባላችሁበት ቤተክርስቲያናችን እየመጣችሁ ሰላም አትንሱን እየሱስ ጌታችን የሰላም አምላክ ነው ሰላም ስጡን አትምጡብን ንጂ ባላችሁበት እየሱስን ስበኩ ለእኛም የሚነግረን የሚሰብከን እየሱስን የሚያሳውቀን አለ ተመስገን 🙏🙏🙏 Haily Mary Mother of God pray for us sinners now and the hour of our death🙏🙏🙏believe or not this is our doctrine if you do not accept stay on your doctrine እኛ አልመጣንም እየሱስን በየ ቀኑ ሙሉ በቅዱስ ቁርባን ጭምር እናገኘዋለን ተመስገን ሌላ እየሱስ የለ 🙏🙏🙏መልካም ቀን በስሙ አንከርከር በቶሊክ ጨዋነት ይሄ የመጨረሻዬ ነው ስንፅልይ ተደብቀን እንፀልይ ሚዲያ ላይ ወጥተን ብዙ ማስታወቂያ አንስራ::

    • @girmadentamo9908
      @girmadentamo9908 Місяць тому +1

      Wendime, maryiamim ersun smut naw yalechiw antem enegnihin sewoch bitisema tidenaleh!!!

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому

      መጽሐፍ ቅድስ አይደግፍሽም አንድ አማላጅ ነው ያለው እርሱም ክርስቶስ ነው ወደክርስቶስ ነይ ቃሉ ይብራልሽ ማርያም አታማልድም ቃሉ ላይ የለም ከልማድ ክርስትና ነፃ ውጪ ልብሽን ለማወቅ ለመረዳት ክፈቺ ጌታ ይርዳሽ።

  • @zeliktaddesse4251
    @zeliktaddesse4251 Місяць тому

    የመርካቶው የነ ክንፈ ቤት እንደ ካርሜል የእምነት አገልግሎት የተጠቀመበት የለም ።

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Місяць тому +4

    ክንፈ አረጀህ እንጂ ያኔ ስንል የነበረውን ነው የምትደግመው እንዴ ጥናት ውስጥ ግባ እንጂ ወንድሜ ብሰል ምን ነካህ? እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለምን እንላለን? ቅድስት ተብላ ሳለችስ ስለምን ማርያም ትላታለህ? ኤልሳቤጥን ቅድስት ማርያም ልትሰልማት ስትሄድስ ኤልሳቤጥ ስለምን በመንፈስ ቅዱስ ተሞላች? የማን እናት አለቻት?

  • @ZERIHUNSOLOMON-y5u
    @ZERIHUNSOLOMON-y5u 27 днів тому +1

    የ Denomination ለውጥ ያለ ልብ መለወጥ ከንቱ ነው። I hope ንግግራችሁ በመኖርም ጭምር እንደሚሆን።
    ለምሳሌ ያክል
    "ጸጋን የተሞላሽ ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የ ሆድሽም ፍሬ እየሱስ የተባረከ ነው"
    ሰላም ለኪ ማለት ይህ ነው። ይህ ንግግር ቤተክርሰትያን የፈጠረችው ማርያምን ማመለኪያ አይደለም። የ መላኩ ሰላምታ እንጂ። ሚድያ ላይ ለመውጣት በቂ ጥንቃቄ ይፈልጋል። አፍ ሲለፈልፍ ሕሊና እና ልብ ደግሞ ወቀሳ ይጀምራሉ።
    የ 1 denomination አባል መሆን ብቻውን የሚያመጣው ለውጥ ምንም ነው። ለዛም ነው ጌታን መቀበል ማለት ጴንጤ መሆን ተብሎ ታይቶ ብቸኛ መዳኛ መንገድ የሆነው። ሰው የ የትኛውም ሃይማኖት አባል ሳይሆን ጌታን ሊቀበለው እና የግል አዳኝ ማድረግ ይችላል። ይህ አስተሳሰብ በእምነት እና በእውቀት ያልበሰሉ ወገኖቻችንን እያሳተ ነው።
    1 ኦርቶዶክ/ካቶሊክ/ሙስሊም መልካም ስራ(እየሱስ የሚወደውን ስራ) ሲሰራ መቀበል እኮ አቅቶናል 😂 ለምን Theology በሚገባ ስላልተረዳን።
    ሌላው መጠንቀቅ ያለብን ባወቅነው እና በተናገርንለት ለክ እንደምንጠየቅ እናስብበት።
    በመጨረሻም የምናገረው imperfection ሁሉም denomination ላይ አለ። እና ሁሉም በግል ልብን የማንጻት ስራ ይስራ። ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ዶክተሪንዋ የሚያተኩረው የምዕመኑን ቁጥር ማብዛት ላይ ሳይሆን ልበ ጠንካራ ዜጋን ለአለም ማበርከት ነው። ምንም እንኳ አተገባበሯ በሰዎች ምክንያት ስህተት ቢኖረውም።

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Місяць тому +1

    ቤተክርስቲያኖ ነች ጥፋተኛ ጨዋንታቸው ነው ዝም ብለው የሚየስተናጉዳቸው የራሶ ዶክቲሪን ያላትን ቤተክርስቲያን የሚያምሱ በሁለት ቢላ የሚበሉትን እየተንከባከበች::

  • @wongelawitayele4708
    @wongelawitayele4708 Місяць тому +2

    Timothy 2:11-12 i do not permit a woman to teach or to assume authority over a man.

    • @thelordismyshepherd3714
      @thelordismyshepherd3714 Місяць тому +1

      Context is “wife over her husband” the fruit of her ministry is evident, what did you contribute to the kingdom of God?

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Місяць тому +10

    እመቤቴ እናቴ አማላጄ፣ንፅይተ ንፁሀን፣ርህርይተ ህሊና፣የትህትና እናት ፣በሰማይም ሆነ በምድር አምላክን የወለደች እሷን የሚተካከላት የለም።እመሰክራለሁ።አማላጅ ናት።ክርስቶስ ኢየሱስ በግርማ መንግስቱ ለፍርድ በሚመጣበት ጊዚ ንግስቲቱ በቀኝ ሆና ትመጣለች።ይህ የቅዱሱ መፅሀፍ ቃል ነው።ክብር ለጌታዬ አምላኬ ለእየሱስ ክርስቶስ እናት ይሁን።አሜን።

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Місяць тому

      @@tenaworkbiniyam3091መፅሐፍ ቅዱስ የቱ ጋ ነው እንደዚህ የሚለው? እስቲ አንድ ጥቅስ አሳዪኝ፡ ከመፅሐፍ ቅዱስ ያልሆነ ትምህርት ወደ ሲኦል የሚወስድ የአጋንንት ትምህርት ነው፡ እናስተውል።

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m Місяць тому +3

      ማሰረጃ አምጡ ዛሬም ነገም ትውልድ ከናተ መፀሀፈ ላይ ያለችው ባለጌዋ ዘራብሩክን የሳመችው ማርያም ትዋረዳለች የየሱሴ እናት ደሞ ሞታለች በትንሳዬ ከቅዱሳን ጋር ትነሳለች ታያላቹ ሰው ሁሉ ወቶ ህፃው ይቀራል እሁንም እየወጡ ነው ከብር ለየሱስ ብቻ ይሁን እየሱስ ብቻ ብቻ።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому +2

      የምትናገሪው ውሸት ነው የሉቃስ ወንጌልን አንብቢ ሰለማርያም ለማወቅ አማላጅ አይደለችም የክርስቶስ እናት ናት እንወዳታለን ከዚህ ውጪ ከንቱ ንግግር ነው።

    • @redietyohannes6457
      @redietyohannes6457 Місяць тому

      Not read that not written in the bible...just read, study bible and u get it!

    • @SerkalemKebede-nb4um
      @SerkalemKebede-nb4um Місяць тому

      በስሜት የሚሆን ነገር የለም ማስረጃ መቼም ከbible ውጪ የለም!!አይን መከፈት ይሁንላቹ

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Місяць тому +1

    ረበሻችሁት ይህን የሰው ልጅን የሚሰራ ጩሀት የሌለበት የተረጋጋ ሀይማኖት

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Місяць тому +1

    የእግዚኣብሄር ልጅ ማለት “ቃለ ኣብ” በማርያም ኣድሮ በስጋ መወለዱ በጥንቃቄ በምስጢረ ስጋዌ ተገልጠዋል።
    ስለዚህ ወልድ ዋህድ የሚለዉ የስነ መለኮት ትምህርት ብታጠኑ እመክራለሁ።
    ባጭሩ ከማርያም የተወለደዉ ክርስቶስ ኢየሱስ መለኮት የሌለዉ ነው ካላችሁ የቤተክርስቲያን ጉባኤያት ደግማችሁ አጥኑ።
    ጌታ የሱስ ይባርካችሁ።

    • @kinfegabrielmatthewos7737
      @kinfegabrielmatthewos7737 Місяць тому +1

      Jesus Christ is God manifested in the flesh!

    • @semeresibhatu8691
      @semeresibhatu8691 Місяць тому +1

      ኢየሱስ በስጋ የተገለጠ ህያው ኣምላክ ነው!!! ኣሜን!!!
      የኢየሱስ ባህርይ፡ መለኮት ይገብር ግብረ መለኮተ፡ ወስጋኒ ይገብር ግብረ ስጋ!!!!

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w Місяць тому +4

    Men ale gan haymanotachinen leigna beteweln???

  • @gigarkidus4305
    @gigarkidus4305 Місяць тому +3

    You all r headless specially

  • @channelllll13
    @channelllll13 Місяць тому +3

    ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስ እናት እንጂ የአምላክ እናት አይደለችም። አምላክ እናት የለውም።

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Місяць тому

    መናፍቆች

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому

      መናፍቅ መፅሀፍ ቅድስን የማይከተል የማይቀበል ነው የወንጌል አማኞችን አይመለከትም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @malattedrose
    @malattedrose 12 годин тому

    መናፍቃ በሲያአኤ ድርጀት ተመስርተው ፈንድ በጣም ብዙ ገንዘብ እየተሰጣቸው ኢትዮፒያን ለማፍረስ ፤እንደተመሰረቱ ፤የታወቀ ነው ፤፤ የሲያአኤ እየሱስ ህሰተኛ እና ማትርያል እንጂመንፈሳዊ አይደለም ፤ እነዚህም አንዱ ናቸው፤

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Місяць тому

    የሚጮህ ርዕስ ከመጠቀም ለነብሳት መዳን የሚጠቅም የምስራች ይሻላል እንደዚህ አይነቱ ርዕስ የንግድ ነው

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Місяць тому +2

    ደሞ ወደ ካቶሊክ መጣችሁ :: ታማልደናለች 🙏🙏🙏

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Місяць тому +4

      እንኳን ታማልዳለች ታድነናለችም ማለት ይቻላል፡ ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ የለም፡ መረጃ የሌለው ነገር ደግሞ ጥቅም የለውም።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому

      ከቃሉ ካቶሊክ አትበልጥም የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉ ይበልጣል።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +2

    በእምነት፡ ውስጥ፡ ያለው፡ የወንዶች፡ የበላይነት፤ ክርስትና፡ ወይስ፡ ባሕል? ባል፡ የሚሄድበት፡ ቤ/ትያን፡ ትክክል፡ ይሉና፡ ሚስትየዋ፡ እሱን፡ መከተል፡ ብቻ፡ የሚሉ፥ ተፋቱ፡ የሚሉ፡ ያመኛል! አሉ!

  • @haregsolomon3613
    @haregsolomon3613 Місяць тому +4

    Minew yemiserachuhun asatachu! Attention seekers. Seek God’s kingdom not glory from UA-cam viewers. Ethiop Has a bunch of problems and instead of praying for peace and harmony, you keep on creating new agenda for people to divide even more.

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Місяць тому

      Endet nw ymesrut manw ymesrachew kkkk Haregsolomon anchen endet nw ymesrash kkk

  • @PlRATE
    @PlRATE Місяць тому +2

    It is deeply troubling to witness people of this age being clout chasers and desperately seeking attention by reviving old heresies that were rightfully discarded even by the early Protestant reformers. This behavior (won't call it theological discourse) brings nothing other than distorting the core tenets of Christianity. Sad!

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal Місяць тому

    enzeh ultm akam ylalcew emntbsoch elachwlw .

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Місяць тому

    እንደጠንቋይ ታሪክሽን ጠይቀው ታሪክሽን መልሶ ሲነግርሽ ተጠልፈሽ ቀረሽ እንዳልሽው የተገለበጠ ህይወት ሆነብሽ መንፈስን ሁሉ መርመሩ በአንድ ወር በመንፈስ መመላት የፔንጤ ሶላ ጌታ ብቻ አብና መንፈስ ቅዱስስ ማርያምን ተጠቀመባት ነው ከእርስዋ ተወለደ ነው ለምን ወደምስራቅ ከየት አመጣኸው አንተ ስለሠው እጸልያለሁ ትል የለ ማማለድ ሌላ ምን ትርጉም አለው እናቱን የማይሰማ ልጅ አንተም አትወድም ለመሆኑ የምታነቡት መጽሐፍ ውስጥ ማርያም አታማልድም የሚል ቃል አለ? መንፈስ መንፈስ የሠይጣን መንፈስም አለ

  • @gjhh9121
    @gjhh9121 Місяць тому

    The Virgin Mary is the Mother of God. It’s Nestorian heresy to believe otherwise 😢

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому

    ከናንተ በላይ ለድንግል ማርያም የምያንቃሽሽ ኣለንዴ ስለዚ ንሳሃ ልትገባ የሚገባባት ነው ስትል ትንሽ ኣይሰቀጥጥህም እንዴ ለነገሩ እውነተኛው መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣታውቁቱም ይቅር ድንግል ማርያም እናንተ ብሎ ኣማኝ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому

      ካወቅሽ ተቃራኒ አትሆኝም ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።

  • @emc414
    @emc414 Місяць тому +2

    የእብድ ጥርቅም..!🤧🥶!

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Місяць тому +1

      እብዶች ብንባል ለክርስቶስ ነው።

  • @HenokDaniel-n1h
    @HenokDaniel-n1h Місяць тому +1

    I am a Protestant theologian claiming that mariyam was not mother of God is Nestorianism heresy .as classical Protestant wether Lutheranism nor calvinsim or the ana Baptist no one dnies that mary is the mother God.please change the topic stop misrepresenting Protestantism.

    • @jesusistheway8969
      @jesusistheway8969 Місяць тому +4

      In Protestantism, the view of Mary, the mother of Jesus, differs significantly from that of the Catholic and Orthodox traditions. Here’s a breakdown of key Protestant beliefs regarding Mary:
      ---
      1. Mary as the Mother of Jesus, Not "Mother of God"
      Protestants acknowledge Mary as the earthly mother of Jesus but generally avoid the title "Mother of God" (Theotokos) used by Catholics and Orthodox.
      The emphasis is placed on Jesus' divinity, not on elevating Mary to a special divine status. Protestants view her as a faithful servant through whom God brought the Messiah into the world (Luke 1:38).
      ---
      2. Respect, Not Veneration or Worship
      While Protestants respect Mary for her role in God’s plan, they reject the practices of veneration (special honor) and prayer to Mary found in Catholicism.
      They believe that worship is due to God alone and that Christ is the sole mediator between God and humans (1 Timothy 2:5).
      ---
      3. No Immaculate Conception
      Protestants do not accept the doctrine of the Immaculate Conception, which teaches that Mary was conceived without original sin. This belief is seen as lacking explicit biblical support.
      Protestants affirm that all humans, including Mary, are born with original sin and in need of salvation through Jesus Christ.
      ---
      4. No Perpetual Virginity
      Protestants generally do not affirm the doctrine of Mary’s perpetual virginity (the belief that she remained a virgin throughout her life).
      They interpret passages like Matthew 1:25 and Mark 6:3, which refer to the “brothers and sisters” of Jesus, as evidence that Mary had other children with Joseph after Jesus was born.
      ---
      5. No Assumption of Mary
      Protestants reject the doctrine of the Assumption of Mary-the belief that she was taken bodily into heaven-since it is not mentioned in Scripture.
      ---
      6. Mary’s Example of Faith
      Protestants emphasize Mary’s faith and obedience as a model for believers (Luke 1:38). They highlight her willingness to submit to God’s plan and her humble trust in God’s promises.
      Mary’s song, the Magnificat (Luke 1:46-55), is often admired for its profound expression of faith, humility, and joy in God’s saving work.
      ---
      7. Christ-Centered Focus
      In Protestant belief, the focus remains firmly on Christ rather than Mary. While she is honored as the mother of Jesus, Protestants emphasize that salvation comes solely through Jesus, and Mary, like all believers, needed redemption

    • @fraolgirma3755
      @fraolgirma3755 Місяць тому +3

      It is perplexing why Protestantism in Ethiopia often rejects traditional Christian doctrine, particularly concerning the heretical stance of Nestorianism held by some pastors and gospel singers. Denying that the Blessed Virgin Mary is Theotokos contradicts core Christian Christology. Instead of making baseless assertions, one should study church history. Core doctrines upheld by countless witnesses and church fathers cannot be redefined. Moreover, Pentecostal and Charismatic movements seem to be breeding grounds for various Trinitarian and Christological heresies.
      The Bible clearly identifies Mary as the mother of the Lord.
      Luke 1:43"And how has it happened to me, that the mother of my Lord would come to me?"
      Matthew 1:23 "Behold, the virgin will be with child and will bear a son, and they will call His name Immanuel, which translated means, 'God with us.'"
      John 1:14 "And the Word became flesh and dwelt among us, and we saw His glory, glory as of the only begotten from the Father, full of grace and truth."
      Galatians 4:4 "But when the fullness of the time came, God sent forth His Son, born of a woman, born under the Law."
      Even Protestant reformers like Luther and Calvin affirmed Mary's perpetual virginity. I advise you to study the Bible and church history rather than relying on ChatGPT.
      Finaly, to the woman who claim to be a reformer and pastor. The bible is clear that women cannot serve as pastors or deacons, as ordaining them is akin to ordaining gay or lesbian individuals. The Bible clearly states this, and any woman claiming to be a pastor is rebelling against God's word and needs to repent. Here are some relevant Bible verses for you. It is unclear how these verses could be interpreted as permitting women to be pastors or deacons.
      Corinthians 14:34-35 (LSB): "The women are to keep silent in the churches; for they are not permitted to speak, but are to subject themselves, just as the Law also says. If they desire to learn anything, let them ask their own husbands at home; for it is improper for a woman to speak in church."
      1 Timothy 2:11-12 (LSB): "A woman must quietly receive instruction with entire submissiveness. But I do not allow a woman to teach or exercise authority over a man, but to remain quiet."
      1 Timothy 3:1-2 (LSB) (regarding church leadership): "It is a trustworthy statement: if any man aspires to the office of overseer, it is a fine work he desires to do. An overseer, then, must be above reproach, the husband of one wife, temperate, prudent, respectable, hospitable, able to teach."

    • @HenokDaniel-n1h
      @HenokDaniel-n1h Місяць тому

      @@fraolgirma3755 u used chat gpt to, eventho the guy above used it in obvious way.anyways Tertullian did not believe in perpetual verginity of mary,orgin do not to, and its in holybible explicitly indicating that joseph was her boyfriend ,and that jesus had brothers in a lot of place.and Protestants theologians the charismatic nor the Pentecostals do accept theotokoas as true underline the word theotokas.talking of woman should be silent in the church,it is also written that when woman prophecy that she have to close her head first,how can womans prophecy if they should always keep quite, paul wrote that woman should be silent at the time because womans at the time was unlearned ,were prostitutes specially in Corinthians .paul also wrote that slaves should obey there masters that doesn't mean holybible encarges slavery but u should consider the historical timely context when u inturpret the word of God.
      Galatomi firako

    • @PlRATE
      @PlRATE Місяць тому +2

      ​@@jesusistheway8969 That can't be a theological answer 🤦‍♂️ its just pure assumption. I don't know where you guys bring this heresies or its just out of ignorance as Calvin says but its definitely not from any Christian denomination, as founders of Protestantism both Luther and Calvin believe in 1,3,4,5 respectively, Bullinger even made a very strong statement about the Assumption of Mary, Martin Luther in his own word said "God did not receive his divinity from Mary, but it does not follow that it is therefore wrong to say that God was born of Mary, that God is Mary’s Son, and that Mary is God’s mother. … She is the true mother of God and bearer of God. … Mary suckled God, rocked God to sleep, prepared broth and soup for God, etc. For God and man are one person, one Christ, one Son, one Jesus, not two Christs… just as your son is not 2 sons… even though he has two natures, body and soul, the body from you, the soul from God alone." (On the Councils of the Church, 1539) Calvin also affirms it "She [Elizabeth] calls Mary the mother of her Lord This denotes a unity of person in the two natures of Christ; as if she had said, that he who was begotten a mortal man in the womb of Mary is, at the same time, the eternal God." (Harmony of the Synoptic Gospels, comment under Luke 1:43)
      Luther believed in Mary’s perpetual virginity and in her Immaculate Conception. Only the latter he didn’t think should be a dogma that people are obliged to believe.
      "It is a sweet and pious belief that the infusion of Mary’s soul was effected without original sin; so that in the very infusion of her soul she was also purified from original sin and adorned with God’s gifts, receiving a pure soul, infused by God; thus from the first moment she began to live she was free from all sin." (Sermon, "On the Day of the Conception of the Mother of God", 1527). Luther further more quoted on the ever virginity of Mary saying "Christ . . . was the only Son of Mary, and the Virgin Mary bore no children besides Him . . . I am inclined to agree with those who declare that “brothers” really mean “cousins” here, for Holy Writ and the Jews always call cousins brothers." (Luther’s Works, vol. 22:214-15 / Sermons on John, chaps. 1-4 [1539] )
      In the same sense but in subtle way Calvin agreed with Luther's conclusion on the perpetual virginity and used the term "holy virgin" many times to address Mary, From Calvin’s Commentaries, translated by William Pringle, Grand Rapids, Michigan: Eerdmans, 1949, p.215; on Matthew 13:55) [On Matt 1:25:] The inference he [Helvidius] drew from it was, that Mary remained a virgin no longer than till her first birth, and that afterwards she had other children by her husband . . . No just and well-grounded inference can be drawn from these words . . . as to what took place after the birth of Christ. He is called “first-born”; but it is for the sole purpose of informing us that he was born of a virgin . . . What took place afterwards the historian does not inform us . . . No man will obstinately keep up the argument, except from an extreme fondness for disputation. (bid., p. 107)
      Under the word “brethren” the Hebrews include all cousins and other relations, whatever may be the degree of affinity. (ibid., p. 283 / Commentary on John, [7:3] )

    • @kinfegabrielmatthewos7737
      @kinfegabrielmatthewos7737 Місяць тому +1

      ​@@jesusistheway8969
      That is biblical and excellent! I agree with you 100%

  • @ZERIHUNSOLOMON-y5u
    @ZERIHUNSOLOMON-y5u 27 днів тому +1

    የ Denomination ለውጥ ያለ ልብ መለወጥ ከንቱ ነው። I hope ንግግራችሁ በመኖርም ጭምር እንደሚሆን።
    ለምሳሌ ያክል
    "ጸጋን የተሞላሽ ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የ ሆድሽም ፍሬ እየሱስ የተባረከ ነው"
    ሰላም ለኪ ማለት ይህ ነው። ይህ ንግግር ቤተክርሰትያን የፈጠረችው ማርያምን ማመለኪያ አይደለም። የ መላኩ ሰላምታ እንጂ። ሚድያ ላይ ለመውጣት በቂ ጥንቃቄ ይፈልጋል። አፍ ሲለፈልፍ ሕሊና እና ልብ ደግሞ ወቀሳ ይጀምራሉ።
    የ 1 denomination አባል መሆን ብቻውን የሚያመጣው ለውጥ ምንም ነው። ለዛም ነው ጌታን መቀበል ማለት ጴንጤ መሆን ተብሎ ታይቶ ብቸኛ መዳኛ መንገድ የሆነው። ሰው የ የትኛውም ሃይማኖት አባል ሳይሆን ጌታን ሊቀበለው እና የግል አዳኝ ማድረግ ይችላል። ይህ አስተሳሰብ በእምነት እና በእውቀት ያልበሰሉ ወገኖቻችንን እያሳተ ነው።
    1 ኦርቶዶክ/ካቶሊክ/ሙስሊም መልካም ስራ(እየሱስ የሚወደውን ስራ) ሲሰራ መቀበል እኮ አቅቶናል 😂 ለምን Theology በሚገባ ስላልተረዳን።
    ሌላው መጠንቀቅ ያለብን ባወቅነው እና በተናገርንለት ለክ እንደምንጠየቅ እናስብበት።
    በመጨረሻም የምናገረው imperfection ሁሉም denomination ላይ አለ። እና ሁሉም በግል ልብን የማንጻት ስራ ይስራ። ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ዶክተሪንዋ የሚያተኩረው የምዕመኑን ቁጥር ማብዛት ላይ ሳይሆን ልበ ጠንካራ ዜጋን ለአለም ማበርከት ነው። ምንም እንኳ አተገባበሯ በሰዎች ምክንያት ስህተት ቢኖረውም።